ትንሹ ባላባት ክፍል 115 | Tinishu Balabat episode 115

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 262

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Год назад +107

    ያለ ምንም ውለታ ለዚች ቀን ያደረሰን
    እግዚእብሔር የተመስገነ ይሁን👏🌿🥰

    • @fyf8598
      @fyf8598 Год назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alemwerkalemwerk587
      @alemwerkalemwerk587 Год назад +1

      አሜን ❤❤የኔ አስተዋይ

    • @21275
      @21275 Год назад +1

      Amen Amen 🙏

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Год назад +1

      አሜን

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 2 месяца назад +1

      ኣሜንኣሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +108

    ማነው እንደኔ ስራ ጨርሶ ተኝቶ ማየት የሚወድ 👍👍✅ ዋው ውስጤ ነው

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад +1

      ስራኳ አልጨረስኩም ግን ትቸው ተቀመኩ 😅

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 Год назад

      እኔነኝአ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Год назад +3

      አራ እኔ ባእቅልፌ ቀልድ ዬላም ስራ ካጫራስኩ ባኋላ ሻወር ወስጄ እናም ያላሊት ሰላት ሰግጄ ዱአ አድርጌ መታኛት ነው 👌

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Год назад

      እኔስ አስተያየት ያሥቃል😅😅😅😅😅😅😅መዳም ከመጣራት ወደሀላ አቴድም እኔም አቤት መጣሁ እያልሁ ትንሽ ትንሽ አያለሁ 😅

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад

      ​@@fhggfhjj7721አይዞሽ ውዴ ያልፍል አይ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @sinakebede1034
    @sinakebede1034 Год назад +162

    እስቲ ማነው የመህመት ጃን የትወና ብቃት ያስገረመው

  • @Amihabsawit
    @Amihabsawit Год назад +79

    ግብረሰዶማዊያን አላህ ከምድር ገፆ ያጥፋቸው የምትሉ ላይክ

    • @ggabah2704
      @ggabah2704 Год назад

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው 😢ወድ ልባናቾ ይመልሳቸው

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c Год назад +35

    ቅዳሜ & እሁድ 2ወር ሆኖብኝ ነበር እንኳን በሰኞ ቀን በሰላም ተገናኘን ውዶቼ አህለን 😍👍👍👍

    • @munesamuna9787
      @munesamuna9787 Год назад

      ስራ ዬላሽም እንዴ😂😂😂

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +33

    ጎደኞቼ ፈጠረ ሀገራችን ሰላም ያረግልን እናም ሁለቹም ፈጠረ ከመጥፎ ነገረ ይጣብቀቹ

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Год назад +27

    እርሰመምህሩን የሚወድ👍👍👍👍

  • @ማሂየዑሚናፋቂ
    @ማሂየዑሚናፋቂ Год назад +16

    ቡለት እና አርዙ ዙ ምርጥ ጎአደኛ ሞች ናቸው የምር 😢😢

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Год назад +44

    እግዚአብሔር እምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ኣሜን(፫)❤❤❤🙏🙏👏

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ Год назад +21

    ሺሪን የኔ ምርጥ ኡፍ እንዴት እንደምወዳት😘😘😘 ሃሚየት😂ማሆ መሳደብ መቼም አታቆምም ደሞ ወይን ላይ አሻዋ ይኖረዋል እንዴ😒😒

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Год назад +35

    እግዚአብሄር ሀገራችንን ከሁሉም መከራ ይጠብቃት ጦርነት ይብቃ ፍትሕ ለታሶሩት አማራ ንጹሀን ዜጋ 💔😢😢😢💔💔😢😢😢😢

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ❤❤ሽሪን የልጅ ቅመም እዳቺ አይነቷን ነበር አሳድጎ ማግባት ❤

    • @tgaebeb6224
      @tgaebeb6224 Год назад

      አይ ወንዶች እደዝህ ብቻ ስትመኙ ኑሩ ይሄን ግዜ አብራህ ያለችውን ብጭቅጭቅ አሰላችተሀታል😅😅😅

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
      @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Год назад

      @@tgaebeb6224 ክክክክክክክክክክ ድክም በሳቅ አሰለቸችኝ እጂ ክክክክ

    • @tgaebeb6224
      @tgaebeb6224 Год назад

      @@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ልክ እኮ ነኝ እህቴዋ

    • @tgaebeb6224
      @tgaebeb6224 Год назад

      @@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ውይ አንተ ኮሜንት የጻፍክው ነህ ሰለቸሀት

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +25

    እኔ የሚያስቀኝ የሽሪን ቅናት😊😂

    • @soosooso6077
      @soosooso6077 2 месяца назад +1

      እኔም እደዛው በድሪአ ስትቀና ሄደች😂😂😂😂

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Год назад +12

    ሲነም እና ማዳም አንድ ናቸው ሰራተኛቸው የራሷ ሂወት እንድኖራት አፈልግም 😏☹️☹️☹️☹️☹️☹️

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад

      አወ ስታስጠላ

    • @Fፊነኝየጃማዋ
      @Fፊነኝየጃማዋ Год назад

      😂😂😂😂

    • @kidistyemariyamkidist4178
      @kidistyemariyamkidist4178 Год назад +2

      ማርያምን ልክ ብለሻል የኔ ሰዎች ብታያቸዉ ሀገሬ እገባለሁ ስል ምን ልትሰሪ ትሄጃለሽ እዛ ከሄድሽ በኃላ መልሶ ይደብርሻል ትንሽ ስሪ ለኔ ያሰቡልኝይመስል የራሳቸዉ ህይወት ያመቻቻሉ

  • @semira74
    @semira74 Год назад +12

    አላህዋ ሰላም ስጠን😢አይ አማራዬ😭😭😭😭

  • @SamrawitWedage-bh4ye
    @SamrawitWedage-bh4ye Год назад +13

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @mybrazersister
    @mybrazersister Год назад +11

    ኤጭ አሁንስ የሢናም እልህ እያሥጠላኝ ነው 😂😂😂😂😂😅😅😅የሢ ናም ተከታይ ሀሚያት ናት

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ Год назад +22

    ሁላችንም የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣቹ

  • @hibaadem3435
    @hibaadem3435 Год назад +4

    የዚህ ፊልም እሚስተምርው ትዳር ሂወት እደዝህ መሆኑን ያስተምራል ሲነም እናአሊ የሚሰጣችው ካላክተር

  • @asfd9681
    @asfd9681 Год назад +8

    የዚህ ፊልም መጨረሻ ናፈቀኝ😏😏😏😁😁

    • @megenhayat4412
      @megenhayat4412 Год назад

      አሊና ሲነም ይሞታሉ አለቀ😂

    • @SofiaSofia-ni9sw
      @SofiaSofia-ni9sw Год назад +1

      ​@@megenhayat4412ተያቻው በቃ በሌላ ድራማ ይነሳሉ 😂

    • @SaidAmin-r8q
      @SaidAmin-r8q 15 дней назад

      😂😂😂😂😂😂​@@SofiaSofia-ni9sw

    • @SofiaSofia-ni9sw
      @SofiaSofia-ni9sw 15 дней назад

      @@SaidAmin-r8q የምሬኡኮነው ክክክክክ

  • @ሀያትሙሀመድ-ቈ1ዀ
    @ሀያትሙሀመድ-ቈ1ዀ Год назад +8

    የማዳም ቅመሞች የቤተሰብ ናፍቆት እንደት አደርጋችሁ😥😥😭😭😭😭😭😭

    • @የራያዋ
      @የራያዋ Год назад

      ቀጥታ መስመርኮ ይሰራል ውደ

    • @sayedahmada-vg8zp
      @sayedahmada-vg8zp Год назад

      አይወራም😭😭😭😭😭😭

    • @user-od1fh3wi9s
      @user-od1fh3wi9s Год назад

      ተይው እስቲ ሁሌም እገባለው ሥል የሆነ ነገር ይጎላል ከዚያን እዚሁ ነኝ😢😢

    • @user-cd3kt3ww2l
      @user-cd3kt3ww2l Год назад

      እስከ ተይኝ😢😢😢

  • @user-hd2bd9zb1c
    @user-hd2bd9zb1c Год назад +7

    ሽሪን የኔ ጣፍጭ🎉🎉

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ Год назад +5

    ሀሚያት ከስካርሽ ስወጭ😂😂😂የምትይውን መስማት ናፈቀኝ

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Год назад +5

    አሊና ሢነም ሁልጊዜ ችግር አያጣቸዉ የኤሥማ ቅናት😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @salamabraha1475
    @salamabraha1475 Год назад +4

    ፈጣሪ ሆይ የነጋ ሰው በለን🙏🙏🙏

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Год назад +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ አላህ ሀገራችንን ስላም ነድርግልን😢

  • @fozako
    @fozako Год назад +6

    ቡለት ምርጥ ጓደኛ ነው

  • @medinaadem5547
    @medinaadem5547 Год назад +12

    ፍትህለአማራህዝብ ዲል ለፍኖ❤

    • @RashmaKALIL
      @RashmaKALIL Год назад +2

      😂😂😂😂😂min honachu Amara killil lakaachu wuxu tabalachu inde😅

    • @medinaadem5547
      @medinaadem5547 Год назад +1

      @@RashmaKALIL ዝምታወርቅነዉ ይልጥ ከብት

  • @mame2747
    @mame2747 Год назад +2

    ምንም ቁምነገርእና ታሪክ የሌለውም ድራማ

  • @beti827
    @beti827 Год назад +9

    መህመት ጃንና ሽሪን ቢፋቀሩ የሚል

    • @hadr2250
      @hadr2250 Год назад +1

      እኔ😂😂

    • @Kanatve4004
      @Kanatve4004 Год назад +1

      Wendm ena ehet eko nachw malet ychalal😢😊

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

      ሆይ ተውጂ ምነው እንደ ሲነም ቃዥማችሁዴ😅

  • @Risondrg-yb3nv
    @Risondrg-yb3nv Год назад +6

    ከዚህ ፊልም እደሲነም የማስጠላኝ የለም ለራሷ ሂወቷ ጠፍቶባት የሰው ሂወት ታጠፋለች ሁለት ጅሎች አርዙ እና ሀሜት ደግሞ ሲኒምን ይሰሟታል😂😂😂

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 Год назад +7

    አዲሷ ሰራተኛ ግን ምንም አላማረችኝም ከአሊ ምንድነው ምትፈልገው

    • @XxXx-oz3ut
      @XxXx-oz3ut Год назад +4

      አወ ግን ሢናምም አብዝታዋለች ስትከራፋፍ እዳቀማት😁🤣🤣

    • @fevengetnet3568
      @fevengetnet3568 Год назад

      @@XxXx-oz3ut በጣም አበዛችው አይገልፃትም 😁😁አሊም ሰልችቶታል መህመት ጃን ቶሎ መላ ካላላቸው መጨረሻቸው አያምርም

    • @XxXx-oz3ut
      @XxXx-oz3ut Год назад

      @@fevengetnet3568 አወ ከምር አዲሧ ሠራተኛ እዳቀማት ሆሆ እኔማ ብቀማትም አይነደኝ🤣በራሧ ባሏን ስትቀማ ምን ይባላል

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ Год назад +5

    አጋ አቃጠለኝ ሁሌ ማሆን ይሳደባል🤣🤣

  • @ayenewtesfaye3501
    @ayenewtesfaye3501 Год назад +4

    ቡለንት ምርጥ ሰው

  • @hewetmulat7726
    @hewetmulat7726 Год назад +3

    ውይይ ሽሪን ጣፋጭ ነገር።

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 Год назад +15

    ሰላም ለሀገራችን😊ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢

    • @chfg9158
      @chfg9158 Год назад +1

      Ere bakeshi amaranth bech new hezubiii anch deneziiiiiii😅😅😅😅

    • @semairateshome3424
      @semairateshome3424 Год назад +2

      ​@@chfg9158አሁለይ እየተሰቃየ ያለው ህዝብ አማራነው ፍትህ ለአማራ ህዝብ✊
      😏😏

    • @zuzuwolloyewa9024
      @zuzuwolloyewa9024 Год назад

      ​@@chfg9158 👎👎👎👎👎👎

    • @RashmaKALIL
      @RashmaKALIL Год назад

      😅😅😅😅😅😅😅minim malet alchilim gin masaq ichilallaw

    • @RashmaKALIL
      @RashmaKALIL Год назад

      Maches Amara killil lakaachu wuxu Al tabalachum 😂😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +10

    ሀሜት ዘሬ አምሮበታል ❤❤🤘🥺እኔም ከማዳም ኩሽና ማቼ ነው እደዚህ ሽክ ብዬ ምወጣባት ቀን ናፍቆኝ 😢😢😢😢🥺🥺🥺

    • @بتستسعلي
      @بتستسعلي Год назад +1

      አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለ።

    • @saedamohammed7711
      @saedamohammed7711 Год назад +1

      ወላሂ እነም ናቆኛል ያአ ቀን እፍፍ3 አመት በኢኒፎርም😢😢😢😢😢😢

    • @بتستسعلي
      @بتستسعلي Год назад

      አይዞሽ እህት አለም ህይወት እንድህ ናት የሚወድሽ እስኪመጣ በትግስት መጠበቅ ነው የማይከዳ የውነት የሚኖር የማያስመስል ካልሆነ ግን ይቅር ዋጋ ያስከፍላን ።

    • @munesamuna9787
      @munesamuna9787 Год назад

      ​@@saedamohammed7711አይዞሽ😢

    • @munesamuna9787
      @munesamuna9787 Год назад

      አብሽር የልፈል😢

  • @MohammedYassin-fk9uu
    @MohammedYassin-fk9uu Год назад +5

    ጓደኛ ማለት እዳተ ነው ቡለንት ❤❤❤❤

  • @yenuyene6285
    @yenuyene6285 Год назад +1

    Ho. Mehmetjan. Aybik. Indtwedew. Biyaderg. 😂❤😊💖💕💓♥️

  • @workiemama2960
    @workiemama2960 Год назад +4

    የአማራ ህዝብ
    ሥቃይ መቼ ነው እሚያበቀው😢😢

    • @emu3199
      @emu3199 Год назад

      መቸም አያበቃም ወይ እነሱ እስኪያልቁ ወይ እኛ እስክናልቅ😢

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw Год назад +4

    የሲናን ጭቅጭቅ በጣም ነዉ የሚሰለቸዉ

  • @HawaKonjo123
    @HawaKonjo123 Год назад +2

    አሰላም አለይኩም

  • @MuhammadHossain-jq1lf
    @MuhammadHossain-jq1lf Год назад +3

    ሺሪን መህመት ጃንን ትወደወ አለይ

  • @TestPhone-qu3hv
    @TestPhone-qu3hv 11 дней назад

    ሢነም ግን ለሀሜት የፍቅር መቀሌ ሆነችባት አይ መዳሞች ዘላለም ሠውን ለመግዛት ነው የሚጥሩ

  • @ፋፊነኝየልጀናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጀናፋቂ Год назад +4

    ዱአ አርጉልኝ

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад +2

    የሀሜት ድምጽ የአራት ሰው ሆነብኝ😂😂😂

  • @abem1241
    @abem1241 Год назад +1

    ውይይይ ሲነም አሁንስ አስጠላሽ ደረቅ

  • @seidyasinyasin3508
    @seidyasinyasin3508 Год назад +2

    አሁን ከሲነም ምንተማራችሁ ነዝናዛየናቷልጂ ዘጋችኝ

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Год назад +1

    ውይሴቶች ችግር ለመፍጠር የምትሄዱበት ርቀት ሲገርም !

  • @werkedersewerkederse-yb9jj
    @werkedersewerkederse-yb9jj Год назад +4

    ኤስማና ሲነም ለባሎቻቸው ያላቸው ጫና አድ ናችው

  • @mesaymam
    @mesaymam Год назад +2

    ሲነም ግን ድራማው ከጀመረ ጀምሮ ውሀ ቀጠነ እዳለችነው አባዛሺው ወይ አትለቀው ወይ አትዘው ሞዛዛ ቡለት አሊ ማሆ ወደሌላ ነበር መሸብለል የነበረባቸው

  • @user-sg1zq4zd4d
    @user-sg1zq4zd4d Год назад +1

    አደኔ ማነው እኔ ብሞት ሳላይ አላድርም ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ Год назад +1

    ሸሪን ውዴ እሧው መክራ ኡፉፉ አለች😂

  • @ዜዲወለዬዋ
    @ዜዲወለዬዋ Год назад +1

    ሽሪን፡የኔ፡ቆጆ፡❤❤ተቃጠለችኮ፡ክክክክክክክ

  • @danyegiza2615
    @danyegiza2615 Год назад +2

    ኤጄ እና ሃሜት ይመሳሰላሉ❤❤

  • @HenaTruealpha-ig6dc
    @HenaTruealpha-ig6dc Год назад +1

    ere lemndenew ያላለቀ ፍቅር Playlist wst yelelew pls 🙏 enesun asayun👍👍👍

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ

    እኔ የሚያስቀኝ የሽሪን ቅናት😂😂😂

  • @smra9636
    @smra9636 Год назад +3

    የኔ ዉድ ሽርን እምወዳት ነገርስ❤❤❤

  • @aminat578
    @aminat578 Год назад +2

    ሺሪን የኔ ቅመም ስወዳት❤❤❤❤❤

  • @yenuyene6285
    @yenuyene6285 Год назад +1

    Shrin. Tkenalech. Inde 😊😂🎉❤

  • @MengeshaZinabe
    @MengeshaZinabe 6 месяцев назад

    ሲናም ሁና እምታስጠላኝ እጭ አሁንስ ንግግሯ እራሱ ማስጠላቱ

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Год назад +2

    የሺሪን ቅናት 😂😂❤❤

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +1

    ሀሜትኮ ቆጆ ናት🖤🖤🖤

  • @xhvk7595
    @xhvk7595 Год назад +1

    ሲነም ግን ከአሊጋር እንዲ የሚያደርጋት

    • @xhvk7595
      @xhvk7595 Год назад +1

      መህመጃን የምትወዱ

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    አየ ሲናም😏 አሁንም ባንች ምክንያት ችግር ውስጥ ሊገባ ነው አሊየ😢ሀሜት ዛሬ ፏ ብላለች ችግር ሳይፈጠር ይዙ ተመለሰ ማሆ ሀሜትን 😂😂😂😂

  • @AmalA-uh8hz
    @AmalA-uh8hz Год назад

    እንኳዓ ዳሕና መፅኡኩም❤❤❤

  • @MuhammedJk-z5w
    @MuhammedJk-z5w Год назад

    እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад +1

    ቲንሿ ደሞ ከነሱ ጋር አብራ አዎ ትላለች😂😂

  • @veronicahilea9662
    @veronicahilea9662 Год назад +3

    Arif film nuw😂😂😂😂

  • @elshadaydagnachewu1587
    @elshadaydagnachewu1587 Год назад

    Plz plz we went a Korean movie

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Год назад

    ውይ ሲነም የናትሽ ልጅ ነሽ ለኬ እናቶ ተገለከልኩ ስል ሲነም ብሳ ቁጭ

  • @haymanotbizuneh7492
    @haymanotbizuneh7492 Год назад

    እንዴት ከረማቹ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 Год назад +5

    ቡለት ምርጥ ጓደኛነው ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MengeshaZinabe
    @MengeshaZinabe 6 месяцев назад

    አርዙ ለሰኒም ምስምሶን ትነግራት አለይ ግን አይገባት ጨቅጫቃ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ Год назад +1

    ሀሚያት ና ሲነም😅😅😅ወይ ጉድ😅😅

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Год назад +1

    አመት ሆነብኝ 2ቀን ስወዳችሁ❤❤

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Год назад +1

    መህመትጃን የኔውድስወደው ሸሪን ትንሿልጂ የአሊቤተሠብቼ ቡለት ሢነም አቃጥላ የምደፌኝ

  • @neimaneima7932
    @neimaneima7932 Год назад

    ወይኔ ሃሚት ዛሬ ማ ፋ ቡላለች ❤️❤️

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Год назад

    የሲነም ድርቅና ፊልሙን እንዲያስጠላኝ ሊያደርግ ነው

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut Год назад +2

    ወይ ሲናም ስታናድድ ኤጭ ሁሌ ጭቅጭቅ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ Год назад +1

    አይ ማሆ😅

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Год назад +4

    Selam Selam tegaruway alekum do 2😂baeley ❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @Elizabeth-y7s8i
    @Elizabeth-y7s8i Год назад +1

    መመጃን ቀጥሉት
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamaragawselam8522
    @selamaragawselam8522 Год назад

    ሽሪን የኔ ጣፋጭ

  • @haya7523
    @haya7523 Год назад +1

    ውይ ስነም የነገር መቀስ ሆነች አበዛችው

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Год назад

    ማሆ ቢቻዉን ምሳቀዉ ነገር እኔን ቢቻ ነዉ ያምየሳቀዉ😂😂😂😂

  • @DawitKidane-s5v
    @DawitKidane-s5v Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yoftahe6886
    @yoftahe6886 Год назад

    Yesug gn yet hefe

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Год назад

    ለምንድነው እንዲህ የምታየኝ 🤣🤣🤣🤣🤣ሀምየት 😂😂😂

  • @QatarAdis
    @QatarAdis Год назад +3

    ሸሪን ቅማም ናት ስወዳት

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Год назад

    Ufffff sinama ahauns asatalachign

  • @ማርታአየልኝ
    @ማርታአየልኝ Год назад

    አይ አሜን ብቻ አብረሽ እዳተኝ😂😂አይአሜንብቻአብረሽእዳተኝ

  • @zeharaTareke
    @zeharaTareke Год назад +4

    ሲነም ፈላብሽ የምር እያበዛሽውነው

  • @rahamanejib9240
    @rahamanejib9240 Год назад

    Move BEST

  • @DanielMulugeta-mz7iy
    @DanielMulugeta-mz7iy 9 месяцев назад

    T❤
    V❤

  • @ፋፊነኝየልጀናፋቂ

    ስላም የጀመአ ስራ ፈልጉ እባካችሁ

  • @amanuel1014
    @amanuel1014 Год назад

    No Voice

  • @tgakterentertainment3855
    @tgakterentertainment3855 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤😍

  • @user-sg1zq4zd4d
    @user-sg1zq4zd4d Год назад

    መመቅጃን የልጅ አዋቂ ስወደው

  • @LuleAshenafi-pk9gr
    @LuleAshenafi-pk9gr Год назад +1

    Kana111