Daniel's Briefs 033 - የፕሪቶሪያ ስምምነት ያለ ህወሓት ባለቤት ኣልባ ይሆናል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 29

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 День назад +2

    Dani, good 👍 explanation.

  • @daniel4799
    @daniel4799 День назад +2

    እይታህ እና ትንታኔህ ድንቅ ነው: ትግራይ ውስጥ የዚህ አይነት አስተሳሰቦች ቢበዙ መለካም ነው!!

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene5228 7 часов назад

    dear mr Daniel. I am grate full for your briefs. all your personal views and legal issues too. as a result I am highly interested to hear your view on the future of the occupied Tigray Territories and their displaced people. how could we manage to security, when all troops disbanded with DDR?

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 День назад +1

    መጀመሪያ መልካም ገና:: I beg to differ with your analysis. State Succession works for governments of a sovereign state that left power. TPLF is not a government. Hence, it'll be difficult to assume the Pretoria agreement will continue without its presence. The SPLM case doesn't apply to TPLF because the very existence of SPLM was not questioned unlike the other after agreements were signed. In fact,SPLM turned into a government of a new country. That means it was able to continue monitoring the implementation of that agreement from a better position. As much as I hate both sides of TPLF right now, trying to exclude the party from Pretoria will pave the way for the manipulation and final abandonment of that agreement. That's essential as a preclude to war.

  • @asdem4744
    @asdem4744 День назад

    Hi Dani! It seems you overlooked the important fact that the TGT itself is a result of the Pretoria Agreement. How can it take over the role of the TPLF in implementing the agreement?

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 День назад +3

    ዳንኤል ግን የረዳኢ ሀለፎምን ሥራ ተረከበ እንዴ
    እኔ እንዲያውም በብሔራዊ ክህደት ለተወነጀለው ቡድን የአፈ ንጉሥነት ሥራ እየሠራህ ያለ ይመስለኛል
    ቢቻል ገለልተኛ ባትሆን እንኳ ነገ የሚያስተዛዝብ ዓይነት ውግንና ውስጥ ባትገባ

  • @juzekmato
    @juzekmato День назад

    ❤️❤️❤️

  • @GirmayAbrham
    @GirmayAbrham День назад

    Min yahel bikefelih new gin wegenihen eskemekad yadereseh?? Seweyew endet hiwehatin mafres endemifelig eyawek!!

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 День назад

    What are you trying to prove? Or send a message to the other party?

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад

    No more abyi guonsder gedyi

  • @gezahegntekilu3104
    @gezahegntekilu3104 День назад +2

    የሱዳኖች ጉዳይ splm ሲፈርምም ስምምነቱ ላይ የተካተተ ነገር አለ፣ "ስምምነቱን ህዝብ የመረጠው መንግስት በባለቤትነት ያስፈፅመዋል" የሚል ነገር ተካትቶ ስለነበር ነው። ዲዲአር በተመለከተ በ1 ወር ግዜ ውስጥ እንደሚፈፀም በግልፅ ተጠቀምጧል። ህወሓት በመሰረቱ እሄንንም አላለም!! አንተና መሰሎችህ ናችሁ የግል ጥላቻችሁን ከህዝብ ጋር አያይዛችሁ የምትቀባጥሩት!!

  • @samsonkassa1259
    @samsonkassa1259 15 часов назад

    BANDA!

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 15 часов назад

    የትግራይ ብልፅግና ቃል አቀባይ ነህ ማለት ነዉ

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi День назад

    በምንነው ትግሬ የሚፎክረው ትግሬ ምን ጥቅም ነው ለኢትዮጲያ የሚሰጠው ያለ ጦርነት ዝርፊያ ቅትለት ስርቆት አረ ምን ነው ከትግሬ ለሌላ ክልል የሚጠቅም አንዳች ነገር የለውም በቃ በቃ ሰላም ይስጡን

  • @tessam5859
    @tessam5859 День назад

    😂😂😂😂ጄኔራል ፃ እንደነገረን አብይ አለኝ እንዳለው "💪$$$ የማይገዛው የለም" እቺም ጭንቅሎ አንዷ ናት😂😂😂 ይሄ ሰውዬ አብይ ከTPLF ጋር ነው የተደራደርኩት Tplf ፈርሷልና የምደራደረው አካል የለም እንደሚል ያውቃልም!🤔 ቢልስ የሚል ጥያቄ ሳያነሳናም ሳያብራራ አልፏል😊 እነዚህን ርእሶች ሳያነሳና ሳያብራራ የቀረበት ምክንያት ያው $$$ አፉን ታፍኖ 😂😂😂 አብይ ለትግራይ Masks & Gloves ነው የምልከው ብሎ 🇪🇷 አምጥቶ 1 million የሚሆን ህዝብ ገሎ በ100ሺ የሚቆጠሩ ሴቶችን ደፍሮ የቻለውን ዘርፎ ያልቻለውን አቃጥሎ 🇪🇷 ሲያመሰግን አይተነዋል! ይሄምባሪያም ሆዱን ወዶ ህዝብ ሊያደናግር ይንጫጫል😂😂
    * አብይ ህውሀት የፈረሰ ለት ውሉ ፈረሰ እንደሚል ግልፅ ነው! ለነ ዳኒ ግን no no no no😂😂😂
    South Sudan የሰራ ድርድር Ethiopia ላይ ይሰራል ማለት አደለም።

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад

    እንደው ዳኒ አውቀነው ጂሎች የሆነው ወይስ አጋንንት የትግራይ ሕዝብ ሁሌ በጭቅጭቅ እንዲኖር ተፈልጎ ነው ስምምነቱ የትግራይን ሕዝብ በሙሉ በሕውሃት እስረኛ ማድረግ???

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 День назад +1

    😂ዳኒ እባከህን 800ሺ የትግራይ ወጣት ሕይወት ቁማር ተጫውቶ ይስደየመውን ታልቁን ደብረጺን እና የእሱን እንጃ ሰላም ነው ወይ በልልን።
    እድሜው ያለፈ ሰው ልጅ ለስልጣን እንዲህ ይስገበገባል?

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm День назад +3

    ከህውሀት ጋር ያለብህን ችግር ለጌዜው ተውው ወይስ ጌታቸው አይዞህ አለህ?

    • @adonay848
      @adonay848 День назад

      ፓ ተናግረህ ሞተሃል

    • @abrahahailemariame2222
      @abrahahailemariame2222 День назад +1

      ዝም ብለህ በጥሞና ተማር።

    • @YemaneYemane-yc6nm
      @YemaneYemane-yc6nm День назад

      @@adonay848 መከራቹን ልታበዙት ነው እደተጋሩ አድ ሆናቹ ችግራቹን እደመፍታት ለአብይ አህመድ ያፈነደደውን ጌታቹውን ደግፉት እጁን ያዙት ቂጡን ሲበዳ

  • @habtom1983
    @habtom1983 День назад

    አንተ የጌታቸው የትሮይ ፈረስ አንተን ብሎ ተንታኝ! የትግራይ ህዝብ ወጣቱ እናቶች አባቶች ሁሉም በቅርቡ እንዴት በአደባባይ ወጥቶ ቅስማችሁን እንደሚሰብረው ታዩታላችሁ!

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад

    666 abyi midya zeblw

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 День назад

    Never to compare the u comparable? SPĹM did not fire the other members

  • @TilahunTaye-t7g
    @TilahunTaye-t7g День назад

    አንተ ሰውዬ ሰሞኑን የምትቀባጥራቸው ነገሮች አላማረኝም ብቻ የሆነ ሴራ ያሴራችሁ ይመስለኛል ። እንድገና የምስክኖችን ደም ለማፍሰስ የሆነ ሴራ አለ. ................!

  • @Lemishe
    @Lemishe День назад

    እብደት ልይይ ናችሁ ጠቅላላ ወፍፋችሃል ገና ጨርቃችሁን
    ጥላችሁ ጥላችሁ ትሄዳላችሁ
    ስሙ በእነ አዲሱ ለገሰ ገነት
    ዘውዴ ካሳ ተክለ ብርሃን
    ህንዳዊ ዮሴፍ በኤርትራዊው
    በረከት ስሞን ይዛችሁ
    ሰማውን ምድሩን ይዛችሁ
    ስታምሱት ነበር ምን ዋጋ
    አለው በመጨረሻ ተናችሁ
    ልጠፉ ነው ትንሹአጋሜ
    ዘር ለህግ ለሺማግሌ
    ለእምነት የማትገዙ ከሆነ
    ዱላ ነው ምሮየሚምራችሁ
    የለም ማውራት ማቅራራት
    ይቻላል ሌላው ላይ መትፋት
    ግን ፈፅሞ አይቻልም !!