ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ሜቆዶንያን በጎበኙበት ወቅት ያደረጉት ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 530

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +62

    እግዚአብሄር ለኛም በዚ መልካም ስራ እንድንሳተፍ አምላክ ይርዳን እንዴት ደስ ይላል እፍፍፍ

  • @dainalemgeremew5424
    @dainalemgeremew5424 6 лет назад +76

    ተባረኩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ እና ባለቤቶ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 лет назад +64

    የነዚህ ሁሉ አምላክ እና ፀሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሌላ ምን ይባላል

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    አብያችን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠውርክ አላህ በጥበቡ ይምራክ ጠላትክን ከእግርክ ስር ያውልልክ የእኔ አስተዋይ

  • @eliasreshad3769
    @eliasreshad3769 6 лет назад +27

    ዶ/ር አብይ ለዘላለም ኑርልን ከነቤተሰቧችህ

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад +130

    ዶር አብይ የኢትዮ ወርቅ ልጅ ሁሌም እንወድሀለን ዶር አብይን የምትወዱ ዉድ ጓደኞቻችን በቅን ልብ ቻናላችንን ጎብኙት በነፃ ነዉ አትከፍሉበት ቤተሰብ እንሁን አርህቡ

    • @ኩንኢንተኩን
      @ኩንኢንተኩን 6 лет назад +1

      እድሜና ጠና ይስጥህ ኣብያችን

    • @fyigffghfg2273
      @fyigffghfg2273 6 лет назад +1

      amazing leader we proud you God bless you and your family.

    • @ameenaameena3374
      @ameenaameena3374 5 лет назад

      የኛ ጀግና ኩራትኮን የለህም ኑር ለዘላለም

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 6 лет назад +19

    የኤትዩጱያ ብእርቅዩ ልእዩ ድርቅ መግስእት ፈጣሪ ስእላሳየን እናመሰግነዋለን

  • @sablafekira1032
    @sablafekira1032 6 лет назад +17

    ዶ'ክ አብይ አህመዱ የኛ መልካም ሁሌ እንወድሃለን ፈጣሪ በምትሄድበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ

    አብይ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ አበሳ እዳተ ያለ መሪ የትም የለ አንተን ለሰጠን አምላክ ምስጋና ይድርሰው

    • @Konjo-oe4qo
      @Konjo-oe4qo 6 лет назад

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @Konjo-oe4qo
      @Konjo-oe4qo 6 лет назад

      አብያችን፣አስታዋሻችን፣መመኪያችን፣ፍቅራችን፣አለይታችን፣ኑርልን፣ደሃ፣አብታም፣የማትል፣ዘላለም፣ኑርልን

  • @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ

    እግዚያብሔር ይስጣችሁ አብይ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 6 лет назад

      ሚሚ ነኝ መንዜዋ አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ Anan

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 6 лет назад +27

    እኛም እናሠግናለን አተን የመሠለመንግሥእት አርጎ አላህ ለኛ ሥላርገልን

  • @እመቤቴሁሌምወድሻለው
    @እመቤቴሁሌምወድሻለው 6 лет назад +36

    የኛ ጀግና ፈጣረ ይጠብቅክ

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 6 лет назад +21

    የምየ ።ኢትዮጰያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 лет назад

      anti ya saw zeri thanks abiyyyyyyy Ethiopian ppl love u god fair person

    • @samrycell2606
      @samrycell2606 6 лет назад

      ይገርማል እኛ እኔ በስደት ላይ ሁኘ የሀገሬን መሬት ,አፈ ራ ን ስና ፍቅ ,ሀግሬ የሌለ ስም ስት ተራ ስ ሰማ ማመን አቅቶኝ ,ሳያት ,ይገዛል ልጆቻን ,ስትበላ ስትት ጨክን ,ዳግም መልካም ስማ የሚመለስ አልመስልሽ ብሎኝ ,አብያችን ,በፍቅርዉሃ አአጥም ቀህ ,አዳንካት ,ይሄን ,ያ ደርገ ክርስቶስ ምስጉን ነው ና ለዘላለም ይመስገን

  • @nooradem4158
    @nooradem4158 6 лет назад +35

    የኛ ጀግና ሩህሩህ አላህ ይጠብቅህ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 лет назад +1

      thanks abiyyyyyyyy abiyyyyyyyyyyyyyyyyyyy boths u and ur wife god bless u our Ethiopian hero, u r human being god follow thanks so much abiyyyyyyyy I love u I have no word

    • @shaweta7439
      @shaweta7439 6 лет назад +1

      ኢየሱስ ያድናል አብየመረጠው ልጅ ነው አቢ

  • @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም

    ያአላህ ጥሩ ሰው አርገኝና የተከፈቱን ላስደስት። የፍቅር ሰው ከ ቤተሰብህ እርጅም እድሜ የኢትዮጵያ። ንጉስ ለብዩላህ መሴ

  • @MM-ch7hk
    @MM-ch7hk 6 лет назад +16

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @massarat6910
    @massarat6910 6 лет назад +44

    ሙሤአችን ነህ አብዬ ሠላምህ ይብዛ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 лет назад

      yena fiker nahi, meni alebat endanti banana thanks so much abiyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyyuuuuyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyuyyyyyy

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 лет назад

      I wish many like u Ethiopian to be,

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 6 лет назад +1

    አብያችን የኛ ጀግና ተባረኩ ሁላችሁም

  • @alemgirma7321
    @alemgirma7321 6 лет назад

    Amen amen amen Egziabher yimesgen

  • @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ

    እንወዳሀለን መሪያችን ኑርልን

  • @ሐበሻነኝሐበሻ
    @ሐበሻነኝሐበሻ 6 лет назад +3

    አብዪ የኔጌታ እንደአንቴ አይነት ሰዉ የብዛልን

  • @tgyemariyamlji7645
    @tgyemariyamlji7645 6 лет назад +1

    ጠቀላይ ሚኒሥተር ዶ/ር አብይ አህመድ እግዚያብሄር ይባርክሁ የኛ አደኛ መልካም አሥታዋይ መሪያችን እንወድሀለን

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 6 лет назад +1

    የኢትዮጵያ መሪና ባለቤቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ሺ አመት ንገስ እንዉደሐለን እናከብርሀለን

  • @ምስጊንሰው
    @ምስጊንሰው 6 лет назад +7

    ልዩ እኮ ነህ ዶ/ር አብይዬ 💓💓❤

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa8052 5 лет назад

    ዶር አብይ አህመድ የኛ ጀግና አንወድሃለን ኑርልን እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝምልን

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 6 лет назад +26

    አንተንም ባለቤትህንም አሏህ ይጠብቃችሁ ሀውጡንም አሏህ እውን ያድርግልን።
    ያረብ

  • @amanawitni.a6526
    @amanawitni.a6526 6 лет назад

    አብያችን መጎብኘት ያለበትን ነው የጎበኘኀው ለኛም ፈጣሪ እድሉን ያካፍለን ከነባለቤትህ እ/ር ይባርክህ ቢኒ በርታ የልጅ አዋቂ ነህ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል ትጠብቅህ

  • @kidesteshetu2562
    @kidesteshetu2562 6 лет назад

    ምርጥ የምንወድክ መርያቺን አብይ እግዛቤሔር እስከእነቤተስብክ ይጠብቅክ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 6 лет назад

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላምክ ይብዛ

  • @እስላምነውህይወቴጀነትነው

    ተባረኩ ጌታ በመልካም ነገር ሁሉ ይባርካችሁ አሜን!

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 лет назад

    ከክርስቶስ ኢትዮጵያን ይባርክ ተባረክ ጀግናችን እዴሚ ይስጥክ እኛንም ስደተኞችን አስበን በተለይ በቤሩት ያሉ ልጆችን አመሰግናለሁ

  • @ስደተኛዋስደተኛዋ-ኰ1ዸ

    እግዝሐቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ዶ/ር አብይና ወ/ሮ ዝናሽ ታያቼው

  • @ወሎራያሓውጃኖጀግናችን

    አይ ልዩነት መለስ ስድብ አስተማረን አብይ ደሞ ፍቅርን ለማስተማር ይደክማል የኛን ትውልድ መለስ መርዞታል ቀጣዩ ትውልድ ከአብይ ፍቅር ይማራል

  • @mulmbtatasfeya9847
    @mulmbtatasfeya9847 6 лет назад

    ቃላት አጣውልህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የኛአ ጀግእናአ

  • @maryaschalew2168
    @maryaschalew2168 6 лет назад

    Egziabher yebarkachwu

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 6 лет назад

    አብየይ እግዚያብሔር ይጠብቅህ የኔጌታ እድላም ውዳባለቤትህ

  • @استغفيراللهواتوبوإليك

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የገዝህ

  • @አሐ
    @አሐ 6 лет назад

    ከእነመላው ቤተሰብህ የተባረክ ጌታ የወደዳችሁ ናችሁ እሰይ በደስታ የምለው ነው የጠፋኝ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ እንወድሀለን ብርክ በል ከእነቤተሰብህ።

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 6 лет назад

    Wow በጣም የማገርም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @rahimahassan8208
    @rahimahassan8208 6 лет назад +1

    አስተዋይ መሪያችን ዶረ አብይ አላህይጠብቅህ ላተቃላትያጥራል ሀቂቃ ጥላትህንሁሉ አላህ እግረህስረ ያረግልህ

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 6 лет назад +3

    ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 6 лет назад

    እኔ መቼም መሪያችንን የምገልፅበት ምንም ቃላት የለኝም:: ብቻ እግዚአብሄር ከነቤተሰብዎ ይባርክዎት🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አገራችን ውስጥ ብዙ ጭንቅላትም የሚያጨናንቅ ስራ እያላቸው ጊዜ ወስደው እነኚህን ወገኖቻችንን ለመጎብኘት ማሰባቸው መቼም በጣም ይደንቀኛል❤️❤️❤️ በዘመኔ እኔ እንደዚህ ደግ አስተዋይ እጅግ እዛኝና ለጋሽ መሪ ለአገራችን የሰጠንን ደጉ አምላካችንን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hagereethiopia8607
    @hagereethiopia8607 6 лет назад

    ዶ/ር አብይ አህመድ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሣምርልህ

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 6 лет назад +5

    እግዚአብሔር ውለታህን ከነመላው ቤተሰቦችህ ይክፈልህ አንተ ትሁት የሆንክ ሰው

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 6 лет назад

    ተባረኩ በእውነት በእውነት በእውነት በእውነት ፈጣሪ የእጆቻችሁን ስራ ይባክ

  • @marta..bahrain4001
    @marta..bahrain4001 6 лет назад

    ስለእናተ የምናገበ አንደበት አጠረኝ
    ስለእውነት ባልናሚት ከአንድ በሐር
    ይቀዳል የሚለው በእውነት ለናተ ነው
    በፋቅር ላይ ፍቅር በመደማጥ ላይ መደማመጥ አያሉ ልሁል እዝሐቤር
    አብቶ አብቶ ይጨምርለላችሁ
    ፈጣሪ ኢቶዮጵያን ይባርካት አሜንንንንንን

  • @talltali1062
    @talltali1062 6 лет назад +5

    u areamazing
    u are important
    u are special
    u are unique
    u are kind
    all I want with u
    only with u!

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አብያችን እስከ ባለቤትህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 6 лет назад

    አቤት መባረክ ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን !!!

  • @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ

    አብያችን የኛ የፍቅር አሰተማሪ አንተን የመሰለ መሪ ለሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ዶ.አብይ የተባረክ የኔውድ እድሜና ዘመንን ከጥበብ ጋር አምላክ ያብዛልህ ተባረክ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    እኛም በጣም እናመስግናለን
    ፈጣሪ ይባርክ ከክፉወች ይጠብቅ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    የኔመልካም እግዚአብሔር ልብህን አይለውጠው ተባርክ አብያችን

  • @hiwothiwot1984
    @hiwothiwot1984 6 лет назад

    Tabareku ezabeher abezeto yebarkachu

  • @ኡሚእወድሻለሁZማሚ
    @ኡሚእወድሻለሁZማሚ 6 лет назад

    ልዩ አብያችን የኛ አንደኛ እውነትህነው ምዳውን ከፈጣሪ ይገኛል አላህ ይጨምርልህ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 6 лет назад

    ዶክተር አብይ ለኢትዮጵያዉያን ከእግዝአብሔር የተበረከተ ልዩ ስጦታ ነዉ ።

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ

    እድሜህን ያዝመው እንደ ማቱሳላ ከነ ባለቤትህ የኔ አባት ለሀገራችን ሰላም የበለጠ ትግል እንድታርግ እግዚአብሔር ይርዳህ ሌላ ቃል የለኝም

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 лет назад

    በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይባላል
    ፈጣሪ እዳንተ አይነት መልካም መሪ
    ሰለሰጠን እግዚአቤሔር ይመስገን
    ዶ/ር አብይ ፈጣሪ ከሞላው ቤተሰብህ ጋር
    ሠላምህን ያብዛልን ሺ አመት ንገስልን
    ቢኒያም እግዚአቤሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 6 лет назад

    አብዬ መልካም ሰው እውነት ምን ልበል እኔ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እውነት

  • @ayalkegetachew8780
    @ayalkegetachew8780 6 лет назад

    እንዴት እንደማመሰግንህ አላዉቅም አብያችን ረጅም እድሜ እመኛለሁ ቢንያም ለሠራሀዉ መልካም ሰራ ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሲላ ሁሉም ዶ/ር አብይ መልካም ስው እግዚአብሔር ይባራክ

  • @funvideos8547
    @funvideos8547 6 лет назад

    Mashallah tebarekellah
    😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 6 лет назад +2

    እግዛብሄር ይጠብቃቹ ከነባለቤትህ

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 6 лет назад

    እንደው ምን ልበልህ የምለውም የለኝም እግዝያብሄር ሰቶ በማያልቅበት እጅ ይስጥህ ስሰጥህ ሀብት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ጤና እና እድሜ አሟልቶይስጥህ አሜን

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 6 лет назад

    You are my Hero 💕💕💕THANK YOU both!!!God bless you all you family 💕

  • @bateysolamon4889
    @bateysolamon4889 5 лет назад

    አብይ እኛ ጀግና በርታ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @እማእወድሻለው-ከ5ፀ
    @እማእወድሻለው-ከ5ፀ 6 лет назад

    አብይዬ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ የኛ ጀግና በርታል እንወድሀለን

  • @tinakuids4898
    @tinakuids4898 6 лет назад

    Wow Thanks you👏👏👏👏👏💖

  • @abattarekegn9612
    @abattarekegn9612 6 лет назад

    አብያችን ባንተ ተስፋ አለኝ በርታ ሁሌም እናከብርሀለን ካንተጋር ነን

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 лет назад

    ኑርልን አቶ አብያችን ፈጣሪ ካተ ጋር ይሁን

  • @selniስልኔ
    @selniስልኔ 6 лет назад

    የጤና ያርግልን !!!

  • @messilakew4802
    @messilakew4802 6 лет назад +1

    እግዜያብሄር፡እስከቤተሰቦችህ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ

  • @نتيتتثتثنثح
    @نتيتتثتثنثح 6 лет назад

    Amen.Amen

  • @tigistfekadu7254
    @tigistfekadu7254 6 лет назад +1

    ወያ መታደል ኣብያቺን እግዚኣብሄር ይምስግን

  • @አባቴኮለኔልዩነውስደተኛነ

    አብያችን ከነባለቤትህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም እንወዳችሁአለን

  • @yddydyfufu3417
    @yddydyfufu3417 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @አሐ
    @አሐ 6 лет назад

    ወይጉድ አንተ መልካም ሰው ምን ልበል ስለአንተ ቃላት የለኝም የእኛ ለእኛ ከላይ የተሰጠኸን እጹብ ድንቅ የሆንክ ትእእእልቅ ሰው ጌታ ብርክ ያድርግህ

  • @merrytilaye6731
    @merrytilaye6731 6 лет назад

    ተባረኩ

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 6 лет назад

    ተባረክ፣፣ብሮክነህ

  • @etiopiahagareefiiqiiriishj8123
    @etiopiahagareefiiqiiriishj8123 6 лет назад

    Egzabehr Yibarkachu Tebaraku

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 лет назад +8

    አብይዬ እግዚአብሔር ይጠበቅ 👍

  • @የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አብይ አህመድ ቃል የለኝም ላተ ያንተን ጠላት ማየትም መስማትም ይቀፋል
    ሠላምህ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ሠላሙን ያውርድባት ያረብ
    💝💝 💝💝
    💝🍡🍡💝🍡🍡💝
    💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
    💝 Miss you! 💝
    💝🍡🍡🍡💝
    💝🍡💝
    💝
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 6 лет назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ እድሜ ከጤነጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ

  • @abrahamissak1132
    @abrahamissak1132 5 лет назад

    So much Love from Eritreans
    E/r amlak ngebari xbuk exfi edme yhabo.

  • @ሩቅያቢንትእድሪስ
    @ሩቅያቢንትእድሪስ 6 лет назад

    መልካምነት እድህ ነው አብይ አላህ ተክፍ ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነው

  • @مناليأحوشي
    @مناليأحوشي 6 лет назад

    Egziabhrr edemena tena yesethu egziabher yesthu

  • @እየሱስያድናልያድናልእየሱ

    እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ አብይችን & በለቤት ዝናሽ ተበርኩ ክፉ አይጋኝችሁ

  • @dnpm5946
    @dnpm5946 5 лет назад

    እደ አብይ አህመድ ፍቅርን አስታማሪ መሪ አዛኝ ምርጥ አእምሮ ያለው ጀግና ጤናማ አስተሳሰብ ያለው መሪ የት ይገኛ እረ እኔስ ሳሳሁ

  • @zahramahammed5983
    @zahramahammed5983 6 лет назад

    Maasha'allah bakka jirtuti Rabbiin siyaayeegu

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 лет назад +1

    ከሁሉም በፊት አንተን የመሰለለ መሪ ሳየሆን አገለጋይ ለሰጠን እገዚሀአበሄር ይመስገን።
    ዝናሽ ታያቸው እወነትም ስምን መልአክ ያወጣዋል።እግዚህአብሄር ይባርክሽ!

  • @talabbacha6976
    @talabbacha6976 6 лет назад +1

    እግዛብሂር ይመስግን ስላልህ በጣም እውድሀለሁ እግዛብሂር ይጠብቅህ ።

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 лет назад +2

    እሰቲ አብይ ቤተክርሰቲያን እንግባና መንፈሳችን ይነቃቃ ለመልካም ሥራ::

  • @amanuelreta5025
    @amanuelreta5025 6 лет назад

    ጀግና መሪ እኮ ነህ ዶ/ ር አብይዬ ውድድድድድድድድድድ እግዛቤር ከጅፋ ይጠብቃችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ሲባል ነበር የምሰማው እሄው በተግባር አየው
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤

  • @user-Eth
    @user-Eth 6 лет назад +4

    Your are one in Billion!!!

  • @yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
    @yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559 6 лет назад

    እግዚአብሔር የመስገን

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 6 лет назад

    wow tebareku meriwochachn hagerachnn fetari ybarkln

  • @የእግዚአብሔርስውእስራኤል

    አብያችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሠውርክ .♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hikmarashid8083
    @hikmarashid8083 6 лет назад +8

    አብይ ሁሌም መልካም ሰው