EMS የአድማጭ ተመልካች አስተያየት Wed 24 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 23

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 месяца назад

    አቤቱ አምላኬ በይቅርታ አይንህ እየን🙏🙏🙏ነብስችሁን በገነት ያኑርልን ወገኖቼ 🖤😭🖤 አምላክ በቀኙ ያኑራቸው🖤 😭አሜን🙏🙏🙏

  • @woldegebrialFekadu
    @woldegebrialFekadu 2 месяца назад +2

    አቶ ተድላ ለፋኖ ሳይሆን ለሰብአዊነት ወግን¡ ሞት ለሽማግሌ ገዳይ¡

  • @salleggs791
    @salleggs791 2 месяца назад +1

    ከውጭሆኜ ወደውስጥ ስመለከት: ከውጭ ያለነው በጏራ ተከፋፍለን እየተነካከርንነው:: ሁላችንም አዋቂ አድርገን እናቀርባለን:: until we all including እስክንድር እና ዘመነ need to stop arguing and think about the bigger picture which is making it better for all Amaras including the ordinary Fano who joined believing there will be a difference. Stop thinking about going to Addis and think about the real people that are suffering every day.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад

    ነፍስ ይማር።በዘር በቋንቋ ከፋፍሎውን ህዝብ ከዚያች ጠባብ መሬት መውጣት ዘበት ሆኖበት በተራራ ላይ ተንጠላጥሎ በየጊዜው ናደው እየፈጀው ነው።ያሳዝናል።

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 2 месяца назад

    ገሊላ ይህን የተከፈተ አስተያየት እባክሽ ዝጊ በቀረ የንትርክ መድረክ አታድርጊው!እስክንድር የተመረጠው በፋኖ ነው ያውም 6ለ3 አሸንፏል!ስለዚህ ዝጊው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ይቀጥል ካላችሁ ደሞ ውነትን ይዘሽ challengr አድርጊና ውነቱ ይታወቅ!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      እወነቱ የቱ እንደሆነ ግራ የሚገባ ነገር ነው።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 2 месяца назад

    Commercial bank account numbers are only 13 digits. Gash Tedla left 14 digits so that will be wrong.

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 месяца назад

    All Ethiopian should unsubscribe this Tribal media

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 месяца назад

    መሳቂያ:: ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ::

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 2 месяца назад

    አቶ ተድላ በመጀመርያ ፋኖ አትምጡብኝ ብሎ አንደ ነበርልብ ማለት አለብን ስለዚህያወጡት ን ህግማክበረ ግድ ይላል

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 месяца назад

    ኧረ ጴጥሮስ በሰላም ነው የጠፋው

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 2 месяца назад

    ሁለተኛው አስተያየት ሠጭ አንተ እስክንድርን መዝለፍ አትችልም ሁለተኛ ዲያስፖራውንም መመደብ የለብህም ስርአት አድርግ

  • @endalkderseh3566
    @endalkderseh3566 2 месяца назад

    Mircha mech tedergo new?

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf 2 месяца назад

    አቤት የአላማ መሪ እንጂ የመሪ አምልኮተኞች የአማራ ትግል የተረዱ አይመስሉም

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 месяца назад

    የጅላንፎ ስብስብ

  • @አበበበላው
    @አበበበላው 2 месяца назад

    Please please don’t be agent for brutal government by supporting esknder nega

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 2 месяца назад

    ቆይ እምለው ምድረ ፈሳም እየወጣህ ከምፈነዱ እስኪ አገሬ ህዝቤ ካልክ እደጀግኖቹ መሳሪህን አግበህ ተዋጋ እስኪ ግባ ሀገርህ ምድረ ወሬኛ ዘመንም ሆነ እስክንድር ነፍሳቸውን አሲዘው ነው ወሬኛ ብቻ አፈር ያስበላችሁ ውዳቂዎች ናችሁ 24:24

  • @MoSalah-j8d
    @MoSalah-j8d 2 месяца назад

    unsubscribe Please 🙏 Ethiopian people

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 месяца назад

    የዘረኛዉ መጨረሻዉ ይህዉ ነዉ::

    • @solomonfenta
      @solomonfenta 2 месяца назад

      ቆሻሻነህ አመለካከትህን በግልፅ ተናገር አወ አማራነን ዘረኛምነን ወጣዉ

    • @malekseifert9909
      @malekseifert9909 2 месяца назад

      @@solomonfenta you are Not Amhara but segeté🥹