Ethiopian Gurage music by Reshad Kedir 'Bebannem ' ረሻድ ከድር ' ቤባነም ' አዲስ የጉራጊኛ ሙዚቃ (official music)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 86

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 2 года назад +6

    ጉራጌዎች እወዳቹዋለው የፍቅር ጥጎች ናቹ💚💛❤💐

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +8

    አቦ ረሻድ ትረፍ የጉራጌ ሶሬሳ #ጉራጌ ክልል ነው💚💛💐🎉

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 года назад +4

    ቋንቋውን አልችልም ግን እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም አቅምና ተሰጥኦ አለህ በርታ አዲስ ስራ እንጠብቃለን!! የድሮ ስራዎችህ ተሰምተው አይጠገቡም እንደድሮህ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች እናመሰኛለን፡፡

  • @dhl971
    @dhl971 2 года назад +7

    ረሻድ በጣም ሚደነቁ ስራዎች ናቸው በርታልን ነገር ግን ሁሉም ባአንዴ ሳይሆን የተወሰነ የጊዜ ልዩነቶች ቢኖራቸው ለአንተም አሪፍ ነበር

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 2 года назад +3

    በርታ የገጉ

  • @debebetadele5329
    @debebetadele5329 2 года назад +6

    ለኔ ሁሌም ምርጥ ነህ ግጥሞችህ መልእክታቸው ሁሌም ገራሚዎች ናቸው

  • @s.n.3690
    @s.n.3690 2 года назад +4

    ጉራጌ ክልል ነው💚💛❤

  • @zebimosa8115
    @zebimosa8115 2 года назад +3

    ጂማ ምለው ሙዚቃ በጣም ተማቺቶኛል ዎንድሜ ቀጥለባት

  • @tsehayethiopia6512
    @tsehayethiopia6512 2 года назад +3

    ዋው ሂን ይረግድ ጉራጌ ያመጥጥ እንግዚየ ቂጭና💛💚💛💚 እዴ አት ንህነ😥😥😥

  • @zebimosa8115
    @zebimosa8115 2 года назад +3

    Hedu galatomi sin jedhaa ilma guragticha gurage ol Way's love rashad thanks 🙏❤️

  • @tsegananegh213
    @tsegananegh213 2 года назад +1

    የአልበሙ ስያሜ አድንቄልሀለሁ አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁሌም የናቶች ቀን ነው ኸሻም ባሁም

  • @bronitube3653
    @bronitube3653 2 года назад

    ወንድማችን በርታ ስራዎች ሁሉ ምርጥ ነቸው

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 года назад +4

    ዋው በርታ ውራጌ አደለውም ግን በፍቅር ነው እምወዳቹህ

  • @somartube8393
    @somartube8393 2 года назад +3

    ክላስተር ቤባነም ክልል ባነም

  • @faristamam7280
    @faristamam7280 2 года назад

    የኤባው ንጉስ በርታ

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 года назад +1

    ረሻድ ስራዎችህ ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸው

  • @tizazuwegayehudrsilenurane8017
    @tizazuwegayehudrsilenurane8017 2 года назад

    HERO OUR NATION RESHAD............................................

  • @degifbarego3077
    @degifbarego3077 2 года назад +3

    ምርጥ ስራ ነው በርታ /ደግፍ ከወልቂጤ/

  • @menberetesfaye9213
    @menberetesfaye9213 2 года назад

    ምርጥ 🧑‍🎤🧑‍🎤🧑‍🎤🧑‍🎤ዘፈን

  • @ዛሬምተመስገንአሜን
    @ዛሬምተመስገንአሜን 2 года назад +2

    በርታ ውዶቼ ያገሬ ልጆች በሞራል እናበረታታው የታለ ተመልካቹ

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 Год назад +1

    Good job 👍👍👍

  • @tigestterefe5366
    @tigestterefe5366 2 года назад +1

    ትለያለህ ብሮ

  • @abdu_se
    @abdu_se 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ሰራ ነው 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MihreteabGirma
    @MihreteabGirma Год назад +1

    Bless Your Soul!

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 2 года назад

    Arif sera 👌

  • @zemetechlamboro7560
    @zemetechlamboro7560 2 года назад +2

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው በርታ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @meratube86
    @meratube86 2 года назад +2

    Reshad wendmachin bertalin, sirawochih le gurage mahbereseb bicha hono endaykeribih gin, ke amrigna, ke oromigna ke lelam eyakelakelik bitsera bizu tederashinet minorih yimeslegnal.

  • @nuradisabdella9292
    @nuradisabdella9292 2 года назад +1

    ወንድማችን በርታልን

  • @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ
    @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ ግጥም በርታ ወድሜ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 2 года назад +1

    ጥሩ መልክት ያለው ስራ ነው ።ረሻድ የተንቢ

  • @demistwewe6799
    @demistwewe6799 2 года назад

    በጣም ያምራል

  • @beharudeju3174
    @beharudeju3174 Год назад +1

    Our hero

  • @keryodtube
    @keryodtube Год назад

    በኢትዮጵያ የቸነሁ በኸረ ኧኳም ዘርማ ነረ

  • @garifield1
    @garifield1 2 года назад +1

    What a music!!!! I am so amazed by your talent. It is awesome. Keep it up.

  • @genettube727
    @genettube727 2 года назад +1

    ዋው እጅግ በጣም ጥሩ ስራ

  • @abenezerfikre6686
    @abenezerfikre6686 Год назад

    የርች አት 🥰❤❤

  • @medfumohammed3449
    @medfumohammed3449 2 года назад

    ወረም ዮረሸታ ወረም ከረ ይርቀታ ነረ,

  • @mohammedseid4618
    @mohammedseid4618 2 года назад

    ረሻድ ምርጥ ስራ ነው በርታልን

  • @mame4059
    @mame4059 2 года назад

    ረሻድ ትችላለሕ በርታ

  • @mulbek7265
    @mulbek7265 2 года назад

    እፈና አፈር💞💞💞💞💞

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 2 года назад

    ፍትህ ለጉራጌ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ

  • @edenriem5277
    @edenriem5277 2 года назад

    ነቃር ይሽር💚💛

  • @ጉራጌክልል
    @ጉራጌክልል 2 года назад

    ጀግናዬ ትለያለህ

  • @abmo321
    @abmo321 2 года назад

    Master peace ✌️

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 года назад +1

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ልል

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 2 года назад

    Wow great job!!

  • @galibHB
    @galibHB 2 года назад +2

    ንቃር ደስ ይበር ❤️❤️❤️❤️

  • @meberaman3140
    @meberaman3140 2 года назад +1

    ቤባነም

  • @tamiratkiflu5568
    @tamiratkiflu5568 2 года назад +1

    ወድጄዋለሁ

  • @ሁሉባለበትሰላምይሁን

    Reshad አንትሮሽት ማለት ምን ማለት?

  • @lijsamuraigames7424
    @lijsamuraigames7424 2 года назад

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @addistube9550
    @addistube9550 2 года назад +1

    zikawush🥰

  • @markosagiza2367
    @markosagiza2367 2 года назад +3

    ቤባነም ጉራጌ ክልል ነው

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 года назад

    ውርምሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mengistusahle1493
    @mengistusahle1493 2 года назад

    ኧረ ንበር 🙏❤

  • @anu.man.
    @anu.man. 4 месяца назад

    🔥✌️🥰

  • @dasilva7794
    @dasilva7794 2 года назад

    😯😯😯amazing

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 2 года назад

    wowoo😍😍😍

  • @kidistsoresayut8459
    @kidistsoresayut8459 2 года назад

    በኢትዮጵያ አንደራደርም ጉራጌ ክልል ነው

  • @fisehaargawe6806
    @fisehaargawe6806 2 года назад +1

    metgerm yetebeb sew nehe

  • @fuadsemer9453
    @fuadsemer9453 2 года назад

    Wawe

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 года назад

    💖💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💋💋💋💋💋💋

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 года назад

    ሶሬሳ

  • @dawitsahle7106
    @dawitsahle7106 2 года назад

    berta womdemachen enwedehalen

  • @Redwanbarsamebeshir
    @Redwanbarsamebeshir 2 года назад +2

    አቤት አንደበት ትረፍ ቱቱቱቱቱቱቱቱ

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 2 года назад +2

    ❤❤❤❤❤🖤

    • @mammamziynu8517
      @mammamziynu8517 2 года назад +2

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😘 እዴት ነሽ

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 2 года назад

      @@mammamziynu8517 ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ ሰላም ነው

    • @mammamziynu8517
      @mammamziynu8517 2 года назад

      ግን በአላህ አውቀሽኛል

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 2 года назад

      @@mammamziynu8517 አላወቅኩሽም 🙄

    • @mammamziynu8517
      @mammamziynu8517 2 года назад

      @@rozimuslimgirl1237 እኔ ወንድ ነኝ ግን ከዚ በፊት ኢሞ ላይ ማውቅሽ ይመስለኛል

  • @dewam2832
    @dewam2832 2 года назад

    የዘመኑ ነጠላ ዘፈን 3 ደቂቃና ከዛ በታች ሆኗል ጥሩ ሀሳብ በአጠረ ደቂቃ ከተገለፀ በቂ ነው ብዙ እይታ እንዲገኝም ይረዳል አታስረዝም

  • @benana2574
    @benana2574 2 года назад +2

    ቄሮና ፋኖ ምን አመጣቸው እዚህ 😀😃

    • @jemilamohmed7752
      @jemilamohmed7752 2 года назад

      ክክክክ😂

    • @tsehayethiopia6512
      @tsehayethiopia6512 2 года назад

      ያው ላገር የተዘፈነ ስለሆነ ነው

    • @zebimosa8115
      @zebimosa8115 2 года назад

      ምናገባ ሁሉም የኛ ነዉ ጉራጌም ክልል ነዉ

    • @benana2574
      @benana2574 Год назад

      @@tsehayethiopia6512 አሽቃባጭነትና ተርሟሟጭነት ነው
      የጉራጌ ተርሟሟጭነት ደሞ ልኩን ያለፈ ነው 😁😁

  • @abdukaf8280
    @abdukaf8280 2 года назад +1

    ሼር በማድረግ እንተባበረው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 года назад

    የተንቢ

  • @habtamubergeza2039
    @habtamubergeza2039 Год назад

    ?

  • @helifajemal7890
    @helifajemal7890 2 года назад +1

    ክላስተር ቤባነም ክልል ባነም