የስንዴ የበቆሎና የገብስ መፈተጊያ ማሽን ዋጋ 2016 | Grain screening machine price | small business idea| gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የስንዴ የበቆሎና የገብስ መፈተጊያ ማሽን ዋጋ 2016 | Grain screening machine price | small business idea| gebeya media
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Комментарии • 36

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 6 месяцев назад +2

    ገበያ ሚዲያ።።።ተባረኩ ሁሌም ለኛ ኑሩልን 👏💝❤️❤️

  • @krn9643
    @krn9643 3 месяца назад +2

    አሁን ምርጥ መረጃ ከነ ዋጋዉ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን እኔ የልብስ ሳሙና የገላ ሳሙና እና ፈሳሽ ሳሙና የሚሰራዉን ማሽን ዋጋዉን ንገሩኝ በጣም ነዉ የምፈልገዉ ሰብስክራይብ አድርጌለሁ❤❤

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 6 месяцев назад +3

    ወይኔ ብሩ እጄላይ ቢኖር አሁኑኑ ነበር ገዝቼ ማስቀምጠው እናመሰግናለን ጫላዬ

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 6 месяцев назад +7

    ወንድሜ ጫላ እጅግ አድርጌ ነዉ የማመሰግነዉ ኮመንቴን አይተስ በፍጥነት ስላቀረብክልኝ በጣም ስፈልገዉ የነበር ማሽን ነዉ ኢንሻ አላህ በተቀመጠዉ ቁጥር እደዉላለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigraywerki1355
    @tigraywerki1355 6 месяцев назад +1

    ወንድማችን ስለ ሁሉ ነገር የምታቅርበልን እናመሰግናለን
    የሻማ እና የሳሙና ግብኣቶች እና የሳሙና ማሸግያ ለብቻዉ የሚሸጥበት ብታቅርበልን ❤❤❤

  • @user-tp9uy9rl8s
    @user-tp9uy9rl8s 6 месяцев назад +2

    ጫላ ስራህ ይባረክ!!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 месяцев назад +2

    Nice info thank you caalaa, proud of gashaw he is very strong man and creative man keep it up good job 💪

  • @AddisalemWorku-eq6mo
    @AddisalemWorku-eq6mo 6 месяцев назад +2

    wow thanks chal

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 6 месяцев назад +1

    Enamesegnalen

  • @FrezgiKidane
    @FrezgiKidane 6 месяцев назад +3

    ብምትሰጡን መረጃ በጣም ነው ምናመሰግነው የፀጉር ቤት ስራልን

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 6 месяцев назад

      የባልትና ዉጤቶችን ሥሩልን ገበያዎች ከእናንቴ የምያመልጥ ነገር ምንም ሰለ ሌለ በርቱልን

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 6 месяцев назад +1

    Betam new mnamesegnew 👍

  • @BiluEyasu
    @BiluEyasu 15 дней назад

    Welcome caalaa!

  • @-rm4pu
    @-rm4pu 6 месяцев назад +1

    ይኸን ስራ ለመጀመር ስልጠና የሚያስፈልገው ኸሆነስ እደትነው የምናገኘው

  • @meron1567
    @meron1567 6 месяцев назад +1

    ሰላም ገበያዎች ስለምትሰሩት ስራ በጣም አደንቃለዉ የእንጨት ቤት ስራ አልጋ ፣ሶፋ ፣ጠረቤዛ ፣ የመሳሰሉትን ስራ ብትጠይቁ ልን የመነሻ ገንዘብ ሚያስፈልጉ እቃዎች እና ዋጋቸዉን ብታሳዉቁን ብዬ በትህትና ጠይቃለዉ አመሰግናለዉ።

  • @getachewdinagde3918
    @getachewdinagde3918 6 месяцев назад +1

    ጫላ በ DY ወፍጮ የአንቴ ማስታወቅያ ምን ለኪሳራ እንደዳረገን አታውቁምን ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 месяцев назад

      ሰላም ፣ገበያ ሚዲያ ስለ DY ወፍጮ መረጃ ሰራ እንጂ ማስታወቂያ አይደለም፣ማስታወቂያ ማለት ስለ አንድ ድርጅት በክፍያ ማስተዋወቅ ማለት ነው ፣በዚህ መሰረት ገበያ ሚዲያ በወቅቱ የነበረውን መረጃ ለተመልካች አጋርቷል፣ማስታወቂያ ካላችሁ ግን የተለያዩ የመንግስት ሚዲያዎች AFM ጣቢያዎች እና ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ስሰራጭ ነበር ፣የጫላን ማስታወቂያ አይተን ችግር ደረሰብን ያላችሁን እንደሆነ፣የደረሰባችሁን ችግር ለገበያ ሚድያም ይሁን ለሌሎች ሚዲያዎች በመናገር ድርጂቱ እንድጠየቅ ማድረግ ነው ምክንያቱም ሚዲያ ሀይል ስላለው። እንደ ወቀሳ ከሆነ ግን መረጃ ስሰራ ግዴታ ያንን ማሽን ግዙ ብሎ ጫላ አላስገደደም፣ማስገደድም አይችልም፣መረጃ ግን ሰቶዋል፣ማሽኑን ስትገዙም ጫላ አጠገባችሁ አልነበረም ወይም ኮሚሽን አልተቀበለም

  • @ZekariasTadesse-i5t
    @ZekariasTadesse-i5t 6 месяцев назад +1

    የባቄላ (የክክ) ስራልን

  • @ehte6276
    @ehte6276 6 месяцев назад +2

    ጫላወድሜበጠምጥሩሰራነዉ የምታቀረበዉ በረታ

  • @HahaRe-f6n
    @HahaRe-f6n 2 месяца назад +1

    ወንዲሜየ አዲስአበባ የተ አከባቢ ነዉ

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 6 месяцев назад +1

    በርበሬ ይደልዛል ወይ?
    አነስተኛ የላችሁም ወይ?

  • @TgGtteshome
    @TgGtteshome 6 месяцев назад +2

    ጫላ የፕላስቲክ እቃዎችን መልሶመፍጨት የሚችል ማሽን የሚሰሩ ተቋማትን አስተዋውቅ

    • @TgGtteshome
      @TgGtteshome 6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ታታሪው ወንድሜ ጫለ!

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 6 месяцев назад +1

    Afanii oromo nuf hojedha mee video amarifaa hin dandenyu

  • @AdaneMekonn
    @AdaneMekonn 5 месяцев назад

    ዋጋውን አስወደድከው

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 6 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @user-qb2wm9cr3s
    @user-qb2wm9cr3s 6 месяцев назад +1

    Tiru yimesilal

  • @Rebira-jx9bs
    @Rebira-jx9bs Месяц назад

    Shizuku

  • @HawaaB-b6v
    @HawaaB-b6v 6 месяцев назад +1

    ሲንትነው ወገዉ❤❤
    ጨለአ ገለቶሚ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitikuTilahun-o5r
    @MitikuTilahun-o5r 6 месяцев назад +1

    እርብስ ይፈትገል?

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 6 месяцев назад +1

    10q

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 6 месяцев назад +1

    enmsgnalen😅😅😅😅😅

  • @BilalNebil
    @BilalNebil Месяц назад +1

    የበርበሬ የሽሮ መፍጫ አለህ?

  • @melkamuworkie3176
    @melkamuworkie3176 6 месяцев назад +1

    wagawu sint nw, endiets new wodefikilhager yemtadersut

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 месяцев назад

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ