💫ማሂ የሰው መኪና አጋጨች ሀሰን አበደ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 829

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube  2 месяца назад +269

    ruclips.net/user/postUgkxlFxzFcnJfxck-VFjnE9drNFCH70ObnTM?si=rkSjTtbR-yuefUhd ሰብስክራይብ እያረጋቹ

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 2 месяца назад

      እሺ

    • @FyykDyh
      @FyykDyh 2 месяца назад +2

      እናወርጂ😂😂😂😂😂😂

    • @ፉርዶስ
      @ፉርዶስ 2 месяца назад

      🥰😌

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 месяца назад

      😂😂😂😂mahiya jegena nesh yemr yena kebete

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад

      እሽ

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 2 месяца назад +828

    ስልኬን አላየውትም ነው🙆‍♂️😁😁

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +95

    ሀሰነይ የሳቄ ምጭ😂ሚሂዬ የኔ ቆንጆ እዉይ ስታምሩ ኮ በራሳቸው አለም ዘና ፈታ ብቻ ከድራማ ነፃ የሆኑ ልጆች❤

  • @zweduTube
    @zweduTube 2 месяца назад +79

    አየ ሀሳንዪ ዝም በየ ሳይህ ሳቄ ይመጣኛል😂ማሂዪ ሰወድሽ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +90

    ሀሰንን 100 k እናስጋባው ያምትሉ እጅ ወዳ ለይ

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 2 месяца назад +53

    ማሂ ቆንጅዬ ሥወድሽ እኮ ለሀይምዬ ያለሽ ፍቅር sweet ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 2 месяца назад +166

    ማሂና ሀሰን ቶሎቶሎ ቪዶ ይስሩልን የምትሉ በ👍👍👍👍 ሚሂየ የኔቆጆ አለባበስሽን ቀጥይበት🤗🤗🤗

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 2 месяца назад +1

      ❤❤🎉🎉

    • @Tቾ-s5v
      @Tቾ-s5v 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 2 месяца назад

      ግን ከጎን ፀጉር ብቅ ብቅ ማድረግ ልምድ እያደረጉት ነውዴ በፈጣሪ ስም ሙስሊም ሴቶች ቅጥ እያጡ ነው ምነው አደብ ቢማሩ

    • @Hgf-x4l
      @Hgf-x4l 2 месяца назад

      ❤❤❤🎉🎉

  • @Afleza
    @Afleza 2 месяца назад +29

    አለሁመ ሰሊ ወሰልም አለ ነቢይነ ሙህመድ❤

  • @MareNguese
    @MareNguese 2 месяца назад +57

    ሀሰንዬ የሀይሚ መከታ የማህ ንጉስ❤❤❤❤

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 месяца назад +40

    አረ ሀሱ ከካሜራ ጀርባ ሁነህ ማሽቃበጥ ናፈቀን❤❤❤

  • @gdg8145
    @gdg8145 2 месяца назад +18

    የኔማሮች❤❤ማሻኣሏህ❤❤❤ሀሰን ና ማህ❤️❤️🥰🥰ኣሏህ❤ፍቅራቹ ያብዞዉ❤ያረብ🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 месяца назад +186

    ማነዉ እንደኔ ትናንት ሶፊያ ስታለቅስ ያዘነ የስደት እህቶቼ አይዟችሁ እህ

    • @EkramWendfra
      @EkramWendfra 2 месяца назад

      በጣም😢

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 2 месяца назад +2

      Sofi merz nat afer tbla

    • @Dddf-k5o
      @Dddf-k5o 2 месяца назад +5

      እነ ፈኪስ ያምተለቅሰው ለቅሶ አይደላም ሶፊ ከለቀሰች ምን ይጠባስ

    • @ቃማር
      @ቃማር 2 месяца назад +3

      እኔሚ አብሬያት ናው ያለቀስኩት ወላህ ከጓደኛ ክፉ ይሰውራን 😢😢

    • @HayatMohammed-r5n
      @HayatMohammed-r5n 2 месяца назад +3

      በጣም አይ ወዶች

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +114

    ምርጦቼ❤❤

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z 2 месяца назад +20

    ሀሠንዬ ሤቶች ጣጣችን በዙነዉ ወንድና ሤት አንድአደለም ሀሠንዬ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 месяца назад +27

    አሜን አሜን አሜን ሀሰንየ ጎበዝ ከሆንክ ፈጣሪ ያሠላካልሀል ወንዶሚ በርታ❤❤❤

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +88

    ሀሰንየ የሳቄ ምንጭ😂ማሂየ የኔ ቆንጆ💓 ስወዳችሁ የኔ ምርጦች❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +26

    ሚሂዬ🥰🥰🥰 ሀሰንዬ የሳቃችን ምንጭ😁😂መጣችሁ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 месяца назад +30

    ሀሠንየ የሣቄ ምንጭ ሥወድህኮ ማሂየ የኔ የዋህ

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 2 месяца назад +14

    የኔውድ ማሒየ ለሀይሚቆንጆ ያለሺቦታ ውድድድ ቅመምዋ የኔተወዳጅ❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 месяца назад +50

    ሀሠን ማሕየ የነ ቆንጅየ ሁሊም ሀይሚ ስትየ ደስ ይለኛል በውነት ማር ሀይሚ ቆንጆ ተወዳጅ እሕትሽ ናት❤❤❤

    • @romioroman8011Hy
      @romioroman8011Hy 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 2 месяца назад +40

    ሐሰን ዬ ሳቄ ምንጭ 🤣🤣ማህ ስወድሽ ❤

    • @HaiwGeorge
      @HaiwGeorge 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmnaSaeed-x8c
    @AmnaSaeed-x8c 2 месяца назад +14

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሂዬ የኔ ቆንጆ መልካም ልጆች ሁሌም ስሩ ቪደዎ ሀሰን ወሬህ ሁሉ ያስቃል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samerhJmal
    @samerhJmal 2 месяца назад +13

    ማሻላ ሁሌም እንደዚ ልበሺ ማሒ

  • @Haymanot-r9u
    @Haymanot-r9u 2 месяца назад +24

    እዴት ደስ እደምትሉኮ የኔ ዉዶች ❤❤❤

  • @ፈኢዛይማም
    @ፈኢዛይማም 2 месяца назад +12

    ወላሂ ሀሰንን 😅ሳይእኔንብቻነዉ የሚያሥቀኚ😂😂ወይስ እናንተንም ነዉ ቤተሠብ😂😂😂❤❤❤🎉

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 месяца назад +6

    እኔን የምገርመኝ ሀሰንን ሳይ የምያስቀኝ ነገርስ ❤❤❤ማሂ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ የኔ ይዋህ በጣም ነው የምወድሽ ልክ የሀይምን ያክል ነው የምወድሽ ❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 месяца назад

    እውይይይይ ማሂዬ የኔ ቆንጆ እዲው ስወዳት እውነት እርግት ያለች የዋህ ልጅ ነች ሀሰን አዝጋችን😊❤

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 2 месяца назад +10

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    እርእሱን ሳይ ነው ገና ፈነዳሁ በሳቅ አላህ ይወፍቅህ ያሳካልህ ያረብ ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው 👍👈

  • @nta2615
    @nta2615 2 месяца назад +14

    ንጂዉ ማሂየ ዉብ እኔም ኢትዮጵያ ትመጣ እነዳለሁ ሀሠን እንድታሠለምደኝ እሸ😂❤❤

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 2 месяца назад +18

    ሦስታችሁ ለሃይሚ ምርጥ ጓደኞች❤❤

  • @ShewayeBelayneh-bd2hq
    @ShewayeBelayneh-bd2hq 2 месяца назад +7

    ሀሰን የሳቅ ምንጭ የሀይሚዬ መከታ እንወዳችሀለን

  • @halahala8729
    @halahala8729 2 месяца назад +8

    ማሂዬ ከሶፊ ጎን ሁኝልን በእርግጠኝነት አንችም የዋህ ነሽ ታስታዉቂያለሽ ሶፊም እንዴዛዉ በአሏህ ተጎኗ ሁኚና አበርታቻት ስዴት የነካዉ ሰዉ ስዴተኛ ሰዉ ነዉ ህመሙን የሚያዉቀዉ ያኔ ስዴትን አንቺ ባታዉቂዉም በእርግጠኝነት ትርጃታለሽ አትጎጃትም ኢንሻአ አሏህ አለባበስሽንም ቀጥይበት ከበፊቱ በጣም እያሻሻልሽ ነዉ ዉበትሽ ሂጃብሽ መሆኑን አንቺዉ መመልከት ትችያለሽ!!

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 2 месяца назад +12

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሰንዬ 😊😊😊😊

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 месяца назад +5

    ሀሰን የሳቄ ምንጭ ራስህ አዉርተህ ራስህ የምትመልሰዉ ነገርስ😂😂😂😂😂😂
    ማሂ የኔ ቆንጆ ቶለ ተጣመሩ❤❤❤❤

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 2 месяца назад

      ❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 2 месяца назад +2

    የኔቀበጥ እንዴት እንደምወድሽ ያሀረብ ሀገር ሴቶች ተረጋጉ አትቅኑ ልጅ ናት ትቅበጥ ያምርባታል

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 месяца назад +40

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

  • @Alhamdulila8142
    @Alhamdulila8142 2 месяца назад +2

    ሀሰን አደራ አደራ እሄንን ኮሜንት አትለፈዉ በቀጣዪ ቨድዮ አደራ አለብኝ ብለህ እደምትሰራ አምናለሁ አደራ ያልኩህ የማህ አለባበስ በዚዊ ዪቀጥል ቀምስ ሰዊነቷን የምያሳዪ እዳትለብስ እና ዉድንም ሰላም ባትል ጥሩ ነዉ አንተ እና ሙቤም ሴትን ሰላም እዳትሉ አይፈቀድም ታቃላቹ በኛ አይፈቀድም

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 месяца назад +3

    ሀሠንየ የሣቄምንጭ ዘና ታረገናለህ 😂😂ማሂየ የኔደርባባ❤❤❤ ይጣመሩልን የምትሉ 👍👍👍

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 месяца назад +3

    ሀሰን የሳቅችን ምንጭ ማሂ የኔ ወርቅ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sinbone-tube
    @sinbone-tube 2 месяца назад +1

    የሳቄ ምጮች 😂😂ሀ&ማ በራሳቸው አለም ዘና ፈታ ብቻ 👌👍❤❤❤❤

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 месяца назад +3

    ማሂና ሐሰን ስታምሩ ሀሰንየ በጣም ነውኮ የምታስቀኝ ማሂን ከወደድካት ኒካህ እሰርላት ወላሂ ሁሉም ሀላል ሲሆን እርዚቅህም ይበዛን ወድም አለም ያሰብክውን አሏህ ያሳካልህ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +2

    ሀሰንየ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ትላላችሁ ማሂ የሀይሚ ጥሩ ጓደኛ ነሽ ደስስስስስ ትያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 месяца назад +2

    ሀሠንየ. አይለያችሁ. ማሂየ. ደሥ የምትል ናት. የዋህ ሚሥኪን ናት. ሴቶችን. ተከባከቧቸው አተም ብሩኬም. አደራ. የሴት. እባ. እዳይኖርባችሁ. ወላሂ. የሴት ልጅ. እባ. ከባድ ነው. እደሌሎች. ወዶቾ. እዳትሇኑ. እናተ ጥሩ. ልጆች ናችሁ. እዳትቀየሩ. ቀጣይ. ፕሌን. ንዱ

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 2 месяца назад +18

    የኔ ምርጦች ማሂዬ የኔ ቀበጥ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @UffSy
    @UffSy 2 месяца назад +1

    ኧረ እናንተ ልጆች አስደነገጣቸውን መኪና ምትገለበጡን የመሰለ የነበረው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 2 месяца назад +3

    የራሳችሁመኪናአላህይስጣችሁ ደስትላላችሁ 🥰🥰

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z 2 месяца назад +15

    ሀሱና ማሂዬ አትጥፉብን ጠፋችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 месяца назад +9

    የኔ ምርጦች❤ የኔ አዝግ ፈታ እኮነው እምታረገን😂😂😂

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 2 месяца назад +5

    አር ሐሰን ተመለሱ ከ ልጆቹ ጋር ተናፍቀሃል ❤😊

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 2 месяца назад +9

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉

  • @fama4230
    @fama4230 2 месяца назад +2

    ሀሱየ የሳቄ ምጭ😊😊😊

  • @Amina-th1ko
    @Amina-th1ko 2 месяца назад +7

    ወለይኩማሳላም ወራህማቱላሂ. ወባራካቱ. ሀሳን.

  • @Seadi_19
    @Seadi_19 2 месяца назад +8

    ወአሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @شمسيةاث
    @شمسيةاث 2 месяца назад +9

    መቶሺእናሥገባዉጋይሥ❤❤❤አሠንየሣቄምንጪ❤😂😂😂

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 месяца назад +2

    ኣሳላማልኩማሻአላህ😮ታናፍቃቹናብርሥልምጣቹድብሉናል
    👍👍👍🥰🥰🥰🤙🌹❤

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 месяца назад +45

    አደኛነኝ😅😅😅ደስሲል

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 2 месяца назад

      እንኳን ድስ አለሺ 😂😂😂😂

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 месяца назад

      ደምሪኝ እኔንም ደስይበለኝ😢😢😢

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +2

    ሀሠንዬ የኔአዝግ ማሂዬ ስወዳቺሁ በርቱ❤❤❤❤

  • @rgdhghsuj9300
    @rgdhghsuj9300 2 месяца назад +11

    እኔ እምፅፈዉ ለምድነዉ ግን የማይታየዉ😢😢 😢😢ደምሩኝ

  • @AfsaAfsa-r4n
    @AfsaAfsa-r4n 2 месяца назад +3

    ያማሂ ቀለበት ምስጥሩ ይነገረን

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +7

    የትነበርክ ስጠብቅህ ቆይቼ የቀራቹ መስሎኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bhaiind3289
    @bhaiind3289 2 месяца назад +1

    ሀስንናማሂንእሜውድእንደኔ፣የኔጨቅጫቆችደስስትሉ❤❤❤❤❤

  • @AYshaAdem-oe4es
    @AYshaAdem-oe4es 2 месяца назад +5

    የስደት እህቶቸ አላህየርፈትእጀራይጠን. ደምሩኝ እደመራችሆላሁኝ❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 2 месяца назад +7

    ሀሰን እረ ጠፊቹ ማዪዬ የነ አዝግ❤❤❤😂

  • @ShabKhan-d3x
    @ShabKhan-d3x 2 месяца назад +1

    በፈታ ሃሰንየ የሳቅ ምንጭ❤❤❤

  • @GrfFry
    @GrfFry 2 месяца назад +12

    ማሂየስወድሽ ደስትይኛለሽ

  • @aaa-m1r9tተወከልአላህ
    @aaa-m1r9tተወከልአላህ 2 месяца назад +12

    ሰልኬን አላየሁትም ነበር😂😂

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki 2 месяца назад +3

    ፀጉርሽ አትግለጪ ማሂ እናም በተረፈ እወዳቹኳለው

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry 2 месяца назад +1

    ሀሰን በነትከ ቡራንእነ ሀሚንም አሰለምድልኝ በተለይ ቡራ ከዛ ሀሚን ያሰለምዳታል ቡራ ከመቴን ታነበዋለህብዬአሰባለው😅😅😅

  • @jamilajamila8797
    @jamilajamila8797 2 месяца назад +2

    ሀሰን የሳቄ ምንጪ😂😂 ማሂየ የኔ ቆንጅ ❤❤❤❤

  • @ToybaAhmed-lw9pd
    @ToybaAhmed-lw9pd 2 месяца назад +4

    የሀሰንና የማሂ ቤተሰቦች ደምሩኝ ስወዳችሁሁ ❤🎉🎉❤❤❤

  • @ኡምዛኪር
    @ኡምዛኪር 2 месяца назад +1

    ሀሰንና ቡራ ሶፊን የትናንት ለቅሶዋን በሳቅ ቀይሩልን

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 2 месяца назад +7

    ሀሰንየ የሳቄ ምንጭ ማሂየ የኔ ዉድ ❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +4

    ማሂና ሀሰን ሁለት የሳቄ ምንጮች❤ ሀሰንሂዱ ወደአ,አ❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +10

    ሀሠን❤🎉ሀይሚዬጠበቃ❤🎉

  • @Seadagumataw
    @Seadagumataw 2 месяца назад +7

    ማሂዬ ስወድሽ የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tewabechyoutub
    @Tewabechyoutub 2 месяца назад +9

    Siwodachuu yemit wodawu bicha👍🥰

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 2 месяца назад +8

    ሀሰንዬ የኔ ኣዝግ ማሂዬ የኔ ደርባባ❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 месяца назад +6

    የሳቄ ምንጭ ሀሠን❤ ማሂ የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @Fatumazeyne
    @Fatumazeyne 2 месяца назад +2

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሰን ቆጆ

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 2 месяца назад +15

    ማሂየ የኔቆጆ ስወድሽሽ ወላሂ አላህ ይጠብቀሽ ሀሰን ወንድሜ ቶትሎ ቪድዮ ስሩ 100k እድትገባ እሽ

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 2 месяца назад +3

    ሃሰን የ እደኔ እምድህ አለ ያሳቄ ምጭ😂😂❤❤

  • @zeyinebasiraj1239
    @zeyinebasiraj1239 2 месяца назад +2

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉🎉🎉የኔጨረቃዎችአላህአይለያችሁአላህይጠብቃችሁየኔዉዶች

  • @Salama-n4j
    @Salama-n4j 2 месяца назад +3

    ኣለና ኣለና 🎉 የኔ ማሮች ❤🎉🍎🍊♥️♥️♥️♥️♥️🥀🍎🍎🌹🌹🍎🍎🍎🍎🍎👏👏💯💯♥️♥️♥️♥️🥀🥀🍎

  • @samerasiraj2443
    @samerasiraj2443 2 месяца назад +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ እንኳን ደህና መጣህ የሳቄ ምጭ

  • @almanal8814
    @almanal8814 2 месяца назад +1

    ሀሡየ ማሂየ የኔ ውዶች ማሂየ ፀጉርሽን አታውጭ እህቴ ኢተቂሏህ

  • @gfdssHfgh
    @gfdssHfgh 2 месяца назад +1

    ሀሰንየ የኔየዋህ ማሂየ የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ የኔ ምርጦቺ ❤❤

  • @የክርስቶስባሪያነኝየእማም

    🥰🥰🥰የኔ የሳቄምጭ ሀሰን የኔ ዉድ ማሄዬ❤❤❤❤

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 2 месяца назад +13

    እኔ አልናፍኩሽም

  • @tube3531
    @tube3531 2 месяца назад +24

    ሀይሚን ብትይ ይሻልሻል😅በብሩክ አትደራደርም አስር ብቶድሽ😂

  • @Smerh-v5z
    @Smerh-v5z 2 месяца назад +2

    Yaa Rabbii wallah takka akka har'atti kolfe hin beekuu wallah ijolleen tuni hedduu natti tolu
    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
    Burkefi hayimis heddun jaaladhaa wallahi mubes heddun jaaladhaa hundda keessanu isin jaaladhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GENZB5
    @GENZB5 2 месяца назад +5

    ዛሪ አደኛ ነኝ ደስ የሚል ቀን😂😂

  • @NaimaFatu
    @NaimaFatu 2 месяца назад +7

    ❤❤🎉❤🎉❤ተጋቡ በሀላል ታምራላቹ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 2 месяца назад +5

    እንኳን መጣችሁ❤❤

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 месяца назад +7

    ሀሰን ማሂ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EeeAaa-n6d
    @EeeAaa-n6d 2 месяца назад +2

    ኢሽአላህያሳካልሀልወድምአብሽር

  • @SadaaShawaa
    @SadaaShawaa 2 месяца назад +5

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ماشاء الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ح&م

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 2 месяца назад +16

    ማሂዬ ስወድሽ❤❤❤😂😂😂😂

  • @SmarF-k1w
    @SmarF-k1w 2 месяца назад +1

    የኔምርጦች ሀሰን የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +9

    የኔአዥጎች የኔ አበባወች እንኳን መጣችሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ንፍቅ ትለኛለክ ስጠፋብኝ

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 месяца назад

      ደምሪኝ እህቴ😢😢😢😢

  • @Zeinat-cw5ke
    @Zeinat-cw5ke 2 месяца назад +5

    እንኳንመጣችሁ❤❤🎉🎉