ጄነራል ኦሌሴጎን ኦባሳንጆ እና ስቲቪ ወንደር በኢትዮጵያ መንደር... ዴቪድ ካሳ ካሌብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ጄነራል ኦሌሴጎን ኦባሳንጆ እና ስቲቪ ወንደር በኢትዮጵያ መንደር... ዴቪድ ካሳ ካሌብ
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #Hasabenibab
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

Комментарии • 10

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Месяц назад

    በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ዴቪድ ካሳ እጅግ ደስሚል ሙዚቀኛ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 7 месяцев назад

    ጋዜጠኛው 👏👏ከቃለመጠይቁ ሰዎችን የምታስታውስበት ጊዜውንና ሁኔታዎችን የምትገልፅበት🙏🙏🙏🙏

  • @lilaytesfamariamasgedom4308
    @lilaytesfamariamasgedom4308 7 месяцев назад

    Arif Interview!!!!!

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 2 месяца назад

    እናቱ ድንቅ ነበረች።የሀርረጌ ሰዎች ይመስሉኛል።

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 7 месяцев назад +2

    It's amazing

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 2 месяца назад

    ኤልያስ አወቀ አንተ ራስህ ቤተመፃህፍት ነህ በጣም ብዙ ኢንተርቪህን አይቻለዉ በጣም የሚገርም እዉቀት አለህ 🙏🙏🙏

  • @mittasis
    @mittasis 7 месяцев назад +2

    ጣልቃ እየገባህና ያላግባብ እያቋረጥክ ከተጠያቂው ያንተ ወሬ ይበዛል።ቃለ መጠይቁን ለራስህ የወሬ ጥማት እንጂ ለተመልካቹ የምታዘጋጀው አይመስለኝም።

  • @agas1974
    @agas1974 7 месяцев назад

    You reminded me of Tinkish and my youth where I used to take my girlfriends in 1980/81 E.C

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 7 месяцев назад +1

    ድቪድ የሚያደንቀው ጊታሪስት ከወጪም ከኢቶዮጵያም ማነው ?

  • @Yismalemberga
    @Yismalemberga 6 дней назад

    እኔ በጣም የገረመኝ የዚህ ኢንተርቪው አላማ ዴቪድ ካሳን ለኢትዮጵያዊያን ለማስተዋወቅ ከሆነ እና በኢትዮጵያ ሙዙቃ ውስጥ ምን ያክል ተሳትፎ እንደነበረው ለማሳወቅ ከሆነ ለምን ስለሰራው ስራ ላይ ትኩረት አላደረገም ክፍል 3 ድረስ አዳምጠን ምንም ዴቪድ የሰራቸውን የሙዚቃ ሪከርዶች አልሰማንም ምን አልባት ከሙሉቀን ጋር አገርዋ ዋርሳ መገናን ሰራን አለ እንጂ እሱንም ቢሆን ሙሉ አልበሙን እኔ አብሬ ሰርቻለው አላለም ስለዚህ እሱ ስለተሳተፈባቸው የኢትዮጵያ ሪከርዲንግ ሙዚቃዎች አንድም አላነሳም እንዴት ላታነሱ ቻላችሁ?እንዴትስ ሳይጠየቅ ቀረ?! ዋናውስ መጠየቅ የነበረበት
    ምን ሰራህ እና ከነ ማን ጋር ሰራህ አይደለም እንዴ?ምን አይነት ጥያቄ እና መልስ ነው ብዙ ሰው የሚጠብቀው ዴቪድ ካሳ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያለውን አስተዋፅዖ በንቃት ለማወቅ እና ለማስታወስ በፈለገበት የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ሳይ በተለይ ጠያቂው?! የራስህን የሰፈር ሰዎችን በማስታወስ ብዙዎችን እውቃቸዋለዉ በሚል በሚመስል መንፈስ የጥያቄውን መንፈስ ( ከድሮ ሰዎች ማንን ያውቃሉ ) በሚመስል ሁኔታ የጥያቄውን ቅርፅ ቀይራችሁ ብዙ ሰዓት ስታጠፉ ምን ነካቸው አስብላችሁዋል! እና አሁንም ቢሆን የቤተሰብ ሃሳባችሁ እንዳለ ይሁንና ዴቪድ ካሳ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ በግሉ የሰራቸውን የሙዚቃ ስራዎች እና በግሩፕ የተሳተፈባቸውን ስራዎች እንዲሁም የተሳተፈባቸውን የአልበም ስራዎች አሳውቁን!