Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
Setamru 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ረዱና እዮን አቅርብል ሄኖክ በማሪያም❤❤❤
በጣም ደስስስስስ ስትሉ ክፉ አይንካቹ 😘😘😘😘😘😘😘
እኔ አገሪ ስገባ ለመስቀን 3ሰው ተመሳሳይ እገዛካለው በሰላም ያድራሰን❤🎉😊
በጣም ታምራላችሁ አድናቂህ ነኝ ከሥደት ሀገር 😥
አሜን እኔንም ላገሬ አብቅቶ ከልጆቼ ጋ ለማሳለፍ ያብቃኝ አሜን በሉ ለሁላችንም ያደለን መከራተት ሰለቸን
አሜን
አሚንን
አሜን ማን እንደ አገር ሁሉ የሚያምረው ባገር ነው❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ፫🤲🙏
በጣም ነው የምታምሩት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ በጥበብና በሞገስ ይደጉላቹ ሴት ልጅ ደሞ ይጨምርላቹ ግማሽ ደርዘን ድረስ ሴት ፍለጋ ተጓዙ እስኪ😊❤❤❤❤❤❤
የእኔ እኛ ቤት ወንድ እንወልዳለን እያሉ አምስት ሴት ተወልደን እኔ ሶስተኛ ነኝ በመጨረሻም ሁለት ወንዶች ተወለዱልን በአሁኑ ኑሮ ግን ከዚህ በላይ መሄድ የሚቻል አይመስለኝም የሰጠውን መቀበል ነው❤❤
@@AbayAssefa እኛ ቤትም ወንድ ነው የሚወደደው እኔም ወንድ ልጅ ነው የምመኘው 6 ወለዱ 2 ወንድ አምላክ ወደራሱ ወሰደ 3 ሴት አለን ታላቁ ወንድማችን 1 ሆኖ ሁላችንም እንሰስተዋለን ኑሮ አዎ ግን ፈጣሪ ከሰጣቸው ያድጋሉ
@@yeshumethiolove275 ያሰብሺው ይስጥሺ ውዴ እኛ ወንድ ወንዱን ወልደን እንክሳቸዋለን ግን የሚገርምሺ በዘር ይሄዳል በኛ ቤተሰብ ወንድ መውለድ ብርቅ ነው
ይህ ቤተሰብ ታላቅና ጌታ የባረከው ነው፡፡ተባረኩ፡፡ልብሱ በጣም ያምራል፡፡ፎቶው ደግሞ የሚያምርና ጥሩ ማስታወሻ ነው፡፡ግን አንድ ሴት ፀልዩና ጨምሩ፡፡ልጆቻችሁ ግሩም አስተዳደግ ነው
አተን አለማድነቅ አይቻልም ሄኖክ የምር ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ ወድም ያተ ይለኛል እንዴት እንደምታምሩ በፈጣሪ ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ
ማርኮን ታላቅ ልጅ ጨዋ አስተዋይ የአባትህን አርያ ይዘህ እደግ❤❤
እዮባና እረዱ ሱስ ሆናችሁብን አትጥፉ❤❤❤እኔግን እነሱ ለተፋቀሩ የኔ ደስታ ረዱየ ነይልን❤❤❤❤❤
እኔ እሥታሁን ከውሥጤ አልጠፍም የጠየቃትቀን ጫካ ስለሆነ ቦታው
ለብሳችሁ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር እንደዚ ያሳመራችሁ እጁ ይባረክ !❤🙏👍
እራሳቸው ናቸው የሚሰሩት❤
አሜን እንኋን አብሮ አዴረሰን🎉🎉🎉🎉
ለናተ ግጣም ለግጣማቹ ያረጋቹ አላህ እኛንም ግጣማችን ይስጠን እናተን ያስደሰተ ኸሊቅ እኛንም ያስደስተን እውነተኛ ትዳር ፊዱንያ ወል አሄራ ይለግሰን አላሁመ መአሚን
Amin yarbiy❤❤❤❤
ትልቁ ልጅ አባቱን አመሠገነ ስላሣመርከን እናመሠግናለን አለ ምርጥ ንግግር አድግ በሉልን
ሔኒ እዮባን ምከሩት ወጣትነቱን እንዳያጠቃው እረዱን እያስከፋት ነው ካሁኑ ከእሱ አንጠብቅም በጣም በጣም ደብሮኛል እረዱን የተረጋጋች ሚስኪን ነገር ናት ስለዚህ ሌላ ሴት ጋር እሰራለው ማለቱ ምን ማለቱ ነው አንቺ አትቺይም ገለመኒ እረ ከእዮብ አልጠበኩም ስለዚህ ከምንወዳቸው ቤተሰብ ጋር አያጣላን ሔኒ እዮባን አደራህ በመካከላቸው ግባ
መገላለጥ መላላጥ የለለበት ስትር ያለ ቤተሰብ ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም ነው የምታምሩት ልጆቻችሁን እድግ ብለው ለቁምነገር ያብቃላችሁ ብዙም አታውጧቸው በቪድዮ ቴክኖሎጅው ተበላሽቷል በተረፈ በርቱ እጄ ስራህ ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ትሰራልኛለህ የባህል ልብስ ውስጤ ነው
ማርኮ ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነህ እድግ በሉልን እመቤቴ በፀጋ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችው ተሳድግልን ባህሪያቸውን አይቀይርባቸው መልካም ቤተሠቦች ናችው ጥበቡ WOW ነው ሲያምር ሲያምር ሂኒ እና ፂ አድራሻችውን ፃፉልን እባካችው እንወዳችዋለን ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤❤
ሄኖክዬ እኔ ለሰው ክብርና ቅን ሰው እንደሆንክ በረዱ አይቼ ነው ስብስክራይብ አርጌሀለው አክባሪክ ነኝ ልጆችህ ባለቤትህ በተስቦችህ ሁሉ ይባረኩልህ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሰላም ሰላም ሰላም ይሁን አገራችን 💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🙌🙌🙌
ፂዬና ሄኒ በጣም አምሮባችኋል❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችዉ እማምላክን ስታምሩ ሰነምግባር ያለዉ ቤተሰብ ሰወዳችዉ ሀገሬ ስመጣ እንኳንአደረሳችዉእማምላክንስታምሩሰነምግባርያለዉቤተሰብሰወዳችዉሀገሬስመጣአያችዋለዉ
Asey des sitlu Amilak ybarkum
ሱስየሆናቹ ቤተሰብ የተባረከ እድሜና ጤናይስጣቹ እናተየኢትዮቢያ ተምሳሌትናቹ ሰላማቹይብዛልን እወዳችዋለሁ
በጣም ታምራላችሁ ልጆቻችሁን ጌታ ይባርክላችሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ የተባረከ ነው እግዚኣብሔር የፉቀደ ጊዜ አገር ሰላም ከሆነ እንዲህ የሚያምር ልብስ ሰርተህልኝ ፎቶውንም እነሳለሁ በግንባርም ባያችሁ ደስ ይለኛል
ዋዉዉዉዉ ልብሳችሁ እጅሕ ይባረክ ሔኖክ።
በጣምደስትላላችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
ስታምሩ እድግ ይበሉላቹ መልካም ቤተሰብ ይመቻቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አምሮባቸዋል መልካም በአል ለሁላችንም ሄኖክ ጥበብ ሁሌም ምርጥ ነው
በስማም ስታምሩ የተባረኩ ልጆች ያድርግላቹ ስንሞክር ወንድ ስንሞክር ወንድ አምስተኛዋ ሴት ናት ክርስትና ለኔ ከሰው 😃😃😃 አይን ያውጣላቹ ሲያምሩ ልጆቻቹ
ዋው በጣም ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
ikani adrsachuuu sitamirru siwodachuu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚቱሉ ቤተሰብ የሄኖክ ሚስት እንደኔ የሚወዳት ራጋ ያለች ቆንጂየ💖❤
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
Lebsachu bexam yameral❤❤❤tamralachu
በጣም አምሮባችኋል የኔ ማሮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዛቤሄር እባክልህ❤❤❤❤❤
በእግዚአብሔር የተባረከ ቤተሰብ ። አሁንም ዘየዘር ዘራችሁን ጌታ ይባርክላችሁ።
አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰንዲምቅ ፍክት ብላችዃል❤❤❤❤
እናንተን እነአዲስን እነአቤልን እነእዬብን አለማበረታት ምቀኝነት ነው ማርያምን ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ በምን ቃል ልግለፅላችሁ ምን እላለሁ ቀጥሉበት
Bezi zemen endezi yetebareke beteseb endnay yabekan Egziabher ymesgen ❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩ አይለያችሁ ኪዳነምረት ታሳድግላችሁ❤❤❤
WOW Tamralachu
እንኳን አብሮ አዳረሰን ዉድ ቤተሰቦቻቸን ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም አምሮበችሁሃል❤❤❤
Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate
በፍለጋ ደከሜ ደክሜ ዛሬ አገኘኋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ውዶች አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤
_እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆቻችን የሚያስደንቀኝ ነገር የትልቁ ልጃችሁ አስተዋይነት❤❤❤🎉🎉🎉_
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@@yonatanteshome2121 ታዲያ ምን ይጠበስ???
@@Tis9632😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወየው በሳቅ😅😅😅😅
በጣምነዉ እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍቅርየተምላ ቤተሰብናችሁ እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ስታምሮ ቀሪ ዘበናቺሁን በሰላም በጤናያሳምርላቺሁ
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምርቱ የሀገር ልብሱም ዋው ነው 💯👏👏👏
Yene wudochi melikam beali lenatemi
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን
Woww very beautiful family and beautiful clothes 😮😊. Kemesu sentences yehone
ዋው ልብሱ 1ኛ ነው በተለይ የማወራዋ
በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ልጆቻቹን
ባለፈዉ ቪዲዮ ትልቁ ልጅ ስለ አባቱ የተናገረዉ ነገር የምር አስለቀሰኝ እንዴት እንደሚያስብለት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍
ልጆችሕን አላሕ ያሳዲግልሕ ብዙም አታውጣቸው አይን ጡሩ አደለም
እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ያርግልን ፈጣሪ ትልቅ ፍቅር ያድለን ❤❤❤❤ ልዩ Family እንዴት እንደምወዳችሁ አጠይቁኝ !!
Abela betam new ymwedh kene konjye betesebochh
እውነት ለመናገር ገራሚ ቤተሰብ ነው የወንድም ፍቅር ያየሁት በዚ ቤተሰብ ነው
እንኳን አብሮ አደረ ሥነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜🙏
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ልብሱ እንኩዋን አደረሳችሁ የሄኖክ ቤተሰቦች ፅ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🙏❤
እረ ይሄን ምርጥ ቤተሰብ እናበረታታ❤❤❤❤❤
Betam tamralchu ke ayin yawetachu ❤❤❤
ተባረኩ በጣም ታምራላችሁ
ሄኒ አቤት ማማረችሁ አራት ጎረምሳ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
ፂ ጨዋ ሴት
ዋው ልብሳችሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤አምሮባችሁል መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤❤❤
ስታምር ውብ ቤተሰብ👌
E/g yebarkachu yemelkam beteseb temesalet nachu
Betsam tameralachu egzihabehr batachu yebark
እኔ ሙስሊምነኝ. ግን በጣም ነው የምወዳችሁ. ለዛም. ነው ምንም በትለቁ አያለሁ.
ዋውውውውውውው ይመችሕ እዮባ ምርጥ ፎቶ ነው
የኔውድ ትንሹውልጅ ጣፍጭነው ወሪው ማሻአላህ አላህ ያሣድግላችሁ ጥቁረነት አላለም😂
ጨዋ ወላጆች ጨዋ ልጆችን ያሳድጋሉ አሳዳጊዎቻችሁን ይባርካቸው
በስማም እዴት ነው የምታምሩት በልጆች የተከበበ ትዳር ድስስትሉ ማርያምን ታምራላቹ ❤❤❤❤❤
ረዱና አቤል አምጣልን ታይቶ አይሰለቹም please please አምጣልን ወንድማችን ታምራላቹ 🙏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚያብሔር፡ እንዴት፡ አድርጎ፡ ቢወድህ፡ ነው፡ እንዚህን፡ የመሳሰሉ፡ ጆንጆ፡ ልጆችና፡ ይምታምር፡ ሚስት፡ የሰጠህ❤️❤️
በጣም ነው የምታምሩት እመብርሀን በጥበባ ታሳድጋቺሁ❤❤
Hienye edmiena tiena ystachu ewedachwalewwww ❤❤❤❤❤
Wow betam tamralachou guys we love you ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ስታምሩ ስታምሩ❤❤❤❤❤
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
መልካም ቤተሰቦች እንኮአን አደረሳችሁ አረ እዮብ ወደ ዱባይ መተክ ብታነሳን ለበአሉ ወይኔ ወረፍ በሥመአብ ሄኖክ አረ እናታችሁና አባታችሁ ምነው ጠፎ በሰላም ነው❤❤❤❤❤❤
እንኳን በስላም መጣችሁ🎉🎉🎉
ጎበዝ ሄኖክ በርታ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ በጣም የምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ❤❤🎉🎉 እዮብ ፒክቸርስ 1ኛ
ዋውበጣምነውየምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት አምሮባችኋልእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Wallahi betam new imtamrut henok misteh betam sereat alat adera idatasqeyimat❤❤lejochachihunem allah yasadigelachihu
ቃል የለኝም እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እኳን አደረሳችሁ በጣም እምር ብላችሆል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
Wow setameru tebebu demo betam new ymamerw
በጣም ውብ ቤተሰብ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤
በጣም ውብናቹህ
Amen Amen Amen yene wude🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች🎉🎉🎉❤❤
.ሄኖክ ታምራላችሁ ለነገሩ አቤል ሰርቶልኝ በጣም ነው የወደድኩት ግን ልብሱን የሰጠኝ ብዙ ደክሜ በላይ ስልክ አያነሳም እና አንተ እደሱ እደማትሆን አምናለሁ አድራሻ ስጠን
ኢዮባ ጎበዝ በርታ❤❤❤
ዋውስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥችሁ❤❤❤❤❤❤
Woooooooow wooooooooow wooooooooowoooooooooow eyob pitchers amazing new
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545
👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
Setamru 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ረዱና እዮን አቅርብል ሄኖክ በማሪያም❤❤❤
በጣም ደስስስስስ ስትሉ ክፉ አይንካቹ 😘😘😘😘😘😘😘
እኔ አገሪ ስገባ ለመስቀን 3ሰው ተመሳሳይ እገዛካለው በሰላም ያድራሰን❤🎉😊
በጣም ታምራላችሁ አድናቂህ ነኝ ከሥደት ሀገር 😥
አሜን እኔንም ላገሬ አብቅቶ ከልጆቼ ጋ ለማሳለፍ ያብቃኝ አሜን በሉ ለሁላችንም ያደለን መከራተት ሰለቸን
አሜን
አሚንን
አሜን ማን እንደ አገር ሁሉ የሚያምረው ባገር ነው❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ፫🤲🙏
በጣም ነው የምታምሩት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ በጥበብና በሞገስ ይደጉላቹ ሴት ልጅ ደሞ ይጨምርላቹ ግማሽ ደርዘን ድረስ ሴት ፍለጋ ተጓዙ እስኪ😊❤❤❤❤❤❤
የእኔ እኛ ቤት ወንድ እንወልዳለን እያሉ አምስት ሴት ተወልደን እኔ ሶስተኛ ነኝ በመጨረሻም ሁለት ወንዶች ተወለዱልን በአሁኑ ኑሮ ግን ከዚህ በላይ መሄድ የሚቻል አይመስለኝም የሰጠውን መቀበል ነው❤❤
@@AbayAssefa እኛ ቤትም ወንድ ነው የሚወደደው እኔም ወንድ ልጅ ነው የምመኘው 6 ወለዱ 2 ወንድ አምላክ ወደራሱ ወሰደ 3 ሴት አለን ታላቁ ወንድማችን 1 ሆኖ ሁላችንም እንሰስተዋለን
ኑሮ አዎ ግን ፈጣሪ ከሰጣቸው ያድጋሉ
@@yeshumethiolove275 ያሰብሺው ይስጥሺ ውዴ እኛ ወንድ ወንዱን ወልደን እንክሳቸዋለን ግን የሚገርምሺ በዘር ይሄዳል በኛ ቤተሰብ ወንድ መውለድ ብርቅ ነው
ይህ ቤተሰብ ታላቅና ጌታ የባረከው ነው፡፡ተባረኩ፡፡ልብሱ በጣም ያምራል፡፡ፎቶው ደግሞ የሚያምርና ጥሩ ማስታወሻ ነው፡፡ግን አንድ ሴት ፀልዩና ጨምሩ፡፡ልጆቻችሁ ግሩም አስተዳደግ ነው
አተን አለማድነቅ አይቻልም ሄኖክ የምር ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ ወድም ያተ ይለኛል እንዴት እንደምታምሩ በፈጣሪ ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ
ማርኮን ታላቅ ልጅ ጨዋ አስተዋይ የአባትህን አርያ ይዘህ እደግ❤❤
እዮባና እረዱ ሱስ ሆናችሁብን አትጥፉ❤❤❤እኔግን እነሱ ለተፋቀሩ የኔ ደስታ ረዱየ ነይልን❤❤❤❤❤
እኔ እሥታሁን ከውሥጤ አልጠፍም የጠየቃትቀን ጫካ ስለሆነ ቦታው
ለብሳችሁ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር እንደዚ ያሳመራችሁ እጁ ይባረክ !❤🙏👍
እራሳቸው ናቸው የሚሰሩት❤
አሜን እንኋን አብሮ አዴረሰን🎉🎉🎉🎉
ለናተ ግጣም ለግጣማቹ ያረጋቹ አላህ እኛንም ግጣማችን ይስጠን እናተን ያስደሰተ ኸሊቅ እኛንም ያስደስተን እውነተኛ ትዳር ፊዱንያ ወል አሄራ ይለግሰን አላሁመ መአሚን
Amin yarbiy❤❤❤❤
ትልቁ ልጅ አባቱን አመሠገነ ስላሣመርከን እናመሠግናለን አለ ምርጥ ንግግር አድግ በሉልን
ሔኒ እዮባን ምከሩት ወጣትነቱን እንዳያጠቃው እረዱን እያስከፋት ነው ካሁኑ ከእሱ አንጠብቅም በጣም በጣም ደብሮኛል እረዱን የተረጋጋች ሚስኪን ነገር ናት ስለዚህ ሌላ ሴት ጋር እሰራለው ማለቱ ምን ማለቱ ነው አንቺ አትቺይም ገለመኒ እረ ከእዮብ አልጠበኩም ስለዚህ ከምንወዳቸው ቤተሰብ ጋር አያጣላን ሔኒ እዮባን አደራህ በመካከላቸው ግባ
መገላለጥ መላላጥ የለለበት ስትር ያለ ቤተሰብ ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም ነው የምታምሩት ልጆቻችሁን እድግ ብለው ለቁምነገር ያብቃላችሁ
ብዙም አታውጧቸው በቪድዮ ቴክኖሎጅው ተበላሽቷል
በተረፈ በርቱ እጄ ስራህ ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ትሰራልኛለህ የባህል ልብስ ውስጤ ነው
ማርኮ ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነህ እድግ በሉልን እመቤቴ በፀጋ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችው ተሳድግልን ባህሪያቸውን አይቀይርባቸው መልካም ቤተሠቦች ናችው ጥበቡ WOW ነው ሲያምር ሲያምር ሂኒ እና ፂ አድራሻችውን ፃፉልን እባካችው እንወዳችዋለን ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤❤
ሄኖክዬ እኔ ለሰው ክብርና ቅን ሰው እንደሆንክ በረዱ አይቼ ነው ስብስክራይብ አርጌሀለው አክባሪክ ነኝ ልጆችህ ባለቤትህ በተስቦችህ ሁሉ ይባረኩልህ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሰላም ሰላም ሰላም ይሁን አገራችን 💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🙌🙌🙌
ፂዬና ሄኒ በጣም አምሮባችኋል❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችዉ እማምላክን ስታምሩ ሰነምግባር ያለዉ ቤተሰብ ሰወዳችዉ ሀገሬ ስመጣ እንኳንአደረሳችዉእማምላክንስታምሩሰነምግባርያለዉቤተሰብሰወዳችዉሀገሬስመጣአያችዋለዉ
Asey des sitlu Amilak ybarkum
ሱስየሆናቹ ቤተሰብ የተባረከ እድሜና ጤናይስጣቹ እናተየኢትዮቢያ ተምሳሌትናቹ ሰላማቹይብዛልን እወዳችዋለሁ
በጣም ታምራላችሁ ልጆቻችሁን ጌታ ይባርክላችሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ የተባረከ ነው እግዚኣብሔር የፉቀደ ጊዜ አገር ሰላም ከሆነ እንዲህ የሚያምር ልብስ ሰርተህልኝ ፎቶውንም እነሳለሁ በግንባርም ባያችሁ ደስ ይለኛል
ዋዉዉዉዉ ልብሳችሁ እጅሕ ይባረክ ሔኖክ።
በጣምደስትላላችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
ስታምሩ እድግ ይበሉላቹ መልካም ቤተሰብ ይመቻቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አምሮባቸዋል መልካም በአል ለሁላችንም ሄኖክ ጥበብ ሁሌም ምርጥ ነው
በስማም ስታምሩ የተባረኩ ልጆች ያድርግላቹ ስንሞክር ወንድ ስንሞክር ወንድ አምስተኛዋ ሴት ናት ክርስትና ለኔ ከሰው 😃😃😃 አይን ያውጣላቹ ሲያምሩ ልጆቻቹ
ዋው በጣም ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
ikani adrsachuuu sitamirru siwodachuu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚቱሉ ቤተሰብ የሄኖክ ሚስት እንደኔ የሚወዳት ራጋ ያለች ቆንጂየ💖❤
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
Lebsachu bexam yameral❤❤❤tamralachu
በጣም አምሮባችኋል የኔ ማሮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዛቤሄር እባክልህ❤❤❤❤❤
በእግዚአብሔር የተባረከ ቤተሰብ ። አሁንም ዘየዘር ዘራችሁን ጌታ ይባርክላችሁ።
አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን
ዲምቅ ፍክት ብላችዃል❤❤❤❤
እናንተን እነአዲስን እነአቤልን እነእዬብን አለማበረታት ምቀኝነት ነው ማርያምን ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ በምን ቃል ልግለፅላችሁ ምን እላለሁ ቀጥሉበት
Bezi zemen endezi yetebareke beteseb endnay yabekan Egziabher ymesgen ❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩ አይለያችሁ ኪዳነምረት ታሳድግላችሁ❤❤❤
WOW Tamralachu
እንኳን አብሮ አዳረሰን ዉድ ቤተሰቦቻቸን ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም አምሮበችሁሃል❤❤❤
Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate
በፍለጋ ደከሜ ደክሜ ዛሬ አገኘኋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ውዶች አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤
_እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆቻችን የሚያስደንቀኝ ነገር የትልቁ ልጃችሁ አስተዋይነት❤❤❤🎉🎉🎉_
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@@yonatanteshome2121 ታዲያ ምን ይጠበስ???
@@Tis9632😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወየው በሳቅ😅😅😅😅
በጣምነዉ እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍቅርየተምላ ቤተሰብናችሁ እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ስታምሮ ቀሪ ዘበናቺሁን በሰላም በጤናያሳምርላቺሁ
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምርቱ የሀገር ልብሱም ዋው ነው 💯👏👏👏
Yene wudochi melikam beali lenatemi
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን
Woww very beautiful family and beautiful clothes 😮😊. Kemesu sentences yehone
ዋው ልብሱ 1ኛ ነው በተለይ የማወራዋ
በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ልጆቻቹን
ባለፈዉ ቪዲዮ ትልቁ ልጅ ስለ አባቱ የተናገረዉ ነገር የምር አስለቀሰኝ እንዴት እንደሚያስብለት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍
ልጆችሕን አላሕ ያሳዲግልሕ ብዙም አታውጣቸው አይን ጡሩ አደለም
እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ያርግልን ፈጣሪ ትልቅ ፍቅር ያድለን ❤❤❤❤ ልዩ Family እንዴት እንደምወዳችሁ አጠይቁኝ !!
Abela betam new ymwedh kene konjye betesebochh
እውነት ለመናገር ገራሚ ቤተሰብ ነው የወንድም ፍቅር ያየሁት በዚ ቤተሰብ ነው
እንኳን አብሮ አደረ ሥነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜🙏
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ልብሱ እንኩዋን አደረሳችሁ የሄኖክ ቤተሰቦች ፅ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🙏❤
እረ ይሄን ምርጥ ቤተሰብ እናበረታታ❤❤❤❤❤
Betam tamralchu ke ayin yawetachu ❤❤❤
ተባረኩ በጣም ታምራላችሁ
ሄኒ አቤት ማማረችሁ አራት ጎረምሳ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
ፂ ጨዋ ሴት
ዋው ልብሳችሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤አምሮባችሁል መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤❤❤
ስታምር ውብ ቤተሰብ👌
E/g yebarkachu yemelkam beteseb temesalet nachu
Betsam tameralachu egzihabehr batachu yebark
እኔ ሙስሊምነኝ. ግን በጣም ነው የምወዳችሁ. ለዛም. ነው ምንም በትለቁ አያለሁ.
ዋውውውውውውው ይመችሕ እዮባ ምርጥ ፎቶ ነው
የኔውድ ትንሹውልጅ ጣፍጭነው ወሪው ማሻአላህ አላህ ያሣድግላችሁ ጥቁረነት አላለም😂
ጨዋ ወላጆች ጨዋ ልጆችን ያሳድጋሉ አሳዳጊዎቻችሁን ይባርካቸው
በስማም እዴት ነው የምታምሩት በልጆች የተከበበ ትዳር ድስስትሉ ማርያምን ታምራላቹ ❤❤❤❤❤
ረዱና አቤል አምጣልን ታይቶ አይሰለቹም please please አምጣልን ወንድማችን ታምራላቹ 🙏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚያብሔር፡ እንዴት፡ አድርጎ፡ ቢወድህ፡ ነው፡ እንዚህን፡ የመሳሰሉ፡ ጆንጆ፡ ልጆችና፡ ይምታምር፡ ሚስት፡ የሰጠህ❤️❤️
በጣም ነው የምታምሩት እመብርሀን በጥበባ ታሳድጋቺሁ❤❤
Hienye edmiena tiena ystachu ewedachwalewwww ❤❤❤❤❤
Wow betam tamralachou guys we love you ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ስታምሩ ስታምሩ❤❤❤❤❤
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
መልካም ቤተሰቦች እንኮአን አደረሳችሁ አረ እዮብ ወደ ዱባይ መተክ ብታነሳን ለበአሉ ወይኔ ወረፍ በሥመአብ ሄኖክ አረ እናታችሁና አባታችሁ ምነው ጠፎ በሰላም ነው❤❤❤❤❤❤
እንኳን በስላም መጣችሁ🎉🎉🎉
ጎበዝ ሄኖክ በርታ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ በጣም የምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ❤❤🎉🎉 እዮብ ፒክቸርስ 1ኛ
ዋውበጣምነውየምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት አምሮባችኋል
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ