Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የይሁኔ በላይ ሙዚቃ በላያ በላያ ነይ ይገሬ ቆንጆ የወዜ ቡቃያ በጣም ስራቺዉ በተለይ ገጠር ተወልዶ ከሀገር ዉጪ ላሉ በጣም ትዉስተዉ ደስ ይላል በዛዉም የናፈቀዉን የቤት እቀዉሁሉ ነገር ደስ ይላል
በሚስትና በአገር🇪🇹 ቀልድ የለም አያ ጥላየ የእመዋ ወድምጀግናነክኮ❤❤❤
ይሄን የገጠር ድራማ እያየዉ የማላቀው ገጠር ናፈቀኝ ማርያም ን 🥹ገጠር ተወልዳችሁ ያደጋችሁ በእውነት በጣም እድለኛ ናችሁ ደስ ሲል እኮ ህዝቡ ሚስኪን ገራገር ነው 😭
እኔም 😊
እንደድራመው መስሎሀል። መከራ ነው አባቴ። አልፎ ሲያዬት ግን ዘና ያረጋል።
come to Gojjam
@@aleminewabebe718ክክክክ
ማነዉ እንደ እኔ የመዳም ቤት ስራ ስልችት ድክም ያለዉ 😥 ሀገሩ የናፈቀዉ ሙቀት ያስመረረው ሀገራችን አየሯ በቂ ነው 🇪🇹
እኔ አለሁ በጣምነው የመረረኝ አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን
Uuuuuufffffff ine selachegni😢😢😢😢😢 uuuuuufffffff 😭
😢😢😢😢😢😢
Ere man endene Enjera edet edamaregufffffff😢
❤❤❤😢 ዋሽንት ስወድ ሹሮ ናፍቆኛል😢😢😢
በእውነት በጣም ምርጥ ናችሁ ከከተማዎቹስ አስር እጅ እናንተ ናችሁ ጣፋጭ ከምር በርቱ
ሰላም ሰላም አማራውያን💝
ሠላምደሞቼ
ቢሔርተኝነት ጥንብ ነው ኢትዪጵያዊነት ነው የሚገልፁት
@@አቡአህናፊኑሩሥትገሉን ብሔራችንን መርጣችሁ አማራ ነን ሥንል ያማችሗል አይደል ነገም ዛሬም አማራየ❤❤❤
ደሞ ምን ማለት ነው ሌላው ሰው አጀብ 😮😢
ዘረኝነት ኤጭ ኢትዮጰያ ብቻ ነሽ እያዳድሽ አማራ ቀብጥርሤ አትበሉ
የኔዉደ አባት ግን አባቴ ትዝ አለኚ❤❤
አያ ጥላዬ ታሪኩ ባባን የሚመስለኝ ነገርስ 😥
ተሳስተዋል😊
ድስቷ ስታምር ❤ጭሱ እራሱ ጭስ ሲል ሲያምር አየ ገጠርየ ❤😢
በየ አረብ ኩሽናዉ የምንሰቃየ የሃገሬ ልጆች ከደረቅ እሩዝ ያወጣን ሃገራችንን ሰላም ያድርግል
@@ዋነፋሴ amen 🤲
አሚን😢
የእምዋ ወንድም የኛ ጀግና እንወድሀለን ወንድም ከእህቱጎን እደት መቆም እዳለበት አሳይተኸናል ጠንክሩልን
ዋሺንቱ ሲነፋ አባቴ ትዝ አለኝ ትዝታ አትቀሰቀሱ😢😢😢ይናፍቀኛል ለመደም ቅመም እሰቡ😢😢
ውድ የአማራ ልጆች እወዳችኋላሁ 🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰
አያ ጥላዬ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍
በስሙ እናተ በላችሁትጅ እኔ ነኝ የዋጥሁት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
እኔራሱ ደሞ አምሮኛል😂😂😂
እኔ እኮ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ራሱ እኮ የእውነት ሆኖ ሚሰራ ተዋናይ የለም😂እናንተ ግን ልዩ ናችሁ፣ ከየት ነው ግን የምትመጡት ሲበዛ ስራችሁ natural ነው ኑሩልን❤ደግሞ ውበታችሁስ ከአያ ጥሌ ጋር የነበረችው ሴት ወጥ ምትሰራው ለካ ሁሉም እየሰሩ ነው😂ብቻ ያች ለአያ ጥሌ ምግብ ያቀረበችለት her beauty's ማራኪ😘አያ ጥሌ አግባት አፈር ስሆን🙏😁
ውይ በቀሎ ሸት አያ ጥላየ ያበጀሽ ወንድም ወንዱ ስታምሩ😢😢❤
ያበጀች ወደም ፈገግታው ያምራል ተበላች የፊተኛይቱ ሚስት😢
ያበጀሽወድም ስወድህየኔመልካምበርቱ❤
ልክ የኛን ሰፈር ይመስላል እናንተን ሳይ ነው በቃ ጭቃው ሁሉ ሚናፍቀኝ 🥲
ገጠር ተወልዶ ማደግ መታደል ነው የገጠር ሠው ገራገር የዋህ ንፁህ ነውኮ አልሀምዱሊላህ
ዋሽቱ አይ ትዝታ😢❤❤❤❤
ልብ ሲነካ ዋሽቱ ነብሲን ይማርው እና አጉቴን አስታወስከኝ አይ ለምለሟ አገሬ ኢትዮጰያየ ስላምሽ ይበዛ ፍቅር አንድነት ለህዝቦቻችን ያደለን
ሁለ ነገራችሁ ይመቻል በርቱ ዋዉዉ 😘😘😘👍
አቤት አድመሥሎ ቁምነገር የምር እዴነዚህአይነት ተዋናኝ የለም አያሥለቅሡ ማነውእዴኔ የሚወዳቸው
ተገፋእጅ አትግፋ አማራየያሁኑ መገፋት ለነገው ደስታነው ቀንአለ ቀናበል ወገኔ አይዞን እናሸንፋል ድል ለጀግኖቻችን ሸፈት ለጥላቶቻችን
እረ እናንተሰዎች እጅግበጣም አስለቀሳችሁኝ
ጀግናናናናና ጥላዬዬዬዬ
ድስቷን እስከነ ሺሯዋ በሰርኳት 😂😂😋😋😋😋 ደስ ስትሉ ደምቸዋ በርቱ ❤❤❤❤❤
ሁሉ ነገር ያምራል ቦታው አረንጉአዴ በእሳት (በከሰል ) ወጥ 👍👍👍👍ትንሽ የሚያስከፋው ሁሌ ዝሙት አለ ስትሰሩ ጠንከር ባለ ድርሰት ኑ 🙆👏👏👍👍👍👍አያ ጥላየ 👍👍👍
አያ ጥላዬ ዘፈን ልቀቅ በናትህ
መጨረሻው በሳቅ እራስ በራሳቸው ሲሞጋገሱ ምስጊን ልጁ ተረሳ ዋናው እስሱነው እኔም አኮራኋችሁ አላለም እኮ❤😂❤🎉🎉🎉🎉🎉 ቶሎቶሉ ኑኑኑኑ
አደኛ ነኘ ከመዳም ኩሺነ
ታዴ ናፈቀኝ
ወይ ሳይሰቅላት ወይ ሳይሰቀላት እንድረስላት አለ ❤ስወዳችሁ እኮ ❤እስከ ባህላችሁ ምርጥ የገጠር ድራማነው
ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ።
25:15 ረ😢 25:20
ሎሚ ተራ ተራ😢😢
ውይይይ የገጠር ኑሮ ደስ ሲል ከዚህ ስገባ እዳው እልም አርጎ ገጠር ደስ እምትል ሳር ቤት የሚያኖር ትዳር ባገኝ😂ደሞ ከሚገርመኝ ነገር የልብሳቸው ንጣት እዲህ እካ ጭቃ ሆኖ አይቆሽም እኔ ነጭልብስ አደልም ጭቃሆኖ በሰላሙ ቀንም ትንሽ ደቂቃም አይቆይልኝ
እኔም ነጭ ልብስ እንኩዋን ለብሸው ሳጥፍና ስተኩስም የሆነ ነገር ያቆሽሽብኛል
😂😂😂😂😂😂
ጎበዝ ዋሽንት የሚነፋው ሰውዬ ሚስት ጀግና
አቤት እንዴት ደስ እንደ ምትሉ
ዋዉ የዛሬዉ በጣም ያምራል የጥላዬ ደሥታ እንዴት እዳሥደሠተኝ ፊልምም ቢሆን ሠልካም ሴት ሥላገኘ ደሥ አለኝ❤❤❤
ከዚህ ድራማ ላይ ልጅ አትወልዱም ቤቱ ብቻውን😮😊
ዋሽንቱ ያአገርቤት ትዝታ ቀሰቀሰብኝ 🥺ማታማታ አባቴ ክራር እና ዋሽንት ይጫወት ነበር ቡና ተፈልቶ 🥰🥰🥰🥰🥰
አይይይ ትዝታ😢🥰🥰
አያ ጥላየ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
😢😢😢😢 ውይ መጨረሻው አያምረም
ወድሜን አስታወስህኝ ዋሽንቱ😥😥😥😥😥😥
ባልሞሰብቀርቦለት ለሚስቱ ባርቆርሶ ሲሰጥ ባየሁ በአርባ ዓመት በእናንተ አየሁ እግዚአብሔር ይመሥገን
ደሰ ሱል እረጋጋለሁ ሳይ ሆሉንም ሀገር 😢😢❤❤❤❤❤
በርቱ
ሁለታቹህም ድምፅቹህ አንደኛ ናቹህ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ ቀጭኑን ስወደው
እናተን ሳይ አገሬ ይናፍቀነኛ
ኑኑኑ የመዳም ቅሞሞች😂😂😂🤗
የኔ ተናፋቂወች መጣችሁ
እፍፍፍእውነት እናተን ሳይ ነብስ ደስ ይላትል
እንዲያው አትጠገቡም እኮ❤
Eijeg betam new makamberachu mewdachu 💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹
ኡፍፍፍ ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤❤
Amhara ❤❤❤❤❤
ሰላምን የመሰለ ነገረ ምን አለ ወላሂ ሰላምን ስጠን በያለንበት አምላኪ
የሰሞኑ የገጠር ትዝታ💚💛❤️ከብቱ ፍዬሉ ወደ ተራራ እንለቅና እኛ ቅልሞሽ ገበጣ ዋሽንት ኢላማ ስንጫዎት ዝናብ ሲመጣ ነው ስራችን ትዝ እሚለን 😁🥺🥺🥺
እንጀራን ቆርሶ ቅድሚያ አብሮ ለቀረበ ሰው መስጠት የምን ምሳሌ ነው ?? ውድ የተዋሕዶ ልጆች ተሳተፉ ❤ የገጠር ሰዉ እኮ ጥበቡ ግሩም ድንቅ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤
እኔኳ አላዉቀዉም😊
ይነገረን አላቅም❤❤
በኛ ቡራኬ ነው የሚባል 🎉🎉
My Gojjam people 😍😍😍
እሰይ አያ ጥሌ ዛሬ ፈገግ ስትል ደስ ይላል❤
ዛሬ ኒካየ ነው አልሀምዱሊላህ. ደስ ብሎኛል
እኮዋን ደስ አለሽ❤
መብሩክ እንኳን ዴስ አለሺ
እኳንደስአለሽ❤
መብሩክ እንኳን ደሰ አለሸ አላህ ያማረ የሰመረ ሰኪና ያለው ትዳር ያርግልሸ ሁቢ
ጀዛኩም አሏሁ ኽይር ጀዛ አሚን አሏሁም አሚን
Wawawwaw good job 🌟✅👈🇪🇷
ስታምሩ❤❤❤❤
እምየሀገሬለምለሚቱ ሰላምሽንይመልስልን ሁሉነገርሽንጹህነው እኮንደህናመጣችሁ በዚህአጉልሰአትእናተንማየትደስይለናል
በቆሎው😢😢😢😢
really nice and clean looking watch with the right movement on the right sides with some good life styles thanks 🙏
እቦሳዋ ስታምር
ዲነው እቦሳ😳
Wuy stamru ❤️❤️❤️❤️❤️
ዘፈኑ እናቴን አስታወሰኚ❤❤❤❤
Wosnto 😢😢😢😢😢
Si wedachu ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገራገሩ የገጠር ሰዉ እዴት እደናፈቀኝ አገሬ
ቦቀሎ አስቀናችሁኝ
ደስ ስትሉ እኮ ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
አቤት ኔ ሥወዳችሁ❤❤
ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abet washent anefaf❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😊😊እመየትናት
ደስ የምትሉ ጥንዶች
በማሪያም ዋሺንት ስሰማ እንብየን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ
ቦታው ያምራል የት አካባቢነው የሚያወቀወ ካለ ይገርኝ
😂😂😂😂😂 እሮ እሮ ጤፍ አቆጥረበት ሠጭው አያልቅ😂😂😂😂
ዋውው ስወዳችሁ መጣችሁ😍😍😍🙏🙏
ባለዋሽቱን አለማዲነቅ አይቻለም
ሰላም❤😂❤😂😂❤😂❤
❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ተዋናወችዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አቤት ሁሌም አረጓዴነው ቦታው ወገሩ ምንኛ የተዋበነው ግን ሀገራችንኮ በፈጠጥሮ ተተዋበች ለምለምነች ፈጣሪ ሠላም ያውርድልን ግን የተዋናኝ ቤተሠቦች አይታችሁ ላይክ👍👍👈🤔ለምን አታደርጉም አይከፈልበት ለነዚህ ጀግኖች እናበረታታቸው በርቱ ዋው ዋሽቱ ደስ ሢል አቤት ትዳር ያምራል የናተስ ሲታይ😅በርቱ አቤት ውርደት በተሠብን ወስዶ ማሣየት😅😅ጎበዞች ናችሁ አይ ወዶች ግን የሆዳችሁና የሌሊቲቱ ነገር ከለለቸ ወቀሣችሁ ብዛቱ 😅አትጥፉ🌷🌷🌹🌺🌺
በጣም እወዳችሁ አለሁ እስተተመልካቾች
የኔ ምርጦች❤
ወይኔ ሺሮየ እደት እደናፈቀይኝ
Brtwln bzw torte eystashw new❤❤❤❤
Haaaaaaaaaaaaaaa marege
በሳቅ ወይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂
የይሁኔ በላይ ሙዚቃ በላያ በላያ ነይ ይገሬ ቆንጆ የወዜ ቡቃያ በጣም ስራቺዉ በተለይ ገጠር ተወልዶ ከሀገር ዉጪ ላሉ በጣም ትዉስተዉ ደስ ይላል በዛዉም የናፈቀዉን የቤት እቀዉሁሉ ነገር ደስ ይላል
በሚስትና በአገር🇪🇹 ቀልድ የለም
አያ ጥላየ የእመዋ ወድም
ጀግናነክኮ❤❤❤
ይሄን የገጠር ድራማ እያየዉ የማላቀው ገጠር ናፈቀኝ ማርያም ን 🥹ገጠር ተወልዳችሁ ያደጋችሁ በእውነት በጣም እድለኛ ናችሁ ደስ ሲል እኮ ህዝቡ ሚስኪን ገራገር ነው 😭
እኔም 😊
እንደድራመው መስሎሀል። መከራ ነው አባቴ። አልፎ ሲያዬት ግን ዘና ያረጋል።
come to Gojjam
@@aleminewabebe718ክክክክ
ማነዉ እንደ እኔ የመዳም ቤት ስራ ስልችት ድክም ያለዉ 😥 ሀገሩ የናፈቀዉ ሙቀት ያስመረረው ሀገራችን አየሯ በቂ ነው 🇪🇹
እኔ አለሁ በጣምነው የመረረኝ አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን
Uuuuuufffffff ine selachegni😢😢😢😢😢 uuuuuufffffff 😭
😢😢😢😢😢😢
Ere man endene Enjera edet edamaregufffffff😢
❤❤❤😢 ዋሽንት ስወድ ሹሮ ናፍቆኛል😢😢😢
በእውነት በጣም ምርጥ ናችሁ ከከተማዎቹስ አስር እጅ እናንተ ናችሁ ጣፋጭ ከምር በርቱ
ሰላም ሰላም አማራውያን💝
ሠላምደሞቼ
ቢሔርተኝነት ጥንብ ነው ኢትዪጵያዊነት ነው የሚገልፁት
@@አቡአህናፊኑሩሥትገሉን ብሔራችንን መርጣችሁ አማራ ነን ሥንል ያማችሗል አይደል ነገም ዛሬም አማራየ❤❤❤
ደሞ ምን ማለት ነው ሌላው ሰው አጀብ 😮😢
ዘረኝነት ኤጭ ኢትዮጰያ ብቻ ነሽ እያዳድሽ አማራ ቀብጥርሤ አትበሉ
የኔዉደ አባት ግን አባቴ ትዝ አለኚ❤❤
አያ ጥላዬ ታሪኩ ባባን የሚመስለኝ ነገርስ 😥
ተሳስተዋል😊
ድስቷ ስታምር ❤
ጭሱ እራሱ ጭስ ሲል ሲያምር አየ ገጠርየ ❤😢
በየ አረብ ኩሽናዉ የምንሰቃየ የሃገሬ ልጆች ከደረቅ እሩዝ ያወጣን ሃገራችንን ሰላም ያድርግል
@@ዋነፋሴ amen 🤲
አሚን😢
የእምዋ ወንድም የኛ ጀግና እንወድሀለን ወንድም ከእህቱጎን እደት መቆም እዳለበት አሳይተኸናል ጠንክሩልን
ዋሺንቱ ሲነፋ አባቴ ትዝ አለኝ ትዝታ አትቀሰቀሱ😢😢😢ይናፍቀኛል ለመደም ቅመም እሰቡ😢😢
ውድ የአማራ ልጆች እወዳችኋላሁ 🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰
አያ ጥላዬ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍
በስሙ እናተ በላችሁትጅ እኔ ነኝ የዋጥሁት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
እኔራሱ ደሞ አምሮኛል😂😂😂
እኔ እኮ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ራሱ እኮ የእውነት ሆኖ ሚሰራ ተዋናይ የለም😂እናንተ ግን ልዩ ናችሁ፣ ከየት ነው ግን የምትመጡት ሲበዛ ስራችሁ natural ነው ኑሩልን❤ደግሞ ውበታችሁስ ከአያ ጥሌ ጋር የነበረችው ሴት ወጥ ምትሰራው ለካ ሁሉም እየሰሩ ነው😂ብቻ ያች ለአያ ጥሌ ምግብ ያቀረበችለት her beauty's ማራኪ😘አያ ጥሌ አግባት አፈር ስሆን🙏😁
ውይ በቀሎ ሸት አያ ጥላየ ያበጀሽ ወንድም ወንዱ ስታምሩ😢😢❤
ያበጀች ወደም ፈገግታው ያምራል ተበላች የፊተኛይቱ ሚስት😢
ያበጀሽወድም ስወድህየኔመልካምበርቱ❤
ልክ የኛን ሰፈር ይመስላል እናንተን ሳይ ነው በቃ ጭቃው ሁሉ ሚናፍቀኝ 🥲
ገጠር ተወልዶ ማደግ መታደል ነው የገጠር ሠው ገራገር የዋህ ንፁህ ነውኮ አልሀምዱሊላህ
ዋሽቱ አይ ትዝታ😢❤❤❤❤
ልብ ሲነካ ዋሽቱ ነብሲን ይማርው እና አጉቴን አስታወስከኝ አይ ለምለሟ አገሬ ኢትዮጰያየ ስላምሽ ይበዛ ፍቅር አንድነት ለህዝቦቻችን ያደለን
ሁለ ነገራችሁ ይመቻል በርቱ ዋዉዉ 😘😘😘👍
አቤት አድመሥሎ ቁምነገር የምር እዴነዚህአይነት ተዋናኝ የለም አያሥለቅሡ ማነውእዴኔ የሚወዳቸው
ተገፋእጅ አትግፋ አማራየያሁኑ መገፋት ለነገው ደስታነው ቀንአለ ቀናበል ወገኔ አይዞን እናሸንፋል ድል ለጀግኖቻችን ሸፈት ለጥላቶቻችን
እረ እናንተሰዎች እጅግበጣም አስለቀሳችሁኝ
ጀግናናናናና ጥላዬዬዬዬ
ድስቷን እስከነ ሺሯዋ በሰርኳት 😂😂😋😋😋😋 ደስ ስትሉ ደምቸዋ በርቱ ❤❤❤❤❤
ሁሉ ነገር ያምራል ቦታው አረንጉአዴ በእሳት (በከሰል ) ወጥ 👍👍👍👍
ትንሽ የሚያስከፋው ሁሌ ዝሙት አለ ስትሰሩ ጠንከር ባለ ድርሰት ኑ 🙆👏👏👍👍👍👍
አያ ጥላየ 👍👍👍