ለማድያት ይሄን ጠጪ/ ትላንት ምን ተፈጠረ/ ለምን? ምቀኝነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 32

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  6 месяцев назад +6

    ውድ ቤተሰቦቼ ስለመልካም አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ ቪዲዮውን ከጠቀማችሁ ላይክ ማድረግን አይርሱ አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 6 месяцев назад +10

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ በኔ ላይ የደረሰ ነገር ነው:: ይሄ ችግር በኛ ሀገር እንደበሽታ የመጣ ምቀኝንት ነው የኔን ታሪክ አስታወሽኝ በጣም ጥሩ ምክር ነው :: አንቺን ያመጣልን እግዚያቤር ይመስገን ተባረኪ

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 6 месяцев назад +6

    እግዚያብሄር ይስጥሽ የኔናት ትልቅ ትምርት ነው ለገባው ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 6 месяцев назад +1

    ሁሉ የተናገረሹ እዉነት ነው። ለሁላችን ልቡና ይስጠን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 6 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ጄሪዬ ብርክ በይ መካሪ አይጥፋ ሀቀኛ ቃለሂወትን ያሰማሽ እሞክረዋለሁ የሳየሽንን

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 6 месяцев назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ትውልድሽን ይባርክ

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 6 месяцев назад +3

    የሚጠጣው እውነት ነው ማዲያት ከውስጥ ካልፀዳ አይጠፋም ለፊት ጥራትም ይሆናል እሞክረዋለው

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁልጊዜ አመሰግንሻለሁ 🎉

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 6 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @AregashGurmecha
    @AregashGurmecha 6 месяцев назад +2

    ቼርዬ እኔየምወድልሽ ነገር ይህ ምክርሽ ጥንካሬ ይሆነኛል አመስግናለው

  • @medi574
    @medi574 6 месяцев назад +2

    መካሪ አያሳጣን እሺ አናታችን ተባረኪ 🥰

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 6 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት እናታችን ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው በርችልን እኔ በጣም ማድያት አለብኝ ፈጣሪ ቢፈቅድልን ከፆም በኃላ አደርጋለሁኝ ክብር ይስጥልን በባዶ ሆድ ወይስ ምግብ ከተበላ በኃላ ነው የምንጠቀመው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  6 месяцев назад +3

      ብትበይም ችግር የለውም የኔ ውድ

    • @BeautyfulBahrain
      @BeautyfulBahrain 6 месяцев назад +1

      @@jerytubeEthiopianfood እሺ እማ ክበሪልን ❤️❤️🙏❤️❤️

  • @mulukebede513
    @mulukebede513 6 месяцев назад

    ተባረኪ እድሜሽን ያብዛልሽ ከጤና ጋር እናመሰግናለን

  • @Adisnagada
    @Adisnagada 6 месяцев назад +1

    Enameseginalen ewnwt new nege lela ken new

  • @pillarslife6675
    @pillarslife6675 5 месяцев назад

    አይዞሽ የኛ እናት በረችልን እንወድሻለን

  • @destawagnebachew5056
    @destawagnebachew5056 5 месяцев назад

    ልዮ ሰውነሽ አምላክ ይጠብቅሽ እናቴየ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 6 месяцев назад +1

    Thank you so much for your honest advice ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meryaliyu9173
    @meryaliyu9173 6 месяцев назад +1

    Melkam swo❤❤❤

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adisnagada
    @Adisnagada 6 месяцев назад

    Ewnet new enamesegnalen nege lela ken new

  • @gutematuke2686
    @gutematuke2686 6 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 6 месяцев назад +1

    ምግብ በልተን ብንጠጣው ችግር የለውም ወይ ሳንበላ ነው ምንጠጣው ?

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 6 месяцев назад

    ጄሪዬ አርተራይቲስ ላለበት ሰው ቲማቲም ጥሩ ነው ?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  6 месяцев назад +1

      ሁሉ ነገር መጠኑ ማወቅ ነው:: ካልበዛ ችግር የለውም ውዴ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉