የዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 330

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 2 месяца назад +36

    በጣም የሚደንቅ መዝሙር ነው።ለሊት 9 ስአት እንቅልፍ በሃሳብ ተተክቶ ሲያንገላታኝ ድንገት ዩቱብ ስከፍት ይህን መዝሙር አየሁኝ እና ማዳመጥ ጀመርኩ ግሩም መዝሙር ነው ተባረክ

  • @haymanotmulatu5787
    @haymanotmulatu5787 Месяц назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድሀለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 месяца назад +18

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይሄ መዝሙር ብቻ ሳይሆን አስተማሪና ትልቅ መልዕክት ያለው ጊዜውን የዋጀ መዝሙር ነው ጆሮ ያለው ይስሜ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 21 день назад +1

    ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷🙏❤️

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 5 месяцев назад +16

    የሠው እጅ አታሳየኝ
    የሠው እጅ በህይወቴ
    አጥብቀህ በእጅህ ያዘኝ
    እግዚአብሔር አባቴ❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 5 месяцев назад +74

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረስክ ወንድም ታዴ እሰይ የኘ እንቁ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ክበርልን እግዚአብሔርእድሜ ከጤነ ጋር ያድልልኝ🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

    • @weletemaryamkedejshadershnafek
      @weletemaryamkedejshadershnafek 5 месяцев назад +7

      ኧረ ኡኡ ሳርየ አለሽልኝ ወይ እህቴ በሰላም ነው 🤔 የጠፋሽዉ በስንቱ ፈለኩሽ እህቴ😢

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 месяцев назад +2

      እዲ ሳሪየ አለሽልን እህታለም ጠፋሽብን ልጅሽ ሰላም ናትኝ❤

    • @elshadaykonjo9509
      @elshadaykonjo9509 2 месяца назад


      ❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ድንግልማርያም ፀጋውን ታብዛልህ

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 6 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @themane9894
    @themane9894 17 часов назад +1

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 16 дней назад +1

    ዝማሬ መልአክት ያስማልን❤️❤️❤️

  • @አቡዬአባቴ
    @አቡዬአባቴ 15 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ተስፋን የሚሰጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን

  • @አለምነው-ጸ2ዐ
    @አለምነው-ጸ2ዐ 3 месяца назад +12

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድመችን ቃሉን ትኖረዉ ዘንድ ያበርታህ አሜንንን

  • @ቅድስት1386
    @ቅድስት1386 5 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BethelBethel-dz2fq
    @BethelBethel-dz2fq 13 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Tilahunyemane
    @Tilahunyemane 2 месяца назад +8

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን:: ክበርልን:: እግዚአብሔር እድሜ ከጤነ ጋር ያድልልኝ ::

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    አጥት የሚለመል መዝሙር
    ለመምህራችን እድሜ ተጤና ጋር
    ይስጥለን አሜን አሜን አሜን

  • @EhtayewWessen
    @EhtayewWessen 15 дней назад +2

    ዝማሬ. መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aliaalo1421
    @aliaalo1421 22 дня назад

    ደሥየሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Месяц назад +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 2 месяца назад +4

    በእውነት አጥንትን የሚያለመመልም የመላእትንየመላ ያሰማን🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 5 месяцев назад +5

    ለረዥም ጊዜ በአድስ መዝሙር ጠፍተህ የነበርከው ለካ ይህን የመሰለ ወንጌል ልታሰማን ነው ወንድማችን ታድዮስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያሳድርብህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    መዝሙር ሳይሆን ወንጌል ነው የሰበከን
    ምእመናን ከልባችሁ ሁናችሁ መስማት ሳይሆን አድምጡት በብዙ ታተርፋበታላችሁ

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 16 дней назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @NunuMulugeta
    @NunuMulugeta 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @Mehret1217
    @Mehret1217 Месяц назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 3 месяца назад +7

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልሎት ዘመንህ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰ይባርክልን 🥰ዛሬ ቀኑን ሙሉ ባንተ ዝማሬ ነዉ የዋልኩት አሜን አሜን አሜን ዝምመላእክት ያሰማላን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bdigaff10
    @bdigaff10 Месяц назад +1

    I loved this album. Thank you so much

    • @tadewos23
      @tadewos23  Месяц назад +1

      Thank you very much.

  • @webet2273
    @webet2273 3 месяца назад +6

    ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚህአብሄር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚህአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @TeshomeSori
    @TeshomeSori 23 дня назад +2

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡፡በርታ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን

  • @mekdia6245
    @mekdia6245 Месяц назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏መንፈስ እሚያድስ አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ 🙏

  • @mekdi-k3k
    @mekdi-k3k 5 месяцев назад +5

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤
    በፀጋ በእድሜ ያቆይልን
    ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤💒❤

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 13 дней назад

    አሜንዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @ልድያ-ገ4ወ
    @ልድያ-ገ4ወ 19 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት እድመህን ያርዝምልን❤❤❤❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 4 месяца назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ይስ ማልን ወንድማችን ላ ይ ክክክክክክክክክክክክክክ ሼርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ❤❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k Месяц назад +2

    በእውነት ወንድማችን ታዴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የሚደነግ መዝሙር ነው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ በግርማ በሞገስ ይኑርህ ወንድማችን በርታልን አሜን አሜን አሜን

  • @MarrianNati
    @MarrianNati 24 дня назад

    ቃለ እህወትን ያሰማሊን ❤❤❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 месяца назад +2

    አሜንአሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዝማሪመላዕክትን ያሰማልን elelelelelelelelelelelelelel

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን አንተንም በቤቱ ያጽናክ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Месяц назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ry8319
    @ry8319 2 месяца назад +4

    _ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዘመንህ የተባረከ ያድግልህ እግዚአብሔር አምላክ👏❤_

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 2 месяца назад +3

    ወንድማችን ቃለሕወት ያሰማልን❤አምላኬ ጊዮርግስ ከዘመኑ ይጠብቅኺ በቤቱ አሜን❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @Hareg09
    @Hareg09 Месяц назад +2

    በጣም ትክክል ዝማሬ ማንም የስው እጅ አይይ እግዚአብሔር በስፊው እጅ ይስጠን በእጅ ይዳብስን ላንተም ወንድሜ ዝማሪ መላዕክት ያስማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s Месяц назад +2

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚሕም በላይ የምታገለግልበት ፀጋውን ያብዛልሕ ❤

  • @LinaAbdurhman
    @LinaAbdurhman 2 месяца назад +3

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይስጥክ ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @SawnatAsafa
    @SawnatAsafa 2 месяца назад +3

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥንት የሚያምለመልም ዝማሬ ነው

  • @tarikuadinew2854
    @tarikuadinew2854 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙር ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ቃል በቃል ንግግር ነው የመሰለኝ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅህ

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 Месяц назад

    Zamre malukten yasmlen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖🙏💖💖

  • @MabraMajd
    @MabraMajd 5 месяцев назад +2

    አሜን ወድማችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የአገልግሉት ዘመንክን ያብዛልን❤❤❤😢😢😢

  • @selamrita
    @selamrita 4 месяца назад +3

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ባንተ ዝማሬ ነው የዋልኩት አሜን ዝም መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ታዴ❤

    • @tadewos23
      @tadewos23  4 месяца назад

      ሰላምዬ😍

  • @SalamGedamo
    @SalamGedamo 5 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንዲማችን

  • @masratazzam7449
    @masratazzam7449 2 месяца назад +2

    እንደዚህ መዝሙር ልቤን የስደሰታኝ የለም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድሜ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እግዚአብሔርን ይከ መዝሙረ የእኔ ነዉ የተዘመረዉ ከወደቅሁበት አነሳኘ ምን ብየ ልግለፀህ አማኑኤል ተመሠገን በቀን አነሠ ከተባለ 5ግዜ እሠማዉ አለሁ እግዚአብሔር ሆይ ተመሠገን ሀያሉ ገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከወደቅሁበት አነሣከኘ ምን ልበል አሁን ቃላት አጠረኘ🙏🙏🙏😥😥

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Месяц назад +3

    እንደኔ ደገግሞ የሚያዳምጥ አለ?ረጋ የለ መዝሙር ስለምወድ ነው ወንድሜ ታዴ ሁሌም ከምስጋና አያጉድልህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ያልብስህ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 5 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን🙏
    እንኳንም ደስ አላችሁ የተዋሕዶ ልጆች
    ልብን የሚያሳርፍ ነብስን የሚያክም ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏
    የነአብርሐም አምላክ
    የነሙሴ አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ የመከራ ዘመኗን በቃ ይበላት 😢😢😢

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 2 месяца назад +2

    ዋዉ ዋው ዋው ❤❤❤ዠማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤ እኮን አደረሳቹህ ለቅዱስ ገብሬኤል ❤❤❤😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ❤❤ መላእክትን❤❤ ያሰማል❤❤💐💐💐

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 5 месяцев назад +4

    Mulu Albem bexam bexam dasi yemilu zimarewochi necho zimare melkitn yesamalik zemari Tadiyosiye ❤

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ዝማሬመላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ❤❤🎉🎉

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ታደ ወንድማችን

  • @TsigieAbebe-o2b
    @TsigieAbebe-o2b 5 дней назад

    Tleyaleh medhani alem mgnothn ymulalh wsten new yenekaw

  • @CATTZ-wi9wt
    @CATTZ-wi9wt 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mariqoseGerma
    @mariqoseGerma Месяц назад

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏❤️

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 3 месяца назад +1

    አሜን የመላእክትን ጣዕም ዜማ ያሰማልን ወንድማችን ዘመንህ በምስጋና ይላቅ ከምስጋና አያጉድልህ መጨረሻህን ያሰምርልህ ታዲዬ

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 13 дней назад

    Zemara melkete ysemlalne 🙏🙏🙏

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 месяца назад +2

    ታዲዬ ግሩም ዝማሬዎች ነው ተባረክልኝ❤

    • @tadewos23
      @tadewos23  2 месяца назад

      @@zemarideaconsamsonnegash5941 አሜን ውዱ ወንድሜ

  • @berhanutsegaye9914
    @berhanutsegaye9914 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ውጥን የሚነካ መዝሙር ነው

  • @lemlembori8205
    @lemlembori8205 5 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @helenUaq
    @helenUaq 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድሜ ❤🙏🙏🙏

  • @rakebyedengellej9397
    @rakebyedengellej9397 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤

  • @Yirgalem_Tube
    @Yirgalem_Tube 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መለእከት ያሰማልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 5 месяцев назад +2

    yageleglot zemnhi ybarklehi ❤❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ ፍፃሜህን ያሳምርልህ❤

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene8967 Месяц назад +2

    የምስጋና ዕዳ አለብኝ

  • @MGbyac
    @MGbyac 2 месяца назад +1

    በእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ እራሴን እንዳይ ያደረገኝ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋሕዶ እንቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👋👋👋👋

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 27 дней назад

    zemare melaket yasemaln 🙏🙏🙏

  • @yeshihaile
    @yeshihaile 2 месяца назад +3

    Atintin yemiyalemelm ye melaktun zmare yasemaln tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 5 месяцев назад +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 5 месяцев назад +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😢😢😢

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Месяц назад +2

    አሜን ዝማሬ መላክትያሰማልን ወንድሜችን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 месяца назад +3

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን.

  • @AlmensheWeldetensaye
    @AlmensheWeldetensaye Месяц назад

    Amen Amen AMNE

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን❤❤❤❤❤ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔ ያክብርልን❤❤❤❤በዝማሬ ነፍሴን 💔💔💔አረሰረስካት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese 5 месяцев назад +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @معاذ-ق6ت
    @معاذ-ق6ت Месяц назад +2

    ወድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @efa1470
    @efa1470 3 месяца назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልሎት ዘመንህ✝✝✝👩‍👩‍👦👨‍👦‍👦❤💛💚

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 5 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 27 дней назад +1

    የጠየኩህን ሳገኝ
    የሰጠኸኝን እረሳሁ
    ጎዶሎው ሲሞላልኝ
    ያደረክልኝን እረሳሁ😢😢😢
    አይ የእኔ ከንቱነት ስንት ነገር እያደረገልኝ እኔ ግን እየሸሸሁ በአለም ጫጫታ ተውጨ አሳዝነዋለሁ😢😢😢😢😡

  • @genetfana9885
    @genetfana9885 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ከድሮ ጀምሮ መዝሞሮችህን ስሰማ እረጋጋለሁ😢🥰ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ❤🙏

  • @chalanebirt
    @chalanebirt 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲 ❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ታዴዋ ለዝማሬዎች ቃላት ያጥረኛል ።ብቻ ኑርልን በእድሜ በጤና ክፉ አይንካብን 👂👈ገና አሁንነ ነው ዘግይቶ የገባኝ በመንሳትም ውስጥ ስጦታ እንዳለህ ገና አሁን ነው #ልቤ የተረዳህ 😢😢💔💔🙏🙏🙏

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 месяцев назад +2

    ደጋግመን እንስማው ፍንትው ደስ ይሚሰኝ የሚል መዝመር ነው