GEBEYA: አስገራሚ የሆነ የአልጋና የቁም ሳጥን ዋጋ በኢትዮጵያ|Amazing bed and wardrobe price in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 900

  • @birtukanali8777
    @birtukanali8777 5 лет назад +146

    መዳም ቤት አመት የፈጋንበትን አንድ አልጋ ላይ ሆ እዛቹ ያደኩባት መደብ ላየረ እተኛለሁ እንጂ 55 ሺ 🙈🙈🙈🙈

    • @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ
      @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ 5 лет назад +2

      Kkkkkkk በጣም እንጂ

    • @halentube6729
      @halentube6729 5 лет назад +2

      በጣም ትክል ኑ በቅንነት ስብስክራይል እንደራረግ

    • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
      @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 лет назад +1

      ያገር ውስጥ ምርትና የውጭ ልዩ ነት አለው
      አቅም ያለው የውጩን አቅም የሌለው የሀገር ውስጡን ይገዛል ። እቃው ፅድት ያለነው

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 лет назад +7

      @@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ እንግዳማ ግዥው እየራብሽ 55 ሺ ብር ሆ 😁😜🙆

    • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
      @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 лет назад +9

      @@sofitube6115 ክክክክክ ካልጋ የበለጠ ምቾት ያለው መደቤን ሰርቼ ባይሆን ፍራሽ እገዛለሁ

  • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና

    በ55ሺብር ተኝቼ እቅልፍ ሊወስደኝ ነዉ ወይስ ቆሜ ብሬን እያየሁ ላድር😁

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 лет назад +198

    ያልጋው ነገር ኡኡ 55ሽ ከወርቅ ነውዴ የተሰራው

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 5 лет назад +4

      ሀሀሀሀ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 лет назад +2

      ክክክክ

    • @AminaAmina-ex9xh
      @AminaAmina-ex9xh 5 лет назад +2

      ክክክክ ትክክል

    • @ማርያምእናቴለምለም
      @ማርያምእናቴለምለም 5 лет назад +1

      ክክክክ በጣም

    • @AminaAmina-ex9xh
      @AminaAmina-ex9xh 5 лет назад +10

      @@ማርያምእናቴለምለም አይዞሽ የሠፈሬ ልጅ እንኖራለን ሠዉ እየኖረ አይደል አልጋዉ በአቅማችን ልክ አለ አንጨነቅም አላህ ሥደትን በቃ ይበለንጅ

  • @betitube7705
    @betitube7705 5 лет назад +66

    55ሺ ክክክክክክ ጆሮዬ ነው ውይስ እንዴት ነው ነገሩ ጉድ እኮ ነው ስወዬውን ጨምሮ ነው 55 ሺ ውይስ አልጋው ብቻ ነው ክክክክክክ ከስወዬው ጋር ክሆን አሪፍ ነው ምነው የእናቴ ምርጥ መደብ አለ እሱ ላይ ለሽ

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ

    ጉድ ጉድ ኑሮ ቀላል ተወዷል እኔ አላምንም ቢያሥ ከአሥር ሽ ብር በላይ ሀልጋ ይከብዳል 🙉🙉🙉

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад +1

      ድሮ የቤት ዋጋ ነበር አይ ፈረደብን hhhh ማሬ በፍቃደኚነት ቤተሠብ ሁኚ

    • @ሰአዲወሎሎሎ
      @ሰአዲወሎሎሎ 5 лет назад

      kkkkkk10ሽ ቀልደኛነሽ ኢቲዮ ያላየ ይየው

    • @taybaabdullah5401
      @taybaabdullah5401 4 года назад

      @@ሰአዲወሎሎሎ ኧረ አታካብዱ ከ 7ሺ ጀምሮ ሞልቶአል የማቀርበው የሀብታሞቺንነውጂ ምሳሌ ደብረዘይት ወላሂ ምርጥ አልጋ አለ በሰባት አትጨኒነቁ ሰው እንደቤቱጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም እቃን ከመ ግዛትይልቅ ስራ መፍጠር አለብን በኪራይ ለመኖር የምታስቡ ወላሂ እኔን ያየ ይቀጣ ከአንድ ቤት ስትለቁ የምትወዱት እቃይሰበራል በዚህ አጋጢሚ የምላቺሁ ቢኖረኚ ለቤት ጣሩ ትልቅ ቤት አትሰቡ ግን ቀለልያለይ የፈለግሽውን እቃ ብትገጂ የማያሳስበው ቤት ነው ለወንድ ብር ቀርቶ ካርድ ሞልተሽ አታውሪ እውነተኛ አፍቃሪ የለምና እኔ ማነኚ ብለሽ እራስሽን ጠይቂ ብልጪልጪ ነገር አያታልሽ ቆጣሪ ይበሉሽ ቆጥሪ ።

  • @amsalamsal5603
    @amsalamsal5603 5 лет назад +16

    ቁም ሳጥን ጥሩ ናቸው አልጋው ግን የኛ አይሆንም ውድ ነዉ እናመስግናለን

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 5 лет назад +72

    55 ሺ በዱሮ ፅድት ያለ ቤት ትገዛ ነበር አለችኝ አያቴ ምነው የአንድ አመት ደመወዜን በአንድ አልጋ ልጨርሳት ሆ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад +2

      እኮ በፊት 55ሺ የቤት ዋጋ ነበር አሁን አልጋ ሆይይ አንድ አልጋ ለመግዛት 1Amet መስራት አለብን ማሬ በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኚልኝ

    • @እናቴክፉአይካሽኑሪለዘላለ
      @እናቴክፉአይካሽኑሪለዘላለ 5 лет назад +1

      ክክክክክክ

    • @yannetadane5338
      @yannetadane5338 5 лет назад +2

      😁😁😁😁

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 5 лет назад +2

      አረ ምን ከየት የዛሬ ስምንት አመት ራሱ አዳማ ላይ ይገዛል

    • @hayathusen890
      @hayathusen890 5 лет назад +2

      ክክክክክ

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ

    ጎመን በጤና አሉ እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያምጣልን ሰላማችንን ያብዛልን እንጅ ለአልጋ ይሄን ያክል እማ የሚያወጣ የለም ሆይይይይይ 55, 000

  • @meron-ci5dz
    @meron-ci5dz 5 лет назад +32

    እር መሬት ላይ ብተኛ ምን ልሆን እትዮጲያ መቸም ለድሀ አትሆን

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ

    ዋዉዉዉዉዉ ተመቼኝ በጣም ያምራል አልጋዉም ቁምሣጥኑም ኢንሻአላህ ገዛዋለሁ❤

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 лет назад +13

    55ሺ አንድ አልጋ ለመግዛት አንድ አመት መስራት ማለት እኮ ነው ታድያ ቤቱን ለመስራት ስንት አመት እንስራ አረ ጎበዝ እንተሳሰብ ሆ

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 5 лет назад +1

    በኡነት መልካም ሰው ብየሀለሁ እናመሰግናለን

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  5 лет назад +20

    አልጋውን ለማግኘት ከዚ በታች በተቀመጠው አድራሻ ይደውሉ
    🇪🇹0918760470
    🇪🇹0918353298/97
    👆👆👆👆👆
    ቦጋለ ፍርኒቸር
    👉Telegram page t.me/joinchat/AAAAAEleFTg2ZPHja2Xv8
    🇪🇹Like/Share/Comment/Subscribe and be a

    • @gf5289
      @gf5289 5 лет назад

      ወደ ክፍል ሀገር ይወስዳሉ

    • @gf5289
      @gf5289 5 лет назад

      ወደ ክፍል ሀገር ይወስዳሉ ወይ ወድምየ

    • @gf5289
      @gf5289 5 лет назад +1

      ወደ ደሴ ቅርጫፍ ቢኖራቸው ጥሩ ነበር

    • @gf5289
      @gf5289 5 лет назад

      ወደ ክፍል ሀገር ከወሰዱ ጥሩ ነው

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 лет назад +1

      @@gf5289 የዋህ ነሽ ብር አለሽ ውይ እስኬ ለኔም ግዥልኝ በጣና ይሁንብሽ 😁😄😄😄🙆?

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 лет назад +1

    *ዋው ሀገሬን እንደት አየሀት ጫላዬ ደሴኮ ውብ ነች አይደል ቦጋለ ፈርኒቸው አውቀዋለሁ እቃቸው ኳሊቲ ነው ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን*

    • @seniya6478
      @seniya6478 4 года назад

      ደሴ ነውዴ ዋውው

  • @beautifulethiopia1125
    @beautifulethiopia1125 5 лет назад +16

    ይህ የውጭ የሀገር ውስጥ የሚሉት ነገር ነው የሚደብረው

  • @ሰሚራየደሴልጅ
    @ሰሚራየደሴልጅ 5 лет назад

    ዋው እናመሰግናለን ወድማችን ወላሂ ምርጥ ሰው ነህ ካላደቅህ አላልፍም እኔ ብዙም ኮሜት አላደርግም ግን ላተ ደጋግሜ ላይክ ኮሜት ብሰጥህ ደስስስ ይለኛል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @መዲነኝ-መ3ገ
    @መዲነኝ-መ3ገ 5 лет назад +4

    ሆሆ አታፈሩም፣55ሽ ወይ ኑሮ ደማ ለዱኒያ ኑሮ እምሬቴ ላይ ፊራሸን አጥፊ አረፊ ነው።አላህ የዛኛዉን ቤቴን ያሳምርልኝ

    • @zedethioislamicz6154
      @zedethioislamicz6154 5 лет назад

      sah ethio dabo bsratu myagegn hzb 50,000 alga tnsh ayedbrachum

  • @bethyhabeshawit4816
    @bethyhabeshawit4816 5 лет назад

    ዊይ የህፃን አልጋ ወድጄዋለሁ ሲያምር። ልጆች ስለምወድ ነዉ

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 5 лет назад +16

    ዎው እቃው ሀልጋው ተመቸኝ ዲን ያለው ባል ቢገኝ ቤቱን አክባሪ ለማነም ወለቃ አይሆንም

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 4 года назад

      እንሻ አላ ዱአ አርጊ እንሻ አላ እህት

  • @አላህከርም
    @አላህከርም 5 лет назад

    ጫላየ እናመሰግናል መልካም ሰው አድናቂህ ነኝ ወይኔ የህፃን ሀልጋው ደስ ሲል ለልጀ አስገዝቸ አኖራለሁ በቅርቡ ወደሀገር ለመውለድ በሰላም ውለጂ በሉኝ ያገር ልጆች

  • @ኤልሮኢ-ቀ5ቘ
    @ኤልሮኢ-ቀ5ቘ 5 лет назад +4

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን ግን የእቃው ውድነት ሀገር ቤት አያስመኝም የአልጋው ዋጋ እንቅልፍን ጨምሮ ነው እንዴ ካልሆነ አያዋጣም

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 года назад

    ቁም ሳጥኑ ዋዉ ነዉ እናመሰግናለን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 года назад +3

    እኛማ መች አለጭን እና ነው 55 ሺ ብር ላይ እምተኛው ሆ ድፍረታችሁ 55ሺ አድ ሀልጋ ምርጥ መደብ ሰርቼ እተኛለሁ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 5 лет назад +1

    በጣም ውድ ነው ለመረጃህ አመሠግናለሁ ሲቀጥል አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጅ ፋራሽ በቂ ነው አልጋ አያሴፈልግም ።

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ

    አልጋው 55 ሽ ጥቅር ብሎ ይቅር ፍራሽ ላይ አልተኛም ሆቁም ሳጥኑን ወድጀዋለሁ ❤️

  • @ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ

    1 ሀልጋ 55 ሺ ሚገዛው ካለ አገናኙኝ እሸልመዋለሁ አበጀ ይሙት ይሄን ብገዛ ቅዠት ነው እሚጫወትብኝ ብሬ ብሬ ስል😂😂😃

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 5 лет назад +10

    እኔ ሀሳቤን አነሳሁ በዝህ አይነት እዝህው አረጀሁእንጅ ምኑን አሟላሁት ሳሬን ጎዝጎዝ አርጌ ብተኛስ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @jameelajamilajamila3222
    @jameelajamilajamila3222 5 лет назад +1

    ቁም ሳትኑ ይሁን ቆጆ ነው አልጋው ግን ያስጨንቃል 55 ገዝቸማ ባሌንም አረብሽው ያ10 ብሮን ፍራሽ የሚያውቃት ካለ እሷ ትበቃኛለች ከታች ሽራውን አዲርጎ የዲሀ እንቅልፌን መደክደክ ነው እናቴ ላንተ ግን ምስጋና ይገባህ ወንዲም ቆንጆ መረጃ ነው

  • @emueiman3507
    @emueiman3507 5 лет назад +24

    አሳምነው55ሺሆሆምነው
    10ሺብርበላይ አታምጡብንያመናል

    • @SalamSalo
      @SalamSalo 3 года назад

      እኮ 😂😂😂ከ 10ሺ ብር በለይ ቆንጆ

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 5 лет назад

    በጣም ደስይላል እንገዛለን ♥♥♥👍👍👍

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 5 лет назад +19

    እረ በአላህ ኑሮ ይርከስልን እያልን ዱአ እና ርግ ያረብ አላህ ያርክስልን

    • @shamokhalenzii8845
      @shamokhalenzii8845 4 года назад

      ኧረወድምውድነው55እእእ
      ወላሂብሩየለምጅቢኖረኝምላልጋከ
      10ሺበላአላወጣም
      !

  • @ተወለደብርሃን
    @ተወለደብርሃን 5 лет назад

    በርታ ወድማችን ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለው

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 лет назад +24

    በቃ እናቴጋ ደውዬ ያችን ያደከባትን መደብ እና የፍየል ቆዳ በክብር አስቀምጫኝ ልበላት እጂ የማይታሰብ ነው

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ

    ያልጋው ነገር ጉድ ነው የ4 ወር ደመወዜ ላይ ልተኛ ወቸው ጉድ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 5 лет назад

    ኦኦኦኦኦኦኦ አግዚኦ ተሳለነ 55ሺ ብር ምነው አባቴ!!!!!!
    እኔ ምለው ይሄ መሬት ላይ የሚነጠፈው ስጋጃ ነው የሚባለሁ የፕላስቲክ ኬሼ የሚመስልለው እሱን እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከባለቤቴ ጋር ገዝተን ከቆረቆረን በመቀያየር አንድ ጊዜ እኔ ከላይ እሱ ሲደክመው እኔ ከታች እያልን እየተዝናናን እናድራለን 55ሺሺሺሺሺ ብሬ እያልን እንቅልፌን ከማጣ ይሄ ጥሩ አማራጭ ነው እኔም እደግፋለሁ የሚል ላይክ ይግጨኝ !!!!!!!!

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 лет назад +29

    55 ሺብር ከለኝ ኢትዮጵያ አልገባም
    ጣና ተኛብት አንተ😁😁🙆

    • @beautifulethiopia1125
      @beautifulethiopia1125 5 лет назад +2

      ጉድድ ድ ነውው

    • @birtukanali8777
      @birtukanali8777 5 лет назад +3

      ክክክክክ ቀላል ማማየ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 лет назад +1

      @@beautifulethiopia1125 ጉድ ቀላል ዛሬ ልሞት ነገ ሳላቀው😁😁😭

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 лет назад +5

      @@birtukanali8777 እህት ዛሬ ላይ 55 ሺ ብተኛ ነገ ትራሴ አፊር ነው😭😭🙆

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 лет назад +2

      @Tana Media TM እና ጣናዬ እኔሠ የት አለኝና እንዴ አለ ሙህድን ያለው ይተኛብት እንጂ ይህ ለሽቃሊት አይሆንምኮ😄😄😄😄😊🙆

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад

    እረ ባለው 55 ሺህ ብር እርካሽ ነው ግን እዚህ ላይ ተኝተን ሞት ከሌለበት ብቻ ነው የምገዛው ግን ዋው በጣም ያምራል እንቅልፍ እምቢ ያለው እዚህ ላይ ቢተኛ እንቅልፋም ነው የሚሆነው እናመስግናለን ወንድማችን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 5 лет назад +3

    420000, ብር አይኔ እያየ እንዴት እሄን ሁሉብር ላይ ታኛለው. እኔእቂልፍም አይወሰደኝም 😉

    • @hayatwolloyoutb3278
      @hayatwolloyoutb3278 4 года назад

      ክክክክክክ

    • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
      @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад

      እኔሥ ድብን አርጎ ይወሥደኝ ነበር ክክክክክ ሀቢቢ ጨክኖ ተገዛ ኢሻአላህ ከሥደት መልሥ

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 5 лет назад +1

    ወንድም የቤት በር ጠይቅልን ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 5 лет назад +5

    ጫላ አባቴ እንዴትነህ ሰላምነው ጫላ በእናትህ ባለ አራት ጎማ ባጃጅ እየተመረትነው ሀገር ቤት እና የሚያመርተው ድርጅት ሰም ሆራ ትሬዲንግ ይባላል እና በእናትህ ተቸገርልን አጣራልን አደራ በቻልከው መጠን አመሰግናለሁ።

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 5 лет назад

    ዋውው ምርጥ ነው እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 лет назад +4

    አረ በናታችሁ ኮመንቶች ግዙ ብሎ አላስገደደ አሳየን እሱ ገበያውን ማመስገን ካልቻላችሁ ዝም ማለትኳን አንችልም አላህ ይስጥልን

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    በጣም ያምራል እናመሠግናለን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ቁም ሳጥኖቹ ማራኪ ናቸው ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው አልጋው ግን አይመጥነውም የተጠራው ዋጋ

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 лет назад

    ቁም ሳጥኑ አሪፍ ነው ያምራል ዋገውም አሪፍ ነው እዴ በሀርዳር ነው ዋው ምርጥ ነው

  • @addasabie1030
    @addasabie1030 5 лет назад +23

    ሆሆሆ አልጋውስ ያመት ደሞዜላይ ልተኛበት ሆሆሆ

    • @የነገንማንያውቃልወይኩንፈ
      @የነገንማንያውቃልወይኩንፈ 5 лет назад +1

      ክክክክ እኔም እንዳንችው እያልኩኝ ነው ይመችሽ የእኔ እህት

    • @addasabie1030
      @addasabie1030 5 лет назад

      @@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ ገርሞኝ እህቴ 55 እሽ እረ በለው ጉድ እኮ ነው ያሳደችኝ ያች የገለባ ፍራሽ ወዴትነሽ የቁም ሳጥኑ ቆንዦነ ው ወድዥውአለሁ ካንድወር በኃላ ብሀርዳር እገባለሁ

    • @halentube6729
      @halentube6729 5 лет назад

      ሰብስክራይል አደረጉኝ

    • @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
      @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 лет назад

      ኧረ ልክ ነሽ 😁😁😁😁

    • @addasabie1030
      @addasabie1030 5 лет назад

      @@እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ እኮ

  • @seadaali910
    @seadaali910 4 года назад

    Masha allah Eqaw Betam Qwaliti New Neger Gen Algaw Betammmm Wud New Qum Satnu Betam Arif New Berata Wedimachin Esha Allah Kebegbata Befit Teseralgaleh

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 5 лет назад +3

    ይህ ለደሀ አይሆንም ህወትን ለመለወጥ አመታት የፈጋሁበት ለቤት እቃ ብቻ መሆኑ ነዉ ላሽ ወንድሜ ለኛ የሚመጥን ወዳለበት ጎራ

  • @rakekra5542
    @rakekra5542 5 лет назад

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን።አስተያየት እምሰጡ መጀመሪያ አረጋግጡ ለሀብታምም፣ለደሀም አለ እንዳቅማችን መግዛት እንችላለን በበኩሊይ ተመችቶኛል ።ደብረብርሀንም እባክህ ጎብኝልን አዲስ አበባ ከምንሂድ በተረፈ ወንድማችን እናመሰግናለን።

  • @الحمدالله-خ2م
    @الحمدالله-خ2م 5 лет назад +8

    መግን 55ሽ ብር ላይ ትኝች ሂሳቡስ እንድት ያስትኛኛል ቆይ ለዛሬ መኘታችንን 55ሽ ላይ ትኛን ነገም ስንሞት አብሮን ይቅበራል እንድ

  • @fatumaadem589
    @fatumaadem589 5 лет назад

    አሪፍ ነው በርታ እሰኪ የሽትቤት እቃዎች እና ሰራሚክ አሳየን

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 5 лет назад

      ሱብሀናላህከሞትያድናልደ55ሺብርያላለህአይኑሮምነውባይተኛቢቀርሞትንእረስታችሆልነገአፈርለሚበላውሰውነትምነውልጀሚስኪንብረዳበትበግማሹብርእረአታካብድወላሂባነስተኛብርነፍነውአልጋ

  • @somali3266
    @somali3266 5 лет назад +3

    እደኔ ኮሚትአብቦየሳቀ ክክክክክክክክበጣምነውየምታስቁትያገሪልጆችሰሠላምላገራችንያብቃንአገራችንንምሰላሟንያበዛልንአምላኬ

    • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
      @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад

      Kkkkkk እኔ እያየሁ አልጋዉንማሻአላህ ሢያምር እያልኩ ዋጋዉን ሥሠማ ወይኔ ምንጉድ ነዉ ብየ ኮሜትሣነብ ሣቄን መቆቆም አልቻልኩም ቁምሣጥኖቹ ጡሩ ናቸዉ ማሻአላህ ያልጋዉ ነገርሥ አይኔ ካየ በቂነዉ

  • @امانسإشااللهامانسإشاالله

    ባይሆን ኮመዲኒ ያረብ ሀገር ልብስ ጥሩ ነው ማሻአላህ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +10

    ሞትን ያግዳል እዴ አልጋዉ 😂😂

  • @zedlove4479
    @zedlove4479 5 лет назад

    55 ሲል እንደኔ ክው ብሎ የቀረ በላይክ ያሳእቀኝ

  • @semirayoutubeeshtu1896
    @semirayoutubeeshtu1896 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ወንድም ግን ዋጋው ፈጣሬየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ

    • @sofyaseid4526
      @sofyaseid4526 5 лет назад +1

      አድራው የት ነው ቁምሣጥኑ ተመችቶኛል

  • @kedjaabidulsalm3049
    @kedjaabidulsalm3049 5 лет назад

    እነመሰግናለን

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 лет назад +4

    ቁም ሣጥኑ ተመችቶኛል አልጋዉ ለሸቃላ አይመጥንም ያመት ደሞዝ ሆሆሆ እናመሠግናሀን

    • @ensallahtube702
      @ensallahtube702 4 года назад

      ክክክክ

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz 3 года назад

      ለኔም ቁም ሠጢኑ ተመቺቶኝል ሌለዉ እንቅልፊ ይነሠል

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz 3 года назад

      😄😄😄

  • @dccfg6250
    @dccfg6250 4 года назад

    ዋው ቁም ሳጥኖቹ ያምራሉ ራካሽምናቸው

  • @የደሙፍሬነኝ-ጐ7ረ
    @የደሙፍሬነኝ-ጐ7ረ 5 лет назад +4

    ወይ 55 ሺ ዓመት ሙሉ ማዳም ጨጓራየን እየላጠችኝ ያገኘኃትን ልተኛበት ሆሆሆሆ። መደብ ላይ ነው እድገቴ ምን ይለኛል

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 4 года назад

    55ሺህ ቢኖረኝ ምርጥ ቁርስ ቤት እከፍታለሁ 🙏😍😍

  • @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ

    ባሌ እንደገባ ስልኝ
    እኔ አልጋ ብቻ 12 ሽብርግዝቼ
    ግን አልተወውም
    እግዛለሁ ከባሌጋ ለሽ ነው እምልበት
    ለልጄም እግዛለሁ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 лет назад

    እናመስግናለ ባህርዳር ደስ ይላል እኔም ከዚው መኖር እፈልጋለው ከፈጣሪ ጋር

  • @natanemyeenatualij6138
    @natanemyeenatualij6138 5 лет назад +5

    አልጋው ቀርቶ በፍርናሹ እተኛለሁ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 лет назад

    እነመሰግነለን ጫላ መልካም ሰው

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 5 лет назад +3

    ዋው 55 ሺ አንድ አልጋ ሆ አተው ተኛበት ምነው ሸዋ

  • @madinaebrahim9523
    @madinaebrahim9523 4 года назад

    ባህርዳር ስልክ ቁጥራችሁን ኮሜት ላይ ጣፉልን ኢሻላህ በቅርቡ አላህ ካሳካልን እንመጣለን እስኪ ባህርዳር ላይ ስለቤት ወይም ስለመሬት ዋጋ አንዳንድ መግለጫ ብትሰጡ ደስ ይላን በተላይ በስደት አለም ያለነዉ መመለስ የከበደን ነገር የቤት ጉዳይ ነዉ በተረፈ ቀጥሉበት በጣም አሪፉ ነዉ

  • @birhananbese4809
    @birhananbese4809 5 лет назад +4

    ክክክክክክ ለምን ሳልተኛ አልቀርም
    እድሜ ለሽቦ አልጋ ሆሆሆሆ

  • @امانسإشااللهامانسإشاالله

    ማሻአላህ ጥሩ ነው ለሀብታሞች ለስደተኛች አይመችም ምክንያቱም እኛ ብራችን ለአልጋ ልናፈስ አይደክ ነገ በቀብር ልተኛ 55አሁን ላወጣ አረ እዛው አደጋ አለው ምን ነበር ግማሹን እኮ የቲሞች ቤት ባሰራበት እዛ ብርድ እየመታቸው እኔ 55ሺብር አልጋ ልተኛ ኦ ኦ ዋናው ፍቅር ይነረን ሀገራችን ስላም ይሁን ብግራችንም በመሬትም ብተኛ ምንም አንሆንም ነበር ከሁሉም ሰላም ይቅደም

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 лет назад +3

    ወይ መጎብኘት 55 ሺ ስትል አይደለም መጎብኘት ባካባቢውም አላልፍ ብመጣ

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад

    እንደው ወላሂ ኮሜንቶች ባትኖሩልኝ በምን እስቅ ነበር ስወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ የመዳም ቅመሞች ያልጋው ዋጋ ኩም ሲያረገኝ ኮሜንታችሁ ደሞ ፈገግ ያረገኛል

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 5 лет назад +3

    hhhh ለኔ የጪድ ፍራሽ በሺቦ አልጋ ፈልጉልኝ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 4 года назад

    ማሻ አላህ ደስሲል

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 года назад

    ምን ጉድ ነው እንዴ ደሀ እዳይኖር ተብሏል ፈጣሪ ሆይ በህልምሸ ነው በለኝ🙉🙉🙉

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 5 лет назад +2

    በጣም አመሰግናለው ይሄን መረጃ ስፈልገው ነበረ በርታልን ወንድማችን
    ቅንነት ለራስ ነው ቅን እንሁን ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን

    • @halentube6729
      @halentube6729 5 лет назад

      ዉዴ ሰብስክራይ አድረጊኝ

    • @halentube6729
      @halentube6729 5 лет назад

      ዉዴ ሰብስክራይ አድረጊኝ

    • @seidatube2239
      @seidatube2239 5 лет назад

      @@halentube6729 ነይ በጓሮ እመጣለሁ ሁቢ

    • @halentube6729
      @halentube6729 5 лет назад +1

      @@seidatube2239 እሸ ዉዴ እንዳች ያሉት ቅን ሰውችን ያስዛቸዉ

    • @seidatube2239
      @seidatube2239 5 лет назад

      @@halentube6729 አሚን ማር

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 5 лет назад

    ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @yashlemyashlem399
    @yashlemyashlem399 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @kuwt8096
    @kuwt8096 4 года назад

    ቆምሳጥን የሻሻላል ማሻአላህ. ድሴ ክሁንክ እግዛሀለሁ ኢንሻአላህ

  • @tsgehaylu3327
    @tsgehaylu3327 5 лет назад

    Bertu arf new enamesgnalen ባንገዛው የአይን ሻወር ዋውውውው

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ

    እናመሰግናለን ወንድማችን መኪና በዉሃላ ክፍት ጠይቅልን to rotor mekina

    • @saididubai1350
      @saididubai1350 5 лет назад +1

      በአላህ ሀይቅ ለይ ሠንትነው አልጋ ወይ ውድነው ግን ሀይቅለይ ነገራን

  • @seblewengelmissyouethiopia8779
    @seblewengelmissyouethiopia8779 5 лет назад

    ፈጣሪ ሆይ በህልምሽ ነው በለኝ 55 ሽ ብር አልጋ ገዝቸ ብሬንእያልኩ ስባንን ላድር ነውዴ ሆ ይልቅ ቁምሳጥኑ ይሻላል ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው any weys CHG You Tuber betam enamesegnalen ግን ደሴ ቢኖራቸው በጣም ሃሪፍ ነበር ደሴ የምንገኝ ባህርዳር ደርስ የማይታመን ነው

  • @ኡሙአይመን-ነ8ጸ
    @ኡሙአይመን-ነ8ጸ 5 лет назад

    Wowww new lemegbat hagerachin yabkan engezal bantew basayehen meseret

  • @qqqq7880
    @qqqq7880 4 года назад

    እሺይ

  • @aminaabdulla6787
    @aminaabdulla6787 5 лет назад

    ውይይይ 55 ሺ ይሄን እየሰማሁ ዝምብየ እመዳም ቤት ልስራ አገር ቢናፍቅም ሁሉም ነገር ተወዶል

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 5 лет назад

    ቴኪው ጫላዬ በርታ በጣም ደስ ይላል ቁም ሳጥኑ በጣም ተመችቶኛል አልጋው የተወደደ መሰለኝ ነገር ግን የእቃው ጥራት ይሆናል

  • @አዜብአዜብ-ጐ6የ
    @አዜብአዜብ-ጐ6የ 5 лет назад

    ወንድም ጫላ ስለምታቀርብልን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን

    • @አዜብአዜብ-ጐ6የ
      @አዜብአዜብ-ጐ6የ 5 лет назад

      ወንድም.ጫላ.እባክህ.ቦታየሚገዛ.ብታገናኝ.እጋዊካረታ.አለው.ካሬው.ደግሞ.ማለት.መቶ.ካሬነው.አካባቢውጫንጮ.የሚባል.ሰፈር.ነው.ካለ.ብዬነው

  • @ጀሚላየናቷአፍቃሪ
    @ጀሚላየናቷአፍቃሪ 5 лет назад

    Tebarekln

  • @አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ

    የናቴልጅ አጣኋት በስደት ሁኜ ጭልም ብሎብኛል የካንሰር በሽታ መዳኒት የሌለው ኡፍፍፍ 😭😭😭

  • @bintyimamtube7010
    @bintyimamtube7010 5 лет назад

    ባለ 4ቱ በር ቁም ሳጥን ተመችቶኛል ተለቅ ሠፋ ያለነገር ደስ ይለኛል

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ

    እንኳንም ደህና መጣህ ጫላዬ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 года назад

    55 000 💐💐💐💐 ቁም ሳጥኖቹን በጣም አሪፍ ነው ዋጋውም ጉሩም ነው

  • @merammohamed8324
    @merammohamed8324 5 лет назад

    Wooow betam yamral wagawm ande kaw new harif new

  • @sarataye9870
    @sarataye9870 5 лет назад

    ቁምሳጥኖቹ አሪፍ ናቸው አልጋው ግን ባላየ ባልሰማ አልፌአለሁኝ ሆ

  • @የሴቶቺሚዲያ
    @የሴቶቺሚዲያ 5 лет назад

    በጣምምምም ያምራል በርታልን

  • @theritheribmw1499
    @theritheribmw1499 5 лет назад

    Arif...newu.ber.lalewu. Chalaye.lemerejawu.enamesGenalen.fetari.kale.demo.EGezewalen. BERTU.YAGERACHEN.LEJOCH

  • @hasnadassalegn750
    @hasnadassalegn750 5 лет назад

    ጎበዝ ልጅነህ በርታ

  • @ቢንትባባዬነኝቢንትባባ

    Wawwwwruclips.net/video/OtcujSzCSi8/видео.html ሼር ላይክ👍👍👍👍 ሰብስክረይብ አትርሱ🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏