በስልካቹ ብቻ በዩቱብ ገንዘብ መስራት ጀምሩ | Start making money on YouTube in 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 655

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool  Месяц назад +56

    ተቀላቀሉን
    እዚህ ቻናል ላይ ስልኮች አሉ
    t.me/ethiocss

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 Месяц назад +2

      አረ ዊውውው ደሰ ይላል❤❤❤❤ደምረኛ ውድሜ

    • @LoveQuran-s3k
      @LoveQuran-s3k Месяц назад +2

      እኔ አድስ አበበ ናኝ አይሳራም😢😢😢

    • @ABLomi
      @ABLomi Месяц назад

    • @HirutHirutdajane
      @HirutHirutdajane Месяц назад

      Ulum silki yante nw

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад

      Er demereny wendeme

  • @PawfectMomentsTV_1
    @PawfectMomentsTV_1 9 дней назад +4

    I grow this channel from 0 to 42k subscribers in 31 days and all you saying is absolutely correct yabte lije

  • @technoresearchtube
    @technoresearchtube 28 дней назад +10

    በጣሚ ገራሚ ሰው ነው፡ የሚትሰጠው መረጃ በሙሉ inspire ያደርገኛል። በርታ ወንድማለም

    • @AbiGidena
      @AbiGidena 10 дней назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝዉዴ💘

  • @ፍቅር-መቃብር
    @ፍቅር-መቃብር 29 дней назад +45

    እስቲ ልመርቃችሁ አሜን በሉ እናታችሁ ሺህ አመት ትንሩላችሁ

  • @berhanebizuneh6938
    @berhanebizuneh6938 Месяц назад +4

    አመሰግናለሁ እናቶችን በማበረታታትህ መጥቻለሁ ።ተባረክ ልጄ ባሳየኸኝ መሰረት ዩቲዩብ ክርኤት አድርጌ እንደማሳይህ ቃል እገባለሁ።

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

    • @AbiGidena
      @AbiGidena 10 дней назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝዉዴ💘

  • @birukofficial277
    @birukofficial277 Месяц назад +16

    የእውነት አዲስ የማላውቀውን ነገር ዛሬ ተረድቻለሁ።

    • @harisnur2228
      @harisnur2228 Месяц назад

      🎉

    • @AbiGidena
      @AbiGidena 10 дней назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝዉዴ💘

  • @tube4742
    @tube4742 23 дня назад

    እንዴት ነክ ሳላመኩ ወይ የኔ ቆንጆ እንዴት ነህ ደህና ነክ አለው ጌታ ባስተላለፍ ከቪዲዮ ላይ በጣም ደስ ብሎኛል እንዳንተ የሆነ ንቁ የሆነው መልካም ሰው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ❤🤝

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 18 дней назад

    ተባረክ የኔ ልጅ ከልብህ መርዳት አስበህ ነዉ የሰረህዉ👍👍🙏

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 17 дней назад +1

    በቃ ሰብስክራይብ አደሰኩህ አገላለፅህ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21 Месяц назад +21

    ችግሩ ቻናል መክፈት አይደለም ኢትዮጵያ ላይ በአሁን ሰዓት channel verify ማድረግ አልተቻለም የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር እየተቀበለ አይደለም ነባር ቻናል እየሰሩበት ነው እንጂ አዲስ ለሚከፍቱ ኢትዮ ላይ አይቻልም ኢትዮጵያ ላይ ያስቸገራችሁ እስኪ like

    • @baletsegatube
      @baletsegatube Месяц назад

      Dear Please Kindly Use Safaricom Sim Card It Is Working

    • @firetanega
      @firetanega Месяц назад

      በሳፋሪኮም ሞክር

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21 Месяц назад

      @firetanega ወፍ የለም

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube Месяц назад +2

      እዉጪ ያለሰዉ ከፍቶላችሁ ከዛ ከተቀበለ ቡሃላ በራሳችሁ ማረግ ትችላላችሁ ባይሆን በሚታመን ሰዉ መሆን አለበት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 23 дня назад +3

    ተባረክ ወንድሜ መክፈት ከፍቼ ነበር ሰብስክራይብ የማቃቸውን ለምኜ አስደረኩ ግን እንደተመልካቾቹ ሰብስክራይብና ላይክ ብዙው አያረጉም ጎኖ ተስፋ አልቆርጥም 😊 ይሄው አንተንኳን ዛሬ ነው ያየሁህ ሰብስና ላይክ ኮሜንት አደረኩህ እኔ ብዙ ሰው አደርጋለሁ አልከፍልበትም አይገርምም

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞን💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

    • @AbiGidena
      @AbiGidena 10 дней назад +2

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝዉዴ💘

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 9 дней назад +1

      ነይ እንደራርግ እቱ

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 9 дней назад

      እመልሣለሁ

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 9 дней назад

      @@mulutrfey3673 አደረኩሽ አድርጊኝ

  • @misganawzeleke2222
    @misganawzeleke2222 20 дней назад +1

    መልካም ልብ አለህ ፥ ተባረክ!

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx 24 дня назад +3

    ለቤትህ አድስ ነኝ መጠቀምም እፈልግ ነበር ግን ግን የተሰራ መልቀቅጅ እኔ መስራት አልችልም ግን አበረታቱኝ ልጀምር ከአሁን ቀደም የለቀቅኳቸውን 1ሠው እንኳን አላየልኝም ምን ይሻለኝ በማርያም አግዙኝ ለመዳም ቅመሞች አግዙን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BadePeba
      @BadePeba 24 дня назад +2

      Good

    • @የመዳም-ቅመሞች-ቻናል
      @የመዳም-ቅመሞች-ቻናል 21 день назад +1

      ነይ ሰብ አርጊኝ ላርግሽ

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞሽ💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ​@@የመዳም-ቅመሞች-ቻናልአይዞሽ💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

    • @MILKI-2011
      @MILKI-2011 9 дней назад

      @@yemaryam-fire21 ደምሬካለው ደምረኝ

  • @FasikaFasika-u3t
    @FasikaFasika-u3t Месяц назад +6

    እንዳንተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞሽ💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

    • @AbiGidena
      @AbiGidena 10 дней назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝዉዴ💘

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 25 дней назад +3

    ቁጥርህን ወድሜ በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @Zumi-m9f
    @Zumi-m9f Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ ወንድሜ

  • @TechHabesha
    @TechHabesha Месяц назад +3

    I’ve seen all the hustling journey from the beginning and I’m Truly happy with all your success. Congrats brother 🎉

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ Месяц назад +2

    እኔ መክፈት እፈልጋለሁኝ ግን አላቅበትም ጀግና ነህ ማሻ አላህ

  • @samsonibrahim6263
    @samsonibrahim6263 Месяц назад +1

    ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ እግዚአብሔር ባንተ ተናግሮኛል

  • @ዜድይቱዩብZEDTUBE
    @ዜድይቱዩብZEDTUBE Месяц назад +56

    እስኪ እንደኔ ሂወት ያደከማችሁ አላችሁ

    • @Haymifano
      @Haymifano Месяц назад +1

      ለምን ?

    • @bluetubef
      @bluetubef Месяц назад

      አለን

    • @Natie-ee6xu
      @Natie-ee6xu Месяц назад

      Ewnet new

    • @neimaali7797
      @neimaali7797 Месяц назад

      ስልችትትትትት ብሎናል😢

    • @SahadaSa
      @SahadaSa Месяц назад

      ያላደከመዉ ብለሽ ብጠይቂ አይሻልም

  • @ነጃትፈድነጃትፈድ
    @ነጃትፈድነጃትፈድ Месяц назад +2

    በጣም ችሎታ እዳለክ ታሰታውቃለክ ግን ለጀማሪ ደግሞ ትሸ ትቸላለክ😊😊😊😊😊

  • @EnisaBirhan
    @EnisaBirhan Месяц назад +1

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ ወንድሜ እንዳታ አይነቱ ያብዛልን የምር ተባረክ🙏

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 Месяц назад +2

    bro ወላሂ ከአንተ ብዙ ነገር ትምህርት ወስጃለሁ ጀግና ነህ ተችላለህ ለሰዎችም ቅን ነው የምሰራቸው ጣፋጭ ናቸው ጀግና ነህ💪።

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu Месяц назад +2

    እናመስግናለን ወንድማችን ዛሬሳብስክራይብ አርጌህ ጥሩ ትምህርባት ኣግኝቻሎ ተባረክ

  • @netsi2368
    @netsi2368 24 дня назад +2

    Ur positive energy 👍👍👍

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Месяц назад +2

    🌿እግዚአብሔር 🌿
    ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube Месяц назад +21

    እደኔ የመዳም ቤት ምርርርርርር ያለው ሰው አለህ. ወላሂ እኔ ስደት 12 አመቴ ነው ምርርርርር ብሎኛል የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ

  • @zemaexodus
    @zemaexodus 21 день назад

    ስለቅን ምክርህ እና ትላንትህን አሳይተህ ስለሰጠኸን ምክር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @yemiseryeema
    @yemiseryeema Месяц назад +2

    🎉🎉 በታም ደስ የምል ከትሩ አቀራረብ አቀራረብ ጋሪ❤❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 28 дней назад +2

    ደግነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ

    • @AbiGidena
      @AbiGidena 10 дней назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝዉዴ💘

    • @MILKI-2011
      @MILKI-2011 9 дней назад

      @@AbiGidena ደምሬካለው ደምረኝ

    • @MILKI-2011
      @MILKI-2011 9 дней назад

      ደምሬካለው ደምረኝ

  • @FentaneshSimachew-p1n
    @FentaneshSimachew-p1n 10 дней назад

    Tebarek gech bewnet konjo tmihrt nw

  • @natim-i1j
    @natim-i1j Месяц назад +1

    gech wendmachn betam enamesegnalen hulem arif neh,
    be ethiopia telephone ferfction melak aqumal ena endet adrge lkfet?🙏🙏🙏

  • @MuradUk-rx3lk
    @MuradUk-rx3lk Месяц назад +4

    Welcome የሀገሬ ልጅ😊😊

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube Месяц назад +6

    I started a youtube since 2021 , til now i only gain 101 subscribers. Thanks for the reminder.

    • @berhan-224
      @berhan-224 Месяц назад +1

      😂😂😂 የኔም ችግር subscriber ነው

    • @MameSeman-q2t
      @MameSeman-q2t 24 дня назад

      Brother be 3 video becha 2360 subscribe aggenche youtube accounten zegabegn betam debrognal

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞን💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ​@@berhan-224ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @Petoology12
    @Petoology12 20 дней назад

    Brother pls yehone chgr agatemogni new ena RUclips channel alegni ena tedegagami rejected tederku be RUclips shorts ena endt new contact madergh man ??

  • @howtoinspire1
    @howtoinspire1 Месяц назад

    ጌች ያንተን ቪዲዮ በማየት ዩቲዩብ ጀምሬያለው ግን እየቆየው ነው የምለቀው ቢሆንም እይታ አለው ግን ባለፈው የለቀከውን us tax አይቼ በጣም ተገርሚያለው እውነት ከሆን መቻሉን ይስጥ አንድ ሺ ስሞላ ሴንትራል ግራድ ሞል ብቅ እላለው ይመችህ👍

  • @aronyohannes579
    @aronyohannes579 Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው😊❤❤❤❤

  • @alsaafar9551
    @alsaafar9551 Месяц назад +1

    Good evening
    Really iam appreciate you because you are kind and generous I need to open youtube but iam hesitated but when I hear your advice inshallah I will open soon or later
    Thank to so much

  • @-greathope-official
    @-greathope-official Месяц назад +3

    ወዳጄ ዩቱብ ስትጀምር አስታውሳለሁ የመጀመሪያው ዩቱቤ ሳይዘጋ በፊት መጀመሪያ ሰብ አድርጌህ ነበር።

  • @Kidu2127
    @Kidu2127 Месяц назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ሰልክ እንዴት እንድንቀይር አሳየን ከአረብ አገረ ስንመለሰ ሰልክ መቀየረ ይቸግረናል። የኛ ሰልክ ህጋዊ አደለም በየግዜው ይዘጋል ሰለዚ አሳየን የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @ethiocomputerschool
      @ethiocomputerschool  Месяц назад +4

      እሺ አሳያለው

    • @Kidu2127
      @Kidu2127 Месяц назад +1

      @@ethiocomputerschool ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🏻

  • @Nafitube1442
    @Nafitube1442 Месяц назад +3

    እናመሰግናለን ጌች እኔም በቅርቡ ነው የጀመርኩ የግንባታ ስራ ውስጥ በረዳትነት እየሰራው በትርፍ ጊዜዬ ነው እምሰራው በቅርቡ እንደሚሳካልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @TediEnde
    @TediEnde 26 дней назад +1

    selam 1 teyake alegn 2stepverification alebera alegn endet laberaw please help me

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh Месяц назад +1

    thank you tebareke keep going

  • @xvgjiyuesssughyeo
    @xvgjiyuesssughyeo Месяц назад +1

    Thank for providing the effort to all people saying open youtube channel. The problem is subscribers and montentizion issue to get paid out. Can you comment on that. I think that is the big issues people have in youtube to be partnership.

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Месяц назад +1

    መልምነትህን ሣላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ቅመሞችዬ ክፈቱ ጥንካሬን ብርታትን ከሠው እንማር ግን ቫይራል አይወጣም ዩቲብ ከበድ ይላል ቫይራል እዲወጣል ብታግዙን

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 28 дней назад +1

    በርታ❤❤🎉🎉

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j Месяц назад

    Masha allah 🎉🎉 allah yichemirlih wendime melkam sew nek ine ithiopia simeta lagingihina astemireng bizu mesrat yemifeligew nager ale🎉🎉

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 Месяц назад +47

    እንኮአን ድህና መጣህ እኔ ከጀመርኩን አራት ዓመት ሊሆነኝ ነው ግን አይዲያ ስለሌልኝ ምንም እየታየልኝ አይደልም 100 ዶላር እንኮአን ለመሙላት ተጀግሬ አለሁ እባክህ እርዳኝ ማዳም ቤት ነው ያለሁት ስደት ድክም እስኪለኝ ምን ላድርግ ፕሊስ አግዘኝ ሸርም አድርግልኝ ፕሊስ 🤲🤲

    • @ethiocomputerschool
      @ethiocomputerschool  Месяц назад +9

      እሺ እዚህ ቻናል ላይ ስልኮች አሉ
      t.me/ethiocss

    • @KebronMengistu
      @KebronMengistu Месяц назад +1

      The content dude😂😂😂😂

    • @Semirahusen810
      @Semirahusen810 Месяц назад +2

      ደምሪኝውደ

    • @Binistar
      @Binistar Месяц назад

      Ere uuu ye view yale

    • @Rahi-e1b
      @Rahi-e1b Месяц назад +1

      Demirugn wudoch ❤ers bers enitegagez

  • @suratiktube
    @suratiktube Месяц назад +4

    የethiopian ስልክ ቁጥር goole አይቀበልም!!!

    • @natinael1303
      @natinael1303 Месяц назад +2

      aw eko. is there any option to verify?

  • @nardostu
    @nardostu Месяц назад +1

    አግዘኝ ወንድሜ 🙏🙏

  • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
    @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ Месяц назад +1

    ተባረክ ወንድም ለቤትህ አድስ ነኝ❤ ❤

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @mintushowlife
    @mintushowlife Месяц назад +1

    Anbesa Gech Keep going ....jegna

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Месяц назад +1

    እናመሠግናለን ወድም❤❤❤❤🎉🎉

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube Месяц назад +1

    ወንምዬ የኛ ቅን እናመስግናለን እኔ ግን ዩቱብ ተስፋ እያስቆረጠኝ ነው

  • @Mychannel-g2f
    @Mychannel-g2f 4 дня назад

    Adis RUclips yejemerachu, let’s grow together.

  • @Muhamedfereja
    @Muhamedfereja 23 дня назад

    እናመሰግናለን😊❤

    • @MILKI-2011
      @MILKI-2011 9 дней назад

      ደምሬካለው ደምረኝ

  • @berhan-224
    @berhan-224 Месяц назад +15

    Brother RUclips መጀመር ሳይሆን ያቃተን 1ሺ Subscribe ማግኘት ነው; ስንት RUclips ዘጋሁ መሰለህ ፩ሺ subscribe አልሞላ ብሎኝ አንድ ዓመት ሲያልፍ 🤷

  • @RahmaAbdurahman-m6d
    @RahmaAbdurahman-m6d Месяц назад +1

    Ye ethiopia international driving licence dubai wes mesrat ychalal wey please sraln 🙏

  • @bethelihemtakele3211
    @bethelihemtakele3211 Месяц назад +2

    thank you ahun ejemralw one have ever inispire me than this video

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞሽ💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @SmilingRacingCar-uz4ce
    @SmilingRacingCar-uz4ce Месяц назад +2

    Studio real mesilogn neber gin yabede new ❤❤❤

  • @OdaAcademyEthiopia
    @OdaAcademyEthiopia Месяц назад +2

    Educational content lemazegajet iyemokorkugn new bini
    indet new yawatal inde?

  • @MisrakTiku
    @MisrakTiku Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ከ❤❤❤ 🙏🙏🙏..............!!

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @Benjatube-z7k
    @Benjatube-z7k Месяц назад +19

    አንተን ከመወደዴ የተናስ Vpn አብርቸ ነው የምመለከተው ጌች እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።

    • @ethiocomputerschool
      @ethiocomputerschool  Месяц назад +3

      🙏

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube Месяц назад

      ​​@@ethiocomputerschoolchrome ውስጥ ማስተካከል ግድ ነው ስልክ ቁጥር (ሲም) የለኝም!

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 29 дней назад

      ​@@ethiocomputerschoolኡፉፉፉፉፉ ወንድም እኔ ስልችት ብሎኛል 3 አመት ሊሞላው ነው ይቶቤ ምንም ውጤት የለ ጭራሽ ወጭ ብቻ የሆነብኝ ምን ላድርግ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 29 дней назад

      ​@@ethiocomputerschool የት ነው ቴሌ ግርምክ

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @CalisthenicsKid-v1h
    @CalisthenicsKid-v1h 23 дня назад +1

    እነዛ play buttonኦች ከየት አምጥተህ ነው ይሄ አካውንት እኮ 200k ነው ያለው እና 1M play buttonኑ ከየት መጣ? ደግሞ በርታ❤

  • @AbayYirga-j6i
    @AbayYirga-j6i 22 дня назад

    ታባረክ 🙏🙏

    • @MILKI-2011
      @MILKI-2011 9 дней назад

      ደምሬካለው ደምረኝ

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +1

    *እናመሰግናለን ወንድሜ ልክ ነህ ግን ትንሽ አድካሚ ቢሆንም ጀምረን እየሰራን ነው አንድ ቀን እናድጋለን ብለን እናምናለን*

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @fessehaziomkidane3988
    @fessehaziomkidane3988 23 дня назад

    ጎበዝ።

  • @ነፃነትዕባይኣፅቢወንበርታ

    የመዳም ቅመመዎች እንደማመር ❤❤

  • @tedHun-r2q
    @tedHun-r2q 14 дней назад

    Personal account lay post adrge gn monitize mehon yochilal weys ayichlm

  • @TekabeTembel
    @TekabeTembel Месяц назад +1

    Gechoye bro👑

  • @Gezishcom
    @Gezishcom 19 дней назад

    THANKS . Bro good job

  • @NebiyatiNebiyati
    @NebiyatiNebiyati Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉wow Thank my brother

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 26 дней назад +1

    Thank you ወንድሜ እኔ መክፍት እፍልጋለሁ ግን ካሜራ ላይ እራሴን ማውጣቱ በጣም ከበደኝ ቲክታክ ላይ እራሱ ደፍሬ ላይቭ አልገባም ሲበዛ አይናፍር ነኝ

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞሽ💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን:በድምፅ አድርገህ አስተማሪ ቪዲዎችን መስራት መሞከር:እኔም እንዳንተው ነኝ ግን ለመሞከር ነው

  • @YonatanDereje-w5i
    @YonatanDereje-w5i Месяц назад +6

    ቪዲዮክን በvpn ነው ማይልክ ስለምትመቸኝ subscriber ብገዛ ችግር አለው እንዴ

  • @Ychalal-355
    @Ychalal-355 20 дней назад

    ጠንክርጎበዞ አንተ በርታ

  • @Y-footballp7
    @Y-footballp7 18 дней назад

    Adis youtube jemariwoch andachin le andanchin subscribe enderareg ena begara channalochachinin enasadigew mn tilalachu?

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 Месяц назад

    Betam ken sew neh tebarek wedeme respecht

  • @Hawiኢትዮጅማ
    @Hawiኢትዮጅማ 8 дней назад

    ቤተሰብ ደምሩኝ እሱን አይቼ በድፍርት ነው የከፍትኩት እስኪ አይዞሽ በሉኝ ልምምድ ላይ ነኝ ብርታት ሁንኝ

  • @healthadvicermiliyon
    @healthadvicermiliyon Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ራሱ ምን ያክል እንደተጠቀምኩበት እኔነኝ እማውቀው ሌላም ሰው መጠቀም አለበት 🤙

    • @tsiyonfekaduareda501
      @tsiyonfekaduareda501 Месяц назад

      Dr erasehen becha adelem hezebehenem eyetekemek new edeme yesetk Thank you

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      አይዞሽ💪 ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t Месяц назад +1

    በርተ ወድሜ

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @amane6973
    @amane6973 Месяц назад

    Selam nw video sichene shortlist eyehonebgn mn laderegew

  • @VibrationTube
    @VibrationTube 12 дней назад +1

    proud of you 🥰

  • @Etayenhop
    @Etayenhop Месяц назад +1

    ሞኒታይዝ አያደረኩ ተዘግቶብኝ ነው፡፡እናመሰግናለን ጌች እኔም በቅርቡ ነው የጀመርኩ

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 26 дней назад

    Please help me brother account before Gena kefchalhu gen email keyera switch Marge felga nebere

  • @Kingdani1-z1u
    @Kingdani1-z1u Месяц назад

    እየው እኔ ጅምሬ በ 3 ውስጥ 197 subscribe አገኘው አመሰግናለው ጌች🙏🙏

  • @ጤና2017
    @ጤና2017 Месяц назад

    እናመሰግናለን ።ጌቾ

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 Месяц назад +2

    ኮንተንት ( የምታቀርበው ጉዲይ ) ሳይኖርህ ብትከፍት ምን ዋጋ አለው ?

  • @ሳምሪወላይ
    @ሳምሪወላይ Месяц назад +2

    ዋውውውውው ተባረክልኝ

  • @KOKITUBE-h1g
    @KOKITUBE-h1g Месяц назад

    Anakeh wademe ane jamari nang adatalfng abakeh bewax awarng

  • @Big_boy_111-y6w
    @Big_boy_111-y6w Месяц назад +1

    አሪፍ ትምርት ነው

  • @AbduDawed-k3u
    @AbduDawed-k3u 12 дней назад

    silk kutr eko altekmtem bmn endwelaln bro

  • @win-s3d
    @win-s3d 17 дней назад

    Ebaki wend anta beti kafeteligni chegari alw enah moker enbi alegni

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 Месяц назад +1

    Thanks 👏👏👏

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 25 дней назад +2

    ለኔ ማን ይከፈትልኝ😢😢 አንተ የምትለው እሰውች አካውንት እሚለው አልመጣልኝም😢😢

    • @yemaryam-fire21
      @yemaryam-fire21 11 дней назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ:የእኛ ችግር ሰው እንዲደምረን እንጂ ሌላ ሰው መደመር ስለማንፈልግ እኮ ነው:እንጂ እርስ በእርስ መደጋፍእንችላለን

  • @Byanimation1
    @Byanimation1 28 дней назад

    Bro gin ene us kuter gezech nbr verify yarekut cheger alew ende malet youtube ye ethiopia kuter code alekim blowal

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 24 дня назад

    ጀግና ጎበዝ ግን አስታምረኝ

  • @ሮዚtube
    @ሮዚtube Месяц назад +2

    እሺ 👍👍👍

  • @ፍቅርሙሉአለም
    @ፍቅርሙሉአለም Месяц назад +1

    ወንድም በማርያም በውስጥ አውራኝ ፈልጌህ ነው

  • @astu-B
    @astu-B Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድም
    ጥያቄዬ ዩቱብ እራሴ ክሬት አድርጌ ነበር የዛሬ 3 አመት ነገር ግን የተወሰነ ሰው ሰብስክራይብ አድርጎኘኝ ነበር
    አሁን በቅርብ በአዲስ አካውንት ስከፍት
    በክፍያ አድርጊው ይለኛል 3 ሰው ብቻ ነው ሰብስክራይብ ያረገው እና ችሮም ላይ ያልከውን በደንብ አክቲቭ እንዲሆን እሞክራለሁ ነገር ግን ግዴታ ባሁን ሰአት 50$ ወይ 25ዶላር መክፈል አለብን ?