ሙርቴ | ድምፃዊ አብራር ደሊል |አዲስ የጉራጊኛ ሙዚቃ New Ethiopian Guragigna music 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አዲስ የጉራጊኛ ሙዚቃ
    Welcome to Amard Entertainment's official RUclips channel
    Amard Entertainment is a place where you can find quality music in Gurgaon.
    Our aim is to increase the tradition and value of Gurage culture through art!
    አማርድ ኢንተርቴይመንት የዊግ ተላሌ ቤትን ቦሄም ቸነሁም!
    ዝህ የዩትዩብ ቻናል የጉራጊና ዌግ ተላሌ ቾችም ያትቐንብቨ ፣ የጉራጌ ባህል ተቋንቋ ያትሄሄርቨ መደር የኸሬ ሰብስክራይብ አመረቦም አብሩሰ ህሮ ፣ ኧዘቦም ወበጀ ናሞ ፣ የሸሁይ የንጐድ ሰብ አሸዶ። 🙏ኬር ወገሬት🙏
    እንኳን ወደ አማርድ ኢንተር ቴይመንት ትክክለኛ የዩቲዩበብ ሰርጥ በደህና መጡ
    አማርድ ኢንተርቴይመንት በጉራጊኛ ቋንቋ በጥራት የሰሩ ሙዚቃዎችን የሚያገኙበት ቦታ ነው ፡፡
    አላማችን የጉራጌን ባህል ወግ እና እሴትን በኪነጥበብ ማሳደግ ነው !
    ትቸንቴ | አምደገብርኤል አድማሱ | ጉራጊኛ ሙዚቃ - Tichente | Amdegebreal Admassu New Ethiopian Guragigna music 2022
    ሙርቴ | ድምፃዊ አብራር ደሊል |አዲስ የጉራጊኛ ሙዚቃ New Ethiopian Guragigna music 2022
    Ethiopian music, Ethiopian song 2022,Mesfin temesgen yeshi markamagno,Ethiopian guragigna music, Ethiopian guragigna song,garaging music 2022,guragigna song 2022,guragigna music,gurage music,garage song, Ethiopian traditional music, new Ethiopian song 2022, new Ethiopian music 2022, Ethiopian new song, Ethiopian new music, new Ethiopian song, new Ethiopian music,ሙርቴ | ድምፃዊ አብራር ደሊል |አዲስ የጉራጊኛ ሙዚቃ New Ethiopian Guragigna music 2022
    #NewEthiopianGurageMusic
    #AmardEntertainmentአማርድ
    #አዲስ_ጉራጊኛ_ሙዚቃ
    #Guragigna_music

Комментарии • 108

  • @seadihusna
    @seadihusna Год назад +15

    ዋው አደኛ አብርዬ የኔ ወንድም አንተእኮ ትለያለህ 🥰🥰የማይጠገብ የማይሰለች ቃናና ለዛ ያለው ድምፅ አቦ 💃💃💃💃💃

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 Год назад +4

    ኧተማትንሮ ዋላሌ እእንምናሀ
    እማት አደራናሀ ቀጨ እንባረንረ
    አሀ ባኸሬ ማን አነንረረረረረረረረ
    *ዋውውው ነው አቤ አንደኛ*

  • @nesrutubeh7937
    @nesrutubeh7937 Год назад +7

    ዋውውው አርቲስት አብራር ደሊል እጀግርህ ሙዚቃ የሆንክ ልጅ የኔ ምርጥ ወንድም በርታልኝ

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Год назад +13

    የኔ ሶሬሳ ወንድሜ ቢሰማ ቢደመጥ የማይሰለች ለዛ ያለው የማይለወጥ የማይቀየር በቃ ትችላለህ
    ትልቅ ብቃት ተሰጥኦ አለህ ካንተ ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን በርታልን 🥰🥰🥰🥰🛖🛖🛖

    • @seadihusna
      @seadihusna Год назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 Год назад +1

      💓💓💓💓💓💓

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 Год назад +4

    አብራር በቆንጆ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ክሊፑም አሪፍ ነው ደስስ ይላል በርቱ ሶሬሳዎች የጉራጌኛ ሙዚቃ ክሊፕ እየተዳከመ ነውና በርትታቸ ለማዘመን ሞክሩ በርቱልን

  • @AdlekerimAbrar
    @AdlekerimAbrar Год назад

    አብሪሎ የኔ አንደኛ በቃ ትችላለህ ባላውቅህና ብዙ ነገር አብረን ባናሳልፍ ይቆጨኝ ነበር My bero

  • @busyline3882
    @busyline3882 Год назад

    አይዞሕ በርታ በርትቶ ሲሰራ ነው በአላማ የሚደረሰውና በርታ

  • @foziguragewafozi6099
    @foziguragewafozi6099 Год назад +2

    Woww betam arif sera new bereta abrish wendmachen

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 Год назад +2

    ሰላም ብያለሁ አሪፍ ሥራ ነው በቀጣይም በተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች እና አሥተማሪ ቪዲዮዎች እንጠብቃለን

  • @seadihusna
    @seadihusna Год назад +12

    በኔሼር የመጣ ላክያርግ

  • @DesalgnkifleDesalgnkifle
    @DesalgnkifleDesalgnkifle 2 месяца назад

    ዋውአሪፍሥራ በርታ

  • @ሂክሙቻናል
    @ሂክሙቻናል Год назад +2

    ዋዉ አንደኛ ነዉ ድምፀ እራሱ

  • @jenbereerkete7133
    @jenbereerkete7133 Год назад +2

    tnafkenaleh mrtu

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 Год назад +4

    ይለያል 👍😍

  • @meseretshmoro1237
    @meseretshmoro1237 7 месяцев назад

    አብርሽ ምርጥ ስራ ነዉ ቀጥልበት ተመችቶኛል

  • @semiradinsefa5652
    @semiradinsefa5652 Год назад +2

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ተረፍ የአድቲኸ

  • @samerytub-3982
    @samerytub-3982 Месяц назад

    Besmaw besemaw yemayselechg zefn binor yeha bich new ❤❤❤❤❤❤

  • @chinapicture
    @chinapicture Год назад

    Woww betam arif sera new bereta abrar wendmachen
    echohe man ayzfnka

  • @abyisiiniaaddis8088
    @abyisiiniaaddis8088 Год назад +2

    አብራር በርታ ከጎንህ ነን

  • @alnejoum7442
    @alnejoum7442 Год назад

    በርታ በጣም ምርት ሰራ ነዉ

  • @mubarek5400
    @mubarek5400 Год назад +2

    ከዘፈኑ ጋር ምንም የማይሄድ ክሊፕ በ ኦዲዮ ያምራል

  • @ሲቲሽብሩ
    @ሲቲሽብሩ Год назад +2

    ዋውውውውውው ምጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Год назад +1

    ዋዉዉ በጣም አፊር ስራ ነዉ በቱልን አደኛ 👏👏👏👏👏💞💞

  • @khadraawol3113
    @khadraawol3113 Год назад

    አብራርዬ አሪፋ ስራ ነው በርታ

  • @workalemaregaofficial3731
    @workalemaregaofficial3731 Год назад +1

    Waw wendma mirt sra new bertalgn yate dmtsi mesmat eko selam new

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Год назад

      አንተም በርታልን ትችላላችሁ

  • @abyisiiniaaddis8088
    @abyisiiniaaddis8088 Год назад +1

    አማርድ ኢንተርቴይመንት ለጉራጌ በህል የሚደርገው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም። በርቱ ማንኛውም ስራ በባለሙያ ሲሰራ ጥሩ ነው።

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube Год назад +1

    የተንቢ የተንቢ ሶሬሳች ዋወወወወ ገራሚ ሰራ ነው በርታልን በሌላ ሰራ ዳግም እንጠብቅሀለን

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Год назад +1

    ዋው ደስሚልደግሜውብስማማይስለች

  • @ahamdeulilahalhamdeulilah69
    @ahamdeulilahalhamdeulilah69 Год назад

    ዋው አንደኛ አብርዬ የኔ ወንድም በርታልን😘😘😘😘

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Год назад

    ዋው በጣም በጣም እሚገር ሰራ ነው በርታ ጀግና ብሮ

  • @sdelewerku
    @sdelewerku Год назад +1

    አብራርዬ ዋዉ በጣም ያምራል በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zelwdzelwd1668
    @zelwdzelwd1668 Год назад +1

    ንቃር ደስ ይብር በርታ

  • @SadikNesru-e4z
    @SadikNesru-e4z 2 месяца назад

    አቤት ድምጽ አቤት ግጥም

  • @amekelaartcrewtube7591
    @amekelaartcrewtube7591 Год назад +1

    Aw endezi sihon guragigna videoch beteleyayu midea mayet enchilalen trat sinorachew malete nw

  • @fekiarsenal3494
    @fekiarsenal3494 Год назад

    ምርጥ ስራ በርታ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልን ዝ👍👍👍

  • @soguyoOFFICIALCHANNEL
    @soguyoOFFICIALCHANNEL 2 месяца назад

    ሙርቴ ምርጥ 1000k

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Год назад +2

    አሪፍ ነው

  • @miftomanche8854
    @miftomanche8854 Год назад

    ምርጥ ስራ ነው

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад +3

    የት ናቹ ቲክቶከሮች ተለቆዋል ተፈደሉ እነ ለሚያ ዘቡ ብዙ ግዚ እዚህ አላያቹም ካላቹ አለሁ በሉኝ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Год назад

      ኧረ ከላይ የኮመትኩት 😳😳😳😄😄🥰🥰

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Год назад

      @@lemiylulutube ባትመጪ ነበር ሉሉ በይ ወደ ቻናልሽ አዘዋውሪው እንዲታይለት

  • @seidebrahim8706
    @seidebrahim8706 Год назад +2

    አብርሽ ምርጥ ነዉ ግን ለምንድነዉ በራችን ባህል ማይሰረዉ

  • @AddisKidan-hl1lr
    @AddisKidan-hl1lr Год назад

    abrar great work keep it up !!!

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 Год назад +1

    አሪፍ ስራነው በርታ

  • @kamildino6765
    @kamildino6765 Год назад +1

    ያዝወኝ

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 Год назад +1

    አብራ በርታ ድምፅህ ድስ ይላል ክሊፑ ስጠብቀዉ ነብር

  • @ajuwdgtd2398
    @ajuwdgtd2398 Год назад +1

    በታልኝ

  • @aysha9628
    @aysha9628 Год назад

    Dess mile sar new soresa barataliye abo tachilahi batim

  • @zebuhabeshawit7853
    @zebuhabeshawit7853 Год назад +1

    አንተ ብቻ ዝፍን የኔ ጀግና

  • @zuzutube9837
    @zuzutube9837 Год назад

    በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl Год назад

    አሪፍ ነው በርታ ወድሜ

  • @salammeliss8838
    @salammeliss8838 Год назад +1

    ዋውውውውውው

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Год назад

    ዋውው ምርጡ 😍😍😍😍

  • @ታሬነኝየክትፎዎቹወዳጅ

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @nahu3008
    @nahu3008 Год назад

    ዝዝዝዝ ጉራጌ 🥰🥰🥰❤️

  • @rihanyesufe7051
    @rihanyesufe7051 Год назад +1

    አቤ❤❤❤❤❤

  • @saidmobile1378
    @saidmobile1378 Год назад

    ዋው❤

  • @foad-tube-abruse
    @foad-tube-abruse Год назад +1

    አቦ አባራር

  • @zebibabaderu804
    @zebibabaderu804 9 месяцев назад

    በረሙጅኝጋሽ ኢያ አጠረካ አአመሬ ሙርቴንሁ እጅ አወራካ ሰብኛ በዋሁን ሰው ከስ አድንካ

  • @meksudarbe3459
    @meksudarbe3459 Год назад +1

    አቦኑርልኝ የምወድህ

  • @Gdsfvg
    @Gdsfvg Год назад +1

    video altemechngm የጉራጌ ባህል የሚያሳይ ነገር ብዙም የለውም በቀጣይ በጥሩ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @meksudarbe3459
    @meksudarbe3459 Год назад +1

    በጉጉት ሰጠብቀዉ የነበረ አብራር የተቢ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 Год назад +1

    👌👍👍👍👍👍

  • @Edale-qn3os
    @Edale-qn3os 10 месяцев назад

    Tegiren muziq

  • @raheemamuhammad8573
    @raheemamuhammad8573 Год назад +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    ግጥምና ዜማ 1ኛ🙏

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Год назад +1

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር

  • @Mesetube2
    @Mesetube2 3 месяца назад

    Batame arefe new

  • @jamalabdella2951
    @jamalabdella2951 Год назад

    ❤Waw

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉❤❤

  • @AbduMurad-rn8uv
    @AbduMurad-rn8uv 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @suleymanMiftah
    @suleymanMiftah Год назад

    ንቶት ንቂጥ ቲብር ተካ አሰፋ

  • @salammeliss8838
    @salammeliss8838 Год назад +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Asweryaya
    @Asweryaya Месяц назад

    Waw

  • @jemilaabas747
    @jemilaabas747 Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰💃💃💃

  • @hmmhmm2400
    @hmmhmm2400 Год назад

    😍😍👍👏

  • @Gunchire221
    @Gunchire221 8 месяцев назад

    ሶሬሳኛ

  • @HayatTemame-l9r
    @HayatTemame-l9r 8 дней назад

    🎉

  • @AbdlaTyer
    @AbdlaTyer Год назад

    በዚዉእንትጋብ

  • @mahiTesfa-z9u
    @mahiTesfa-z9u Год назад

    ቦታ

  • @አመቤት-ገ7ቸ
    @አመቤት-ገ7ቸ Год назад

    🥰🥰😆

  • @alimawabi7291
    @alimawabi7291 Год назад +1

    Share እያረጋቹ እስኪ

  • @meksudarbe3459
    @meksudarbe3459 Год назад +1

    ቀዉጢጢጢጢ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ Год назад +2

    ስራው አሪፍ ነው ።ግን ክሊፑ ላይ ልጅታ ተኮሳተራ ጀመርችው ፣ተኮሳትራ ጨርሰቸው።ቢያንስ ሙዚቃው ሊያልቅ ሲል ፈግግ ብለው አብርው ቢጨፍሩ የበለጠ ያምር ነበር ።ከክሊፑ ይበልጥ የሀገር ልብስ የለበሱ ወንዶች ጭፈራ ነው የበለጠ ስራውን ያሳመሩት።ይኼ አይዶል ፕሮግራም የሚሉት ጥበብ ሊጠራኝ ነው መሰለኝ።😅😅😅😅በጉራግኛ አይዶል ሳያዋጣኝ አይቀርም።😅😅😅😅አምዴ የተንቢ በምንኽ

    • @Amard_Gurage_Music
      @Amard_Gurage_Music  Год назад +4

      ኧተሞ መምር ነሪ! እኔ ሁሌም በጣም የሚገርመኝ ጥልቅ እይታሽ። በጉራጌ ኪነጥበብ ስም ከልብ አመሠግናለሁ🙏🙏የዘፈኑ መልእክት የሰው ወሬ እንዳትሰማ ስለሆነ ለዛ ይመስለኛል ቆፍጠን ያለችው።

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Год назад +3

      ኢዮዮዮ የባህል ልብስ የለበሱት በደንብ አይተሻቸዋል ተነቃቅተናል ብቻ የኛ ዘፋኞች ይለፍላች ያሳዝናሉ ለፍተው እንደ ድካማቸው አያገኙም

    • @ቀሌ
      @ቀሌ Год назад

      @@fetihajilalutube6339 እውነት ነው ።የእኛ ልጆች ሌላ ቦታ ነው ተጋፍተው የሚያዮት። ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ቻናል መጥተው ቢያዮ እና ቢያበርታቱ አይጎዱም ነበር።ልቦና ይስጠን ፍጣሪ አምላክ ።

    • @ቀሌ
      @ቀሌ Год назад

      @@Amard_Gurage_Music እሺ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Год назад +2

      @@Amard_Gurage_Music እኔም የተረዳሀበት አንግል ስላብራራኸው ክበርልን
      አምዴ 🥰🥰🥰

  • @AbdlaTyer
    @AbdlaTyer Год назад

    ለክልልእድዘፍ

  • @Gdsfvg
    @Gdsfvg Год назад

    ነመድሁን

  • @sadujemal8244
    @sadujemal8244 Год назад +1

    ምርጥ ስራ ነው

  • @Sokem4mustefaShamil
    @Sokem4mustefaShamil 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @girumabebaw1900
    @girumabebaw1900 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 4 месяца назад

    ❤❤❤❤