ኤምዬዋ | አሚር መሀመድ | አዲስ ጉራጊኛ ሙዚቃ | Emiyewa | Amir Wada | New Ethiopian Guragigna music 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 315

  • @zuzutube9837
    @zuzutube9837 Год назад +11

    የመሥቃን ጉራጌ ልጅ ነኝ ትርጉሙ እልቅም ዝም ብዬ ሥወደው ዘፈኑ 💚💛💚💞💘

  • @ሀናንነኝእናቴንነፈቂ
    @ሀናንነኝእናቴንነፈቂ 3 года назад +69

    ስልጤ ነኝ ጉራጌዎች ውስጤ ነቹ ውድድድድ😍😍😍😘

    • @Amard_Gurage_Music
      @Amard_Gurage_Music  3 года назад +7

      ከልብ እናመሰግናለን እኛም እኖዳችኋለን

    • @madeina1886
      @madeina1886 2 года назад +2

      @@Amard_Gurage_Music 😊😊😊

    • @zinatz7705
      @zinatz7705 2 года назад

      ❤❤❤❤❤

    • @tareman3672
      @tareman3672 2 года назад +1

      እኔ ጉራጌ ነኝ
      ስልጤዎች ሁሌም ውስጤ ናችሁ!!
      የመሀመድ ስርጋጋ የቡርዴየቴ ጣማ የሚለው ተጋበዥልኝ።

    • @eyerus9993
      @eyerus9993 2 года назад +1

      አምደ መልስልኝ እንጂ

  • @QYgsShhs
    @QYgsShhs 8 месяцев назад +3

    ወሎየነኚ ጉራጌወች እወዳችዋለሁ

  • @BuraTekle
    @BuraTekle Год назад +8

    በዚ ዘፈን ጨፍሬ ተሸልሜያለሁ የምር አሚር ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለሐምዱሊላህ
    @አለሐምዱሊላህ 2 года назад +8

    አቦ ጉራጌ አሚር በርታ ምርጥ ስራ የቡታጀራ ትከኩ

  • @MeesleTemsgen
    @MeesleTemsgen 3 месяца назад +1

    ቄቤና ነኝ ጉራጌ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fedluabesha4464
    @fedluabesha4464 3 года назад +7

    ምርጥ እነሞርኛ ለግጥም በጣም የሚከብድ ነው አንተ ግን ምርጥ አድርገህ ሰርተከዋል

  • @AsebelignWeji
    @AsebelignWeji 10 месяцев назад +1

    አሚሪ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ምትመቸኝ በርታ ቀጣዩን አልበም ለመስራት ዉሄ ነአር ቀጥልወ

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg 3 месяца назад +3

    አባቴ ስልጤ እናቴ መስቃን አያቴ ዶቢ 😂ሁሉም የኔ ነዉ የወደፊት ባሌ ጉራጌ 👈❤ዉድድድድድ ጉራጌ ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @helenhelenyoutuber1481
    @helenhelenyoutuber1481 3 года назад +27

    ከዚ ዘፈን ፍቅር ይዞኛል ያበደ እኮነዉ

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 2 года назад +6

    የተንቢ ምርጥ ሙዚቃ ይመችክ በሰማው ብሰማው ማልሰለቸው

  • @لوباباناصر
    @لوباباناصر 10 месяцев назад +1

    ❤ውዶጉሪጌ

  • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
    @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ 2 года назад +6

    አይይይይ ጉራጌዎች ስወዳችሁ ልዛመዳችሁ መገድላይነኝ

    • @eyerus9993
      @eyerus9993 2 года назад +1

      በጣም ደስ ይላል እንቀበላለን ቀደስታ

    • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
      @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ 2 года назад

      @@eyerus9993 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EristeEtete
    @EristeEtete Год назад +1

    አሚር አደኛ ነው በርታ

  • @ethiopiabesepa4475
    @ethiopiabesepa4475 3 года назад +6

    አሚራችን እንኳን ደስ አለህ

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 года назад +9

    የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ነዉ 💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚💐💐💐የቸሃ ልጅ ነኝ 💛💚💛💚💛💚💛💚

  • @KalkedanAbebaw-p7o
    @KalkedanAbebaw-p7o 2 месяца назад

    አማራ ነኝ ግን ጉራጌወች በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤😊😊

  • @tezeruwendemu1204
    @tezeruwendemu1204 3 года назад +9

    ሀያአራት ሰአት ባዳምጠው አልጠግበውም ሁፍፍፍ ልቤ እዴት እደሚመተ የጉራጊኛ ሱስ ጥሎብኝ😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕💕

  • @fedila9196
    @fedila9196 3 года назад +11

    እኔበጣ ከምታዘበዉ ነገር ቢኖር ለምድነዉ የጉራጌ ልጆች ሚድያ እርሰበራሳችን የማንድገዉ እኔ ስላለኝ ሳይሆን በጣም ይገርመኛል ቲክቶክ ይቱብ ያላቸዉ የጉራጌ ልጆች በጣም ትንሽነዉ እባካቹ እርስ በራሳቹ ተደጋገፉ አትቀናኑ

    • @yonastigistu5842
      @yonastigistu5842 Год назад +1

      ትክክል ብለሀል ያምር ያሳዝናል

    • @yuotub1126
      @yuotub1126 7 месяцев назад

      ትክክክል ብዘየግም

    • @LemaMuli
      @LemaMuli 2 месяца назад

      እኔ ደስ ይለኛል በአላህ❤

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +4

    ምርጥ ዘፈን ለመስቀል የተጨፈረበት ለሰርግ ትውስታ አለብን

  • @ይስሬሸባወና
    @ይስሬሸባወና 3 года назад +7

    አምድዬ ምርጥ ስራ ነው ልጁ ይበረታታ አንተም በርታልኝ ወንድሜ አወድሀለሁ የንተው ወንድም ነኝ ከሻመነ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +3

    ወሄ ሜና ቾተም አሚር ሶሬሳና😍ከቲክቶክ ላይፍ ላይ ስሰማው ነበር

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 Год назад +1

    አሚር ሀቢቢ ንበርኒ ይያ ውድ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 года назад +6

    ውይይይይ በስንት ትግል አገኘሁት የሆነ አጭር ቪድዮ በቲክቶክ አይቼ ፍለጋ መጣሁ

  • @demkchtenker1265
    @demkchtenker1265 3 года назад +4

    ዋው ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @zewdeneshberhanu-x4q
    @zewdeneshberhanu-x4q 4 месяца назад

    ዋዉ አሚር አድናቂህ ነኝ በጣም ምወደዉ ዘፈን ነዉ ሣዳምጠዉ ነዉ ምዉለዉ

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 3 года назад +2

    ኢያሽ አታአር አሰማይዳ ኤሚየዋ ይርካ ሁዳ ባኸሬ

  • @ሐያትጉራጌዋyoutube
    @ሐያትጉራጌዋyoutube 3 года назад +2

    አንደኛአ

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 года назад +4

    አምዬዋ አምዬዋ አእም አዶዳሽ ሀእች እረትኩ ባይሜታ የሽዋ አኪያ አአሴ እሲያአር እክሴ

  • @ZureysBahiru
    @ZureysBahiru 17 дней назад

    አይ ትዝታ የሠርጌ የጨፈርኩበት ያረብ ይቅር በለኝ

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 3 года назад +15

    አምደዬ በጣም አመሰግናለሁ ኤፍቢ ላይ ቪዲዮ ሰርተው ለቀውት ብፈልግ ብፈልግ አጥቼው ነበር ጎበዝ ይበርታልን

  • @helenhelenyoutuber1481
    @helenhelenyoutuber1481 3 года назад +3

    ዋዉ እደት ነዉ ሚስበዉ በርታልን ወድማችን

  • @ሉሉቲዩብ-ቈ3ገ
    @ሉሉቲዩብ-ቈ3ገ 3 года назад +2

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘አቦ ጉራጊ ውድድድድድድድድድድ ነው ያማራግሽ ሁልም ውስጤ ናሽ ለኔ

  • @AberhamFekera
    @AberhamFekera Год назад +1

    ዋዉ ዋዉ❤❤❤❤

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 3 года назад +2

    ማን ነው አብሮኝ ሚጨፍር ሰፕፕፕፕ 😍😍😍ምርጥ ነው

    • @EIrdatEirdat
      @EIrdatEirdat 3 года назад

      እኔ ነብሴ ነው ይሄ ሞዚቃ

  • @fanatube5717
    @fanatube5717 3 года назад +2

    waw bro 1gna
    keep it up
    emure ydebebh!!!!!!

  • @fedluabesha4464
    @fedluabesha4464 3 года назад +3

    ዜማው እራሱ ለይት ይላል

  • @ethiopiabesepa4475
    @ethiopiabesepa4475 3 года назад +2

    አሚር በጣም ደስ ይላል በርታ አንደኛ

  • @lilaliila6185
    @lilaliila6185 3 года назад +4

    ምርጥ ነው እኔም እነሞር ነኝ ግን ምን ማለት ነው ኤምዬዋ ማለት በተረፈ በጣም ደስ ይላል

    • @Amard_Gurage_Music
      @Amard_Gurage_Music  3 года назад +3

      ስጫቸው ማለት ይመስለኛል

    • @lilaliila6185
      @lilaliila6185 3 года назад +1

      @@benana2574 አመሰግናለሁ

    • @ሢሀምነኝጉራጌዋ
      @ሢሀምነኝጉራጌዋ 3 года назад +5

      አሸኒፊያቸው ማለት ነው

    • @aberamelis8221
      @aberamelis8221 2 года назад +3

      @@Amard_Gurage_Music እንደዛ ሳይሆን እናትሽና አባትሽን.. ሐሳባቸው ይቀይሩ.. አሸንፊያቸው ማለት ነው

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +2

    አሚርዬ ውድድድድድድድ ምርጤ

  • @vipsalam3199
    @vipsalam3199 3 года назад +2

    ትረፍ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @HamdiyaAselam
    @HamdiyaAselam Год назад

    አሚር ቀበጡ ሰወድህ ሀምድያ ነኝ ከሃና ❤

  • @afeworkwoldgeberol5089
    @afeworkwoldgeberol5089 Год назад

    ዋው በጣም የምራል አሜርዬ my bro በርታ

  • @medimedia8719
    @medimedia8719 2 года назад

    ቲክቶክ ላይ ሰምቼው ሙሉውን ስፈል ነበር የማይሰለች ምርጥ...😍😍

  • @saraadmasu2260
    @saraadmasu2260 3 года назад +2

    አዲስ ገቢ ንኝ። ግን ዝፍን። ብዙም ፍቅር የለኝም ባሌ ግን። የጭፍራ ያስንካዋል ይህ ስስማ ግን ይቅስቅስኛል

  • @keeethio-kp1wg
    @keeethio-kp1wg Год назад

    እንዴት እንደ ምወደዉ ይሄ ዘፈን

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 года назад +3

    በጣም በጣም ምርጥ ነዉ 👏👏👏👏

  • @zebibaarebo4431
    @zebibaarebo4431 3 года назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 3 года назад +3

    አሚር ዋዳ ሶሬሳ

  • @tilayefekede6180
    @tilayefekede6180 3 года назад +1

    Wow yemitaft music nw

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol7035 2 года назад

    ዝዝዝዝዝ😍😍

  • @Abel-w8m
    @Abel-w8m Год назад +2

    በርታ አሪፍ ነው❤

  • @abdujemal3335
    @abdujemal3335 3 года назад +1

    አረፍ ነው

  • @ይስሬሸባወና
    @ይስሬሸባወና 3 года назад +3

    ዋው ምርጥ ልጅ ትረፍ

  • @umuusumayatube7806
    @umuusumayatube7806 2 года назад +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @tjid1707
    @tjid1707 3 года назад +1

    ዋው ዝ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @mohammadnajjar9690
    @mohammadnajjar9690 2 года назад +1

    Wow mrete bereta 🥰🥰🥰

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 2 года назад +1

    ስወደዉ ዘፈኑ በማረያም

    • @yonastigistu5842
      @yonastigistu5842 Год назад +1

      ማያምን አትበይ ውይንም አትበል መዝሙር መሰላቹ

  • @eyeruskibatu2163
    @eyeruskibatu2163 3 года назад +3

    yeshir fikiru

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ሠ6ሠ

    ቲቶክ ላይ አይቸዉ ኡፉፉፉፉ

  • @momlove3589
    @momlove3589 3 года назад +3

    ትርፍ መርካሞ ግን ሙዝቃ ተዉ ወድሜ አይጠቅምህም 💯💘🅰️

    • @melakutegestu6211
      @melakutegestu6211 2 года назад

      ሙዚቃ ህይወቴ ነዉ ልተወዉ አልችልም ባህሌን አልተዉም የጉራጌ ልጅ ነኝ በእንጀራዬ አትምጡብኝ አሚር መሀመድ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      ​@@melakutegestu6211ግንኮ ሙስሊም አላህ የተሻለውን ሪዚቅ ይሠጠዋል ኡፍ😢

  • @destagebre8299
    @destagebre8299 3 года назад +1

    ዝዝዝዝዝ ውብ

  • @HannaHanna-tp9ku
    @HannaHanna-tp9ku 3 года назад +1

    ዝዝዝዝዝዝዝዝ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @fayzatamam6783
    @fayzatamam6783 3 года назад +3

    ዝዝዝዝ ዉብ ❤️❤️❤️❤️

    • @Fgyyy-yx4oe
      @Fgyyy-yx4oe 3 года назад

      💞👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️👍👍👍👍💪👍

  • @foziguragewafozi6099
    @foziguragewafozi6099 3 года назад +4

    ዋው እሄ ዘፈን ስፈልገው ነበር እናመሰግናለው ወንድማችን አማርዶ ኧጉራጌ ዴንጋ በነሁ መደር ጎይታ ኧቀየሁዋ 😘😘😘❤️❤️🙏

  • @madeina1886
    @madeina1886 2 года назад +1

    ምርጡ በርታ😍😍😍😍

  • @mezidjezukebulmugo7987
    @mezidjezukebulmugo7987 Год назад +2

    🎉🎉❤ the best gurage music

  • @zekiyahelil8144
    @zekiyahelil8144 2 года назад +1

    ፈቅረ የማያሲዘ ዘፈንነዉ አደናቂሕነኝ ይመችሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔🌻🌻🌻❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍🇪🇹

  • @abayabraham3514
    @abayabraham3514 3 года назад +1

    ወሄቃሩ በርታ

  • @አፍራመሀመድ
    @አፍራመሀመድ 3 года назад +1

    በርታ አሪፍ ነው👌

  • @KumlachewMengstu
    @KumlachewMengstu 4 месяца назад

    ምርጥሰራነወ

  • @ድልአለበስምህ-ጘ1ገ
    @ድልአለበስምህ-ጘ1ገ 3 года назад +1

    አምድዬ አመሰግናለሁ በጣም ስፈልገው ነበር በርቱልን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝዝዝ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 2 года назад +1

    ምርጥ ዘፈን ይመችህ

  • @abayabeza825
    @abayabeza825 3 года назад +1

    በጣም ነዉ ምዎደዉ 😘😘😘💚💛👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Mohammed-jn3yl
    @Mohammed-jn3yl 2 года назад +1

    ያገሬ የወዜ ልጅ በሬታ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +3

    1000ሺ like 👍👍👍👍👍👍👍👍👌

    • @Fgyyy-yx4oe
      @Fgyyy-yx4oe 3 года назад

      👍✌️👌👍👍👍👍

  • @louiseid4403
    @louiseid4403 3 года назад +1

    Wedocha. Ulachum. Ewdachu. Aliu. Tezeru kedubay. Misssssu. Guraga,,,😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕

  • @MuradeMurad-bw6mk
    @MuradeMurad-bw6mk Год назад

    አንደኛ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 3 года назад +1

    ክሊፑ ቢሆን ዋው

  • @munirahusain5409
    @munirahusain5409 2 года назад

    Tergumun balakewm wwooowww new

  • @abrhamabrham484
    @abrhamabrham484 3 года назад +4

    Wow በጣም ያምራል አሚር መሀመድ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Amard_Gurage_Music
      @Amard_Gurage_Music  3 года назад

      ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @abrhamabrham484
      @abrhamabrham484 3 года назад

      @@Amard_Gurage_Music ❤❤❤❤❤📢📢📢📢

    • @سميرهبلال
      @سميرهبلال 3 года назад

      አላህ ልብ ኢስጥህ ሸይጣንናልብህ አይጫወትብህ ዛሬ እንደጨፈርን ወይም እንደሳቅን አንኖርም ወድም አለም ነገ ሁለት ስዝር ጉድጓድ እንደምጠብቅህ አታቅም እስተግፋር ሳታደርግ ይቻ መቼመምጣትዋ ማናቅ ጥፍጥና ቆራጭ ሞት ሳትመጣብህ ዛሬ ዋዉ ዋዉ ብትባል አላህጋግን ማንም ግርድሽ አይሆንህም ኢላህ ነብስያህ ሸይጣን ሻዋህ አሸንፈህ ወደጌታህ በጠጠት በተክክለኛ ተዉበት እስከትመለስድረስ አልህ ልብኢስጥህ ዋዉ ምትሉትም ልቦናኢስጣቹ ስምህኢከብዳልደም ሙሀመድ ስትል ያአላህ

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube 3 года назад

    ትረፍንረሽ ዴ ኧሰምንሮ 👍👌👌👍👍

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 2 года назад

    ጎበዝ በርታ

  • @ameenaethopia4622
    @ameenaethopia4622 4 месяца назад

    የኔወደ❤❤

  • @ሰላም-ዘ5ነ
    @ሰላም-ዘ5ነ Месяц назад

    አሚር ትመቸኛለህ 💋💋💋💋💋💋👈👈👈

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ 3 года назад +2

    ንቃር ደስ ይብር በርታ 💚💛❤️

  • @atzgenratormaintain8978
    @atzgenratormaintain8978 2 года назад

    ኤሚ የዋ ተርጉሙልኝ

  • @kidestdesta1806
    @kidestdesta1806 3 года назад +3

    ተወዳጅ ታዝወኝ ትረፍ

  • @GdhHdg-b9n
    @GdhHdg-b9n Месяц назад

    ማሻላ ድምፀ አለክ

  • @jarsomola1022
    @jarsomola1022 2 года назад +1

    yamral wedme berta

  • @KffUtt
    @KffUtt 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሜ

  • @fayzatamam6783
    @fayzatamam6783 3 года назад +1

    ዎውውውው ዝዝዝዝ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 года назад

    ድምፅ ብሎ ዝምምምምምም ነው

  • @firstfirst5318
    @firstfirst5318 2 года назад

    ዋው ይመችክ ውድድ

  • @መቅዲፍቅር-ረ1አ
    @መቅዲፍቅር-ረ1አ 3 года назад +1

    በታ በጣም ደስ ይብል💓💓💓💓💓💓

  • @ሜሮንየማርያምልጅሜሪ
    @ሜሮንየማርያምልጅሜሪ 3 года назад +1

    Weyne swedew gerami new😍😍😍

  • @michaelalemu1987
    @michaelalemu1987 7 месяцев назад

    ስወደው

  • @YordanosBerhane-r7q
    @YordanosBerhane-r7q 9 месяцев назад

    Ene tgre negn swedew❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ahamdeulilahalhamdeulilah69
    @ahamdeulilahalhamdeulilah69 3 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤💚💛

    • @EIrdatEirdat
      @EIrdatEirdat 3 года назад

      ዮዮዮዮዮ አቹ መምር ይሽር ቃሩ በርታ ጎፐይና ትርፍ ንቃር ይሽር

    • @EIrdatEirdat
      @EIrdatEirdat 3 года назад

      ዝዝዝዝዝዝ

  • @KurkawiYmamy
    @KurkawiYmamy Год назад

    አማራ ነኝ ትርጉሙ ባይገባኝም ውድድድ❤