Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሠላሙአለይኩም ውድ የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያድርግልን አላህ ከጭቀት ከመሣቀቅ ያውጣን በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ባገርም በውጭም ያላችሁት
Ameen ameen🙏 thank you soo much🙏
@@meyimunahesen አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@meyimunahesen ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሸሩ ያሀገሬልጆች ዱአማድረግነው ለሁሉምነገር ፈተናውን አላህበቃይበለን
ምማሻአላህ፣
🎉🎉🎉🎉🎉
የተከበሩአደምፋራህ ለአፋርህዝብ ከሀገርውስጥከውጭ ለህዝቡችግርለመድረስ በከፍተኛሁኔት ድምፃቸውንያሰሙ
ኑርሁሴን በርታልን በዚሁ ቀጥልበት ለመረጃው እናመሰግናለሁ....
🙏🙏#
ጌታሆይ ስለ ህፃናት ስትል ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
አሚን🙏🙏
አለህ,ይጣብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢,አለህ,ይደርስልን,የረብብብ😢😢😢😢😭😭😭😭
አሚን አሚን🙏 አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
አላህ ራህመቱን ያውርድላችሁ ወገኖች ያርብ አላህ ይቅር ይበለን ወጀላችንን
ያኢላሂ አላህ ይድርሥልን በጣም ነው የሚያሥፋራው እናማ በሦላት እና በዱአ እንበርታ ላሀውለውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ
Ameeen🙏 thank you soo much🙏
የሰው ልጅ ያለ ጥፍት ስለሚጨፈጨፍ የአምላክ ቁጣ ነው ጌታ ይጠብቃችሁ
አብሸር አላህይጠብቃቹህ ሱባሀን አላህ እሄ የአላህ ታአመሰረሰ ነው
Ameen Ameen🙏 Thank you soo much🙏
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቸ
🙏🙏🙏
አፋሮች አይዞን አለን እላቹ የትም ብትመጡ እንቀበልአችኋለን ኢትዬጵያ አደጋ ስጋት ፈጣን ምላሽ ስጥልን ካቅም በላይ ሲሆን ቀድመህ ህዝብ ጠይቅ አንድም ሰው አይቸገርቦን እባክህ ደሞም ግሩም ምላሽ እደምትሰጥ እርግጠኛ ነኝ
Tnq soo mucha🙏🙏
በጣም አሳሳቢ ነው፡፡ አላህ ይድረስልን፡፡ እዛ የሚያስፈራ ቦታ ሄደህ መረጃ ስለሰጠህን በጣም እናመሰግናለን ጀዛከሏህ
አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
አፍር የዋሁ ህዝቤ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
Ameen Ameen🙏
ያረብ አላህ ሠላሙንን ያውርድልንን 😢😢😢 በርታ ወድማችንን ሼር
Ameen ameen🙏 Thank you so much🙏🙏
በጣም ወደ ጭሱ ባትቀርቡ ጥሩ ነው መርዝነት ይኖረው ይሆናል አለበለዚያ የጭስ መከላከያ ጭብል ተጠቀሙ የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግት ትኩረት በስቸኳይ ህዝብን መታደግ ጥያቄ የለውም።
መድሀንያለም😢ክርስቶስ ይቅር ይብለን ምህርቱም ፍልጎያግኝን
Ya Allah keyyer aderegew
ፈጣሪ ከእናንተ ይሁን ክፉውን ሁሉ ያርቅላቹ
አሚን አሚን🙏🙏#
አላህ በዝነቱ ይዞን እጅ በኛ ቢሆን ከዚህም በላይ ይገባናል ውነት ለመናገር
ፀሎትና ዱዋ ለአፋር ክልል ። አሳይታ ፣ ሎጊያ ፣ ሰመራ ፣ ኤርታሌ አውቀዋለሁ ።
ኑር ሁሴን የምር ጀግና ነህ በርታልን🙏
አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏🙏
የኛ የዋሆች ጀግኖች ወደ ወሎ ኑቶሎ እንቀበላችሁለን ሙስሊም ወድሞቻችን እናእህቶቻችን ናችሁ አለኖላችሁ በሩ ክፍቶ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌☝☝☝☝✅✅✅✅
Thank you🙏🙏🙏
በስመኣብ ፈጣሪ ምህረትህን ላክልን የፈጣሪ ቁጣ እየመጣብን ነው ኣቤቱ ይቅር በለን ኡፍፍፍፍ ያስፈራል ለንሳሃ ሞት ያብቃን እንጂ ከባድ ነው
ሱበሀነላህ።አላህ።መጨረሻችንን።ያሳምሪልኝ
እግዚአብሄር ይድረስልን ተጠንቀቀቁ በግዜ ውጡ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይማረን የኔ ወድም ያሣዝናል😢😢😢😢😢😢
ኑሩሁሴን በርታልን.......
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ😧
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
Alla hu akbar❤
ፍንዳታው የት እንደሚከሰት ስለማይታወቅ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ማህበረሰቡም ባይዘናጋ ቶሎ ለቆ ቢወጣ።እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን
አላህ ከናተጋር ይሁን
የዘላለምን ህይወት ለማግኘት በጌታ በኢየሱስ ማመንን ይጠይቃል የሥጋ ሞት እንዲህ የሚያስፈራ ከሆነ የነብስና የሥጋ ሞትማ እንዴት ይብስ ኣባካችሁ በዘላለም ወንጌል እመኑ :
አላህ ይድረስልን መንግስትምፀጥ ረጭ ብሏል ለገና ይጨፍራል ሰው ቡርካን መጣ እየተባሉ በቃ እኛ ቤታችንን ከላንኳኳ አይሰማንም አሁን ምን በአል አለ እሳት እየመጣ
ያረብ ያረብ ከተፈጥሮ አደጋ ከበሸታ ከጦርነት ከረሀብ አርቅልን ጠብቀን 🤲🤲
ሀጢያታችን ሞልቶ ፈሰሰ 🙏
እውነት ነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
ሱባሀንአላህአላህይጠብቃችሁ
አሚን 🙏🙏
ምርጥ ዘጋቢ🎉
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቸ የአፉር ወገኖቻችን በጣም ነው የምንወዳችሁ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ እንወዳችሆለን እንፀልያለን 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአላህን ስራ በጣምነው የሚሰደነግጠው
እባካቹ እኛ ባናይ ይቅርብን ።እናንተ አካባቢውንለቃቹ ሂዱ እያሉ ነው የውጭ ባለሞያዎች ።በማንኛውም ቦታ በአካባቢው መሬቱ ሊከፈት ይችላል ነው የሚሉት ስለዚህ ሕዝቡን ይዛችሁ ውጡ እዛ ጊዜ አታጥፉ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው ያለንበት ዘመን
ያአላህ አተ ጠብ ቀን😢😢😢😢
😢ya Allah ezanilen
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያረብ አላህ በዝነቱ ይየን አገራችንነ ሰላም ያርግልን ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉 ደምሩኝ
ጀሀነም ተቆጣች ይሁን
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.اللهم الطف بنا وارحمنا
وءليكم سلم ورحممتوله وبركثه. شوكرن حببى🙏🙏
አንተ ልጅ እውነት እልሀለው ጀግና ነህ የስንቱን ደሞዞተኛ ስራ አንተ ሰራህ
Thank you soo much🙏🙏🙏
Please use mask to protect your self ! Thanks for the update!
Ok. Thanks so much for your suggestion 🙏🙏🙏
እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ መነፅርም መጠቀም እንዳለባችሁም ነው የሰማነው
በአለም የተፈፀመ ነው እኛጋ ብቻ አደለም
ሀይል.ብለሀትም.አለሀ.በሰተቀር.ለመን.ይለውም
አሏህ ይጠብቃቹሁ ያረብ
የአላህ አንተ ድረስላቸው የሚኖሩት ኑሮአቸውም የሚያሳዝን ነው ሰው ቢከዳንም ቀላል ነው መሬት ሲከዳን ከባድ ነው
Thank you for reaching others for those poor people, good work
ሱበሀናክ.ይርብ.አለሆይ.ተረቀን
Ameen🙏🙏🙏
የለበስከው ጆኒያ እራሱ እሳተጎመራ ነው ያመሀ
አላህ ይድረስላቹ
አሚን አሚን🙏🙏🙏
ከዚህ በላይአትዳፈር ከእግርህ ሥር ላለመፈንድቱ የቲወቀ ሁኔታ የለም :: እውነትን ለማስጨበጥ ያደረጋችሁት ጥረት ይደነቃል ግን ይህ እሳተ ገሞራ አካባቢውን ከሥር የቦርቦረ ይመስላልና ራቅ በሉ :: አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድሜየምንከታተለው የመሬት መንቀጥቀጡ መሰንጠቁ ብቻ አይደለም የምንፈልገው ትንሽ የጋዜጠኝነት ኖሃው እውቀቱ ካለህ ትንሽ ገለፃ ታረግልን ሁሉ ሰው የሚፈልገው ለምሳሌ መሬት የተሰነጠቀው ወይም የተንቀጠቀጠው ለምሳሌ ከቀይ ባህር አሰብ ወይም ጅቡቲ በየት አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ወይም አደጋው የተከሰተው እስከ ቀይ ባህር ስንት ኪ.ሜ እርቀት የት ቦታ እንደሚገኝ የበለጠ ለሚከታተልህ ብዙ ከዚህ እጥፍ ተከታይ ይኖርህ ነበር ለጥቆማ ያክል
መንግስት ምን እስከሚሆን ነው የሚጠብቀው
የትቦታነውውው❤❤❤😢😢
አፋር ክልል ከሰም ስኳር ፋብሪካ አካባቢ ሰገንቶ የሚባል ቀበሌ ነው
ትናንሽ ሰወች ሲያወሩ መሬት ሲንቀጠቀጥ የሚሰምጡ ይመስላቸዋል።
ሰላም ወንድሜየምንከታተለው የመሬት መንቀጥቀጡ መሰንጠቁ ብቻ አይደለም የምንፈልገው ትንሽ የጋዜጠኝነት ኖሃው እውቀቱ ካለህ ትንሽ ገለፃ ታረግልን ሁሉ ሰው የሚፈልገው ለምሳሌ መሬት የተሰነጠቀው ወይም የተንቀጠቀጠው ለምሳሌ ከቀይ ባህር አሰብ ወይም ጅቡቲ በየት አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ወይም አደጋው የተከሰተው እስከ ቀይ ባህር ስንት ኪ.ሜ እርቀት የት ቦታ እንደሚገኝ የበለጠ ለሚከታተልህ ብዙ ከዚህ እጥፍ ተከታይ ይኖርህ ነበር
Arebakih endy Yale keresta yikribih wendimachin risk alew alah yitareken yimaren hatyatachin
You guys shouldn’t be too close, it is dangers and toxic
Alah yitebikih bikeribihis newariwnm alah neja yawtaw
😢😢🤲🤲🤲
አይ ዘንድሮ😢😢😢
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
አሁን የሚሣቅበት ሥአት ነው እንደመፀለይ ገጣጣ
😪😪😪
Mengist merat mesentekun alsemam enda yetefetro adega lemndnew egeza yemaydereglachew
❤❤❤❤
Nurhussen bezih tsehay mukat shurab aykaybdim
ewnet new yikebdal. Keneberkubet bota wede sifraw betewat lemedres sinesa haylegna bird new bezalay be moter new yehedkut. Botaw lay sinederis enkuan yelebesnew yekominibetinim eresanew. Betam yasfera neber.
@@ethiojebertimedia abshir ALLAH BEKIYACHIN NAW MINIGNA YAMAR EM METEGIYA NAW
አለባበስህ ግን ደብረብርሃን ይመስላል😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😪😪
❤❤❤❤🎉
አፋር ለየት ያለ ማህበረሰብ ነው ዘላን ነው እንኳን እሳት አከባቢው ላይ ውሀ ከጠፋ ለቆ ይሄዳል አዲስ ነገር የለም በጣም መጥፎ ነገር በገዳማይቱ በአዳይቱ መጠነኛ ከተማ ላይ ከሌላ አከባቢ ከአማራው ትግራይ ወላይታው ጉራጌው ኦሮሞ ስራ ይሰራ ነበር በግፍ ከሀገራቸው የሰው ንብረት ዘርፈው አጥፍተው የሰው ደም አፍሰው አሁን ከተማዎቹ ባዶ መና ናቸው የስንቱን ቤትና ንብረት አቃጥለዋል ሰውን በግፍ አባረዋል የምታዝንላቸው ሰዎች አይደሉም አብሯቸው የሚኖረው ሰው እየተሰቃየ ነው የሚኖረው ያፈሰሱት ደም እግዚአብሔር ተቆጥቶአቸው ነው በደንብ ቢቀጡ ጥሩ ነው ችግሩ ሌላ ቦታ መዝመቱ ነው የሚያሳዝነው ስራ አይሰሩ የሚሰራን ሰው አያሰሩ ከኢትዮጵያ ውስጥ ለየት ያሉ ሰዎች ናቸው እኔ በደንብ ስለማቃቸው ቅጣት ላይ እንደሆኑ ነው የሚሰማን የሰው ደም ፈሶ በከንቱ አይቀርም አስተዋይ ይማርበት
ወያኔ ፕሮፖጋንዳ....በዚም ሰዐት ?
Yareb allah bekachuh yibelen selamun yawrdln
Ameen ameen🙏 Thank you soo mucha🙏
ነዳጅ ነዉ እዴ የፈነዳዉ ጥቁር እኮነዉ
ይመስላል ግን አይደለም። ከስር እሳተ ጎመራ አለ ከላይ ውሀ አለ ከአፈር ጋር ተቀላቅሎ ነው እየተንተከተከ የሚወጣው።
ጋዝ ይመስላል ይሄ ነገር
😢😢😢😢😢
😭😭
🕌⛪️🤝🤝😥😥😥😥🤲🤲🤲💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲
❤❤❤😂😂😂😂😂
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ዲግሪ የለበስከው ሁዲ አይገርምም
አንተ የለበስኩት ነው ያስጨነቀህ። እኔ ወደስፍራው ስንቀሳቀስ ጠዋት ስለነበረ ብርድ ነበረ። ቦታው ላይ ስንደርስ ግን እንኳን የለበስኩትን የቆምኩበትንም አላውቅም በጣም ያስፈራ ነበረ
@ethiojebertimedia ይቅርታ bro
አብሽር ቅር አላለኝም🙏❤
@@ethiojebertimedia እኔ እኮ ሹራብ ለብሰህ ሳይ ደንግጭ ነው ጥዋት ብርድ ነበር ስላልከኝ ችግር ገባኝ ይቅርታ በድጋሚ
@tedytesfimariam7217 ምንም አይደለም ወንድሜ አመሰግናለው በጣም🙏
ለእናንተስ ጥሩ ነው ወይ?ለምን ትሔዳላችሁ ቢያጠፍችሁስ!?በዚች ደቂቃ ምን ዋስትና አላችሁ አርፍችሁ አትቀመጡም!!!?መዳፈር ጥሩ አይደለም!!!
አረ ውጣ ወነድም.
ከዋናው አስፋት ምን ያህል ኪሎሜትር ነው ውሃው እየወጣ ያለው ?
የኢትዮ ጅቡቲ መስመር ዋናው አሰፓልት ጋር እርግጠኛ ባልሆንም በግምት ከ15 እስከ 20 ኪ.ሜ ይሆናል
አማራን ለማጥፋት አፋር ላይ የድሮን መተኮሻ ሲወድቅ ንገሩኝ ለንፁሃን ለሕፃናትን ለመጨፍጨፍ ማነጣጠሪያው ከአፋር 😂
የናንተስ ተራ መቼ ነው የትግራይ ህዝብ ደም እጃቹ ላይ አለ የናንተም እያሳየን ነው😅😅😅
አንበጣ@I ደምs የለውምhow ደረቆችnosniper
@@mefthimunshid6096 አማራን የፈጠረው ትግራይ ነው how come we are አንበጣ እናንት እባቦች ድግምታሞች እከካም ገና በንፉቅቅ ትሄዳታለህ
Gerae ገረኣ
ማለት ምን እያለነ ነው አልገባኝም
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
ለተሰጠኝ ጥቆማ እጅግ በጣም አመሰግናለው🙏 ይሄን በሰፊው ለማብራራት የባለሙያዎች ድጋፍ ይፈልጋል ያገኘሁት መረጃ አጥጋቢ ስላልሆነልኝ ተጨማሪ ባለሙያ ለማግኘት እየሞከርኩ ነው። ለግዜው የተፈጠረውን ክስተትና የህዝቡን ሁኔታ ላጋራችሁ ብዬ ነው🙏
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
አሠላሙአለይኩም ውድ የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያድርግልን አላህ ከጭቀት ከመሣቀቅ ያውጣን በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ባገርም በውጭም ያላችሁት
Ameen ameen🙏 thank you soo much🙏
@@meyimunahesen አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@meyimunahesen ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሸሩ ያሀገሬልጆች ዱአማድረግነው ለሁሉምነገር ፈተናውን አላህበቃይበለን
ምማሻአላህ፣
🎉🎉🎉🎉🎉
የተከበሩአደምፋራህ ለአፋርህዝብ ከሀገርውስጥከውጭ ለህዝቡችግርለመድረስ በከፍተኛሁኔት ድምፃቸውንያሰሙ
ኑርሁሴን በርታልን በዚሁ ቀጥልበት ለመረጃው እናመሰግናለሁ....
🙏🙏#
ጌታሆይ ስለ ህፃናት ስትል ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
አሚን🙏🙏
አለህ,ይጣብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢,አለህ,ይደርስልን,የረብብብ😢😢😢😢😭😭😭😭
አሚን አሚን🙏 አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
አላህ ራህመቱን ያውርድላችሁ ወገኖች ያርብ አላህ ይቅር ይበለን ወጀላችንን
ያኢላሂ አላህ ይድርሥልን በጣም ነው የሚያሥፋራው እናማ በሦላት እና በዱአ እንበርታ ላሀውለውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ
Ameeen🙏 thank you soo much🙏
የሰው ልጅ ያለ ጥፍት ስለሚጨፈጨፍ የአምላክ ቁጣ ነው ጌታ ይጠብቃችሁ
አብሸር አላህይጠብቃቹህ ሱባሀን አላህ እሄ የአላህ ታአመሰረሰ ነው
Ameen Ameen🙏 Thank you soo much🙏
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቸ
🙏🙏🙏
አፋሮች አይዞን አለን እላቹ የትም ብትመጡ እንቀበልአችኋለን ኢትዬጵያ አደጋ ስጋት ፈጣን ምላሽ ስጥልን ካቅም በላይ ሲሆን ቀድመህ ህዝብ ጠይቅ አንድም ሰው አይቸገርቦን እባክህ ደሞም ግሩም ምላሽ እደምትሰጥ እርግጠኛ ነኝ
Tnq soo mucha🙏🙏
በጣም አሳሳቢ ነው፡፡ አላህ ይድረስልን፡፡ እዛ የሚያስፈራ ቦታ ሄደህ መረጃ ስለሰጠህን በጣም እናመሰግናለን ጀዛከሏህ
አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
አፍር የዋሁ ህዝቤ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
Ameen Ameen🙏
ያረብ አላህ ሠላሙንን ያውርድልንን 😢😢😢 በርታ ወድማችንን ሼር
Ameen ameen🙏 Thank you so much🙏🙏
በጣም ወደ ጭሱ ባትቀርቡ ጥሩ ነው መርዝነት ይኖረው ይሆናል አለበለዚያ የጭስ መከላከያ ጭብል ተጠቀሙ የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግት ትኩረት በስቸኳይ ህዝብን መታደግ ጥያቄ የለውም።
መድሀንያለም😢ክርስቶስ ይቅር ይብለን ምህርቱም ፍልጎያግኝን
Ya Allah keyyer aderegew
ፈጣሪ ከእናንተ ይሁን ክፉውን ሁሉ ያርቅላቹ
አሚን አሚን🙏🙏#
አላህ በዝነቱ ይዞን እጅ በኛ ቢሆን ከዚህም በላይ ይገባናል ውነት ለመናገር
ፀሎትና ዱዋ ለአፋር ክልል ። አሳይታ ፣ ሎጊያ ፣ ሰመራ ፣ ኤርታሌ አውቀዋለሁ ።
ኑር ሁሴን የምር ጀግና ነህ በርታልን🙏
አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏🙏
የኛ የዋሆች ጀግኖች ወደ ወሎ ኑቶሎ እንቀበላችሁለን ሙስሊም ወድሞቻችን እናእህቶቻችን ናችሁ አለኖላችሁ በሩ ክፍቶ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌☝☝☝☝✅✅✅✅
Thank you🙏🙏🙏
በስመኣብ ፈጣሪ ምህረትህን ላክልን የፈጣሪ ቁጣ እየመጣብን ነው ኣቤቱ ይቅር በለን ኡፍፍፍፍ ያስፈራል ለንሳሃ ሞት ያብቃን እንጂ ከባድ ነው
🙏🙏🙏
ሱበሀነላህ።አላህ።መጨረሻችንን።ያሳምሪልኝ
እግዚአብሄር ይድረስልን
ተጠንቀቀቁ በግዜ ውጡ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይማረን የኔ ወድም ያሣዝናል😢😢😢😢😢😢
Ameen Ameen🙏 Thank you soo much🙏
ኑሩሁሴን በርታልን.......
አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ😧
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Alla hu akbar❤
ፍንዳታው የት እንደሚከሰት ስለማይታወቅ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ማህበረሰቡም ባይዘናጋ ቶሎ ለቆ ቢወጣ።
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን
አላህ ከናተጋር ይሁን
የዘላለምን ህይወት ለማግኘት በጌታ በኢየሱስ ማመንን ይጠይቃል የሥጋ ሞት እንዲህ የሚያስፈራ ከሆነ የነብስና የሥጋ ሞትማ እንዴት ይብስ ኣባካችሁ በዘላለም ወንጌል እመኑ :
አላህ ይድረስልን መንግስትምፀጥ ረጭ ብሏል ለገና ይጨፍራል ሰው ቡርካን መጣ እየተባሉ
በቃ እኛ ቤታችንን ከላንኳኳ አይሰማንም አሁን ምን በአል አለ እሳት እየመጣ
ያረብ ያረብ ከተፈጥሮ አደጋ ከበሸታ ከጦርነት ከረሀብ አርቅልን ጠብቀን 🤲🤲
ሀጢያታችን ሞልቶ ፈሰሰ 🙏
እውነት ነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
ሱባሀንአላህአላህይጠብቃችሁ
አሚን 🙏🙏
ምርጥ ዘጋቢ🎉
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቸ የአፉር ወገኖቻችን በጣም ነው የምንወዳችሁ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ እንወዳችሆለን እንፀልያለን 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአላህን ስራ በጣምነው የሚሰደነግጠው
እባካቹ እኛ ባናይ ይቅርብን ።እናንተ አካባቢውንለቃቹ ሂዱ እያሉ ነው የውጭ ባለሞያዎች ።በማንኛውም ቦታ በአካባቢው መሬቱ ሊከፈት ይችላል ነው የሚሉት ስለዚህ ሕዝቡን ይዛችሁ ውጡ እዛ ጊዜ አታጥፉ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው ያለንበት ዘመን
ያአላህ አተ ጠብ ቀን😢😢😢😢
አሚን🙏🙏
😢ya Allah ezanilen
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያረብ አላህ በዝነቱ ይየን አገራችንነ ሰላም ያርግልን ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉 ደምሩኝ
ጀሀነም ተቆጣች ይሁን
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
اللهم الطف بنا وارحمنا
وءليكم سلم ورحممتوله وبركثه. شوكرن حببى🙏🙏
አንተ ልጅ እውነት እልሀለው ጀግና ነህ የስንቱን ደሞዞተኛ ስራ አንተ ሰራህ
Thank you soo much🙏🙏🙏
Please use mask to protect your self ! Thanks for the update!
Ok. Thanks so much for your suggestion 🙏🙏🙏
እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ መነፅርም መጠቀም እንዳለባችሁም ነው የሰማነው
በአለም የተፈፀመ ነው እኛጋ ብቻ አደለም
ሀይል.ብለሀትም.አለሀ.በሰተቀር.ለመን.ይለውም
አሏህ ይጠብቃቹሁ ያረብ
የአላህ አንተ ድረስላቸው የሚኖሩት ኑሮአቸውም የሚያሳዝን ነው ሰው ቢከዳንም ቀላል ነው መሬት ሲከዳን ከባድ ነው
🙏🙏🙏
Thank you for reaching others for those poor people, good work
Thank you🙏🙏🙏
ሱበሀናክ.ይርብ.አለሆይ.ተረቀን
Ameen🙏🙏🙏
የለበስከው ጆኒያ እራሱ እሳተጎመራ ነው ያመሀ
አላህ ይድረስላቹ
አሚን አሚን🙏🙏🙏
ከዚህ በላይአትዳፈር ከእግርህ ሥር ላለመፈንድቱ የቲወቀ ሁኔታ የለም :: እውነትን ለማስጨበጥ ያደረጋችሁት ጥረት ይደነቃል ግን ይህ እሳተ ገሞራ አካባቢውን ከሥር የቦርቦረ ይመስላልና ራቅ በሉ :: አመሰግናለሁ
Thank you🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ
የምንከታተለው የመሬት መንቀጥቀጡ መሰንጠቁ ብቻ አይደለም የምንፈልገው ትንሽ የጋዜጠኝነት ኖሃው እውቀቱ ካለህ ትንሽ ገለፃ ታረግልን ሁሉ ሰው የሚፈልገው ለምሳሌ መሬት የተሰነጠቀው ወይም የተንቀጠቀጠው ለምሳሌ ከቀይ ባህር አሰብ ወይም ጅቡቲ በየት አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ወይም አደጋው የተከሰተው እስከ ቀይ ባህር ስንት ኪ.ሜ እርቀት የት ቦታ እንደሚገኝ የበለጠ ለሚከታተልህ ብዙ ከዚህ እጥፍ ተከታይ ይኖርህ ነበር ለጥቆማ ያክል
መንግስት ምን እስከሚሆን ነው የሚጠብቀው
የትቦታነውውው❤❤❤😢😢
አፋር ክልል ከሰም ስኳር ፋብሪካ አካባቢ ሰገንቶ የሚባል ቀበሌ ነው
ትናንሽ ሰወች ሲያወሩ መሬት ሲንቀጠቀጥ የሚሰምጡ ይመስላቸዋል።
ሰላም ወንድሜ
የምንከታተለው የመሬት መንቀጥቀጡ መሰንጠቁ ብቻ አይደለም የምንፈልገው ትንሽ የጋዜጠኝነት ኖሃው እውቀቱ ካለህ ትንሽ ገለፃ ታረግልን ሁሉ ሰው የሚፈልገው ለምሳሌ መሬት የተሰነጠቀው ወይም የተንቀጠቀጠው ለምሳሌ ከቀይ ባህር አሰብ ወይም ጅቡቲ በየት አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ወይም አደጋው የተከሰተው እስከ ቀይ ባህር ስንት ኪ.ሜ እርቀት የት ቦታ እንደሚገኝ የበለጠ ለሚከታተልህ ብዙ ከዚህ እጥፍ ተከታይ ይኖርህ ነበር
Arebakih endy Yale keresta yikribih wendimachin risk alew alah yitareken yimaren hatyatachin
You guys shouldn’t be too close, it is dangers and toxic
Alah yitebikih bikeribihis newariwnm alah neja yawtaw
😢😢🤲🤲🤲
አይ ዘንድሮ😢😢😢
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
አሁን የሚሣቅበት ሥአት ነው እንደመፀለይ ገጣጣ
😪😪😪
Mengist merat mesentekun alsemam enda yetefetro adega lemndnew egeza yemaydereglachew
❤❤❤❤
🙏🙏🙏
Nurhussen bezih tsehay mukat shurab aykaybdim
ewnet new yikebdal. Keneberkubet bota wede sifraw betewat lemedres sinesa haylegna bird new bezalay be moter new yehedkut. Botaw lay sinederis enkuan yelebesnew yekominibetinim eresanew. Betam yasfera neber.
@@ethiojebertimedia abshir ALLAH BEKIYACHIN NAW MINIGNA YAMAR EM METEGIYA NAW
አለባበስህ ግን ደብረብርሃን ይመስላል😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😪😪
❤❤❤❤🎉
አፋር ለየት ያለ ማህበረሰብ ነው ዘላን ነው እንኳን እሳት አከባቢው ላይ ውሀ ከጠፋ ለቆ ይሄዳል አዲስ ነገር የለም በጣም መጥፎ ነገር በገዳማይቱ በአዳይቱ መጠነኛ ከተማ ላይ ከሌላ አከባቢ ከአማራው ትግራይ ወላይታው ጉራጌው ኦሮሞ ስራ ይሰራ ነበር በግፍ ከሀገራቸው የሰው ንብረት ዘርፈው አጥፍተው የሰው ደም አፍሰው አሁን ከተማዎቹ ባዶ መና ናቸው የስንቱን ቤትና ንብረት አቃጥለዋል ሰውን በግፍ አባረዋል የምታዝንላቸው ሰዎች አይደሉም አብሯቸው የሚኖረው ሰው እየተሰቃየ ነው የሚኖረው ያፈሰሱት ደም እግዚአብሔር ተቆጥቶአቸው ነው በደንብ ቢቀጡ ጥሩ ነው ችግሩ ሌላ ቦታ መዝመቱ ነው የሚያሳዝነው ስራ አይሰሩ የሚሰራን ሰው አያሰሩ ከኢትዮጵያ ውስጥ ለየት ያሉ ሰዎች ናቸው እኔ በደንብ ስለማቃቸው ቅጣት ላይ እንደሆኑ ነው የሚሰማን የሰው ደም ፈሶ በከንቱ አይቀርም አስተዋይ ይማርበት
ወያኔ ፕሮፖጋንዳ....በዚም ሰዐት ?
Yareb allah bekachuh yibelen selamun yawrdln
Ameen ameen🙏 Thank you soo mucha🙏
ነዳጅ ነዉ እዴ የፈነዳዉ ጥቁር እኮነዉ
ይመስላል ግን አይደለም። ከስር እሳተ ጎመራ አለ ከላይ ውሀ አለ ከአፈር ጋር ተቀላቅሎ ነው እየተንተከተከ የሚወጣው።
ጋዝ ይመስላል ይሄ ነገር
😢😢😢😢😢
😭😭
🕌⛪️🤝🤝😥😥😥😥🤲🤲🤲💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲
❤❤❤😂😂😂😂😂
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ዲግሪ የለበስከው ሁዲ አይገርምም
አንተ የለበስኩት ነው ያስጨነቀህ። እኔ ወደስፍራው ስንቀሳቀስ ጠዋት ስለነበረ ብርድ ነበረ። ቦታው ላይ ስንደርስ ግን እንኳን የለበስኩትን የቆምኩበትንም አላውቅም በጣም ያስፈራ ነበረ
@ethiojebertimedia ይቅርታ bro
አብሽር ቅር አላለኝም🙏❤
@@ethiojebertimedia እኔ እኮ ሹራብ ለብሰህ ሳይ ደንግጭ ነው ጥዋት ብርድ ነበር ስላልከኝ ችግር ገባኝ ይቅርታ በድጋሚ
@tedytesfimariam7217 ምንም አይደለም ወንድሜ አመሰግናለው በጣም🙏
ለእናንተስ ጥሩ ነው ወይ?ለምን ትሔዳላችሁ ቢያጠፍችሁስ!?በዚች ደቂቃ ምን ዋስትና አላችሁ አርፍችሁ አትቀመጡም!!!?መዳፈር ጥሩ አይደለም!!!
አረ ውጣ ወነድም.
ከዋናው አስፋት ምን ያህል ኪሎሜትር ነው ውሃው እየወጣ ያለው ?
የኢትዮ ጅቡቲ መስመር ዋናው አሰፓልት ጋር እርግጠኛ ባልሆንም በግምት ከ15 እስከ 20 ኪ.ሜ ይሆናል
አማራን ለማጥፋት አፋር ላይ የድሮን መተኮሻ ሲወድቅ ንገሩኝ ለንፁሃን ለሕፃናትን ለመጨፍጨፍ
ማነጣጠሪያው ከአፋር 😂