New guragigna album ነስሩ ሙክታር - እኖር ገረድ Track 06 - አዲስ የጉራጊኛ አልበም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 53

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 года назад +6

    እገዜ ሰፈሬ ከእነሞር ትልቅ ገበያ ነው ነስሩ👌👌

  • @masgsm9509
    @masgsm9509 3 года назад +6

    በሚገርም ሁኔታ ተጫዉቶታል! Wow👏👏👏

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 3 года назад +4

    ወይኔ ነስሩ በርታልን የጀማልን እጅግ ምርጡ ዘፈን ሰርተኸዋል ዋውውው ነው

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 года назад +4

    እገዜ ገእያ ታናር ባንወእርካ አይ ትዝታ በጉነር አፌነከይ ነስሩ ኧሰምኞ

  • @eyobeyobdesalgn4936
    @eyobeyobdesalgn4936 2 года назад +2

    Wow guragna music betam des yelal

  • @SemiraFhgghhh
    @SemiraFhgghhh 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 7 месяцев назад

    ኢቢኤሶች የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እጅግ ምርጥ ናቸው ሁለተኛ ይህ ድምጻዊ የህዮት ፕሮግራም አስተማሪ ነው ሰው ከሞተ በሃላ ከመድረስ እንደዚህ በህዮት እያለ መርዳት እጅግ ትልቅ ነው በርቱ የጉራጌ ቤሄረሰብ የመረዳዳት ባህሉ ለዚሕህ አርቲስት ወገናዊነቱ ሊያሳይ ይገባል እላለሁ

  • @ziadmarega7847
    @ziadmarega7847 3 года назад

    ነስሩ እድግ በጣም ጥሩ አድርገህ ሠርተኸዋል ኧኧች ዘር @@ጡር ኧህርኩ ኧጋው@@@

  • @abcdefghijklmno5701
    @abcdefghijklmno5701 3 года назад +1

    ዋውውው ምርጡ ጎቤቾ በርታ

  • @timhirtuethiopia
    @timhirtuethiopia Год назад

    እንኳን አላህ አዳነህ

  • @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
    @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ 3 года назад +11

    ወይኔ ጉንችሬ አንድም ቀን አይቼው አላቅም ግን ጉንችሬ ሲባል የሆነ የሚሰማኝ ስሜት አለ ልክ አደገህበት ከራክ በሀላ ስለዛ ስውራ የሚታወሱ በትዝታ የምያስተክዝ ነገር አለ አይደል ልክ እንደዛ ነው ሚያረገኝ ያጎቴ ሀገር ነው እነሞሮች በፍቅር ነው ምወዳቹ ይህ ዘፈን ደሞ ልጅ እያለሁ ሰምቼው ነበረ ልጅነቴ ትዝ አስባልከኝ

    • @zadeyoutube7793
      @zadeyoutube7793 3 года назад +2

      ጉችሬ አሁን ተቀይኖዋል የነሞር ዋና ከተማ

    • @tofiktemesgen8764
      @tofiktemesgen8764 2 года назад

      እኖር ወረዳ ነው እንጂ አዲሰ ነገር ምንም የተቀየረ የለም አንድ ሁለት ፎቆች የበቀሉ አሉ።ባለሀብቶች ምነው ጨከኑብሸ።

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +2

    ነስሩ ጎቤቾ የተንቢ ዝዝዝዝዝዝዝ ንቃር ይሽር ትርፍ።እያ ነርኹ አጮድናሽ ቁንቁን እንባርናኽ።😅😅😅😅

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 3 года назад +1

    Love it 😍🥰🥰🥰
    እኖር ጉራጊኛ ሚገርም ነው

  • @ያርብእማዬንአድርህ
    @ያርብእማዬንአድርህ 3 года назад +3

    እኖም ስም እራሱ ስያምር

  • @addisudegefu9517
    @addisudegefu9517 3 года назад +3

    እንዴ ሳዎኒ ሀ እኖር ገረ
    ቲየዥያ ትሽር በማኒም መደረ።

  • @emans4446
    @emans4446 3 года назад +1

    በርቱ ሕብርተስብ ምትጠቁም ያድርጋችሁ

  • @emans4446
    @emans4446 3 года назад +1

    ጠንካር ሞሆን አለባች ላይይ

  • @meryemabera125
    @meryemabera125 3 года назад +1

    በርታ ነስሩ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ 3 года назад +2

    ዝዝዝ የተንቢ ባሁም በርታ 🌹🌹ጌታ ገንንዳ ሰላም ያሚን

  • @mahubaabidela1266
    @mahubaabidela1266 3 года назад +1

    አቦ እኖር ንዘእር

  • @brookehaile2467
    @brookehaile2467 3 года назад +1

    የተንቢ🙆🙆🙆🙆

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @selinayetewahedolij2183
    @selinayetewahedolij2183 3 года назад

    ማአሁ 🏃‍♀️ 😅

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 2 года назад

    ኧገዜ ገበያ አንድ ቀን አየሁት ኤገዜ ሲባል በቃ ምን ይመሰለኝ ነበር ትልቅ

  • @masgsm9509
    @masgsm9509 3 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @dawitmelese4856
    @dawitmelese4856 3 года назад +1

    ወይኔ ኢትዮ በሆንኩ

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 2 года назад

    ሪምክስ አደርጋለሁና አዲስ ዘፈን እለቃለሁ የተለያዩ ናቸዉ😒😏

  • @rukiyarukiya7011
    @rukiyarukiya7011 3 года назад

    ዝዝዝዝዝዝዝ የተንቢ አሽቃሩ

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 2 года назад

    አፈና አፈር

  • @semirberhanu7542
    @semirberhanu7542 3 года назад

    ኢኖር

  • @melakukeffa5963
    @melakukeffa5963 2 года назад

    😄😄😄

  • @minuttiigumar4838
    @minuttiigumar4838 3 года назад

    Zzzh😎

  • @yejoka
    @yejoka 2 года назад

    ነስሩ ምርጥ ልጅ።ለአላማህ መሳካት የከፈልከው ዋጋ ከቃለ መጠይቅህ አወቅነው።አሁንም በርታልን
    ruclips.net/channel/UCFHtfixUuCaaVKkPEX1QFFQ

  • @beyedh6407
    @beyedh6407 3 года назад

    ክክክክክ አግባና እኖሮ በግድየ ትወሮ
    አግባና ጎማረ የገረድ ቆማረ