*NEW* "ቡሄ በሉ" በማኅበረ ቅዱስ ፊሊጶስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Mahebere Kidus Philipos "Buhe Belu"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for this video.
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
    ቡሄ በሉ በማኅበረ ቅዱስ ፊሊጶስ

Комментарии • 969

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 5 лет назад +316

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት የተዋህዶ መሆትኮ መታደል ነው ኡፍ ተመስገን አምላኬ ደስ የሚል በአል ተመኘሁ የአመት ሰው ይበለንና ለአመትስ ቅድስት ሃገሬ አከብረለሁ ለዛው ያድርሰን አሁንስ በትዝታና በስልክ እያከበርኩት ነው ብቻ ተመስገን ነው👏🙏

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 лет назад +9

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማልክት ያሰማልን ኬርርርርር

    • @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ
      @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ 5 лет назад +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን
      ማያልፍ የለም የኔ ውድ አይዞሽ

    • @nigesteshetu398
      @nigesteshetu398 5 лет назад +2

      Amen enkan abro adrsen wudi ehitachen ayezoshe

    • @abayneshgpoiu5823
      @abayneshgpoiu5823 5 лет назад +2

      ENKUWAN ABERO ADERSEN
      👏👏👏🙏🙏🙏

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 5 лет назад +2

      እንኳ አ ብር አደረሰን አደረሳችሁ

  • @samuelgirma4002
    @samuelgirma4002 4 года назад +12

    ይህ የቡዬ ዘማሪ በጣም ሊመሰገን የሚገባው ነው አንድ ጊዜ በማኅበረ ፍሊጶስ ዝግጅት ላይ አይቸዋለሁ ። እውነተኛ ክርስቲያን ነው ። እግዚአብሔር ጸጋውን ደራርቦ ያጎናፅፍህ። በጣም ከልብ አመሰግንሃለሁ።
    ሰው መልክ ያያል
    እግዚአብሔር ልብ ያያል።

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +13

    *እልልልልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 😢😢😢😢ያመት ስው ይበለን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንደነት ያደልልን አሜን ፫ 😢*

  • @tsigereda2906
    @tsigereda2906 5 лет назад +33

    አቤት እንዴት መታደል ነው ተዋህዶ መሆን እሰይይይይይይ እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 5 лет назад +26

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም ባዓልና ቱፌታችንን ጠብቀን በቤቱ ፀንተን እንድንኖር ቸሩ መድኃኒዓለም ይርዳን።

  • @elsabatkelile2486
    @elsabatkelile2486 5 лет назад +16

    በእውነት የተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው ተመስገን ካንቺ ያረገኝ አባታችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሰን/ሳችሁ አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቈ5ቈ

    እንደኔ በስደት የቡሔ ትዝታ ያለባችሁ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን በአሉን ከወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር የምናከብር ያድርገን አሜን በሉ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄን መዝሙር ሳዳምጥ ምስጥ ያረገኛል ስለ ደብረ ታቦር ባጭር ተሰብኳል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆንኮ መመረጥ ነው ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ የሆንኩት መርጨ ሳይሆን መርጠህኝ ነው ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹህ ውድ የተዋህዶ ፍሬወች ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አመታውይ ክብረ ባህል ቡሄ መጣ ታዬ በደብረ ታቦር የከርሞ ሰው ይበለን

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 лет назад +4

      ትክክል እህት ሁሉ የኛ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 лет назад +2

      አሜንን

    • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ
      @ስደትያደከመኝስደትያደከመ 5 лет назад +2

      ትክክክክል የኔ እህት

    • @genetbaltengus5696
      @genetbaltengus5696 3 года назад +6

      አቤት ኦርቶዶክስ መሆንኮ መመረ ጥ ነው ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ የሆንኩት መርጨ ሳይሆን መርጠሄኝ ነው ተመስገን ለጌታችን ለመድኃኒታች ን ለ አየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በሃል ቡሄ መጣ ታዬ በደብረ ታቦር የከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏

    • @yoftaheyoya18
      @yoftaheyoya18 Год назад +1

      አሜን አሜን እህታችን

  • @AlamAllam-v2e
    @AlamAllam-v2e Месяц назад

    በጣም የምወደው የቡሄ መዝሙር እኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለዘማሪያች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ
    @ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ 5 лет назад +17

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለምትኑር እንኳን አብሮ አደረሰን ለኢትዮጲያ እንደደብረ ታቦር ያብራላት እመብረሀንምልጃ በረከቷአይለየን የቅዱሳን ፀሎት ይጠብቅ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዠ5ጀ

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን እዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ ያርግህኝ አምላክ የድንግል ማረያም ልጅ ክበርልኝ ላገራችንም ስላም ለቤተክርስቲያናችንም ስላም ፍቅር ያድርግልን መጪው ዘመን ያድነት የስላም የፍቅር ያድርግልን አሜን ፫

  • @amentensay3369
    @amentensay3369 5 лет назад +37

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ዘፈን ቢሆን ኖሮ ላይክ እና ኮሜት ቦታ አይበቃም ነበር በጣም ነው የማሳዝነው ትውልዱ

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 5 лет назад +2

      እኔም ሁሌ ይገርሠኛል

    • @tigsitgetachew2462
      @tigsitgetachew2462 5 лет назад

      @@getenetgirma2435 በጣም እህቴ እግዚብሔር ማስታውል ያደለን

  • @ሰውሆይለህሊናህኑር
    @ሰውሆይለህሊናህኑር 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማኅቶት ቲዩብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁ ያብዛልን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሄ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግልን አሜን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷? የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን አሜን 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ቤተክርስቲያንአንድትናት

    አጥት የሚያለምልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ቡሄ በሉ ቡሄ በሉ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን አደረሳችሁ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ሜላትሜላት-ፐ1ወ
    @ሜላትሜላት-ፐ1ወ 5 лет назад

    Amen amen amen zemare melakitin yasemaliy elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele

  • @mahilat.7345
    @mahilat.7345 5 лет назад +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    ኦ በድንግል እደት ደስ ይላል
    መላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኳን አደረሰሳችሁ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን

  • @azebtesfa4821
    @azebtesfa4821 5 лет назад +55

    እንኳን አብሮ እደርሰን እልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም ሀገራችነን ሰላምና ፍቅር ከልጇ ትለምንልን

  • @mekdesassefa5618
    @mekdesassefa5618 5 лет назад +2

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ልዩ ነሽ ተዋህዶ አይማኖታችን ለዘለዓለም ኑሪልን ልዩ እምነታችን

  • @እመብርሃንእናቴመዳኒአለም

    ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ
    የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ
    የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ
    በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ
    ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ
    ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ
    ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪)
    የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪)
    ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ
    አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ
    አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ
    ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ
    አዝ======
    ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ
    ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ
    ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ
    ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ
    አዝ======
    በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ
    የእግዚአብሔር አብ ልጅ - - ሆ ወልደማርያም ነው - -ሆ
    ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ
    የአዳም ልጆች - - ሆ ብርሃንን - - ሆ ተቀበሉ - -ሆ
    አዝ======
    አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
    እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
    ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ
    ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ
    አዝ======
    የዓመት ልምዳችን - - ሆ ከጥንት የመጣው - - ሆ
    ከተከመረው - ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ
    ከደብረ ታቦር - - ሆ ጌታ ሰለመጣ - ሆ
    የተጋገረው - ሆ ሙልሙሉ ይምጣ - ሆ
    አዝ======
    ኢትዮጵያውያን - -ሆ ታሪክ ያላችሁ - ሆ
    ባህላችሁን - ሆ ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ
    ችቦውን አብሩት -ሆ እንዳባቶቻችሁ -ሆ
    ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ
    አዝ======
    አባቶቻችን - - ሆ ያወረሱን - - ሆ
    የቡሄን ትርጉም - - ሆ ያሳወቁን - - ሆ
    እንድንጠብቀው - ሆ ለእኛ የሰጡን - ሆ
    ይህን ነውና - - ሆ ያስረከቡን - - ሆ
    አዝ======
    ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ
    ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ የሞሉብሽ - - ሆ
    በረከታቸው - - ሆ ያደረብሽ - - ሆ
    ሁሌም እንግዶች - ሆ የሚያርፉብሽ -ሆ
    ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ
    አዝ======
    ለሐዋርያት - - ሆ የላከ መንፈስ - - ሆ
    ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ
    በበጎ ምግባር - ሆ እንድንታነጽ - - ሆ
    በቅን ልቦና - ሆ በጥሩ መንፈስ - - ሆ
    በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን፹ ይድረስ - ሆ
    ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    እንዲሁ እንዳላችሁ - -በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር
    ላመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሳችሁ - - በፍቅር
    ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር ያቁማችሁ - - በፍቅር
    የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርጋችሁ - - በፍቅር
    እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር አይለየን - - በፍቅር
    ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር
    አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር
    የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር
    የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት
    ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት
    በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪)
    እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት
    የአስራት አገር የአበው ቀደምት
    የቅዱሳን አባቶች ትውፊት
    ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት
    ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (፫)

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 лет назад +2

      ዝማሬመለአክ ያማልን

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 лет назад +3

      አሜንአሜንአሜንአሜን

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 5 лет назад +2

      ♥♥♥♥

    • @ዘዳነኝ
      @ዘዳነኝ 5 лет назад +2

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @musearayagaltigray8682
      @musearayagaltigray8682 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
      እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏በእውነት ደስ ስል የዓመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር አምለክ አሜን ፫ 👏👏👏

  • @zelalemyetbarek264
    @zelalemyetbarek264 Месяц назад +1

    ደስ የሚል ዝማሬ፤
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 5 лет назад +14

    ባህላችን ደስ ይላል እኔም ልጆቼን እያሳየው አብሬ ሆያ ሆዬ እያልኩ ነው እንኳን አደረሳቹ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    እልልልልልልል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች።
    ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን መጭው አመት መልካም ነገሮችን የምናይበትና የምንሰማበት የሚደረግበት አመት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ቤተክርስቲያንቻናል
    @ቤተክርስቲያንቻናል 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባካቹ ይህ መዝሙር 1millon እንዲገባ ዝማሬውን ይዩት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    ተመስገን ተዋህዶ ስላረከኝ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን መልካም በአል

    • @sisterholdbaseghnout6857
      @sisterholdbaseghnout6857 5 лет назад +1

      እልልልልልልል አንኩአነ አደርሳችው ዉድ የ ተዋህዶ ቤተስቦች አምላኬ ተመስገን ለዝህ ቀን ያደርስከን ከበር ና መስጋና ላንተ ይሁን አሜን!!

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 лет назад +1

      ለሁላችንም

  • @nigatdemeke6000
    @nigatdemeke6000 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም በዓል

  • @nanananasidanine3807
    @nanananasidanine3807 5 лет назад +7

    እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን አሜን አሜን ያመት ሰው ይበለን ሠላም የተዋሕዶ ልጆች ወይ እናት አገሬ ኢትዮጵያ በጣም ነው የምታኮራዉ ባሕላችን አቤቱ ቅዱስ ሜካኤል በሠላም ለአገሬ አድርሰኝ እናተም የስደት ላይ ያላችሁ እሕት ወንድምች በሠላም ያብቃችሁ ላግራችሁ ገባሁ በትዝታ አገር ቤት አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬ አገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @yergalemyetbarek6011
    @yergalemyetbarek6011 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሀ ትውልድን ለማነጽ የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ የአባቶቻችንን አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ለዘማሪው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +5

    እልልልተመስገን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜይጠብቅልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን ያመቱም ያድርሰን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 5 лет назад +1

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰይገባን
    ቸርነቱ ምህረቱ የማያልቅበት የድንግል
    ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለማይነገር
    ስጦታዉ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተፃዲቅ-ገ5ቨ
    @ወለተፃዲቅ-ገ5ቨ 4 года назад +4

    እንኳን ለቡሄ ባህል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +1

    Amen Enkuwan abaro adersan tawyido le zelalam tinure amen

  • @kidistkidistbiru1228
    @kidistkidistbiru1228 5 лет назад +11

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በዚች ዉብ በሆነች እምነታችን እሥከመጨረሻሁ እንድንፀና ፈጣሪ ይርዳን

  • @yeshiworkabay1383
    @yeshiworkabay1383 5 лет назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ኡፍ ተመስገን አምላኬ ደስ የሚል በአል

  • @workenishnigatou3422
    @workenishnigatou3422 5 лет назад +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አብሮአደረሰን አገራችንን እትዮጵያን እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዛልሺ አሜንንንንንንን እልልልልልልልልልሎ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሳቹህ አደርሰን አሜን 🙏🙏❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    እንካን ለደብረ ታቦር ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በደብረ ታቦር የተገለጠው ክብሩ እኛም በህይወታችን ገልጠነው አክብረነው በብርሃኑ በርተን ታዛዥ ሆነን እንድንኖር ክርስቶስ ይርዳን አሜን

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 лет назад

    ዝማሬመላእክትን ያሠማልን እንኳንአብሮአደረሰን ያመሰወይበለን 🌷🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱💐💐💐💐💌💌💌💌

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 лет назад +23

    ቡሄ በሉ ብሄ በሉ ልጆች ሁሉ
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክስርቶስ ለተገለጠበትደ/ታቦር በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን መልካም በአል አገራችን ሰላም ይውረድላት ፍቅርን ሰላምን ያድርግልን አሜንን
    ላባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፍሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 5 лет назад

    Amen Enkuwan Aderesachu Yetewahido Lijoch Yametu Sew Yibelem 🙏🙏🙏

  • @ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን ኦርቶዶክስ ያደርከኝ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ክብር ተመስገን አሜን

  • @tsehayneshshenkuta7245
    @tsehayneshshenkuta7245 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን፤ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን፤ በነገራችን ላይ ሀይማኖታዊ በዓል ላይ ቡና አይገባም ምክንያቱም የቄሳርን ለቄሳር ነውና

  • @እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እማምላክ ጸሎት ልመናሽን ትስማው እንባሽን ወደ ደስታ ትቀይረው ስለትሽን ትስማው ብላችሁ እማምላክ እናቴ ጸሎት ልመናዬን ስሚኝ እንባዬን አብሽልኝ ጾም ጸሎቴን ተቀበይኝ እማምላክ እናቴ አለሁልሽ በይኝ ስለቴን ሰምተሽ ለደጅሽ አብቂኝ ምልጃ አማላጅነትን ከአንድ ልጅሽ ለምኚልኝ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ አደራሽን ተለመኚኝ የነገርኩሽን ነገር አደራ እንባዬን አንቺ አብሺልኝ

  • @SamrawietSa
    @SamrawietSa Месяц назад

    እልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት ውበት አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ሰላምሽ ይብዛ በስደት ያለንውምን በምህረቱና በጥበቡ ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 5 лет назад +5

    Amen amen amen enqwan abero adersen 😍😘😘😘

  • @ሀስናንሀስናን
    @ሀስናንሀስናን 5 лет назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ማርያምእንወድሻለን-የ1ቀ

    አሜን ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያችን ለሕዝባችን ያድለን አምላካችን።

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 года назад

    እንኳን አደረሳቹ በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች ደሞ ለአዲስ አመት በሰላም ያድርሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አባታችን መምህራችን ሙሉጌታ (ሱዲ)ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው የልጅነት ጊዜዬን መቼም አረሳው በማህበረ ቅዱስ ፊሊጶስ የልጆች ክፍል ኡፍፍ አበባዮሽን በዱንብ አጥንተን አንድ ቀን ስለቀረው አጃቢ እንኳን እዳልሆን ተቀጣው ሙሉ መዝሙሩ ከመውጣቱ በፊት አጥንተን መታተሚያው ሲደርስ በቃ አንድ ቀን ስለቀረው አይቻልም ተባልኩኝ ይገርማል ልጅነት ደስ ይል ነበር ግን ይህ መዝሙር ስሰማ ብዙ ባህሎች 29 አደባባይ የሚዙጋጀው ፕሮግራም ሁሉ ትዝ ይለኛል ተዋህዶ መሆን ምርጫ ብቻ ሳይሆን መመረጥም ነው

  • @fekar3559
    @fekar3559 5 лет назад +25

    God bless you orthodox and Ethiopia people

    • @marthachane9777
      @marthachane9777 5 лет назад +1

      Egzabher Amlak Etiopia Agerachenen selam yadrigelen .Amen

  • @endlesslv3225
    @endlesslv3225 3 года назад +1

    አቤት እንዴት መታደል ነው ተዋህዶ መሆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wondesenbarttema5118
    @wondesenbarttema5118 5 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እንኳንም አደረሳቹ

  • @dagimwteyeegzabiherbarhyan4131
    @dagimwteyeegzabiherbarhyan4131 5 лет назад

    Egzabiher yemasgen Amen Amen Amen enkwan abro adrsen Adrsachu AMEN AMEN AMEN elllllllllllllelllllllllllllll zemari malakte yasmalen Amete Amete yadrslin
    AMEN AMEN AMEN

  • @cellch5214
    @cellch5214 4 года назад +7

    ሀሉም የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኩዋን አደረስን ለሀገራችንም ስላም ያውርድልን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 года назад

    እልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኳን ለደብረ ታቦር ለቡሄ በአል በሰላም ና ጤና አደረሰን አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን ቅድስት ሃገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🙏✟✟💒💒💒✟✟💚💛♥

  • @አቤትንፁህልቦናስጠኝ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @ሀይማኖትደስታ
    @ሀይማኖትደስታ 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን. በውነት. እልልልልልልልልልልልል. እዴት ደስ ይላል. አሜን አሜን አሜን ብያለሁ ያባቶች ምርቃት. ደስ ላል. ;

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 5 лет назад +9

    እንኮን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሱማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
    እግዚአብሔር በፀጋው በቸርነቱ ላመት ያድርሠን🙏🙏🙏

  • @bayushetarekgn150
    @bayushetarekgn150 5 лет назад +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አዲሱን አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን💚💛❤

  • @AsasAs-o4i
    @AsasAs-o4i Месяц назад

    ተመስገን ለዚህ ያደረስከን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @Dg-uh9oc
    @Dg-uh9oc 5 лет назад +8

    አሜን አምን አሜን እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ ለደብረ ታቦር

    • @asddyg3897
      @asddyg3897 5 лет назад

      ሰው ነኝና ምህረት ይገባኛል Dg

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 лет назад +1

    እንኳን.አብሮ..አደረሰን ኦሮቶዶክስ.ያረገኝ.እነደት መታደልነው ባለብዙታሪክ ባለብዙው ግርማ . ታሪክሽ.ተነግሮ ተዘርዝሮ.የማያልቀው ባለብዙ ቱፊት እማማ ሰላምሽን.ያዝአልኝ

  • @ኣዘክሪድንግል-ደ2አ
    @ኣዘክሪድንግል-ደ2አ 5 лет назад +12

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ያኣመቱ ሰው ይበለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜንን

  • @ምልአትየማርያምልጅነኝ

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የሰማይ የምድር የፍጥረታት ባለቤት ክርስቶስ ሰላምሽን ይመልስልሽ አሜን

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 5 лет назад

    ሆያ ሆዬ ሆ እንኳን አደረሳቹ ሆ ዉድ ጏደኞቼ ሆ እወዳችኋለዉ ሆ በወደደን በሱ ስም ሆ በድንግል በናታችን ስም የቡሄዉ ብርሐን ለኛ በራልን አሜን አይለየን እኛም ከስደት መልስ እንዲህ ባማረ መልኩ ለማክበር ያብቃን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኡፍፍ በትዝታ ጭልት አልኩኝ 😍ተዋህዶ ባልሆን ምን ይበጀኝ ነበር?ተመስገን እኔን በስደት ቤተሰቦቼን ባሉበት ጠብቀህ ለዚህ ቀን ያደረስከኝ አምላክ በፍጥረታት አደበት ሁሉ የተመሰገንክ ሁን🙏ላመቱ ደሞ በሰላም አገሬ ገብቼ ባገሬ ከቤተሰቦቼ ጋር ለማሳለፍ ያብቃኝ 🙏

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 5 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ናፈቀኝ 😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን ኪርርርርርርርር

  • @tsedithega550
    @tsedithega550 5 лет назад +8

    አሜን አሜን አሜን ምርቃታቸዉ ደስ ሲል አባቶቻችን ኑሩልን

  • @meseretalemayehu4362
    @meseretalemayehu4362 2 года назад

    እግዚያብሔር ይሥጥልን በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ ልጅነቴን ያሥታውሠኛል !!!

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቈ5ቈ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን

  • @መቅዲየማርያምልጅመ

    ተመስገን የድግልጅ ለዚህ ሰሀት ለአደረስከን አምላክ 😘ተዋህዶ ለዘል አለም ትኑር😘😘💪🌷🌷🌹🌹🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yeshiseyum3183
    @yeshiseyum3183 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ላመቱም በሰላም ያድርሰን ..የብርሀን አምላክ እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን..

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 года назад

    እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏👏👏👏👏👏👏ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 5 лет назад +59

    እንኮን አብሮ አደረሰን
    🌷ማህቶት🌷ሰላማቹ ይብዛልን ለመረቁ አባቶች ለዘመሩልን ወጣቶች ቃለሂወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እ
    እንዲ ናት ኦርቶዶክስ መናፍቅና አሕዛብ ተመልከቱ ወበት ሲለካ ኦርቶዶክስ ንው

  • @betitube7705
    @betitube7705 5 лет назад

    Amen amen amen enkun abro adersan Egziabher amalka lehagerchin selam ena fiker yadelalen zemare melkatin yasemalin ye Abatochachin berkat radietachew ayileyan

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መንካም በአል ይሁንልን
    አቤት ውበት የኦቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን ምነኛ መታደል መመረጥ ነው

  • @mshowa2176
    @mshowa2176 5 лет назад

    Amen Amen Amen enkun abro aderesen elelelelelelelelelelelelelelelelelelel zmare melaekt yasemaln

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 5 лет назад +3

    Amen Amen Amen enkan abero adersen ❤❤❤❤

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 3 года назад

    የአመት ስው ይበልን ለሀገራችንም ስላሟን ይመልስልን ቸሩ መዳህኒያልም

  • @chrachra4652
    @chrachra4652 5 лет назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    እግዚአብዜር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ለሁሉምጊዜአለዉለሁሉምጊዜ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በማርያም በፀሎታቹ አስብኝ 😭😭😭😭ጭንቀት ዉስእ ነኝ

  • @gonderewkuruyeethiopialiji7481
    @gonderewkuruyeethiopialiji7481 5 лет назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን የከርሞ ሠው ይበለን በተዋህዶ ሀይማኖታችን ያጽናን አሜን ፫

  • @ተዘከረነእግዚኦበውስጠመን

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልል
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ የሰላሙ ንጉስ ሰላሙን ያድለን በደብረታቦር የገለጠውን ብረሃን ዛሬ ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ይግለጥልን ቅድስት ቤተክርስቲያን ቤቴ የጸሎት ናት ያለትን ጠላቶቿን በጅራፉ ገርፎ ያባራልት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ማህሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን የሶዶምን ኃጣአት ለማስፍፍት ቅድስትነቷን ለማረከስ የሚጥሩትን ግብረሶዶማውያን ልቦና ይስጣቸው ወደ ንሰሀ ይጥራልን

  • @የስደትስንቄድንግልእናቴ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን የአመት ሰው ይበለን

  • @dinkneshnega2946
    @dinkneshnega2946 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን እንኳን አብሮ አደረሰን ፣

  • @ሰናይትሀይሌ-ጨ7ወ
    @ሰናይትሀይሌ-ጨ7ወ 5 лет назад +4

    አሜን እኳን አብሮ አደረስን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ዝማሪ መላእክትን ያስማልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዠ5ጀ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

    • @memememe995
      @memememe995 5 лет назад

      enkan.adersan.aderaschu.elelelelelel.egizabyer.yemasgen

  • @hadasabai9955
    @hadasabai9955 5 лет назад

    እኔ፡የእሩትልክስ፡ልጅች፡እንኳን፡አድርሳችህ፡ትዝ፡አልኝ፡አገሬ፡ብስድት፡ላይ፡ሁኝ፡እግዚአብሄር፡ልአግራችን፡ያብቃን

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    ዉድ እና የተከበራቸ ወገን ዘመዶቸ እኳን አደረሳቹሁ አደረሰን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላቹሁ የአመት አመት ሰዉ ይበልልኘ

  • @ሶልያናሶልያና-መ3ሐ
    @ሶልያናሶልያና-መ3ሐ 5 лет назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ዋው በጣምታምራላችሁ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ቃለህይወትያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    • @zin740
      @zin740 5 лет назад +1

      አሜን

  • @yalmworkamare6648
    @yalmworkamare6648 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 5 лет назад +10

    Amen Amen Amen 💒 eqan Abiro Adersn

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 года назад

      Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሰላም

    እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እኛም በሀገር እንድንገባ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን በሀገር ያላችሁ በረከታችሁ ይደርብን እዚህ ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን

    • @wubittamirat2314
      @wubittamirat2314 5 лет назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ተመስግን ፈጣሪ