"አስተናጋጅ ነበርኩ ... " ያሬድ ነጉ ያጉቴ ቁርጥ ቤት /በኩሽና ስዓት/ /ቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 641

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +75

    የምር ግን ያሬድ ያልታወቀበት የዋህ እና ምርጥ ጥሩ ልጅ ነው ስራህን ይባርክልህ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад +16

    የሄ ልጅ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ማርያምን ሲያሳዝን ሁላ ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Год назад +140

    እኔ የሉላ ነገር ግርም ይለኛል በትንሽ ነገር ከልባ ነው የምትስቀው ይህ የሚያሳየው ውስጣ ቀናና ደስተኛ ነች ሰላም ውስጥህ ሲኖር ሁሌም ከልብ ትስቃለህ ሁሌም ሳቂልኝ ❤❤❤❤😂😂😂

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      ትክክል የገባሺ ነሺ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад +4

      ከዲቄት የፀዳች ስወዳት

    • @tratra9327
      @tratra9327 Год назад +2

      Yene abirowat mesakis minilutal ???? sakuwa berasu betam yasikegnal betam newu modat

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Год назад +2

      ኤ ወላሂ ሁሌ ትሳቅ እዴት እደምወዳት

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Год назад +1

      @@Ddfghjkuygbn 🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችህ

  • @hayateyoutube161
    @hayateyoutube161 Год назад +55

    አቤት ስርዕት አቤት ትትና እርጋታው መልካም የስራ ዘመን

  • @paulosnega9985
    @paulosnega9985 Год назад +52

    በኢየሱስ ስም ትህትናው እንዴት ያስደነግጣል
    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያስፋህ ይጨምርልህ በርታ dear brother ❤️

    • @hanag1878
      @hanag1878 Год назад +4

      tadiyas min beyesus sim yasbilal ?

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 Год назад +12

    አቤት ዮኒ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የሚገርም ነው

  • @sisayyordanos8846
    @sisayyordanos8846 Год назад +36

    I dont know why people hate him ... Yared actually look humble kind and polite .

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf221 Год назад +13

    እውይይ ያሬድየ እንዴት አይነት ስርአት ነው እንዴት አይነት ትህትና ነው አላህ በሰፊው ይስጥህ😘😘

  • @tsehaysermolo7774
    @tsehaysermolo7774 Год назад +17

    ልጅም ብትሆንም ግን አረቅህ የምታስብና ይዞ መገኝትንም የምታሳይና ለሌሎች ትምህርት የምትሆን ልጅ ነህ በርታ

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Год назад +39

    ያሬዶ ያራድየ ልጅ ጸባየ ሰናይ ስርአቱ ደስ ይላል መልካም ስራ
    ሉላ እና ዩኒ😍

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 Год назад +34

    He so humble every artist needs to learn from him!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад +46

    እንኳን አደረሳችሁ ያሬድዬ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ የስራ ሰው በጣም ነው የምወደው😍❤🙏

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Год назад +73

    ስራ ክብር ነው በርታ
    ቅዳሜ ከስዓት የተጠፋፉ ቤተሰብ አዲስ ነገር ካለ አፍጥኑት አይን አይን እያየሁ ነው

  • @foziya3337
    @foziya3337 Год назад +6

    በርታ ጎበዝ ምርጥ ልጅ ገበያህን ይክፈትልህ ስርተህ አትርፍ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁንልህ

  • @amansew
    @amansew Год назад +42

    ((የሚወዱህ ብዙዎች ናቼው ለማይሰሩ ለማያሰሩ ሰወች አትጨነቅ አትስማቼው!!!))) አንደኛ ይመችህ አርቲስት ከሰው የሚጠብቅ ሳይሆን ለሰወች የሚተርፍ መሆን አለበት ለዚህ ደግሞ የንግድ ስራ ዋነኛው ነው። እኛም ሲመቼን እንጎበኝሀለን👍👍👍👍👍

  • @ibrahimseyfu8062
    @ibrahimseyfu8062 Год назад +14

    በየጉርሻው ያሬዶ ሚያጎነብሰው ነገር Wooow his Politeness

  • @elsafisaha3421
    @elsafisaha3421 Год назад +23

    ትህትናው ሚገርም ነው በርታ ጌታ ይባርክህ 🥰🥰🥰

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube Год назад +8

    ያሬዱዬ የኔ ትሁት ወንድም የእጆችህ ስራ ይባረክልህ በጣም ነው የተደሰትኩት ሳይህ 💕💕

  • @alimtgstu250
    @alimtgstu250 Год назад +7

    ያሬድ ያሀገሬ ልጅ መቼም ጉራጌ በስራ አይታማም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ የኔ መልካም

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +8

    ያረድየ መልካም ሰው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ🙏🙏🇪🇷

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Год назад +34

    በረታ ወንድም መልካም የሰራ ዘመን እግዚአብሔር ይቅደምልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Год назад +3

    ያሪዶ ምርጥ ሰው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 😍😍😍

  • @user-mk7nf8yj9v
    @user-mk7nf8yj9v Год назад +19

    ፅቡቕ ናይ ስራሕ ዘመን ይኩነልካ🙏🙏🙏

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +15

    ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣረ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    አትለፊኝ ጀማረነኝ ።

  • @AMER0521
    @AMER0521 Год назад +9

    ሁል ጊዜ የማስበው ነገር አለ እርሱም ምግብ ቤቶችን ማስተዋወቃችሁ ጥሩ ነው ነገር ግን በምትሄዱባቸው ሬስቶራንቶች ሁሉ ምን አለ አንድ ችግረኛ ይዛችሁ ብትሄዱና አብሮአችሁ ቢበላ ብቻችሁን ከሚሆን ግን ሀሳቤን ነው ወይም ጥቆማ በተረፈ በርቱ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +11

    ደግና ድሮስ የጉራጌ ልጅ አደለህ በርታ ፍጣሪ ካተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @firehiwotgetachew9643
    @firehiwotgetachew9643 Год назад +64

    ጉቴ ማለት በኦሮምኛ ሙሉ ነው ማለት ነዉ የሬድ ቤት ሙሉ ይሁንልን

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 Год назад

      አሜን 🙏 መልካምና ደግ ልጅ ነዉ

    • @abdibatiso2607
      @abdibatiso2607 Год назад

      Wolaytina. Naw. Ya gute..na.beyen.malet.naw

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 Год назад +2

    ዮኒ የኢቢኤስ ልዩ ድምቀት ነህ እኮ ሁሉም ሰራተኞች በጣም ደስ ይሉሉ በፍቅር ነው ኢቢኤስን የማየው ግን ያንተ ይለያል ዮኒ የሆነ ቀና ልብ ነው ያለህ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mengistulemma8952
    @mengistulemma8952 Год назад +5

    Yaredo is so humble and Kind. Thanks Lula and Yonni for inviting him.

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +20

    ዋው ይህን ሳይ ቬጋን መሆኔ ቆጨኝ በርታ በውጭው አለም ባለቤቶች ናቸው እንግዳ የሚያስተናግዱት እኛም አገር ይሄ ቢለመድ ጥሩ ነው ብዙ ጥቅም አለው 1-የእንግዶች ፍላጎት ይሟላል 2- ሂሳቡ በትክክል ለባለቤቱ ገቢ ይሆናል ።

  • @susutube6227
    @susutube6227 Год назад +1

    ያሬዶ ምርጥ ረጋ ያልክ ትሁት ስው ነክ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +28

    በጣም አሪፍ እና አዋጭ ስራ ነው እግዚአብሄ ስራህን ይባርክል !!!!!

  • @seband7364
    @seband7364 Год назад +1

    አንበሳ ያሬድ በርታ ትህትናህም በዚው ቀጥል እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @hannabebe2413
    @hannabebe2413 Год назад +2

    ያሬድ ትሁት የሆነ ልጅ ነው እግዚአብሄር ይባርክልህ ስራህን ያሬዶ❤❤❤

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 Год назад +15

    ዋው ያሬዶ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Год назад +8

    ያሬዶ ትህትናህ ያሚገረም ነው በርታ ወንድማችን መልካም የርራ ዘመን ኡቢኤሶች ደሞ ትለያላቹ 🥰🥰

  • @bezaselemon8808
    @bezaselemon8808 Год назад +2

    ድሮም እወድሀለሁ ዛሬ ደሞ more ❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Год назад +2

    ማሻአላህ የልጅ ቁም ነገር ከዘፈኑ ለሀገሩ ህዝብ ሰርቶ ማሰራት ያሬድ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ይመችህ አላህ ያሳካልህ በጣም ጥሩ ሰራ ዝቅ ያለ ሁሌም ያልፍለታል እንኳን ደሰ አለህ ኢቢኤሰን በመምረጥህ በጣም ጎበዝ ነህ የደሃ ቤት ነው ኢቢኤሰ በጣም ጥሩ ብሮግራም ሰሪ ናቸው በርታ ጀግና ነህ በሀገር ህ ሰርተህ ማሰራት ይህ ነው ሰው ዝቅ ብሎ መሰራት ያሰከብራል እንጂ አያሰንቅም በርታ አላህ ይጨምርልህ አሜን

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Год назад +3

    ያሬዶ እንኳን ደሰ አለህ ጌታ የተባረከ የሰራ ዘመን ያድርግልህ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c Год назад +2

    ኢትዩ ልምጣ እንጅ አየመልጠኝም ያሬዶ ይመችህ
    መልካም የስራ ዘመን

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад +1

    ዮኒ &ሉላ እንኳን በሰላም መጣቹ :ያሬዶ እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ

  • @helenasefa4649
    @helenasefa4649 Год назад +1

    በጣም ጨዋና ትሁት ያሬዶ እግዛብሔር ስራህን ይባርክልህ

  • @user-mw5dg1md1v
    @user-mw5dg1md1v Год назад +5

    አላህ ያግዝህ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ

  • @zizomoha3678
    @zizomoha3678 Год назад +2

    ዮኒ ወይ ሊያ ወይ ያሬዶ ከወር በሁዋላ ሀገሬ ገባለሁ ጋብዙኝ ተዉ ጋብዙኝ🙏🙏🙏🙏

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Год назад +2

    ያሬድ ወድሜ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ መሥራት ያሥከብራል ሀገርን ያሥከብራል ሠልካም እድል ኢቢኤሶች ይመቻቹ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Год назад +2

    ያሬዶ መልካምየስራዘመን ይሁንልክ የእኛመልካም ስው በርታልንአንበሳ

  • @zahila7871
    @zahila7871 Год назад +1

    ያሬድዬ የኔ ትሁት አላህ ያግዝህ 🥰

  • @ethiopyaethiopya8493
    @ethiopyaethiopya8493 Год назад +4

    ስርአት ያለክ ልጅ ነክ ያሬዶ ጎበዝ ለብዙ አርቲስቶች ትምህርት ይውሰዱ እንዲህም ይቻላል

  • @birucke
    @birucke Год назад

    ማንነቱን የማይረሳ ሰው ትልቅ ሰው ነው። መልካም የስራ ዘመን ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ።

  • @eeeeee1589
    @eeeeee1589 Год назад +5

    ያሬድግን ማነውእደኔ ሳየውሰው የማከብርይ ምስለኝል ሁሌምሳየው ለስውክብርአለው ያሬድእኔም ሰደትነውያለሁት ግንስምጣባገኝ ደስይለኝል በተረፈ ምልካምእድል

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Год назад +4

    ያሬድየ ጎበዝ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ስራህን ሁሉ ያቅናልህ መልካም ሰዉ

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 Год назад +4

    ያሬዶ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መልካም እድል ስራህ ሁሉ ይሳካልህ ምርጡ ድምፃዊ ❤❤❤

  • @simbakali5360
    @simbakali5360 Год назад

    ሚዲያው አወናበደን የምባለው ሌላ የምናየው ሌላ
    ያረዶ በጣም ምርጥ ትሁት SMART የነገው ሰው ነህ
    GOD bless you

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад +11

    ከአፊያቹ ይስማማ እናንተ ስትውጡ እኔ ምራቄ ዋጥኩኝ 😍😍😍😍

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +1

      እኔስብተዬ ያሰጉመዛል የተባረከ ያድርግልቸው ያሬዶም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

    • @slehiwottube
      @slehiwottube Год назад

      እኔም 😂😂😂

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Год назад +23

    ማነው እንደኒ ዮኒን ሚወደው ድምቀት እኮ ነው

  • @rahel4637
    @rahel4637 Год назад +9

    በጣም ደስ ይላል መልካም የስራ ዘመን 💚💚

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +12

    ወይኔ ሰፈሬ ቡልቡላ እንጎበኝሀለን ኢቢየሶች ተባረኩ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Год назад +4

    ያሬዶ የስራ ሰው ሰዉ አክባሪ ትህትናህ አሪፍ ነዉ በርታ ። ኢትዮ ስመጣ ጎራ እላለዉ ለሸክላ ጥብሱ ጥሬ ስጋ አልወድም ለሚመገቡት ግን አያያዛቸዉን ሑሉ አደንቃለዉ እንደ ዮኒ ማለት ነዉ የተባረከ ያርግላቹ ዮኒ ሙሉ ሰዉ በጣም አድናቂህ ነኝ ።ዘርን ብሔርን ሐዬማኖትን የማትለይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ተባረክ ።ያሬዶ ቤተ ሲሳይ ቤተ ሰላም ፍቅር ያድርገዉ። ባንተ ቤት የማከብረዉን ዮኒን በማየታች ደስ ብሎናል የፍቅር የሰላም ቤት ያርግልህ🌹🍾♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iu2lu7bc7v
    @user-iu2lu7bc7v Год назад +1

    ዋዉ ያሬድ ወድማችን ይመችህ የኔትሁት እግዚብሔር እትልቅ ደርጃ ያድርስህ በጣም ጎበዝልጂነህ

  • @seada5485
    @seada5485 Год назад +3

    ዮኒ ናሉላየስወዳቹህ ያሬዲም እንኳንደስአላህ የሰዉልጂ ሰርቶሲለወጥደስይላል

  • @rukaysabebe323
    @rukaysabebe323 Год назад +2

    አቤት እርጋታህ ደስ ሲል ያሬድየ 😘😘😘

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 Год назад +7

    ጉበዝ መልካም እድል 🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Год назад +17

    የተባረከ ይሁን ያሬዶን ያለ ሉላን ይኒን ያለ 👍👍ይስጥ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +3

    ያሬዶ ትህትናው እርጋታው ቅንነቱ ሙዚቃውም ጭምር ደስስ ይላል ይመችህ ያሬዶ

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 Год назад +6

    ስታምሩ ዮኒዬ ሉላዬ ስወዳችሁ ምርጦች ያሬዶ ምልካም ስራ

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Год назад +2

    he is such a humble guy! Good Job Yaredo

  • @andud9200
    @andud9200 Год назад +1

    ያሬድ የኢትዮጵያ ዘፈን ታወቂ ለመሆን ብቻ ነው ስለዚህ ንግድ ውስጥ መግባትህ ጎበዝ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Год назад

    Yared is a great person and he is respectful for every one

  • @debesaytesfaldet2498
    @debesaytesfaldet2498 Год назад +3

    ይመችሽ ያሬዶ መልካም የ ስራ ዘመን ይሁንልህ👏👏

  • @getachewbelay8801
    @getachewbelay8801 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ያሬድ ቅን ሰዉ እና የለፋ ሰዉ ነዉ መልካም የስራ ጊዜ

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 Год назад +2

    አንተ ጎበዝ ነህ በርታ በነገራችን ላይ የቡልቡላ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጭንቅላቱ ሆዱ ላይ ነው

  • @D-d415
    @D-d415 Год назад

    ያሬድ እግዚአብሔር ያበርታህ የአስተናጋጆች አለባበስ ልዩ ነው ሁሌም የማስበው እኔ ብቀይረው ብዬ የማስበው አለባበስ ነው በርታ ጀግናዬ

  • @ethiopiahumanbing7140
    @ethiopiahumanbing7140 Год назад +1

    የልጁ እርጋታ እኔም ሴቲቱ የለኝ የሚገርም ነው
    የጋዜጠኘው ሚስት በጣም ጥሩ ሚስት ነች ማለት ነው እንዲህ በሙሉ ልብ ሸበላ ሴት ሲመግብ በካሜራ ፊት ደስ ይላል እንዲህ በራስ መተማመን

  • @hannahishatu9478
    @hannahishatu9478 Год назад +1

    ያሬዳ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ የኔ ቅን መች ይሆን በአካል የማገኝህ ምኞቴና ህልሜ ነው አንተን ማግኘት

  • @gezihawassa
    @gezihawassa Год назад +6

    መልካም ሰዉ ያረድ ነጉ መልካም የስራ ዘመን ይሁለንልህ❤👍

    • @hghg1404
      @hghg1404 Год назад

      ያሬድየ አዞህ የስንቱን እባእያበሱ የተባረከ እግዳነውየመጣልህአላህያቆያችሁ

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Год назад +1

    ስታምሩ ዮኒ ሉላዬ
    ያሬደ የጀመርከው ይጣፍጥልህ ይሳካልህ🥰✌️

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Год назад

    ያሬዶ እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ይላል ሰው እዲህ ሰርቶ ሲለወጥ ደሥ ይላል

  • @Woman544
    @Woman544 Год назад

    ውይ ያሬዶ እርጋታው ደስ ሲል እንደዚህ የተረጋጋ ልጅ አይመስለኝም ነበር

  • @maryzraika
    @maryzraika Год назад +1

    Wishing you the very best, Yaredo. Tabark yene wondem 💓🙏🏾

  • @firebarock8475
    @firebarock8475 Год назад +6

    ውይ ትህትናህ ደስ የሚል ነው 🥰🥰🥰

  • @user-jq1zx2bk3c
    @user-jq1zx2bk3c Год назад +2

    መሻአሏህ አሏህ ይበርክልህ ወድማቸን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @soresa5238
    @soresa5238 Год назад +3

    Yaredo I am so happy for you. wish you all the best !!

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ያራድ ጎበዝ ኢቢኤሶች ሉላዬ ና ዮንያችን ሺ አመት ኑሩል❤❤❤❤❤🇪🇹❤🌷🌷🌷

  • @dagimtemesgen235
    @dagimtemesgen235 Год назад +2

    Have an Unstoppable growth Yaredo! 💛

  • @rhfhrwhdhr103
    @rhfhrwhdhr103 Год назад +5

    ትህትናህ ይገርመኝና ግርም ይለኛል

  • @bettyaddisu
    @bettyaddisu Год назад +1

    ያሬዱ ትህትናው በጣም ደሰ ይላል

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Год назад +27

    ትሁት የሆነ ወጣት ህልምህን ያሳካልህ በዘፈን ባልደግፍህ በዚ ስራህ በርታ 💞🙏
    ስጋ የደረሰበት አልደርስም በአጭሩ አልወድም ሳሳዝን አ 😒

    • @GoodBoy-yl4tf
      @GoodBoy-yl4tf Год назад

      አረ ተይ ስጋ እኮ የሁሉም ምግቦች ንጉስ ነው ግን

    • @betalhemtube
      @betalhemtube Год назад

      ደምሪኝ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Год назад

      እኔ ቢደበድቡኝ ስጋ ነፍሴ ነው የበዓል ቀን እራሱ ዶሮ አልፈልግም ስጋ ካልመጣ 😳😳😳😳😳😳

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Год назад

    ያሬድዬ ብርቱ ልጅ ነህ ይባረክልህ የእውነት የልፋትህ ውጤት ነው

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Год назад +3

    ዋውውው ያሬዶ ጀግና ነህ የእውነት በግልፅነትህ በአንተነትህ በትህትናህ ሁሉ በጣም አድናቂህ ነኝ 😍እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ ይቅደምልህ በተሰማራህበት ሁሉ ከፍፍፍ በል ❤🙏
    💚💛❤💪👈

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +5

    ሰህ ዮኒ ያሬድየ እንኳን ደሰ አለህ እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን 💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 Год назад +2

    መልካም የስራ ዘመን ያሬዶ ኢቢስ እናመሰግናለን

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 Год назад +1

    ለፍቶ አዳሪ ነው ያሬዶ እግዛብሄር ይርዳህ

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Год назад +1

    ያመዳም ቅማሞች ባአሉን ባኩሽና ወይ
    ላእኛም ግዜ አሌ ዮንዬ አስቃናቹኝ አቤት
    ስታምሩ፣ ያሬድዬ የኔው ጃግና ባሪታ

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +7

    ኢትዮዺያ ስመጣ ያሬዶ እና እማማ ፊሽካ ቤት ምግብ መብላት ፈልጋለሁ ያሳካልኝ ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Год назад +4

    ዮናስ ሉላ ጥሎብኝ ስወዳችሁ ያሬዱ በርታ ጎበዝ

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Год назад

    ያሬዳ በርታ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ ትህትናህ ደስ ይላል ማንንም አትስማ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🤗🥰

  • @tub8577
    @tub8577 Год назад +1

    ጎንበስ ቀና ብሎ በኢትዩጵያዊ ለዛ ያሬዶ መልካም ስራ

  • @senialemu7030
    @senialemu7030 Год назад

    ያሬዶ ይመችህ ዋው በጣምነው የሚያምረው የሰላም የፍቅር የጤና የገበያ ቤት ያርግልህ🙏🙏🙏😘😘😘😘👍

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Год назад

    ያሬድ የጥሩ ስነ_ምግባር ባለቤት እና ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c Год назад

    ያሬድየ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ እሽ
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ስራህን በርታ
    ክፉውን ያላየ ደጉን ቀን አያይም በፈተና ያላለፈ የለም ታጋሽ ሙሆን ውጤታማ ያደርጋል