ወፍጮ ቤት ለመክፈት አጠቃላይ ወጪ አንድ ቋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 160

  • @ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን
    @ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን 9 месяцев назад +45

    ዛሬ ገና ምርጥ ዩቱበር አገኝሁ በርታ ወንድሜ ህልሜ ነበር ወጭጮ ቤት መክፈት ይሳሃልሽ በሉኝ በላክ አሳዩኝ ምኞታችሁን።

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 9 месяцев назад +1

      ወንድ የስፈልግሸል ሴት ብቻዋ አችለውም

    • @madi8643
      @madi8643 9 месяцев назад

      ​@@reyanyoutub2743ምን ወንዶች ጡረታ ናቸው አክሳሪ እንጅ አጋዥ አደሉም

    • @madi8643
      @madi8643 9 месяцев назад

      አላህ ያሳካልሽ ሀገር ጠንካራ ቤተሰብ ካለሽ ቀላል ነው

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 3 месяца назад

      👍👍

  • @amarichyilma8510
    @amarichyilma8510 9 месяцев назад +21

    ስለሰጠሀን መረጃ እናመሰግናለን ስለምግቡ መልካም ምግብ ይሁንልህ ግን ምግብ ክብር አለዉ በሁሉም ሃይማኖት እና እየተበላ ቪዲዮ ባይሰራ እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፈ መልካም ስራ ነው በርታ

  • @-rm4pu
    @-rm4pu 6 месяцев назад +2

    እናመስገናለን ወንድማችን ሙሀመድ በርታ በጣም ሀሪፍ ትምርትነው የምሰጠን

  • @tuba6802
    @tuba6802 9 месяцев назад +9

    ማሜ ማሻአላህ አምሮብሀል ማግባት እዲህ ያሳምራል እዴ

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 9 месяцев назад +12

    እስኪ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋቹ አበረታቱት የሚያቀርባቸዉ ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ለምንድነዉ ለመጥፎ ነገሮች ብቻ ብርታት የምንሆነዉ 👈👍🌹

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
    @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ 9 месяцев назад +7

    እኔ ሀገር ስገባ ወፍጮ የመትከል ሀሳብ አለኝ ኢንሻ አላህ ሽኩረን ወንድማችን

  • @gt9605
    @gt9605 9 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ምክር እያካፈልክ ነው። በርታ በዚሁ ቀጥል!

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 9 месяцев назад +4

    ተባርክ ሁሌም መልካምነገርነዉ እምታቀርብ

  • @Seada.
    @Seada. 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን ለምትሰጠን መረጃ እስቲ በምግብ ቤት ዙሪያ ስራልን ውድማችን

  • @DOLEBOAHMED
    @DOLEBOAHMED 9 месяцев назад +4

    ወንድሜ የሚታከፍለን ሀሰብ በጠም ደስ ይለል በርታ የወፍጮ ሚዘን ስንት ነው

  • @mohammedaadm8308
    @mohammedaadm8308 9 месяцев назад +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመተላይ ወበረካቱሁ አህሌን ለመረጃህ በጣም እናመሰጊናል ኢንሻአላህ

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ 9 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ሀሪፍ መረጃ ነው

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 9 месяцев назад +2

    ኢሻአላህ ልግባጅ እሰራለሁ

  • @zula983
    @zula983 9 месяцев назад +5

    ቡታጅራ ሁሉ ነገር ውድ ነው እናንተ ጋ ጥሩ ነው

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +2

      አው ወላሂ እኔም ቡታጅራ ነኝ ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @aminaendiris7760
    @aminaendiris7760 8 месяцев назад

    Thank you so much ined this idea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat1s
    @Hayat1s 9 месяцев назад +3

    በርታወንድሜ👍👍👍👍👍

  • @DbvcXhj
    @DbvcXhj 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @ashurah7673
    @ashurah7673 7 месяцев назад

    አንተ ልጅ ውስጤ ነህ

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 9 месяцев назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @ahmadabdi-i1s
    @ahmadabdi-i1s 2 месяца назад

    how much money needer to open maize milling 60kw and 50kw to electric power?

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 9 месяцев назад +5

    ማሜ ብልአፊያ ኢትዮ ስጋነክ ነገር ላልበላ እራሴን አሳምኛለሁ ከአበርገር አንስቶ 😅😂😂 የአህያይቱነገር😂

  • @sophiyasophiya3245
    @sophiyasophiya3245 7 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 9 месяцев назад +3

    Walekm seiam werahmtuhia wbrekatuh

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 Месяц назад

    እደት ነው ታዳ ውሀውን የሚጠልፍልን ታዳ ጀኔነተሩ በቅርበት ካለ ውሀ ነው የምንጠልፈው ወይስ እደትነው አስረዳኝ ወድሜ ውሀ በጀኔነተር እደት ነው የሚያወጣልን አልገባኝም

  • @መሀመድ-ፈ9ጰ
    @መሀመድ-ፈ9ጰ 9 месяцев назад +1

    الله تبارك الرحمن بالعافيه

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +4

    እስኪ ላይክ ሺር አርጉት

  • @hayatshafaraw9964
    @hayatshafaraw9964 9 месяцев назад +1

    ይሰሰማል

  • @werkaethio7461
    @werkaethio7461 20 дней назад +1

    ወሎንህ❤❤❤

  • @maamaa7086
    @maamaa7086 9 месяцев назад +1

    مشاءالله تبارك الله

  • @እሙሃጅ
    @እሙሃጅ 9 месяцев назад

    ማሻአላ ብላያአፉአ

  • @toibadawud2827
    @toibadawud2827 7 месяцев назад

    ደስስስስ የምትል ዘና ያልክ ሰው

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 9 месяцев назад

    aselamualeykum werahmetulahi weberekatu derek.samuna mamrecha lemekifet sit ychersal atekalay wechi???

  • @attube383
    @attube383 4 месяца назад

    አመሠግናለሁ ማሜ የምፈልገዉነገር

  • @KinfeKinf
    @KinfeKinf Месяц назад

    መብራቱስ ስሪ ፊዝ ያስፈልጋ ወይ በለ አራት ቋት

  • @najkk2432
    @najkk2432 3 месяца назад

    Yadabo mashini

  • @zaynabmohammed8038
    @zaynabmohammed8038 9 месяцев назад +1

    ማሜማሻአላህእስቲየልብስ።መስፍያሰንጀርመኪናዋጋአቅርብልን

  • @gdamdan
    @gdamdan 9 месяцев назад +1

    የት ሀገር ነው የድጋ ወፍጮ እፈልጋለሁ ማብራት መቸ ሲሂድ ሲመጣ እራት እስከሚበሉ የማይቆይ ማብራት

  • @MersalMersal-ql4rx
    @MersalMersal-ql4rx Месяц назад

    ቆጃየነህ ማሺአላህ ኮራያልክወድነህ❤❤

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 9 месяцев назад +1

    Bel Afeya wndem

  • @hagrewelotube4855
    @hagrewelotube4855 9 месяцев назад +2

    ወላሂ ተኬሚሴ የቻይናዋን የ እህል ወፍጮ ሁሉንምነገር ተሙዋልቶ 280 ሺ ነው የገዛሁት ስኔ ወር ላይ አሁን ገና አስተክሌ ስራ ጀመርን

    • @Nahom164
      @Nahom164 9 месяцев назад

      ማለት ስንት አንድ ብቻ 280ሺህ

    • @Mulu-yo1xk
      @Mulu-yo1xk 5 месяцев назад

      እና ጥሩ ነዉ ያዋጣል

    • @Biduf-ji5rj
      @Biduf-ji5rj 3 месяца назад

      ትራንስፈር ስንት አገኘሽ

    • @Biduf-ji5rj
      @Biduf-ji5rj 3 месяца назад

      እህት አውሪኝሲ በአላህ እኔም አላማው ስላለኝ ኢፎርሜሽን ለማወቅ ነው

  • @betelhemtedla3463
    @betelhemtedla3463 9 месяцев назад

    የምትሰጠን መረጃ ጥሩ ሆኖ ግን ወንድሜ ምግብእየበላህ ባትሰራ ሁሌም አይሀለዉ

  • @Momena-cm8ou
    @Momena-cm8ou 9 месяцев назад

    Yetebareke billa

  • @MmmNnn-m3u
    @MmmNnn-m3u 5 месяцев назад

    ሰላም እደትህ ወንዱሜ ወፍጮ ገጠር መትከል ፈልጌ ነበር ሰባት መቶሺ ይጨረስልኛል ወይ

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 9 месяцев назад +1

    ታዳ ምንያደርጋል ትራንስፈርመሩን ለመትከል 500000ብር የሚጠይቁ ከሆነ።ባለሲንግል ፌዝ ወፍጮ አለወይ

  • @ሙሉእመቤትየጎደርልጂ
    @ሙሉእመቤትየጎደርልጂ 9 месяцев назад

    እየደከምሁ ነው ትንሽ ቀርቶኛል ፅልዩልኝ

  • @እናትቲዩብ-ቨ9መ
    @እናትቲዩብ-ቨ9መ 9 месяцев назад +4

    ወንድም ኮቦልቻ ህጋዊ ቦታ 200 ---250ካሬ ስንት ይገኛል መልስልኝ

  • @ehetseid4377
    @ehetseid4377 9 месяцев назад +4

    ያረቢየናፍጣወፍጮበጣምተወዶል

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 9 месяцев назад +2

    ግን አሁንም የዉጭ ምግብ አልቀርም እደ?

  • @WerkinheMmaru
    @WerkinheMmaru 5 месяцев назад

    ወፍጮ ከውጭ እያስመጡ መሸጥ ነው ወይስ ዱቄት ሚፈጨው ከሆነ ንግድ ፍቃድ የለውም የኛ አምስት ወፍጮ አለን ግን ሲከፍል አይቸ አላቅም በርግጥ ከሀገር ከወጣሁ አምስት አመት ሆኖኛል

  • @zeenatzeenat2759
    @zeenatzeenat2759 8 месяцев назад

    ቻይናወፋጮ የጀራእህልመፍጨት ይችላልእንደ አሥቲእምታቁ ንገሩኝ

  • @ሰአዳ-ጐ4ጀ
    @ሰአዳ-ጐ4ጀ 9 месяцев назад +2

    እኔ ግን 6መቶ ሽብራ ያልከውን መግዛት እፈልጋለሁ እራሳቸው ወስደው ተክለው የሚመጡ ከሆነ

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад +1

      ይተክላሉ ትራንፖርት ወጪ ከናንተ

  • @swswit2309
    @swswit2309 9 месяцев назад +1

    እዚያውብላው ብዙየሚያምረውስላለ

  • @በሱፍቃዴ
    @በሱፍቃዴ 4 месяца назад +1

    የትነው የገጠር ወፍጮ የሚገኘው

  • @zemnamitkie8889
    @zemnamitkie8889 9 месяцев назад +2

    ምክርህ አስፈላጊ ነዉ ቀጥልበት

  • @balewnigussie3973
    @balewnigussie3973 8 месяцев назад

    ሰላም ነው ያልከው የት ሁነህ ነው?

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 9 месяцев назад

    ምነው አብራርተዋል አልክ ለምን ቶሎ ወሎ አታወራም?

  • @najkk2432
    @najkk2432 3 месяца назад

    Faligalawu

  • @Yasinfitwi-fe6xk
    @Yasinfitwi-fe6xk 7 месяцев назад

    በቆሎ ከሆነ በሰኣት ስንት ኩንታል ይፈጫል

  • @wollokocha
    @wollokocha 9 месяцев назад +1

    🎉

  • @demisebire29
    @demisebire29 6 месяцев назад

    የትራንስፎርመር ወጪው ስንት ይሆናል በ50

  • @AMN.334
    @AMN.334 9 месяцев назад

    ወንድሜ የትራንስፎርመር ዋጋው እምታውቀው አለህ እንዴ?

  • @ሙሉእመቤትየጎደርልጂ
    @ሙሉእመቤትየጎደርልጂ 9 месяцев назад

    በጌታ ህልሜ እሱ ነበር እትክለዋለሁ ግን ሁለት ምሊየን ነው ብለውኝ

  • @sweetone5830
    @sweetone5830 9 месяцев назад

    አረወድሚእኔመገዛትእፍልጋላሁኛወላሂ❤ቁጥረከንላእእልኛ

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 9 месяцев назад

    ወፍጮው ምን ምን እህል ይፈጫል፣ ለበርበሬና ፣ለገብስ የመሰሉትን

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 9 месяцев назад +2

    እንሰቱ የአያቴ ጎሮ አስታወሰኝ🎉

  • @semusemu5790
    @semusemu5790 9 месяцев назад +1

    Ewenetehen new wenedema wefecho yawatal wede geteru beretalen

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 9 месяцев назад

      እስኪ ከምርሺ ከሆነ ያዋጣል ያልሺዉ እኔም ገጠር መትከል እፈልጋለሁ ንገረኝ አያዋጣደሁብየ ፈርችነዉ❤❤❤

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 9 месяцев назад

    እሢኮ ኑሮው ኑሮ አስብላል ሁሉ ነገር እሣት ሁኖል ጉድ ወፍጮ ስድስት ገባ አይይይ😮

  • @HhHh-fw8po
    @HhHh-fw8po 9 месяцев назад

    እኔ ወፍጮ እና በጎን ሱቅ ብዙኅ በጉን ሻይ ቤት እከፍታለሁ ብያለሁ ቦታ ሽጨ

  • @EmuahmedAyalew
    @EmuahmedAyalew 9 месяцев назад +1

    ወጩን,ለመመለሰ,ሰታመት,ይቆያል

  • @لبابهلبابه-ع7ق
    @لبابهلبابه-ع7ق 9 месяцев назад +1

    👍👍

  • @harotiyub961
    @harotiyub961 9 месяцев назад

    የበርበሬእና የጤፍ የሺሮ 3ቱ ሰንትነዉ

  • @atinaabebe4251
    @atinaabebe4251 2 месяца назад +1

    Ye electric wofcho be ahunu sat wagaw sent new

    • @5gtube
      @5gtube  2 месяца назад

      የለም አሁን እሱ

  • @በሱፍቃዴ
    @በሱፍቃዴ 4 месяца назад

    አድራሻ

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 9 месяцев назад

    👍

  • @harotiyub961
    @harotiyub961 9 месяцев назад

    የሀንጋሪ ወፍጮ ጠይቅልኝ

  • @mekonneaweno
    @mekonneaweno 9 месяцев назад

    yes

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube 9 месяцев назад +2

    እስኪ ኮንቦልቻ አቅርብ

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 7 месяцев назад

    የመችነዉ ማሜ አሁላይ ስንትነዉአንዳየ ህዉ መልስልኝ

  • @MekdesShenkut
    @MekdesShenkut 7 месяцев назад

    የት ነው ሰልክ ይታለ

  • @yefikirsewyefikirsew6538
    @yefikirsewyefikirsew6538 9 месяцев назад

    ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 9 месяцев назад +1

    ረካሺነው አሪፈነው

  • @FatoomaMohamad
    @FatoomaMohamad 3 месяца назад

    ህገ ወጠሰ

  • @tarikubelesite4326
    @tarikubelesite4326 7 месяцев назад

    እይ እናንተ በስርዓት አትገልጽም ውይይይ

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 9 месяцев назад +1

    አሠላማሊኩም

  • @user-dg6wq1cg5g
    @user-dg6wq1cg5g 9 месяцев назад

    እኔ ሀገር ስገባ ወፍጮ መትከል እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ ግን አንድ ነገር ግራ ያገባኛል ብዙ ጊዜ ወፍጮ የሰው ደም ይፈልጋል ይላሉ እውነት ነው ወይስ በአላህ መልስልኝ

    • @nuruebrahim9197
      @nuruebrahim9197 8 месяцев назад +2

      ላ ይሄ የሽርክ ተግባር ነው ማንኛውም ስራ ስንከፍት በአሏህ ተወክለን መሆን አለበት

    • @hiwialem249
      @hiwialem249 6 месяцев назад +1

      ምን ማለት ነው የሰው ደምያስፈልጋል ማለት ተቀድቶ ነው?😅

    • @user-dg6wq1cg5g
      @user-dg6wq1cg5g 6 месяцев назад

      @@nuruebrahim9197 ይህማ ግልፅ ነው እና በአካባቢያችን ብዙ ወፍጮ ቤቶች አሉ እና በላቤቶቹ በእደዚህ አይነት ነገር ይጠረጠራሉ ስለዚህ መስራት እፈልግና ይህን ሳስብ ይቅርብኝ እላለሁ ። መጠየቄም ስለማላውቅ ነው

    • @user-dg6wq1cg5g
      @user-dg6wq1cg5g 6 месяцев назад

      @@hiwialem249 ወላሂ አላውቅም እኔ ተብዬ ነው

  • @MuhammadFENTAW-u7l
    @MuhammadFENTAW-u7l 9 месяцев назад +1

    መሥኖው በምድነው እሚቆፈረው በሰው ሀይል

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      እስካባተር ነው የሚቆፍረው በሰው ሀይል ይከብዳል

    • @MuhammadFENTAW-u7l
      @MuhammadFENTAW-u7l 9 месяцев назад

      @@5gtube እስከስንት ሽ ይፈልጋል አንድ ውሀጉድጒድ ለማስቆፈር

  • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
    @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል 9 месяцев назад +1

    ግርና ምንምን ያዋጣል ከብት እርባታስ እስኪ መልስ

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      ግብርና ሁሉም ያዋጣል እርሻም በሉት በመስኖ እርባታ በሉት ያዋጣል ስራውን በአግባቡ የሚሰራ ሰው ካገኛችሁ

  • @NatiiAyele-mf4xk
    @NatiiAyele-mf4xk 6 месяцев назад

    የእህል ወፋጫ በስሪፊዝዩሰራል

  • @misha-er7eo
    @misha-er7eo 9 месяцев назад +1

    ክፍለ ሀገር ላይ ለመክፈት ምን ኃይሌ በቃል

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 9 месяцев назад +3

    እኔም አሰቤ ነበረ ይሰከልሺ በሉኝ

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 9 месяцев назад

      አሏህ ያሳካልሽ እህቴ እኔም እንዳንችነኝ አሏህካለ አብርን ልንሰራ እንችላለን❤

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 7 месяцев назад

      አላህ ያሳካልሺ የኔም ሀሳብ አለኝ ከተሳካ

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 9 месяцев назад

    ሰውራሱ ምን አይነት ጥያቄነው የሚጠይቁት

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 9 месяцев назад

    የት እካባቢ ነው

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad 7 месяцев назад

    አኔ፡የመቢርቱነ፡ወፍጮ፡አፈልገለው

  • @Hasna-d6u
    @Hasna-d6u 9 месяцев назад

    ዋጋው ስትነው ወፍጨው

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad 7 месяцев назад

    የመቢረቱ፡ሲንት፡ይጨርሰል፡አጠቀለይ

  • @mariamm9434
    @mariamm9434 9 месяцев назад +1

    Lmedyamoy.lenorehe.ygebale

  • @HiikmaaIbrahim
    @HiikmaaIbrahim 9 месяцев назад +1

    Wl wr wb

  • @GenetSebsibe
    @GenetSebsibe 8 месяцев назад

    Yeza yemxahun sera eyiganegn

  • @AmaraDanegora-v7n
    @AmaraDanegora-v7n 9 месяцев назад

    Tanekeyo