Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ስለማሽኑ ሙሉ መረጃውን እና ስልክ ቁጥሩንም ከቪዲዎው ላይ ያገኙታል ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ እወዳችሗለሁ ❤️🥰
O9
ወሸትነዉ እኔደዉየ ጠይቄነበር በማነኛዉም ቆጣሪየሚሰራየለምነዉየሉት ደዉየነበር
ስር ፈዝ ሆኖ መካከለኛ ማግኘት አይቻልም ?
ማርቲ የምትነግርው ስልክ አይሰራም።ንግግርሽ እውነት ከሆነ ሁለቱንም ወፍጮ እንገዛለን። ትክክለኛ አድራሻችሁን ንገሩን።
አሁን የሚሸጥበት ትክክለኛ ዋጋ ስንት ነዉ?
በሶላር ይሰራል እህቴ?
Ani awadaayiin jira maalaqa akkamittin ergaa naaf ergitan?
የምታስቀምጭው ሰልክ በሙሉ የማይሰራ ነው እውነተኛ ገቢያ አይደለም እንዴ
slkachihu ayseram gn lmn twashaleshi ahun layyy akumoalll
ሰላም ማርቲ እንዴት ነሽ። እናመሰግናለን ይህን ጥሩ መረጃ ስለሰጠሽን። ትንሽ ብታሻሽይ የምመክርሽ ስልክ ቁጥሩን በቃልሽ ነው የተናገርሽው፣ የተናገርሽውን ሁሉ ለመያዝ ትንሽ አስቸጋሪ ነው ፣ ነገር ግን የሁሉንም በጽሁፍ ጽፈሽ ቢሆን በጣም ቀላል ነው። ሌላው በተጨማሪ በተለይ የትላልቅ ከተሞቹን አድራሻዎች ብትጨምሪበት ፐርፌክት ይሆናል ማለት ነው። በርች ቀጥይበት ጎበዝ።
እሽ ክበርልኝ አሻሽላለሁ 🙏
Selama nawa
የቱርክ ብሎከት ማምረቻ ማሽን በስንግል ፈዝ የምሰራ አለ ወይ
በሰአት ስንት ኩንታል ይፈጫል ለስንት ሰአት በተከታታይ ይሰራል
ሠላምጤናይስጥልንንእህት
Selam nw ehetie Ye shiro ehile mefechet yemichel felgie nbr ende ater ena shimbera ayenet ehil
አወ እነሱ ጋር አለ
ስልክ ቁጥሩን ኮሜንት ላይ አስቀምጭ
Enamesegenalene eheta
ክበሪልኝ
❤❤❤❤
በሠአት ምን ያክል ይፈጫል
Selkshn lakilegn
በ2016 ዓ.ም ማለትም በአሁኑ ዋጋዉን?
ዋስትና አለው እንዴ ጥንካሬው አስተማማኝ ነው?
በሶላር ይሰራልደ
በጄኔኔቸር ይሰራል ስልክም አስቀምጪልን ለገጠር
Yeaddiss abebaw silk ayseram
ማሻአላህበርች
በለጠፋቹት አድራሻ በተደጋጋሚ ደውዬ ስልኩ አይነሳም
የቡለኬት ማሽን አምጭልን
ቡታጀራ አለሽ
Oromon dubadha?
ስልክ ላኪ
የጣልያን ማሽን ከሆነ ለትዉልድ የሚተላለፍ ኣስተማማኝ ነውማሽኑ ሜድ ኢን ቻይና ከሆነ ኪሳራ ብቻ ነው ከ ኣንድ ኣመት በላይ ኣያገለግልም ኣመትም የሚቆየው በስንት መከራ ነው የሚገዛው መለዋወጫ ሶስት እጥፍ ወጪ ኣለው ያዉም በ ኣንድ ዓመት ብቻ
👏👍
ይህ ወፍጮ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም ምክንያቱም ድዋይ ስልካቸው አይሰራም ሌላ አቅራቢ የምታውቂው ካለ ብ😅ታሳውቂኝ
ስደውል ስልክ አያነሱም
ሲፈጭ አሳይን ማመን እንድንችል
በርበሬ አይፈጭም ደሞ ሀሐለተኛ አስሬ እየከቱ ወንፊት መቀየር ይሰለቻል
Yetfchewun eyew
How to get
ዋጋውን እርገጠኛነሽ መቸነው 250000 ገባ 558000 የገባው እህት
እንዬ ያሰፈልገኛል ያለው ነገር በደምብ ንገርኝ
በጹፍ ቁጡር. ቴሌፍን አስቃምጭ
Slkachews
በላባአይሠራም
ሁሉ ነገር ከ ጨላ ነው የኮሮጅሽው ለመመን ሌላ አትሰሪም
Min chiger alew tada ጫላ ያቀረበውን እኔ ጋር ካያችሁት ኦኬ ግን የእኔ ሌላ ነው
489'000 ዋጋው
Silikii quxurii asiqacii
🤝❤🧡💚💯💯💯💯💯🙏🙏🙏
ስንት ብር ነው
250 ሽ
ሰተት ነው እኔ ጠይቄ 275ሽ ብለውኝል
@@senitube1471❤
Ye furno duket yifechal
ለመዘዝ እንፈልጋለን አድራሻችሁን አስቀምጡልን
ከጫል ነው የኮረሽው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Awe minew
ምን ችግር አለ ብታበረታቷት ብትኮርጅስ ላልሰሙት ታሰማለች ይብላኝ የናተ ክፋት ልቦና ይስጣቹ
Ay habesha
😂
xጉዶች
እኔ ሁለተኛውን እፈልጋለሁ
እሽ እማ ደውለሽ መረጃውን ውሰጂ
በጹፍ. አስቃምጭ
ብጽፍ አስታቅዉቅልኝ የቴሌፎ ዐቃምጭልኝ እላልሎ
Eshi etflachihulhu
ስልክ አታነሱም ውሸት ነው
ውሸት ነው
ሌቦች 👎👎👎
ዉሸት መረጃ
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
ስለማሽኑ ሙሉ መረጃውን እና ስልክ ቁጥሩንም ከቪዲዎው ላይ ያገኙታል ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ እወዳችሗለሁ ❤️🥰
O9
ወሸትነዉ እኔደዉየ ጠይቄነበር በማነኛዉም ቆጣሪየሚሰራየለምነዉየሉት ደዉየነበር
ስር ፈዝ ሆኖ መካከለኛ ማግኘት አይቻልም ?
ማርቲ የምትነግርው ስልክ አይሰራም።ንግግርሽ እውነት ከሆነ ሁለቱንም ወፍጮ እንገዛለን። ትክክለኛ አድራሻችሁን ንገሩን።
አሁን የሚሸጥበት ትክክለኛ ዋጋ ስንት ነዉ?
በሶላር ይሰራል እህቴ?
Ani awadaayiin jira maalaqa akkamittin ergaa naaf ergitan?
የምታስቀምጭው ሰልክ በሙሉ የማይሰራ ነው እውነተኛ ገቢያ አይደለም እንዴ
slkachihu ayseram gn lmn twashaleshi ahun layyy akumoalll
ሰላም ማርቲ እንዴት ነሽ።
እናመሰግናለን ይህን ጥሩ መረጃ ስለሰጠሽን። ትንሽ ብታሻሽይ የምመክርሽ ስልክ ቁጥሩን በቃልሽ ነው የተናገርሽው፣ የተናገርሽውን ሁሉ ለመያዝ ትንሽ አስቸጋሪ ነው ፣ ነገር ግን የሁሉንም በጽሁፍ ጽፈሽ ቢሆን በጣም ቀላል ነው። ሌላው በተጨማሪ በተለይ የትላልቅ ከተሞቹን አድራሻዎች ብትጨምሪበት ፐርፌክት ይሆናል ማለት ነው። በርች ቀጥይበት ጎበዝ።
እሽ ክበርልኝ አሻሽላለሁ 🙏
Selama nawa
የቱርክ ብሎከት ማምረቻ ማሽን በስንግል ፈዝ የምሰራ አለ ወይ
በሰአት ስንት ኩንታል ይፈጫል ለስንት ሰአት በተከታታይ ይሰራል
ሠላምጤናይስጥልንንእህት
Selam nw ehetie Ye shiro ehile mefechet yemichel felgie nbr ende ater ena shimbera ayenet ehil
አወ እነሱ ጋር አለ
ስልክ ቁጥሩን ኮሜንት ላይ አስቀምጭ
Enamesegenalene eheta
ክበሪልኝ
❤❤❤❤
በሠአት ምን ያክል ይፈጫል
Selkshn lakilegn
በ2016 ዓ.ም ማለትም በአሁኑ ዋጋዉን?
ዋስትና አለው እንዴ ጥንካሬው አስተማማኝ ነው?
በሶላር ይሰራልደ
በጄኔኔቸር ይሰራል ስልክም አስቀምጪልን ለገጠር
Yeaddiss abebaw silk ayseram
ማሻአላህበርች
በለጠፋቹት አድራሻ በተደጋጋሚ ደውዬ ስልኩ አይነሳም
የቡለኬት ማሽን አምጭልን
ቡታጀራ አለሽ
Oromon dubadha?
ስልክ ላኪ
የጣልያን ማሽን ከሆነ ለትዉልድ የሚተላለፍ ኣስተማማኝ ነው
ማሽኑ ሜድ ኢን ቻይና ከሆነ ኪሳራ ብቻ ነው ከ ኣንድ ኣመት በላይ ኣያገለግልም ኣመትም የሚቆየው በስንት መከራ ነው የሚገዛው መለዋወጫ ሶስት እጥፍ ወጪ ኣለው ያዉም በ ኣንድ ዓመት ብቻ
👏👍
ይህ ወፍጮ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም ምክንያቱም ድዋይ ስልካቸው አይሰራም ሌላ አቅራቢ የምታውቂው ካለ ብ😅ታሳውቂኝ
ስደውል ስልክ አያነሱም
ሲፈጭ አሳይን ማመን እንድንችል
በርበሬ አይፈጭም ደሞ ሀሐለተኛ አስሬ እየከቱ ወንፊት መቀየር ይሰለቻል
Yetfchewun eyew
How to get
ዋጋውን እርገጠኛነሽ መቸነው 250000 ገባ 558000 የገባው እህት
እንዬ ያሰፈልገኛል ያለው ነገር በደምብ ንገርኝ
በጹፍ ቁጡር. ቴሌፍን አስቃምጭ
Slkachews
በላባአይሠራም
ሁሉ ነገር ከ ጨላ ነው የኮሮጅሽው
ለመመን ሌላ አትሰሪም
Min chiger alew tada ጫላ ያቀረበውን እኔ ጋር ካያችሁት ኦኬ ግን የእኔ ሌላ ነው
489'000 ዋጋው
Silikii quxurii asiqacii
🤝❤🧡💚💯💯💯💯💯🙏🙏🙏
ስንት ብር ነው
250 ሽ
ሰተት ነው እኔ ጠይቄ 275ሽ ብለውኝል
@@senitube1471❤
Ye furno duket yifechal
ለመዘዝ እንፈልጋለን አድራሻችሁን አስቀምጡልን
ከጫል ነው የኮረሽው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Awe minew
ምን ችግር አለ ብታበረታቷት ብትኮርጅስ ላልሰሙት ታሰማለች ይብላኝ የናተ ክፋት ልቦና ይስጣቹ
Ay habesha
😂
xጉዶች
እኔ ሁለተኛውን እፈልጋለሁ
እሽ እማ ደውለሽ መረጃውን ውሰጂ
በጹፍ. አስቃምጭ
ብጽፍ አስታቅዉቅልኝ
የቴሌፎ ዐቃምጭልኝ እላልሎ
Eshi etflachihulhu
ስልክ አታነሱም ውሸት ነው
ውሸት ነው
ሌቦች 👎👎👎
ዉሸት መረጃ
በለጠፋቹት አድራሻ በተደጋጋሚ ደውዬ ስልኩ አይነሳም
በለጠፋቹት አድራሻ በተደጋጋሚ ደውዬ ስልኩ አይነሳም