Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ ገንዘብ በእውነት መዳምን ትዕዛዟን እንደምንጠብቅ ሁሉ እንደዚህ የፈጣሪያችንን ሰርዓት ህግና ትዕዛዝ ብንጠብቅ የት በደርስን በእውነት ሳሰበው ይገርመኛል እሳትና ዉሃ በእጁ የያዘውን አምላክ አንፈራውም አንታዘዘውም እንደ መዳም አድርገን
እውነት ልቦና ይስጠን እህት
❤😢😢
❤
የኔውድ እህታለም ልክብለሻል
እራፊ ያልሆነ ነገር ነው እየተናገርሽ ያለሽው በንዴት ማበል አንቀኝ ልትገለኝ ነበር በሪን ቆልፌ ነው ያመለኩት በጣም ሲናደዱ ከፊታቸው ዞር በሉ ማለት የተሻለ ነው ማለቱ አይጋፋም
እሺ ሞሚ ሸቃሊት😂 ብዙ መዳሞች ጡሩ አሉ በዛው ልክ ደሞ መጥፎ አሉ ብቻ ከሸቃልነት ያውጣን ሁላችንንም
😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ማን እደረስ
አሚንንንን
Ameeeeeeeen
Ara ammmmen menenenen enarege agarachenenenen fatare abate yesetatenana lejochewa batasabasabo hoo
እግዚአብሔር እንደ እኔ አይነቱዋ ማዳም ይስጣቹ እኔ 3አመቲ ነው እሱዋ ጋር መስራት ከጀመርኩ ሁሉ ነገሩዋ እደ ታላቅ እህት ናት ሳልጠይቃት የምገባት ናት ማዳሜን ባርኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን 0:24
የኔ እህት ሁሌ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ እያልሽ ልባችንን አታንጠልጥይው ቢያንስ ርዕሱን ከፃፍሽ በቂ ነዉ
እሽ አመሰግናለሁ ውዴ ስሚኝማ ሁለት አመት ከጨረስን ወረቀት አስተካክለን ከውጭ መስራት እችላለን
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ በእዝነትህ የሁሉም መዳም ይለያል አላህ ያብጅልን ወገኖቼ
Yane wd madame tnorlgn swadat walahi masha alah nawt enda falkugn naw wala slk wala mn alhamdulilah alah macharshawan yasmrat ayatb
ወይ ልክ እንደኔ መዳም ናት እውነትቅን ናት ግን ምንዋጋ አለው ደጋግ መዳሞች ትንሽ ናቸው ፈጣሪ ያብዛል እላለሁ መልካም ቀን
🎉🎉🎉
ልክ ነሽ እህት አለም የኔ ሶትዮ እራሱ እደዝህ አይነት ፀባይ ነው ያላት
ሠላም መይሙየ በጣም ትክክልነሸ ጠለብ አደለሁም ግን በጣም ከባድ ናቸዉ ሀቤቴ ሰራ አይበዛብኝም ግን ፀባያቸዉ ከባድነዉ ከዛላይ ምግብ የለም ሰረቸ ብላት አልችልም መቀየር እችላለሁ ግን ሰራየለም ተፍትሸ ነዉ የመዳም ፀባይ ከባድነዉ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የደረሰበት ነገር እያወራችኝ ድንገት ፊቴን ዞር ካረኩኝ በቃ አለቀልኝ
😅😅😅😅😅😅😅
ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ان شاءالله
የኔ ማዳም ማር ነች ተባረኪ ማዳሜ ወድሻለዉ
እናቱ መልክትሽ ጥሩነው ግን ይህቺ አሰሪያቸው አደለችም እቺ አስመጪዋ ባለ ቢሮ ናት እየመከረቻቸው ነው
የኔም በጣም ደስ ትላለች ❤❤❤ አንደ አሰወ
አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ሰላም መይሙናዬ ኡካን ደና መጣሽ ሰላም ፍቅር ላገራችን አላህ ያብዛልን የሰው ቤት ቡዙ ነገር አለ አላህ ይጠብቀን መልካም ቆይታ ነበር ዉዴ ❤❤❤
ማርያምን ነወ የምላችሁ እኔ ያለሁበት ቤት ሞባይል ከክላሤ ወጭ ይዞ መወጣት አይቻልም wifi ምግብ የለም ሁሉንም ነገር በራሤ ገንዘብ ነወ የምገዛ ግን የተሠደዲኩበት አላማ ሥላለኝ እየሠራሁ ነወ
አይ የነሱን ነገር ተይዉ እኔም አድስ ነኝ ግን የሌላ አገር ሰራተኘ እንገነኝ ነበር ቀራ
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ሞሚየ ጥሩ ናት ምክር እየሰጠቻቸዉ ነዉ ሁሉም መዳሞች አንድ አይደሉም አረብ ከሰራተኛ ጋ ስታወሪ የማይወዱት ያስጠፏቸዋል እያሉ ነዉ ለዚያም ነዉ
የነሱ ግዴታ ምን ምንድነው❤
🎉😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ አዎ ሁሉም ቤት የተለያዬነው
Thank you 💕💕💕💕
ኧር እኔስ ታናደደችኝ ትቻት ነዉ እምሄደዉ እሶም በተራቦግ ትላለይ
የኔውድ፡ስላምሽ፡ይብዛልሽ
አዝግ ነሽ
እኔ ምላቹ ቅመሞቼ ቆዪ እቃ ከተሰበረ በደሞዝ ነው እንዴ ከሴትዮዬ ተጣላ ቲንሽ የልጇ ልብስ ላይ ክሎርስ ነክቶብኝ ክፈይ ብላኛለች😢😢
እናመሰግናለን
አወወሊሂ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የኒሴትዮም ልክእዴዚህ ናት😂😂😂
ሣህ የኔመዳም ተክላሤ አላወጣም
እረ የኔ ማዳም ስናወራ እሱአ ስታወራ ከተጣላን ቶሎ ነው ጥያት የምሄደው እሱአም እደዛ ነው ምፈልገው
ለሁሉም okብየ ማለፍ ከሷጋር ምን እራሴን አሳመመኝ
ስላም ስላም 😍😍
ስለምክርሽ እናመሰግናል እኔስ ስናደድ ጥያት ነው የምሂደው
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂አየ ስቃያችን ብዛቱ አረ ምን ብንሆን ይሻለናል
መየሙ ❤👍
ወአለይኩም ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ገና ልሄድ ነው እና ትምህርት ሆኖኛል
የኔዋም አብራኝእየሄደች ነዉምታሳየኝ
❤❤🎉🎉
ሠላም
እዳችያለውንያብዛልን😊😊😊
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በርቺ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
ይች ልክ እደኔ መጃም ነች ወላሂ የኔም ሰራተኛጋ ሰላም እኳን ታልኩኝ አለቀልኝ ወላሂ አወን አብዛሀኛዎቹ አይወዱም
የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂hhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
Hunt no
አይሥደትእኔአንድአመትሞላኝአደምቀንሥልክይዠአላዉቅምተደብቄነውቤተሠብእኳንአለውቅምብቻአልሀምዱሊላህ
አንቺ ልክ እንደኔ ነሽ እኔም ስልክ ተደብቄ ነው ይኸው አመት ሊሞላኝ ነው
Cameraa lay selhonach new zem bay yanasu xeru yelawum
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Araboch araboch atibay sew eyawarash eragitash mahed newur ayidal enda newur kahabesha belay yamiyawuk yelam arab demo min kibir alachew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wiyaaaa baharani. madame. silake aljarika new yalabchwa
Jezaakila,,,wde
አረ ክክክክክክክክ
Iqama kalseru cheger alew ende yale iqama megbat yichalal
ኧረ አንች አትዋሽ እሺን መዳም አዉቃታለዉ ባህሬን ነዉ ምትኖረዉ ደሞም ቢሮ አላት ስራ ስታስገባ እንደዚ መክራ ነዉ ምታስገባቸዉ በጣም ጥሩ መዳም ነች እኔን ከዱባይ ያመጣችኝ እሷ ናት የኔ በጣም ጥሩ ናት መዳም ቤት አልሰራም ብያት በመጣዉ ባንድ ወሬ ጠፍቼባት ላንድ አመት ሳትከነስለኝ እዚ ደርሻለዉ ብሯን ከፍዬ ፓስፖርቴን እና ካስሌሽን ወረቀቴሰጠችኝ
የተወራው ሁሉ የመዳሜ ባህሪ ነው
የኔዋም እድህ ናት በሥልክ ነው የምታወራኝ ግን አልሠማኝ ብሎ ወይም ቻው ሳልላት ከዘጋሁት አወድም በዛላይ እኔጋር 10አመት ትሠሪያለሺ አለችኝ
😂😂😂😂😂ለአስር ይቁረጣት እኛን መችም ፈጣሪ አያየንም አረ ከሠው ትዛዝ ያውጣን
ወላሒየኔሴትዬ ምንምነግራኝአታቅም እኔብቻነኝሰራተኛ ግንተጣልተን አናቅም እኔምአድስነኝግንበሳውድሰአት10ሰአትተነስቸ ሲነሱ ስራጨርሸ ቁርስበልቸ ጨርሸትነሳለችምንምተጣልተንአናቅምወላሒሑሌም ሽኩረኝጀሚላ ብቻትለኛለች እናየምፈልገውንእነግራታለሑ ትሰጠኛለችወላሒማሻአላሕናት ብዙጥሩአሉየምር
ዛሬ እህቴ ሳውዲ ገባች ጥሩ ቤት እንድግጥማት ጸሎት አድርጉልኝ
አላህ ከመልካም ሰወች ይግጠማት አብሽሪ
አይዞሽ ልደታ ማርያም ጥሩ ቤት ትከታታለች እኔም አድስ ነኝ የመድሀኒአለምነው የመጣሁት ብቻ ተመስገን አድስ ስንሆን ያው በጣም ይከብዳል እንቅልፉን ምግቡን አረ በስመአም ብቻ ከባድነው ፈጣሪ ያቀለዋል መችም ክፉን ካሎጣን ደግ አይገኝም
አሰለሙ አሌይኩም መይሙሽ እንዴት ነሽ ጠፈሽ🎉
ውዴ የመዳም ባል ምግብ ሥሪልኝ አለኝ ሠረሁለት መደመ ተኝታ ነበረ ጠራችኝ በካሜራ መጣች ድፊ አለችኝ ለምን ሥላት ሥልኳን ወረውረችው እኔም ደግጨ ደፈሁት ግራ ገባኝ ምን ላድርግ
Yet nesh
Er ena welahi negegr sibeza alechelm setawera betame etagesalhu esua gn tabezawlech ena techa wedeseraya new mehadew
yene madam ba sira wadanyalavh gin ticaqcqalch
እኔ ልቀይረዉ ያልቻልኩት በሃሪ እሱ ነዉ ማንኛዉምጨሰዉ ካስቀየመኝ አይኑን ቀና ብዬ ማየት ስለሚያስጠላኝ ዞሬ እሄዳለሁ አረቢት ወገብሽን አትስጭኝ ትል ነበር የኔ መዳሞች ወላሂ እናት ናቸዉ እዚህ አገር አንድ ክፉ ሰዉ አላጋጠኝም አልሃምዱሊላህ
እህቴ በጣም የሚጠሉት እንደ ትልቅ ነውር ነው የሚያዮት ከቻልሽ አስተካክሊ
እኔም ስታዘኝ እኔን እያየሺ አዉሪ ነዉ የምትለዉ ላት ሊፈ ወይሺ ነዉ የምትነኝ ሲፈጥረኝ ሰዉ አትኩሮ ማየት አልወድም አላይም እፈራለሁ እሷ ግን ፊቷን ከላየዃት የሠማዋት አይመስላትም😂😂😂@@meymunatube
@@meymunatubewude selamishi yibza ine 2 amet cerishalew gi bir yicemeru yihun 😢alaqim 😔
የኔም እያየሽኝ ላውራ ነው የምትለኝ
Enam@@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
ደሞዝ ጨምሪልኝ ለማለት ፃፊልኝ በሳውድ አረበኛ
ብዲ ዚያዳ እራትብ
ማማ (መዳም)ዝዲሊ መዓሽ
ማማ፣ዚዲሊ፣እራትብ፣፣በያት፣
ተናደው ወሬ ከጀመሩ ማቆሚያ የላቸውም ቆሞ እንደዲዳ መስማት ስትለፈልፍ እያፋሸከኝ እቅልፍ እቅልፍ ነው የሚለኝ😅
😂😂😂😂😂😂👍👌
😂😂እኔደሞበሳቅ ነማሳልፋት 😂😂 ከዛ ለምን ትስቂአለሺ ትለኛለች
እኔም ሙዝዝ ነው የምለው በእንቅልፍ ውይ የመዳም ቅመሞች ፈታ የምለው በናተ ኮሜንት ነው😂😂🎉
Iski silkishin Asqemicilg
የኔ ውድ 150 ካሬ ህጋዊ ቦታ ስንት ይገኛል ደብር ታቦር የኔ ውድ መልሽልኝ?
ወላሂ አላውቅም ምክንያቱም እንደየ ቦታው እንደየ አካባቢው ስለሚለያይ
የደብረታቦር ልጅ ነሽ ውዷ ነይ
ምክርሽ ጥሩ ነው ግን አረብ ሲፈሩት ጥሩ አደለም ስራቸውን በአግባብ ይስሩ ሌላው በንቀትና በመጨቃጨቅ የሚያወራቹ ከኦነ አትፋሩ እራሳቹውን አስከብሩ እሺ
እህምሼይ እህትራም መደም😂
የኔምናትአውደምዘምያትትሂድ
Wude.ene.milishi.kebetu.wisxi.asbeza.saliqi.ene.gidetaMénager.alebnyi
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😮😮
መመካከሯ ጥሩ ነዉ የኔም ገና ስንመጣ ቤቱ ቤታችሁ ነዉ እስካላችሁ ድረስ ትላለች ማፊ መጨቃጨቅ እኔ ስራ ይበዛብኝ ስለነበር በአመቴ ነበር የጨመረችልኝ 🎉🎉🎉
ይህ የቆየነው
የቆየ ቢሆን ምን አገባን ዋነው መልክቱ ነው እንጅ
Yene madam ticaqaciqanyalach
@@ethiopinatube9357 ስልሽ ብዙ አልቆይም ብየ ነው ታጠፋሁ ይቅርታ
@TescMobil-o6h አይዞሽ ሁሉም ናቸው ያንች ብቻ አይደለችም ስአት ይሮጣል
😂😂እሺዕ. ይሁንላጭሆ. ልአ. ሰራ. ሲላ. ሆነ. ካ. Hagarachini. የ. ወታነዉ. ማቻቻል. ነዉ. ጊ. Inasumi. አኛ. ስና. Korifii. ታራርቶን. ዝም. ማለትዕ. ነበረባችሁ. ኡዑዑየነዋ. ማዳም. እሳትዕ. ናትዕ. አንደትም. ቢን. ሰራ. አልሃምዱሊላህ ማለትዕ. አታክም.😢😢😢
Ara meymu ware atazrezimi kenceb adirg wana wana negerun bicha
ተዉ ደምሩኝ
💞💞💞
❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይበመጀመሬያሰላምእደክርሳቲያንብቻነውሰላምየምትይውሁሉንምሰላምበይ
አሰላሙአለይኩአለቺኮ
ኣበዛችሁት እደው እኛን ለመንካት አታርፉም መችም ክርስቲያንን ምናባሽ አነሳሳሽ ከተናገርሽ በራስሽ መንገድ ያቺ የሚለውን መናገር አለዛ እምነት አታሺ
ቅናት
እኔመችምበማይሆንነገርከተናገረችኝጭራሽአላዳምጣትምትቻትነዉየምሄደዉ
የኔከክፍልሺሲልክሺንካወጣሺከደመወዝሺነዉየምቆሪጠዉአለች🥰🥰🥰
አይ ገንዘብ በእውነት መዳምን ትዕዛዟን እንደምንጠብቅ ሁሉ እንደዚህ የፈጣሪያችንን ሰርዓት ህግና ትዕዛዝ ብንጠብቅ የት በደርስን በእውነት ሳሰበው ይገርመኛል እሳትና ዉሃ በእጁ የያዘውን አምላክ አንፈራውም አንታዘዘውም እንደ መዳም አድርገን
እውነት ልቦና ይስጠን እህት
❤😢😢
❤
የኔውድ እህታለም ልክብለሻል
እራፊ ያልሆነ ነገር ነው እየተናገርሽ ያለሽው በንዴት ማበል አንቀኝ ልትገለኝ ነበር በሪን ቆልፌ ነው ያመለኩት በጣም ሲናደዱ ከፊታቸው ዞር በሉ ማለት የተሻለ ነው ማለቱ አይጋፋም
እሺ ሞሚ ሸቃሊት😂 ብዙ መዳሞች ጡሩ አሉ በዛው ልክ ደሞ መጥፎ አሉ ብቻ ከሸቃልነት ያውጣን ሁላችንንም
😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ማን እደረስ
አሚንንንን
Ameeeeeeeen
Ara ammmmen menenenen enarege agarachenenenen fatare abate yesetatenana lejochewa batasabasabo hoo
እግዚአብሔር እንደ እኔ አይነቱዋ ማዳም ይስጣቹ እኔ 3አመቲ ነው እሱዋ ጋር መስራት ከጀመርኩ ሁሉ ነገሩዋ እደ ታላቅ እህት ናት ሳልጠይቃት የምገባት ናት ማዳሜን ባርኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን 0:24
የኔ እህት ሁሌ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ እያልሽ ልባችንን አታንጠልጥይው ቢያንስ ርዕሱን ከፃፍሽ በቂ ነዉ
እሽ አመሰግናለሁ ውዴ ስሚኝማ ሁለት አመት ከጨረስን ወረቀት አስተካክለን ከውጭ መስራት እችላለን
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ በእዝነትህ የሁሉም መዳም ይለያል አላህ ያብጅልን ወገኖቼ
Yane wd madame tnorlgn swadat walahi masha alah nawt enda falkugn naw wala slk wala mn alhamdulilah alah macharshawan yasmrat ayatb
ወይ ልክ እንደኔ መዳም ናት እውነትቅን ናት ግን ምንዋጋ አለው ደጋግ መዳሞች ትንሽ ናቸው ፈጣሪ ያብዛል እላለሁ መልካም ቀን
🎉🎉🎉
ልክ ነሽ እህት አለም የኔ ሶትዮ እራሱ እደዝህ አይነት ፀባይ ነው ያላት
ሠላም መይሙየ በጣም ትክክልነሸ ጠለብ አደለሁም ግን በጣም ከባድ ናቸዉ ሀቤቴ ሰራ አይበዛብኝም ግን ፀባያቸዉ ከባድነዉ ከዛላይ ምግብ የለም ሰረቸ ብላት አልችልም መቀየር እችላለሁ ግን ሰራየለም ተፍትሸ ነዉ የመዳም ፀባይ ከባድነዉ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የደረሰበት ነገር እያወራችኝ ድንገት ፊቴን ዞር ካረኩኝ በቃ አለቀልኝ
😅😅😅😅😅😅😅
ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ان شاءالله
የኔ ማዳም ማር ነች ተባረኪ ማዳሜ ወድሻለዉ
እናቱ መልክትሽ ጥሩነው ግን ይህቺ አሰሪያቸው አደለችም እቺ አስመጪዋ ባለ ቢሮ ናት እየመከረቻቸው ነው
የኔም በጣም ደስ ትላለች ❤❤❤ አንደ አሰወ
አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ሰላም መይሙናዬ ኡካን ደና መጣሽ ሰላም ፍቅር ላገራችን አላህ ያብዛልን የሰው ቤት ቡዙ ነገር አለ አላህ ይጠብቀን መልካም ቆይታ ነበር ዉዴ ❤❤❤
ማርያምን ነወ የምላችሁ እኔ ያለሁበት ቤት ሞባይል ከክላሤ ወጭ ይዞ መወጣት አይቻልም wifi ምግብ የለም ሁሉንም ነገር በራሤ ገንዘብ ነወ የምገዛ ግን የተሠደዲኩበት አላማ ሥላለኝ እየሠራሁ ነወ
አይ የነሱን ነገር ተይዉ እኔም አድስ ነኝ ግን የሌላ አገር ሰራተኘ እንገነኝ ነበር ቀራ
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ሞሚየ ጥሩ ናት ምክር እየሰጠቻቸዉ ነዉ ሁሉም መዳሞች አንድ አይደሉም አረብ ከሰራተኛ ጋ ስታወሪ የማይወዱት ያስጠፏቸዋል እያሉ ነዉ ለዚያም ነዉ
የነሱ ግዴታ ምን ምንድነው❤
🎉😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ አዎ ሁሉም ቤት የተለያዬነው
Thank you 💕💕💕💕
ኧር እኔስ ታናደደችኝ ትቻት ነዉ እምሄደዉ እሶም በተራቦግ ትላለይ
የኔውድ፡ስላምሽ፡ይብዛልሽ
አዝግ ነሽ
እኔ ምላቹ ቅመሞቼ ቆዪ እቃ ከተሰበረ በደሞዝ ነው እንዴ ከሴትዮዬ ተጣላ ቲንሽ የልጇ ልብስ ላይ ክሎርስ ነክቶብኝ ክፈይ ብላኛለች😢😢
እናመሰግናለን
አወወሊሂ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የኒሴትዮም ልክእዴዚህ ናት😂😂😂
ሣህ የኔመዳም ተክላሤ አላወጣም
እረ የኔ ማዳም ስናወራ እሱአ ስታወራ ከተጣላን ቶሎ ነው ጥያት የምሄደው እሱአም እደዛ ነው ምፈልገው
ለሁሉም okብየ ማለፍ ከሷጋር ምን እራሴን አሳመመኝ
ስላም ስላም 😍😍
ስለምክርሽ እናመሰግናል
እኔስ ስናደድ ጥያት ነው የምሂደው
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂አየ ስቃያችን ብዛቱ አረ ምን ብንሆን ይሻለናል
መየሙ ❤👍
ወአለይኩም ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ገና ልሄድ ነው እና ትምህርት ሆኖኛል
የኔዋም አብራኝእየሄደች ነዉምታሳየኝ
❤❤🎉🎉
ሠላም
እዳችያለውንያብዛልን😊😊😊
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በርቺ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
ይች ልክ እደኔ መጃም ነች ወላሂ የኔም ሰራተኛጋ ሰላም እኳን ታልኩኝ አለቀልኝ ወላሂ አወን አብዛሀኛዎቹ አይወዱም
የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂hhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
Hunt no
አይሥደትእኔአንድአመትሞላኝአደምቀንሥልክይዠአላዉቅምተደብቄነውቤተሠብእኳንአለውቅምብቻአልሀምዱሊላህ
አንቺ ልክ እንደኔ ነሽ እኔም ስልክ ተደብቄ ነው ይኸው አመት ሊሞላኝ ነው
Cameraa lay selhonach new zem bay yanasu xeru yelawum
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Araboch araboch atibay sew eyawarash eragitash mahed newur ayidal enda newur kahabesha belay yamiyawuk yelam arab demo min kibir alachew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wiyaaaa baharani. madame. silake aljarika new yalabchwa
Jezaakila,,,wde
አረ ክክክክክክክክ
Iqama kalseru cheger alew ende yale iqama megbat yichalal
ኧረ አንች አትዋሽ እሺን መዳም አዉቃታለዉ
ባህሬን ነዉ ምትኖረዉ ደሞም ቢሮ አላት ስራ ስታስገባ እንደዚ መክራ ነዉ ምታስገባቸዉ በጣም ጥሩ መዳም ነች እኔን ከዱባይ ያመጣችኝ እሷ ናት የኔ በጣም ጥሩ ናት መዳም ቤት አልሰራም ብያት በመጣዉ ባንድ ወሬ ጠፍቼባት ላንድ አመት ሳትከነስለኝ እዚ ደርሻለዉ ብሯን ከፍዬ ፓስፖርቴን እና ካስሌሽን ወረቀቴ
ሰጠችኝ
የተወራው ሁሉ የመዳሜ ባህሪ ነው
የኔዋም እድህ ናት በሥልክ ነው የምታወራኝ ግን አልሠማኝ ብሎ ወይም ቻው ሳልላት ከዘጋሁት አወድም በዛላይ እኔጋር 10አመት ትሠሪያለሺ አለችኝ
😂😂😂😂😂ለአስር ይቁረጣት እኛን መችም ፈጣሪ አያየንም አረ ከሠው ትዛዝ ያውጣን
ወላሒየኔሴትዬ ምንምነግራኝአታቅም እኔብቻነኝሰራተኛ ግንተጣልተን አናቅም እኔምአድስነኝግንበሳውድሰአት10ሰአትተነስቸ ሲነሱ ስራጨርሸ ቁርስበልቸ ጨርሸትነሳለችምንምተጣልተንአናቅምወላሒሑሌም ሽኩረኝጀሚላ ብቻትለኛለች እናየምፈልገውንእነግራታለሑ ትሰጠኛለችወላሒማሻአላሕናት ብዙጥሩአሉየምር
ዛሬ እህቴ ሳውዲ ገባች ጥሩ ቤት እንድግጥማት ጸሎት አድርጉልኝ
አላህ ከመልካም ሰወች ይግጠማት አብሽሪ
አይዞሽ ልደታ ማርያም ጥሩ ቤት ትከታታለች እኔም አድስ ነኝ የመድሀኒአለምነው የመጣሁት ብቻ ተመስገን አድስ ስንሆን ያው በጣም ይከብዳል እንቅልፉን ምግቡን አረ በስመአም ብቻ ከባድነው ፈጣሪ ያቀለዋል መችም ክፉን ካሎጣን ደግ አይገኝም
አሰለሙ አሌይኩም መይሙሽ እንዴት ነሽ ጠፈሽ🎉
ውዴ የመዳም ባል ምግብ ሥሪልኝ አለኝ ሠረሁለት መደመ ተኝታ ነበረ ጠራችኝ በካሜራ መጣች ድፊ አለችኝ ለምን ሥላት ሥልኳን ወረውረችው እኔም ደግጨ ደፈሁት ግራ ገባኝ ምን ላድርግ
Yet nesh
Er ena welahi negegr sibeza alechelm setawera betame etagesalhu esua gn tabezawlech ena techa wedeseraya new mehadew
yene madam ba sira wadanyalavh gin ticaqcqalch
እኔ ልቀይረዉ ያልቻልኩት በሃሪ እሱ ነዉ ማንኛዉምጨሰዉ ካስቀየመኝ አይኑን ቀና ብዬ ማየት ስለሚያስጠላኝ ዞሬ እሄዳለሁ አረቢት ወገብሽን አትስጭኝ ትል ነበር የኔ መዳሞች ወላሂ እናት ናቸዉ እዚህ አገር አንድ ክፉ ሰዉ አላጋጠኝም አልሃምዱሊላህ
እህቴ በጣም የሚጠሉት እንደ ትልቅ ነውር ነው የሚያዮት ከቻልሽ አስተካክሊ
እኔም ስታዘኝ እኔን እያየሺ አዉሪ ነዉ የምትለዉ ላት ሊፈ ወይሺ ነዉ የምትነኝ ሲፈጥረኝ ሰዉ አትኩሮ ማየት አልወድም አላይም እፈራለሁ እሷ ግን ፊቷን ከላየዃት የሠማዋት አይመስላትም😂😂😂@@meymunatube
@@meymunatubewude selamishi yibza ine 2 amet cerishalew gi bir yicemeru yihun 😢alaqim 😔
የኔም እያየሽኝ ላውራ ነው የምትለኝ
Enam@@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
ደሞዝ ጨምሪልኝ ለማለት ፃፊልኝ በሳውድ አረበኛ
ብዲ ዚያዳ እራትብ
ማማ (መዳም)ዝዲሊ መዓሽ
ማማ፣ዚዲሊ፣እራትብ፣፣በያት፣
ተናደው ወሬ ከጀመሩ ማቆሚያ የላቸውም ቆሞ እንደዲዳ መስማት ስትለፈልፍ እያፋሸከኝ እቅልፍ እቅልፍ ነው የሚለኝ😅
😂😂😂😂😂😂👍👌
😂😂እኔደሞበሳቅ ነማሳልፋት 😂😂 ከዛ ለምን ትስቂአለሺ ትለኛለች
እኔም ሙዝዝ ነው የምለው በእንቅልፍ ውይ የመዳም ቅመሞች ፈታ የምለው በናተ ኮሜንት ነው😂😂🎉
Iski silkishin Asqemicilg
የኔ ውድ 150 ካሬ ህጋዊ ቦታ ስንት ይገኛል ደብር ታቦር የኔ ውድ መልሽልኝ?
ወላሂ አላውቅም ምክንያቱም እንደየ ቦታው እንደየ አካባቢው ስለሚለያይ
የደብረታቦር ልጅ ነሽ ውዷ ነይ
ምክርሽ ጥሩ ነው ግን አረብ ሲፈሩት ጥሩ አደለም ስራቸውን በአግባብ ይስሩ ሌላው በንቀትና በመጨቃጨቅ የሚያወራቹ ከኦነ አትፋሩ እራሳቹውን አስከብሩ እሺ
እህምሼይ እህትራም መደም😂
😂😂😂😂
የኔምናትአውደምዘምያትትሂድ
Wude.ene.milishi.kebetu.wisxi.asbeza.saliqi.ene.gideta
Ménager.alebnyi