ስሜ ከብዶኛል ዘ ጨምሩልኝ...ተወዳጇቹ ተዋንያን መስከረም አበራ እና ዘአማኑኤል ሀብታሙ ከኮከቡ ሰው አዲስ ቲያትር ጋር.. | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ተወዳጇቹ ተዋንያን መስከረም አበራ እና ዘ አማኑኤል ሀብታሙ የኮከቡ ሰው አዲስ ቲያትር ለማስተዋወቅ ብቅ ብለዋል | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 1 тыс.

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 года назад +491

    ማነዉ እንዴኔ የሙስሊም ሴቶች አለባበስ ሲል ደስ ያለዉ ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ Thanks አማን😘❤

    • @fatommohammedali6516
      @fatommohammedali6516 3 года назад +9

      አልሀምዱሊላህ ረብላ አለሚን ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ለሀያሉ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

    • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
      @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 года назад

      👍👍👍👍

    • @enat5573
      @enat5573 3 года назад +1

      አለሃምዱሊላህ

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 года назад +11

      Awo betam yamrbachal 👍❤

    • @neimeneime9551
      @neimeneime9551 3 года назад +2

      በጣም ወላ አላምዱሊላ

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 3 года назад +298

    አማንዬ የኔ ምርጥዬ መዘነጥ መገላለጥ እንዳልሆነ እንኳንም መሰከርክልን
    የኔ አንደኛ፡ አላህ ይጠብቅህ

    • @enat5573
      @enat5573 3 года назад

      በጣም ውላሂ

    • @mariyammohammad5004
      @mariyammohammad5004 3 года назад

      ይሄን ልጅ ወድጀ ዉ ልሞት ነዉ እረኛዬ ላይ እያዬሁት

  • @feve680
    @feve680 3 года назад +302

    የአማን ስነምግባር እውነት ልብ ይገዛል .much respect brother

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +660

    የአማኤል አድናቂወች እና የረቡኒ ፌልም ትዝታ ያለባችሁ የት ናችሁ ?

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад +5

      እኔ የረቡናል ፊልም ስንተየ አየሁት የማይጠገብ ፊልም ነበር

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад +2

      Nu endemamer maroche emelsalehu

    • @netsanetmekuria5216
      @netsanetmekuria5216 3 года назад +4

      Ere alenn

    • @fafyyoutube7510
      @fafyyoutube7510 3 года назад +1

      ረቡኒ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር

    • @zuzuwolloyewa870
      @zuzuwolloyewa870 3 года назад +1

      እኔአለሁ እንባየን እያፈሠሥኩ ያየሁትነዉ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 3 года назад +715

    እስኪ የአማንና የመስከረምን አለባበስና ስነ-ስርዓት አንዴ በ like ❤

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 3 года назад +333

    የሙስሊም ሴት የዘወትር አልባሳት 😍😍😍

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 3 года назад +269

    እናመሰግናለን የኛን የሙስሊም ልብስ ሠለወደድክልን እኛ ሙስሊሞች ሂጃብ ዉበታችን ነዉ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 3 года назад +9

      እኛም ክርቲያን ስለሆን እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን እደሚገላለጥ ሁላ መስሊምም የሚገላለጡ አሉና እሱ ያለዉ ሂጃብ የምትለብስና ቤቴክርቲያን ሲሄዱ የማለብሱት ልብስ ደስ ይለኛል ነዉ ያለዉ አዱን እላይ አንዱን እታች አላረገም

    • @daruselamtube8575
      @daruselamtube8575 3 года назад +3

      @@edenzamanuel7650 ትክክል ግን እሡ ክሪስቲያን ሆኖ ስለሙስሊም አለባበስ ማድነቁ ይበልጥ ደስ ይላል

    • @izabellafitsum8637
      @izabellafitsum8637 3 года назад +1

      Nefesa belebese maneme aysedekeme belebese kechalachew alawakeber belachewe ye Christianene angete eyekoretachew ategedelu

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 3 года назад +160

    አማኑኤል በምትጫወትበት ሁሉ በትክክል የተቀረጽክ ተዋናይ ነህ! ትክክለኛ የወንድነት መንፈስ ተላብስኸዋል! መስኪን ምገልጽበት ቋንቋ የለም ስትችይበት አንደኛ !

  • @saronsaron8848
    @saronsaron8848 3 года назад +95

    ኦኦኦኦኦ እንደ መስከረም አበራ በቂ ችሎታ ያላት ልጅ የለችም ቆንጆና ምርጥ አክተር ተብላ መሸለም አለባት ===አድናቂዎቿ

  • @aemanmhmd2896
    @aemanmhmd2896 3 года назад +94

    እሰይ የህጃብ ትርጉም የገባህ ነህ ተባረክ መልካም ስነምግባር ከአላህም ዘንድ የተወደድ ነው እርጋታህ ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ
    @ራያነኝያውምየዋጃልጅ 3 года назад +132

    ዘ አማንኤል ለእምነትህ ያለህ ቦታ እና ፍቅር ያስቀኛኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      @ፊያ ፍያ ፍያ የጅዳዋ ቀበጥ ቤተሠብ እንሁን

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 года назад +67

    ህዝቤ ጠይም ሳለ
    ሩህሩህ ነበረ
    ቀለም ገባዉ መሰል
    "ይቀላ" ጀመረ
    አማኑ👌በሳል ኢትዮጵያዊ! ለመሪዎቻችን እና ስለመሪዎቻችን እንዲሁም ባልዋሉበት የበቀል ጅራፍ እየገረፋቸዉ ስላሉ ወገኖች ያልከዉ ግሩም ነዉ! ዘ አማኑኤል

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 3 года назад +67

    የኛ ሙስሊሞች አለባበሳችንን ሰለወደድክልን እናመሰግናለን ! ብዙ የሌላ እምነት ተከታይወች እንዳንተ አውጥተው አይናገሩም ,ኢስላም ሁሉ ነገሩ ውብ ነው❤, አልሀምዱሊላህ የዚህ ዲን ባለቤት ያደረገን ጌታ🙏

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማኑኤል ትችላለህ👌የእግዚአብሔርን ስም ደጋግመህ ጠርተህ ማመስገንህ የአነጋገርህ ቁጥብነት እና እርጋታህ ይመችህ #አማኑ🧡

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 года назад +55

    ወይኔ የምወድክዬ አሙዬ እንዴት እንደምወደው በናታቹ ምርጥ ልጅ ነው አብሶ በሐይማኖቱ በኩል ያለው ክብር ዋውውው እድሜ እና ጤና እስጥክ ወንድሜ

  • @ለይላነኝከወሎራያ
    @ለይላነኝከወሎራያ 3 года назад +149

    የሙስሊም ሴቶች አለባበስ አልክ የእዉነት አስተዋይ ነህ

  • @tube-roha
    @tube-roha 3 года назад +41

    "ዘአማኑኤል" የኔ ባለ ማዕተብ የኔ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ይጠብቅህ አባቴ🙏... አርቲስትነት እንዳንተ ነው ታዋቂነትን የአውሮፖ ባህልን ለማስተዋወቅ የምትደክሙ ግራ ገቦች እባካችሁ እራሳችሁን ሁኑልን ግራ ተጋብታቹ ህዝቡን ግራ አታጋቡት

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 3 года назад +12

    አለባበሳችንን ስላደነክልን በጣም እናመሰግናለት ብዙዎች የአሸባሪ ልብስ እያሉ የኢስላም ጠሎች ያጠለሹን ሁሉ ከአንተ ይማሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @Eskawenda
    @Eskawenda 3 года назад +32

    ዘአማኑኤል ስወድህ
    ኮሮና ይዞህ እቤትህ መተው ፀበል የረጩህ አባት በእውነቱ ፀጋውን ያብዛላቸው እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +154

    አማኒ በአንድ ወቅት ኢንተርቪው ሲያደርጉት ለምንድነው ሚድያ ላይ ብዙ ግዜ ማናይህ ብላ ስጠይቀዉ እንዲህ አለ.. ህዝብ ፊት አይደል ምወጣዉ ምን ይዤ ልዉጣ ዝም ብሉ በየቴሌቭኑ መሰጣት ጥሩ አይደለም ጠቃሚ ነገር ይዘን እንዉጣ አለ። በጣም በሳል ልጅ ነዉ

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 3 года назад +7

      ዛሬ ደግሞ ምን ቢል ጥሩ ነው ምን አይነት አለባበስ ነው እሚማርክህ ሲለው ከቤተ ክርስቲያን እምትመለስ ሴት እና ሂጃብ ወይም የሙስሊም ሙሉ አለባበስ ነው ያለው እና በጣም አስተዋይ ልጅ ነው

    • @buzattube
      @buzattube 3 года назад +3

      @@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ ማርዋ ቤተሰብ እንሁን በናትሸ ጀማሪ ነኝ እንደጋገፍ

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      @@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ ቤተሠብ እንሁን

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 года назад

      ስለኮረና ግን ምክሩ አይነፋም ማስክ ሳይለብስ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +122

    ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች አሉ ምን ዋጋ አለ ለእኛ በዩቱብ አይለቀቅም መሰኪ ና አማኑኤል ምርጦች አድናቂያችሁ ነኝ

  • @abuselim5994
    @abuselim5994 3 года назад +56

    እውነት ነው የሙስሊም አለባበስ ውበት አለው የንዳንድ የክርስትና እምነት ተከታዬችም አሉ ስትሮች አለባበሳቸውን የሚአሳምሩ

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 3 года назад +19

    "
    ህዝቤ ጠይም ሳለ ሩህሩህ ነበረ
    ቀለም ገባው መሰል ይቀላ ጀመረ
    "
    ሳታውቅ ዝም ነው ‼ "
    👏👏👏
    እውቀትና ስነ ምግባር ሁሉም ተሰጥቶሀል
    አማኑኤል ትለያለህ

    • @dubaidubai7124
      @dubaidubai7124 3 года назад

      በጣም፡ምወደው፡አርቴስት፡ነህ፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ

    ዋውውው የሙስሊም እሴቶች ልብስ አማንየ ልክ ብለሀል 💚💛❤

    • @መርያምYouTube
      @መርያምYouTube 3 года назад

      @ፊያ ፍያ ፍያ የጅዳዋ ቀበጥ ነይ እኔጋ እመልሰለው

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад +59

    የሙስሊም ሴት አለባበስ እህ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ።ዘናጭ ናቸው ። ሂጃብ

  • @ሁለገብኢስላማዊቻናል
    @ሁለገብኢስላማዊቻናል 3 года назад +129

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ታላቁ ዓሊም ኢብን ባዝ እንዲህ ይላሉ፦
    አላህን ከማውሳትና ቁርአንን ከማንበብ መዘናጋት ሸይጣን ሰውየውን
    እንዲቆጣጠር ጉትጎታና ጭንቀት እንዲወረው ምክንያት ነው ኑ ሠብሥክራይብ በማድረግ የአላህን ቃል ቁርአን እንቅራ

  • @fozialmazyoona1235
    @fozialmazyoona1235 3 года назад +4

    ረቡኒ፣ስቄ ልሙት፣ሶስተኛ አይን፣እንሳሮ የማይረሱ ድንቅ የአማኑኤል ፊልሞች የመስኪም አድናቂ ነኝ በተለይ የእንሳሮ ስራችሁ ድንቅ ነው የኛ ብርቅዬዎች

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 года назад +6

    ቁንጅና ከ አንደበት ጋር አሟልቶ የ ተቸረህ ምርጥ ሰው አማንዬ እድሜ ከ ጤና ተመኘውልህ❤️👏😍🇪🇹

  • @eyut3130
    @eyut3130 3 года назад +22

    አሁን እሱም ተዋናይ ይባላል ከሌሎች ጋር እግዚአብሔር ይባርክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ዘ አማንዬ💜

  • @rozihabeshawitturkshtube1552
    @rozihabeshawitturkshtube1552 3 года назад +61

    የኔ ውድ እውነት ነው ክበርልን የሙስሊም ሴቶች ልብስ በጣም ይማርካል ሂጃቡ ረዘም ያለው ቀሚስ መሸፋፈን መሰተር ውበት ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ🥰🤲🙂

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 года назад +23

    አማን የኔ ጀግና በቃ ወድ ነክ የእውነት ወደ ፈጣሪ እደሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥክ መሰከረም የኛ ምርጥ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Mamaye ney endemamer emelsalehu

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 года назад

    ወንድም አማኑኤል የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን የማረህ።።የፀባይ ጌታ ትመስለኛለህ። የምትሰራቸው ሁሉ በጣም ያስደስተኛል።።ብትሸለምም ሲያንስህ ነው።።ከዚህ የበለጠ ለመሸለም ያብቃህ።።ዘመንህ የሰላም የጤና የብልፅግና የደስታ ዘመን ይሁንልህ በርታ

  • @mahlehiskyas25
    @mahlehiskyas25 3 года назад +84

    እስኪ የአማንና የመስከረምን አለባበስና ስነ-ስርዓት አንዴ በ like

  • @hanjah5341
    @hanjah5341 3 года назад +45

    አማንዬ መስኪ የኔ ዘመን ምርጥ አርቲስቶች ናቹ🥰በርቱ ብዙ ከእናንተ እንጠብቃለን❤️💪

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 3 года назад +6

    አመትዮጵያዊ ስለሆንክ አልሃምድልላሂ! ጨዋ የጨዋ ልጅ እንደሆንክ ማንነትህ ያስታውቃል!
    አንተን ያፈሩ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ተባረክላቸው ተባረክልን!🤲❤🇪🇹

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 года назад +20

    ዘ አማኑኤል እርግት ያልክ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ። መስኪ አንቺም ተባረኪ።
    ሚዲያ ላይ የምትመጡ ሰወች እንደዚህ ልብሳችሁን አስተካክሉ በተለይ ሴቶች።

  • @fafitube8254
    @fafitube8254 3 года назад +6

    አማኑየ እናመሰግናል ምርጥ ሰው አላህ እድሜ እና ጤና አብዙቶ ይስጣቺሁ ❤❤መሲዬ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    እንዚህ ሁለት እንቁዎች ሰወዳቸው አቤት ሰራት ከአለባባሰ ጀምሮ ዘአማኑኤል እንኳን እግዚአብሔር ማረልን ወንድማችን😍

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 3 года назад +53

    እውነት ነው የሙስሊም አለባበስ የሚደነቅ ነው ሙስሊም ስለሆንኩ ሳይሆን በቃ ፀጉራችንን ገልጠን ሰውነታችንን ክፍት አዲርገን ወንዲ ልጂ ፈተና አንሆንም

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 3 года назад

      የዘወትርእኮነው ያለው
      ማሻአላህ መስጅድስንሄድ
      ሂጃብስብመለስ ፀገርማንጨፍረር
      የለም አልሀምድሊላህ ሙስሊምላረከኝጌታ

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 3 года назад +3

    አማኑኤል ስነ ስርዓት ይገርመኘል ትህትና እግዚአብሔር አይቀይርህ አንተን ለወለደች ማህፀን የተባረከች ይሁን መስኪ ስወድሽ እኮ በርቱ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 года назад +4

    ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ዛሬ በጣም ምርጥ እና እንቁ የሆኑ ተወዳጅ እና ብርቅዬ የሆኑ አማኑ & መስክ በጣም ነው የምወዳቹሁ 😍😍😍 በርቱ ጀግኖች

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 3 года назад +3

    በጣም ከማደንቃቸው ተዋናይ ውስጥ አንዱ አማኑኤል 👌👌😍😍😍😍

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 3 года назад +56

    ይገርማል የዚህ ልጅ አድናቂ ነኝ ስነ-ስራቱ በጣም ደስ ይላል ። እነ ማንዴላ ከዚ ልጅ ጋር ቢውሉ ጥሩ በሀሪ ይኖራቸዋው ነበር ይቅርታ እስኪኒ ጅንስ አያረጉም ነበር 😂😂

    • @nejatawel4397
      @nejatawel4397 3 года назад

      😏😏

    • @gent5836
      @gent5836 3 года назад +1

      Minalbat Mandela begetse bahriw mekniat yihonal skinny jeans yelebesew. Leziawm wetat new yamrebetal.

    • @arsema8623
      @arsema8623 3 года назад

      ruclips.net/video/X-mCwZFLt1I/видео.html

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +10

    አማኑኤል መሥኪ አቤት ችሎታ ሑለታቹሕንም በጣም ነው የምወዳቹሕ❤አማንየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሕ

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji 3 года назад +10

    ሁለት ውቦች አማን በጣም የምወደው የማደንቀው ምርጥ ተዋናይ ነው መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚሰራ ጀግና ነው

    • @Yesuffamily
      @Yesuffamily 3 года назад

      አንቺ እዚህ ምን እያረግሽ ነው የኛን ብታሳድጊ አይሻልም

    • @mubabru6616
      @mubabru6616 3 года назад

      አንቺ

    • @Yesuffamily
      @Yesuffamily 3 года назад

      @@mubabru6616 ምነው

    • @Tube-oj6ji
      @Tube-oj6ji 3 года назад

      @@mubabru6616 ወየ

    • @Tube-oj6ji
      @Tube-oj6ji 3 года назад

      @@Yesuffamily አረ ውዷ እዛም እያስተናገድኩ ነው

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 года назад +4

    what a wise and gentel man አማኑኤል ህይወትን በትክክል የተረዳ respect፡

  • @BiniamAsnake
    @BiniamAsnake 3 года назад +3

    One of the best interview on Seyfu’s show. ZeAmanuel changed the whole vibe of the show with his calmness and general knowledge

  • @አረጌሰኢድ
    @አረጌሰኢድ 3 года назад +1

    አማን ቃል አጠረኝ ምን ብየ ልግለፅልህ ምርጥ የጥበብ ሰው ነህ በርታ የአተ አይነቶቹን ያብዛልን መስኪ የኔ ፍልቅልቅ ጀግኒት በርች

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 года назад +79

    አሙዬ እንዳተ እርጎ እራሱ አይረጋም እናመሰግናለን የሙስሊም ሴቶች ልብስ አልክ

  • @desuman6704
    @desuman6704 3 года назад +8

    ሁለታችሁ ጥሩ ስነምግባርን እና አለባበስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል ። አማንየም #ባለስልጣን ነኝ ለሚሉት የልኩን ነገከዋል ።👏👏🇪🇹🇪🇹❤

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 3 года назад +4

    የወንድ ልብስ ነው 100% ተመችቶኛል
    አማን ምርጥ ጽድት ያልክ ኢትዮጵያዊ ነህ
    መሰኪም ጭምር የምወድሽ ሰርአት ነሽ 2 ምርጦች በርቱልን ችሎታ በገፍ አላችሁ

  • @rahe698
    @rahe698 2 года назад

    አማንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያኑርህ በትክክል ሰውን ነው መፍራት ስው እውሬ በሆነበት ዘመን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ

    የኔ ጌታ አማንየ ስወደህ እረጋታህ እንዴት ደስ ነው የምትለው መታደለህ😘😘😘😘

  • @አጎትእናልጆቹ
    @አጎትእናልጆቹ 3 года назад

    ሰይፋሻ የምታቀርባቸው እንግዶች በሙሉ በጣም የምናከብራቸውን የሚዲያ ሰዎች ነው በጣም እናመሰግናለን ሰይፉ አሁን ከአርቲስቶ በጣም የምንፈልገው ታሪኩ(ባባ) እስከአሁን በማንኛውም ሚዲያ ሲቀርብ አልየንም ከቻልክ እባክህን ታሪኩ ባባን አቅርብልን እናከርሀለን ሰይፍሻ ከአድናቂዎችህ ::

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 года назад +4

    ግጥሙ በጣም አስተማሪ ነው የእውነት ነው አፋችን ክርስቶስን ተግባራችን የዲያቢሎስ ይቅር ይበለን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    ስወዳችሁ አማን እና መስኪ ምርጥ ተዋንያን አድናቅያቹ ነኝ
    አለባበሳችሁ በጣም ደስ የሚል እንደ ሌሎች አርቲስቶች መገላለጥ አይታይባቸውም ስነ-ምግባራቸው ሁሌም ደስ የሚሉ ተባረኩልኝ ወዳችዋለው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 3 года назад +15

    አማን ስወድው እኮ መስኪዬም ጀግና በቃ ሁለታችሁም ትችላላችሁ በርቱልን

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 3 года назад +2

    የአማኑኤል አድናቂ ነኝ በተለይ ለእምነቱ ያለው ክብር እጅግ ያስደስተኛል እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 года назад +7

    ማሻ አላህ ሀቀኛ ሰው ነክ ከልብ እናመሰግናለን የሙስሊሞችን አለባበስ ሁሉም ሰው ያደንቀዋል 🌹🌹🌹

  • @እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
    @እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ 2 года назад

    አማኑኤል ሀብታሙ ለኔ የተለየህ ተዋናይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፊልምህን አባርሬ ነዉ የማየዉ ደግሞ አትጥፋብን😘😘😘😘

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 года назад +25

    አማንዬ የኔ ንጉስ ግርማ ሞገስህ ከሩቅ ይጣራል መስኪም ዉድድ 😍😍

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 года назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ የኔ ጀግና ወንድም እውነት ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 года назад +4

    ዘ አማን 🥰 እንልካለን የኔ ትሁት ደስ ስትል ኮ እውነት ነው አለባበስ ላልከው ልክ ነው ደብረዘይትን ሩፋኤልን ሁሌ ከአፍክ አይጠፉም እኔም እንዳንተ ነኝ የሰፈሬ ልጅ ኑርልን 🥰

  • @ኤፍራታ-ዠ3ለ
    @ኤፍራታ-ዠ3ለ 2 года назад

    አማን ያለበት ፊልሞች ሁሉም በሥነምግባር የታነፁ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስከድህ መሥኪም አሁን አሁን እየበረታሽነው 🥰🥰🥰🥰

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 3 года назад +3

    እረ አለን በጣም የምወደው ልጅ ነው አማኑኤልን የኔ አንደኛ!!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +1

    አማንዬ እንኩዋንም ጌታ ረዳክ ከዚህ ክፉ ነገር እንኩዋን አተረፈክ
    እግዚአብሔር ይህን በሽታ ያጥፋልን 🙏

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    አማኑዬ አድናቂቅ ነኝ👍👍👍❤❤እኔም መገላለጥ አሎድም ክርስቲያንም አይፈቀድለትም ችግሩ እኛ ሰዎች ላይ ነው ያለው

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 3 года назад +2

    አገር ወዳዱ አማን ምርጥ አክተር እኛ ኢትዮጵያዊን እናከብርሀለን መሰኪም እንደዚያዉ በርቱ❤❤👌👌💚💛❤

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ፈ2ቀ

    እኔም ኮሮና ይዞኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላ ተሽሎኛል ልክ ሲገኝብኝ ሴትዬዬ እርፍት ሂጅ አለችኝ እኔም ሄድኩ እነሱም ሲመረመሩ ተገኘባቸው በሰው ሀገር ኮሮና ዳውን ዳውን ስሜት ይነካል ሲያገሉን

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 года назад

      እንኳን ሻርሽ ማማዬ ሱበሀን አላህ አንዳንድ አረቦች በጣም እራስ ወዳድ ናቸው

  • @dw1422
    @dw1422 3 года назад

    መስከረም አበራ ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ምርጥና አንደኛ ምትችል ናት She Is Best Best's
    ጨዋታዋ ,መልኳ,ስነስርአቷ,ያራዳልጅነቷ ,ተግባቢነቷ እንዴት እንደምንወዳት አትጠይቁኝ ዩቲዩብ ፊልም ስፈልግ አርእስቱ ማስታወቅያው ላይ የሷን መልክ ካየው በተአምር ሙሉውን ቪድዮ ሳላይ አላልፍም she Is So Sweet!!!!!

  • @hvvjhh260
    @hvvjhh260 3 года назад +16

    የኔ አንደኛ ከኢትዮጲያ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማትል የጥበብ ሰው አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ
    ሂጃብ ውበት ነው ስንል በምክኒያት ነው አምላካችን አላህ የሚሻለንን እሱ ስለሚያቅ የሂወት ጉዟችንን እሱ ደነገገ ልን

    • @sarapezo3598
      @sarapezo3598 3 года назад +1

      ኢጃቡ ሳይሆን የውስጥ ውብት ከኢጃብ ይበልጣል የወረደ አነጋገር ለምን ትጠቀማላችሁ እኔ ተፈጥሮዬ እርዥም ነው እምለብሰው ላእናተ ብቻ የተሰራ እስመሰልሽው እራሱን ከፍ ከፍ ያደረገ ዝቅ ይላል እትቸከዬ

    • @hvvjhh260
      @hvvjhh260 3 года назад

      @@sarapezo3598 ሪላክስ የኔ ቆንጆ ተረጋጊ እኔ ለኛ ቡቻ ነው አላልኩም እንደቃሉም የአርቶዶክስ አስተምሮቱም ሴትን ልጅ እንትከናናብ ያዛል ዳሩ ምን ያደርጋል አስተምሮቱ እና ምመኑ የሁለት አለም ሰወች ሆናችሁ እንጅ ደሞ እኔ የወረደ አስተሳሰብ አልተናገርኩም መሬት ላይ ያለውን እውነቷ እንጅ የሙስሊም ሴት ውስጣዊም ውጫዊም ስትር ነች ብዙ እንድናገር አተድርጊኝ ማነሽ ሳራ

  • @Hነኝከባህርማዶ
    @Hነኝከባህርማዶ 3 года назад

    እዉቀትና ቅንነት ፈጣሪዉን የሚፈራ ትልቅ ሰዉ ብየሀለሁ አማኑ ስለ ልብስ የተናገርከዉ ልቤን ነካኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
    @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 года назад +10

    እዉነት ነዉ ኣማንየ ባለማወቃችን የእግዚአብሔር ስም እናወጣለን ይወጣልናልም እና ኢየሱስ፣ኣማኑኤል ፣ኣዶናይ፣ኤልሻዳይ ብለን ስም መዉጣት በቤተክርስቲያን አይፈቀድም ስራችን እንኳንስ የእግዚአብሔር ስም የሚገልጽ ሰዉ ከመሆን ወተን አዉሬዎች ሁነናልና እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜን(3)

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 3 года назад +1

      በጣም ሊታሰብበት የሚገባ ገንቢ ሀሳብ ነው ያቀረብከው ወንድሜ👍
      እ/ር ያክብርልኝ🙏

    • @meseretjote1042
      @meseretjote1042 3 года назад

      ይቅርታ ይደረግልኝ እና አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛጋር ሆነ ማለት ነው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያደረረገለትን ለመግለጽ ነው

    • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
      @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 года назад

      @@meseretjote1042 ይቅር ለእግዚአብሔር ,ማሕበረሰባችን ላኣምላኩ ካለዉ ፍቅር የተነሳ በየዋህነትና ካለማወቅ ነዉ ሚያወጣዉ ግን አሁን እኛ አባቶች እያስተማሩን ነዉ በቀጥታ የእግዚአብሔር ስም አይሰየምም!እና መጠንቀቅ ይገባናል በመፅሐፍ ቅዱስ ብዙ ስሞች ከነ ትርጉማቸዉ አሉ በቅዱሳንም ይቻላል

  • @zaynebshamil4907
    @zaynebshamil4907 3 года назад +1

    አማንዬ ስነ ምግባርህ እጅግ በጣም ደስስስስስስ ይላል ሄዋህነትህ ፣ ስለ ሃገርህ ያለህ ወኔ በጣም አንቅሃለው !!!!!

  • @helentube.
    @helentube. 3 года назад +6

    ሰለ ልብሰ የተናገርከዉ እዴት እዳሰደሰተኝ 👏👏👏

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 года назад

    ወድማችን አማን አለባበሳችን ስለወደድክልን እናመሰግናለን ሰይፍሻ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mekiyahussen9666
    @mekiyahussen9666 3 года назад +17

    ዘነጥን ብለው ህርቃናቸውን የሚሄዱ ድንቅ መልክት ስልጡን ማለት የለበሰ ነው ሰምታችሆል

  • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን

    ዘአማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ መስኪየ የኔ ፍልቅልቅ አንችንም ውድድድድ😘😘😘😍😍😍😍

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 года назад +19

    አለባበስ ሲለካ ለካ ሙስሊም ነው ለካ እራቁት እምከጂ ሁላ አስቢቢበት ወዲልጂ ስትር ነው እማወደው አለቀ 👍👍👍👍👍👍👍አማኑኤል ምጥ ሰው

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 года назад +1

    የምንወዳችሁ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ በእውነት በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ።

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад +119

    ትያትር ግን ለምን በዩቱብ አታሳዩንም ?

    • @enyishsolomon2857
      @enyishsolomon2857 3 года назад

      😄😄😄😄

    • @habeshagym4125
      @habeshagym4125 3 года назад

      😂🙈

    • @madeinethiopia4572
      @madeinethiopia4572 3 года назад +17

      በዚህ ከታየ ቲያትር ሳይሆን ፊልም ነው እሚሆነው ቲያትር ማለት እኮ ፌስቱ ፌስ እምታየው ነገር ነው ኦዴንሱም አርቲስቱም በአካል ማለት ነው

    • @salihaaman7693
      @salihaaman7693 3 года назад +1

      Yiutu
      Tekefelo ayitayem eko ensau betam lefetowebet wetetachawen be men yayalu tadiya

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 года назад +7

      ተከፍሎነወ ኮ ሚገባወ እንጀራቸወ አደል በዩቱበ ከሆነ ባዶ ቀሩኮ ፊልሙ ተሠርቆ በሱኳ ያግኙጅ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    አማንዬ እደስምህ ሰላም ያለህ ልጅ የተዋሆዶ ሎጅ❤❤🙏❤❤❤በጣም ነው ምወድህ አባ እድሜና ጤና መኝልሀለው የኔ ጨዋ አማንዬ❤❤❤❤❤

  • @tsehayshmeles6843
    @tsehayshmeles6843 3 года назад +5

    ዘ አማኑ በጣም የምትገርም ሰው ነው ስነስርሃትህ የሚገርም ነው እንደአንተ አይነት ሰው በምድራችን ያብዛልን መስኪ ቆንጆም ጥሩ ጓደኛ መርጠሻል

  • @حودابنتإسلام
    @حودابنتإسلام 3 года назад

    አማኑኤል እኔ ስወደው ፊልም ላይ ተከታትየ መስጦኝ ሳይሆን እሱን እራሱን ሳየው የሆነ የተረጋጋ ነገር የፈጣሪ ተሰጥኦ ውድ ነገር አለው እናም የምርጦች ምርጥ ነህ።

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 года назад +5

    አማኑኤል ድሮም እወድክ ነበር የሙስሊም ሴት አለባበስ ደስ ይላል ስትል የበለጠ ወደድኩሁ😍 ሂጃብ ውበቴ👍

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    አማንዬ ምርጥ ሰው የጉዳና ልጆችን የሚረዳ መልካም ሰው ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤###🙏🙏🙏

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 3 года назад +11

    ስወዳቹ እኮ አማኑኤል እና መስኪ ውድድድድድድድ

  • @kemilaissa3110
    @kemilaissa3110 3 года назад +1

    አማንየ የኔ ውብ የምር ምርጥ ሰው ነህ ከልቦ ነው ምወድህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ከ ጤና ጋ 💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 3 года назад +20

    Meski the most talented and beautiful artist in ETH

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 года назад

    እሺ ዘ-አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ አስከፊ በሽታ እንኳን አተረፈህ እና ስትተውን መስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው ከላይ የተሠጠህ ነዉ 😍መስኪ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ስላንች መናገር ይከብዳል ልዮ ሴት❤❤❤ ማህተብሽ ከአንገትሽ😍😍😍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад +11

    አማንና መስኪ እንወዳችኃለን
    እኛንም ሙስሊሞች አፕርሸት ስላደረከን እናመሰግናለን በጣም

  • @almazabebe4182
    @almazabebe4182 3 года назад +2

    አማኑኤል በጣም የምንወድህ የምናከብርህ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ 🙏🙏🙏

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +23

    ሁለቱንም ስወዳቸው ኑ እየገባቹ ቁራአን አዳምጡ ሰብስክራይብም እንዳትረሱ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад

    አሙ በጣም ነው የማደቅ የእግዝአብሔር ፍቅር በውስጥ በጣም እደአለክ በጣም የምታስታውቀው ይጠብቅ መስክዬ አድናቅሽ ነኝ ውድድድድድድድድ ነው ማረጋቹው ፨💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад +6

    ዘአማኑኤል አቤት እርጋታ ስወድህ ❤️❤️❤️❤️ መስኪ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kadirali1499
    @kadirali1499 3 года назад

    አማኑ ኤል በጣም አከብረሀለሁ ፌልምህንም በጣም ነው እመወደው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ኢቶጲያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 3 года назад +19

    መስከረም አማኑኤል 😍😍

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 года назад

    አማን ሰወድህ በጣም ጎበዝ ነህ መሰከረም የኔ ወረቅ በጣም ነው የምወድሸ ፈጣሪ ይባረካችሁ

  • @meronteshome3098
    @meronteshome3098 3 года назад +8

    አማኑኤል በጣም እርግት ያለ እርጎ ነው ስነ ምግባሩ ለየት ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ !

  • @DekikaFlix
    @DekikaFlix Год назад

    ቶፕ 5 የ *አማኑኤል ሀብታሙ* ፊልሞች | Top 5 Aamanuel Habtamu Movies
    ruclips.net/video/ocF6MyRM8iE/видео.html