ትንሹ ባላባት ክፍል 124 | Tinishu Balabat episode 124
HTML-код
- Опубликовано: 18 сен 2024
- ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana RUclips channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: - Развлечения
ከዚህ ፊልም የተማርኩት እንደ አርዙ ና ቡለንት ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ጥንድ አጋ ምርጥ አያት ምርጥ አባት እንደ አሊ ትዕግስተኛ መሆን
እኔ ግን የተማርኩት እደሲነም አይነት ሚስት ይሰውረኝ
ዘረጦ😂😂😂
በጣም እንደ አሊ ትዕግሰተኛ!!
በትክል
ነበር በዚህ መልኩ ባያልቅ ጥሩነበር😢
ይሄ ፊልም ስንት ነገር አሳየን ስያለቅሱ አልቅሰን ስደሰቱ አብረን ተደስተን ቤተሰብ ፍቅር ትግስት ፈተና አረ ስንቱን አስተማረን ፈጣሪ እንደ አሊ አይነት ትዕግስተኛ ባል ይስጠን በጣም ይናፍቁኛል 😭😭😍
ምን አይነት ቀዳዳ ነሽ በፈጣሪ
@@solomonassefa-sc9dy😏
ቀዳዳዉሥአችወይምአተምንአረግይሆ
@@inanfesksa ድጋሚ እትቀደጂብን
የአርዙ እና የቡለት ያለ ጓደኛ ይስጣችሁ የየሺም ያለ የስራ ባል ደርባ ይስጣችሁ በደስታችሁም በሀዘናችሁም ከጎናችሁ የሚሆኑ ❤
አሜንንን
@@jerusalemjerry8560 nesry
አሜንንንን
አሜን❤❤
በጣም አዝኛለው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ምዕራፍ 2ን በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤
Kexaye alew enda😢
ምራፊ ሁለት አለው እንዴ
ተፈፀመ
😅😅😅😅😅kkkk
@@SaronMulgeta-p6lመኖር አለበት ይሙቱ ይዳኑ አላወቅንም ሀሚያት ና ማሆ ጁሉ መጨረሻቸዉ ምን ሆነ?
አሊ ከ ሲነም ጋር ሰላም ስለሆነ ለ አሊ በጣም ደስ ብሎኛል ❤️👍👍👍👍
ምን ዋጋለዉ ወዴመጨረሻዉ አለም ተሻገሩ
ደባሪ መጨረሻ😢
@@lubabamoki342በጣ እደኢቶ ፊልምነዉ የሆነዉ
@@user-xh2yb5ru8fምና
@@lubabamoki342በጣም ትንሽ ቀን አብረው ሳይደሰቱ ውጥንቅጡ እንደወጣ ፊልሙ አለቀ
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢
❤
ምንም ፍትህ አያስፈልግም ። አትሂዱ እየተባሉ የሚሆነውን አይናቸው እያየ ሀገራቸውን ትተው አሣት ውስጥ ለገቡ ምን አይነት ፍትህ ነዉ የምትፈልገው?
::
@@endaleyehualashet3567አደል ሀገር ያሉትስ ስራ ተሰጥቷቸዉ እየሰሩ ነዉደ ንገረንሲ አማራጭ ስላጡነዉ ሀገር ጥለዉ የመጡት በአሁኑ አገዛዝ እኳን ሌላ ስራ ሊሰጥ ሲሰሩ የነበሩትን እያባረረነዉ ተምረዉ ተመርቀዉ ስራ የለም እሲ እደሰዉ አስብ
ምንም ፍትህ የለም ከዚ በፊት የሄዱት እንዴት ሆነው እደተሰቃዩ እንደሆነ እያወቁ ነው የሄዱት ስለዚህ እዛው ይቻሉት እንደ እናት ሀገር ያለ ማንም የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😢😢😢
በፍፃሜዉ በዚህ ማብቃቱ አዝኛለሁ 😢😢
እኔም😢😢😢😢
ተፈፀመ ነው ያየሁት 😳 ኧረ መጨረሻው በጣም ያስጠላል ምራፍ ሁለት አንደሚኖረው ተስፋ አደርጋለው 😳 ግራ እና ቀኝ ነው የተጋባሁት 😂😭😭😭😭😭😭
እደ ማእበል ሁለተኛ ምእራፍ ይኖረዋል ብየ ተስፋ አለኝ
የቱርክ ፊልም አመሉ ነው አጀማመሩን አሳምሮ መጨረሻው ግራ ነው😢
እውነቱን ለመናገር ቃናላይ እሚታዬው ፊልም ሁሉ መጨረሻው ይዴብራል😢 ከአማረኛ ፊልም የምወዴው ነገር ቢኖር መጨረሻው ዴስታ ነው😊አሊና ሲናም😢 መህመት ጃን የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
በጣም ሁልግዜ በሀዘን እንዳለቀ ነው
ምክንያቱም ሒወት እደዚህ ስለሆነነው 😢
ሂወት እዲህ ነዉ ያማረ መጨረሻ, ለሁሉም ኣይሠራም
አላህ እንደ አሊ አባትና እናት ምርጥ ቤተሰቦችን እንደ አርዙና እንደ ቡለንት ምርጥ ጓደኞችን ይስጠን ስወዳቸው ♥️♥️😘😘
Amen
ቃናወች በዚህ ድራማ ምትክ የፀሀይልጆች ላይ ያለችው ናዚ ሌላ ድራማ አላት esra ሁና የምሰራው ozan ከሚባል ልጅ ጋር እባካችሁ እሱን ልቀቁልን በጣም ደስ ነው የሚለው ፕሊስ ፕሊስ 🙏🙏🙏ተመልካቾችም ድምፅ ሁኑ በጣም ነው ደስ የሚለው እባካችሁ
ፍፃሜው በጣም አሥጠሊ ነው እደ አሊ አይነት ቤተሰብና እንደ ነ አርዙ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይሥጠን
ከዚህ ፊልም ያልተማርኩት ነገር የለም ትእግስት ፍቅር ጓደኝነት ብቻ ሁሉንም ነገር
ዘርጦ ነገር አላለም አሊ😂😂😂ሢነም ነብሥሽ አይማር ጨልለሽ ልታጨሊሊቸው ነው ከነሡ አልፎ እኛን እራሡ አጨለልሽነ🤣🤣🤣እህዋ መቃጠሌ😂
😂😂😂😂😂😂
ሞቱ መሠለኚ
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@hayataliebrahim8591 😥😥😥
አኔ ግን ሲነም አስጠላችኝ
እዲዚ ፊልም ከምጀመሪያ ጀምሬ በጉጉት የአየውት የለም ሁሌም እንደዚህ ጣህምና ትህምርት ሰጪ ፊልም አሳዩን ቃናዎችዬ
ናእንደ አለ ቤተሰቦችና እንደ እናት ኢስማን አማት ይስጣችሁ በስደትለይ የምትኖሩ ሸቃሎች ከኔ ጭምር ላይክ😂😂🎉🎉
ፍትሕ ለአማራ ፋኖ ፍትሕ ለወገኖቻችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 💔💔💔😢😢😢😢😢😢
ፈኖ ይዋጋ እንጂ ጦርነት ሰርጋቹ አይደለ የምን ፍትህ ነው 🙄🙄🤣🤣🤣🤣
@@elieli6323አች የለማኝ ዘር እሱማ ስራዉን ይሰራል ፍትህ ያለችዉ ለንፁሀነዉ አች ባርያ ልክስክስ የታጠቀጋር ለማይዋጋ ገልቱ ማን የሚሸበር መሰለሽ አችብሎ ባለማተብ ግም
@@elieli6323ጥቁር ለብሰን አንከባለልም እኛ አማራዎች አልሀምዱሊላህ አወ ለደረሰብን ጦር ሰርጋችን ነው እከፍ
@@raeri7141 ምን አይነት ቀዳዳ ነቹ ግን 🤣🤣🤣ከመከባለል አልፈቹ እንደ ጂብ እየጨዋቹ አይደል እንዴ አማረ ማለት ቀዳ ማሀይም ውሸተም ህዝብ ነው 🤣🤣
@@elieli6323😂😂😂🤭🤭👌
ፍፃሜው እንደዚህ መሆን አልነበረበትም😊
ማይሆን ፍፃሜ
በትክክል
Betam aznalehu yine mayete
በጣም
አዎንእንደዚህ መሆን አልነበረትም አሁን ለደራሲው አሳውቅልን ከአደጋው ድነው ሁለተኛው ምእራፍ ላ እንገንኝ አይደለም እንዴ???
ፍቅር ትግስት ካሊ🥺ጓደኝነት ከቡለት ካርዙ😊ጡሩ ሰራተኛ ካሃሚየት ከማሆ😟ጡሩ አያትነት ካሊ ቤተሰቦቾ❤ብቻ ብዙ ነገር ያስተምራን በተለይ በማያገባን ነገር መግባት ብዙ ነገር ያስከፍላን😂አጨራረሱ እዲህ ባይሆን ምኞቴ ነበር😮😢
አየ እኛ ሀበሻ ዉሃ ቀጠነ የሆነ ህዝቦቻ ተናት ለምን አያልቅም ተዛዛ ብለን ዛሬ ሲልቅ ኡኡ😂😂😂
ዶክተር እረሳት ❤❤❤መልካም ሰው ነው ስወደው
እረሰመምህሩ
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ካላድ ጥፋት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን😢😢😢😢ፍትህህህህ
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወጎኖቻችን
ምንም ፍትህ አያስፈልግም ። አትሂዱ እየተባሉ የሚሆነውን አይናቸው እያየ ሀገራቸውን ትተው አሣት ውስጥ ለገቡ ምን አይነት ፍትህ ነዉ የምትፈልገው?
@@endaleyehualashet3567 እና እዳብይ ሰሀገር ቁጭ ብለው ሰው መግደል ይሻላል
@@endaleyehualashet3567ኢጭ ስታስጠሉ ያላህን ወሳኔ ማን እማስቀር አለ እናተድ እዝህ ፍትህ ፈትህ የምትሉት ሁላ ሶላት ሰፐፈግዳችሁ ዱአ አታረጉም እዴ
@@endaleyehualashet3567ከንቱ
ምእራፍ ሁለት ቀጥሉልን 😢😢
በጣም ያሳዝናል መጨረሻው እንደዚህ መሆን አልነበረበትም 😢 መህመት ጃንና እጄ አሳዘኑኝ 😢😢😢😢😢
እዚህ ፊልም ላይ እንደ ሲነም ያስጠላኝ የለም ፊልሙ እራሱ አስጠላኝ በእሱአ ምክንያት
አወ
ታረቁ ብየ ተደስቸ ሳላበቃ 😊ጭረሽ ሞቱ 😢😢ኡፍፍፍፍፍ መሞታቸው ሳያሰ አለቀ ፊልሙ 😢😢ውይ ገና ካሁኑ ናፈቁኝ 😥😥😥😥
ሞተው መሆኑ ነው እንዴ😢 እረ እንዲህ አይነት የፊልም አስተላለቅ የትም የለም😂😂
ኧረ አይደረግም 😢አስደበራችሁኝ የምር እዚ ላይ ማለቅ የለበትም 😢😢😢
የምር አለቀ እንዴ😢😢😢
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ላሉ ወገኖች
ስናም ዶክቶሩ ያላት ብሳማ ይሄ አይፋፀምም ነበረ ልጆቿን ያለአባት ያለ እናት አስቀራቻቸው 😭😭😭ፊፃሜው ያስጠላል
የምር አለቀ 😢😢አላምንም
ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት አሉት ወገኖቺ ፍትህ
ጭራሽ ተፈፀመ ባላየሁት ብዬ ተመኘሁ ጭቅጭቅ ብቻ😢😢😢😢
መቸም የቃና ፊልምና የኢትዮጵያ ፊልም በመግደል እንደኞችናችሁ
ኡፍፍ መጨረሻው ያስጠላል ኣሊ ሰላሙን ሣላጣጥም ምናለው ትንሽ ክፋል ቢነረው😢😢
ገራሚ ፊልም ነው አስተላለቁም ቢያስጠላ ባያልቅ ጥሩ ነው ግን በጣም የሚያስቅ😂 የሚያስለቅስ😢 የሚያስደስት😊 ነው ምዕራፍ 2 ቢኖር ጥሩ ነው
የሲነም እብደት እየቀጠለነው😂😂😂
😂😂😂😂
ተፈፀመኳ
@@uadsfdd7491እንደዛ ከሆነማ የቆሰለ ፍቅር ሁሌቴ በለቆቅልን🤣
ያአላህ ሢነም ጨቅጫቃ እዴ አሊ አይነት ባል ይሥጠን ትግሥቱን ሥወ ዴዉ 🥰🥰🥰
ወዶች እዬከሲነም አይነት ሴት ይሰዉሪችሁ ያዝልኝ አለች አክስቴ
ሲነብ እና አሊ ሞት ፊልሙም አበቃ አይ ይሄን ፊልም በጣም ነበር እምወደው እናም እነሱን ነበር እምጠብቀው በጣም ምርጥ ቤተስብነበር እናም እወዳቸዋለሁ ግን ሲነብና አሊ በምጨረሻ መሞት የለባቸውም ነብር ባይባይ ሰላሙን እመኝላቸዋለሁ የኔ ምርጦች ደህናሁኑ መህመት ጃን የኔ እረባሽ ሰላምህ ይብዛልኝ♥️♥️😭💘💘
ፍትህ እሰረቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
በዚህ አጋጣሚ ትዳር ውስጥ ያላችሁ ሰዎች እርስበርስ መተሳሰብ ቢቻላችሁ ችግሮቻቸውን ተነጋግራችሁ ለመፍታት ሞክሩ እኔ ብቻ ልክ ነኝ አትበሉ ሁሉም ሰው አንድን ነገር ሲያደርግ በምክንያት ነው ለምን እንዳደረገ/ች መጠየቅ እንጂ እንደ ሲነም እኔ ልክ ነኝ ማለት ለሲነምም አልበጀ🤔🤔 ትዳር ያላቸው ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክ🤲🤲
እደሲነም የዘጋኝ የለም አሁንስ😂😂😢😢🤔😏😏😏😏
ወይ መህመት ጃን ብቻውን ቀር የኔ ውድ ባይል ነውጅ ምርጥ አያቶች ነበሩህ
ፍቅር ይጣፈታል እኮ😢 ግን ተለያየን ግን በልቤ አለ ሁሊም💔💜
አሊ ሁሌም ትግሱቱ ይለያል ፈጣሪ እደሱ አይነት ያድለን
ታረቁ ብየ ስደሰት ሞታቸው አሳየኝ አጨራረሱን ያስጠላል😢😢😢
ይህ በጨራሽ መጨርሻው አይሆንም እንዲህ ያለ መጨርሻ ምን ይሉታን😢😢😢😢
የሰት ጭቅጭቅ መጨረሻዋ ይሀ ነዉ 😢😢😢😢
እንደ ያላለቀ ፍቅር መጨረሻው ያስጠላል እነ ሲናም ምንም መሆን አልነበረባቸውም 😉😉😉ለማንኛውም ቃናዎች እናመሠግናለን
ከዚህ ፊልም ብዙ ተምርያለው 😊በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 😊መጨረሻው በጣም ያሳዝናል 😊የመህመት ጃን ተንኮሎች ምርጥ ነበሩ 😊ምእራፍ 2 በጉጉት አጠብካለው 41:59 ❤❤❤❤የሃምየት መጥበሻ ምርጥ ነበር ❤️ አስደሳችም አሳዛኝም ጊዜ ነበረ ሲያለቅሱ አልቅሰን ሲስቁ ስቀን ፊልሙን ጨርሰናል ❤❤❤💞💞
እደዚህ ማለቅ የለበትም😢😢😢
የኢትዮ ፊልም አጀማመሩን አሳምረው አጨራረሱ ያስጠላኛል ግን የቱርክ ፊልም ድግግሞሽ ይበዛዋል እንጂ ተጀምሮ እሰከፍፃሜው ደስ ይላል የዚ ፊል ግን አጨራረሱ አስጠላኝ ሚያል አልመሠለችም ነበር ልክ እንደቤቶች 😢
ምዕራፍ 2 እንጠብቃለን 😢😢😢😢😢
ገና ነው እስከ /400/ድራስ ነው 😂😂😂😂😂
@@ayishaatisha8475እውነትሽን ነው
@@ayishaatisha8475😮😮😮😮😮
መጨረሻዉ ነዉ
M'eraf 2 yelewm.
መጨረሸው ከሆነ ዘጋኝ ዘጋኝ 😏🙄🙄😊😊😊
አሊ እና ሲነም በተፋቱ ከዛም ሲነም ደም ታልቅስ
Tkkl nesh😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
,እርግጠኛ ነኝ ሲነም፣ሲኣልነው።የመገባዉ😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር😢😢😢
😂😂ክፊ
ክፉ 😂😂😂😂
ማሆና መጥበሻ ሳይጋቡ 😢ሊያልቅ🙄🙄
😂
😂😂😂 የአሊ ቤተሰቦች አስተዋይነትና ፍቅራቸው የአቶ መህመት በራሳቸው መንገድ ቅጣታቸው ህጉንም የግላቸውንም ፍትህ ነው ብለው የሚወስዱት እርምጃና ቤተሰባቸውን የሚያስጠብቁበት መንገድ ዋው ሲቀጥል የሲነምና የአሊ ፍቅር አንዳቸው አንዳቸውን ላለማጣት ፍርሀታቸውና ችግር ሲደርስባቸው ደግሞ የተሰቃዩት ስቃይ ብቻ ይህ ቤተሰብ ለራሳቸው ብቻ ሳይኖሩና የልጆቻቸውን ደስታ በተለይ ጃንን ስቃይ ማሰብ ያቅታል የወላጆቻቸው መፈተን ለልጆቹ ማብቂያው ፤??? ደራሲው አደራ ክፍል2 ቀጥልልን ደስተኛ መሆን ይገባቸዋል ብዙ ዋጋ ከፍለዋል
እንደዚህ ነይነት ሁኔታ ያልቃል ብዬ አልጠበኩም በጣም ያሳዝናል ክፍል ሁለት ይኖረው ይሆን ?
አጨራርሱ ቢያሰጠላም አሪፍ ነበር ብዙ ነገር አሰተምሮናል በጣም ይገርማል የህይወት ነገር እናመሰግናለን
ቆይ ግን ይህ ፊልም መች ነዉ የሚያልቀዉ እያላችሁ እንዳልነበር አሁን ሲያልቅ ደግሞ ለምን 😂 ኧረ ተዉ
በጣም እናመሰግናለን 🥰
ወይኔ ታርቀው ስደስት መጨርሻላይ ግን አዝኛለሁ እደዚህ አልጠበኩም ነበር አይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😊
የአሊንና የሲነምን ሰላም ፉቅር የመለሠ እግዚአብሄር የሐገራችንንንም ሰላም አድነት ይመልስልን ፈጣሪ😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሠላምን ይመልሥላት
መህመት ጃን ይናፍቀኛን😢😢😢😢
እንዴት ያለ ኣጨራረስ ነዉ ኤጄ እንካን ከዛ እሳት መዉጣት ነበረባት😁😁በነገራችንላይ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን😢 እንደወጡ ቀሩ😒
ፈጣሪ የተባረከ ጓደኛ ይስጠን 🙏🙏እንደዚህ ማብቃት የለበትም ነበር😣😌
አለቀደ? አሊና ሲነም 😢😢😢😢 ይዳኑ አይዳኑ አይታወቅም በዛላይ ሀሜትና ማሆስ ቤተሰቦቸቻዉ እደወደቁ አያዉቁም ምእራፍ ሁለት መኖር አለበት እጠብቃለን
ውይ እዚህላይ አልነበረም ማለቂያው ብዙ ይቀረዎል ከምር አሥደበራችሁኝ እፉፉፉፉፊ በጣም ነበር የምወደው ማሆና ሀይሚ ተጋብተው ቡለንት አርዙ ተጋብተው አሊ ድርጅቱን በደንቡ ሠርቶ ተለውጦ ብዙ ይቀረዎል
ያሳዝናሉ ምስኪን ሲነም እና አሊ😪😱💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ያሊ ሰድብ ተመቸኝ ዘረጦ ነገረ😂😂😂😂😂😂
በቃ ሲናም እብደቱ ለዬላት በቃ አንድ ቀን ሳይስማሙ አለቀ😢😢😢😢😢
Andandye siyametaw likyelew. Bizu chikick metfo new
@@proudethio1594 ትክክል የገባኝ ከመጀመሪያዉም ጤነኛ ኣልነበረችም ጤነኛ ብመሥልም 😂😂😂😂ሆሆሆይይይይይይ
ፍፀሜዉ የሰዝናል😢😢😢😢
ኤጪ መሸጨረሻዉ ያስጠላል😭😭😭💔💔💔
ግን አርዙና ቡለት አድቀንኳ ሳያድሩ አብረው አናደዱኝ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ኣርዙ ኣሮጊት ሥለሆነት እምሧን ኣታምነዉም ሣይቀዘቅዝባት ኣይቀርም እደት 2ኣመት ሙሉ እምሥ ኣሠጠዉም
በጣም ደስ ይላል ግን የጎደሉ ገፆች 1ሰአት ትንሹ ባላባት 2 ሰአት በቃና ቲቪ እንዲጀምር እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤
ፋፃሜዉ ባያምርም አያስጠላም ምክንያቱም ከልብ የሚዋደድ ሰዉ ችግሩንም መከረዉንም አብረዉ እንዳሳለፊ ወደ ማትመለሰዉም አለም አብረዉ ሂድ ትንሹ ባላባትም ያዉ ካያቶቹ ጋር የባላባት ልጅ ሆኖ ቀሪ ሂወቱን ይኖርል ማለት ነዉ ምዕራፉ ሁለት አያስፈልገዉም እንደኔይ ❤😢
ወይኔ ስነም አበድይ አበቃላት በቃ😂😂😂😂
ፈጣሪ ይቅዘፍህ ደራሲ ምን ኣይነት መጨረሻ ነው ይሀ ብያንስ ልጆቹ ኣሳድገህ ኣታሳየንም 😂😂
ወይይይይ ተፈፀመ መለት ነው 😢😢😢😢😢
ሞቱ እንደ ውይ መህመት ጃን ይናፍቀኛል
Ani jiraa essaa jirtuu kootaa oroo ko
አጨራረሱያሰጠላል😢😢😢😢😢😢 አሊ ሲነም
እንደት እንደዝ ይፈፀማል 😢😢😢
መጨረሸው ሲያስጠላ😢😢😢😢😢
መጨረሻው በጣም አሳዛኘ በው
አሊ በጣም ትግስተኝ ጥሩ አባት ነው
ደስታሁ ሲበዛ የወነህ ነገር እንደሚፈጠር ግምቻለሁ
ፍፃሜው ቢያስጠላም ምርጥ የ ቤተሰብ film🎉
እር ቀጥሉት እባካችሁ ሀገራችንን ስላም አርግልን የወጣነዉም በስላም ለሀገራችን ያብቃን
I wish part 2 endalew
እያለቀነዉዴ ወይኔ😢😢😢😢ሲነምየኔ እብድ😂😂😂😂😂
ፍትሁ በስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኑቻችን
😭😭😭😭😭እፍፍፍፍ ፍፃሚው ሲስጠላ እደዚህ መሁን አልነበረበትም😢😢😢😢😢😢
መሞት ያለባት ሲነም ብቻ ነበረች😂ጭቅጭቅ 😂😓አዝኛለሁ 💔መጨረሻው እደዚህ በመሆኑ
እንዴ አሊ ቤተሰቦች ያለ አማቶች ይስጠን ዴስ ሲሉ አፈፃፀሙ ሲያስጠላ መሞታቼውና አለመሞታቼው ሳይታወቅ ቤተሰብ ሳይሰማ የማይመስል ነገር
ምዕራፍ 2 መኖር አለበት መቼም በዚ አያበቃም
ላች ፈረሀት ነበር የሚገባሽ😂 ጨቅጫቃ አሮጊት😂
እቺ ለማንም ኣትገባም ኣሥቀያሚነች በትክክለኛ ሂወቷም እዲሁነች ለዛነዉ ኣሊን የመሠለ ባል የፈታችዉ ጥቅመቢሥ ቆሞ ቀር ነች
ኤጭ ፍፃሜዉ እደሚያሥጠላ ገምቸ ነበር ሁሉም የሢነምጥፋትነዉ😏😏😏😏😏😏😒😒😒🤕😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መጨረሻዉን ማየት አልቻልኩም የማቀዉን ሰዉ የምለያ ያክል ነዉ የተሰማኚ ዉይ
እባካቹ ምእራፍ2
yalin ena ysinal cikcik aychay tidar feraw ufffffff endzi ayent tedar bikr ysehlal 😊😊😊😊😊
መቼም ፓርት ሁለት አለው ብዬ አስባለው አለበለዚያ መጨረሻ የሌለው መጨረሻ ማለት ነዉ
ሲነም እያናደደቺኝ ነው 😅😅