Daniel's Briefs 032 - ፌዴራል ፖሊስ ወደ ትግራይ ሊገባ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 74

  • @Passion1481
    @Passion1481 День назад +2

    I m not Tigrayan but I like daniel berhanes analysis and also one can infer that he is a good intellectual too

  • @HaileAbreha-z5e
    @HaileAbreha-z5e День назад +3

    ብሄራቸው ምክንያት ታስረው የነበሩና ከስራና ደመወዝ የታገዱትን ድምፅ አትሆንም

  • @HaileslassieHB
    @HaileslassieHB День назад +2

    የብልፅግና ካድሬ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 День назад +1

    እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin День назад +3

    ይልቁን ህዝባችን ወደ ቤቱ ይመለስ ብለህ ለምን አትሰራም?

  • @AberaAtaklti-tf7hn
    @AberaAtaklti-tf7hn День назад +2

    ዋው ! አንተ ለትግራይ ህዝብ ያለህን ወገንተኝነት እኰ በግልፅ ነው ያሳየኸው :: ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ሁሌ ከሞትስራ እንደ ዛሬው ህዝባችን በፌደራል እንዲጠበቅ ሰፊ እና የጠለቀ ትንትና ብትሰራ ብልፅግናችን በሚገባ ይሳካል በርታ !

    • @carlyle25
      @carlyle25 День назад

      እና ለማ ይሁን ወገንተኝነቱ?

  • @adamrashid-s1n
    @adamrashid-s1n День назад

    Birilliant man birhane❤❤

    • @HaileslassieHB
      @HaileslassieHB 4 часа назад

      @@adamrashid-s1n he is not birrillant bro he is kadre

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie День назад +3

    የፃድቃን ተከፋይ

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 День назад

    Daniel Birhane was one of the pioneer in private media outlets who have contribute his part in Ethiopian politics with all support he had at that time for Tplf/Eprdef. He had also some negatively loaded voice before the war. However, recently i have observed from him that he is neutral & expressing his professional views which really i appreciate. I wish others also do similar in different parts of the country 🎉

  • @AbrehamGerie
    @AbrehamGerie День назад +1

    Yehudaw

  • @EbH767
    @EbH767 День назад +1

    ከመጡ አይነኩኝም ብለህ ነው። አቶ ብሩ

  • @merafadhane2566
    @merafadhane2566 5 часов назад

    Lefedadeeee😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 День назад +2

    ፕሪቶሪያ ትዝ የሚልህ ትግራይ lose በምታደርግበት ብቻ ነው? በስምምነቱ መሰረት እኮ ወልቃይት እና ራያ መለቀቅ አለባቸው

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 22 часа назад

    Come on tigray.. you don't deserve this. See the light ray

  • @tuemai8645
    @tuemai8645 День назад

    Fair enough

  • @carlyle25
    @carlyle25 День назад

    ይግባ ምንም ችግር የለም. በዋላ ደብሪፅ ስለሚፈቅድ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад +1

    No pp set defri no more

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm День назад

    እኔ ምለው መፍትሄ ቢጤ ብትነግረን ጥሩ ነበር ማርት ብቻ ነው ምታወራው ማርተኛ ማአበሉ ሲመጣ ማንንም አይምርም ተጋሩ ተባበሩ አትበድዱ እባካቹ

  • @jutyjuniour
    @jutyjuniour 21 час назад

    ወደዉ ነዉ ፌደራልን ያስገቡት። በጀት የሚባል ነገር አለ።

  • @HafiTDF11
    @HafiTDF11 День назад

    ♥️♥️♥️

  • @atakltihmariam
    @atakltihmariam День назад

    Nebere... Alu ...... minamin minamin .....ye tekefay hamet new

  • @anteneh41
    @anteneh41 День назад

    የኛወቹና ከከከከ

    • @moe3000
      @moe3000 День назад

      Off course...Tigray is Tigray ... our language, our history, our economy and our culture/tradition.

  • @ghostuki12v
    @ghostuki12v 22 часа назад

    አታ ዝድቃላ እዚይ ካብይ እይ መፂኡና

  • @gebredemsis
    @gebredemsis День назад

    ዳንኤል ትግራይ ክልል አመራሩ እርስ በርሱ ሊጠፋፋ ጫፍ ደርሷል ሰራዊቱ ተከፋፍሏል በአጠቃላይ ስርዓተ አልበኝነት ነግሷል መፍትሔው ምንድነው?

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 День назад

    Daniel: Erimyas's twin
    Tedros Assfaw: Teneshu Erimyas

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 День назад

    Hey Daniel enu Zara media ayeshewodunom

  • @AsdeKroe
    @AsdeKroe День назад +1

    Men yemeselal gutu

  • @abduhusen2816
    @abduhusen2816 День назад

    ፌደራል ፖሊስ የማን ነው?

  • @AsterLeges-x1j
    @AsterLeges-x1j День назад

    Ashkabach

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 День назад +1

    Tultula

    • @moe3000
      @moe3000 День назад

      Kante yekefa aydelem

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад +1

    Abyi 666 no set defri new

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j День назад +1

    ዳኒ ስለ ጁሃር መፅሃፍ የሆነ ነገር ብትለን በወፍ በረር..

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 День назад

    መቸም ቢሆን ንግግሩ ልክ እንዳልሆነ ነው፣ ለዚያውም የቆየ ከሆነማ የባሰና ክህደቱ የከረመ ለመሆኑ ሌላ ማሳያ ነው፣ ስህተትን ለመሸፋፈን የምትሄድበት ርቀት ገራሚ ነው፣ አሳፋሪ

  • @user-us2bz4tg8b
    @user-us2bz4tg8b День назад

    ትርፍ ከተገኘ ለምን አይሸጥም ነው ነገሩ Federal Police can come to Tigray as long as it serves the "change" proponents and "elite" around Mekelle. However, nothing comes out of Abiy & CO.

  • @musieabera9238
    @musieabera9238 День назад

    Dhri debrestiyon neaka mekanu teredika ykown

  • @moe3000
    @moe3000 День назад

    Tiru tinitane neww.. wushetam midiawoch magalet tiru sirra neww

  • @WahdTazebe
    @WahdTazebe День назад

    ዳንኤል ለምንድነው የደቡብ አፍሪካ ስምምነት ላንተ የሚመችህ አንቀፅ ብቻ ለምን በአንድ ቁጥር ለምን አትጀምርም

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад

    Ethiopia no

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад

    Orthodox teshnefelesh

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 День назад

    ንግግርህ ትርርርርር ስለሚል ምን እንዳልክ ለማሰላሰል ይደክማል።

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 2 часа назад

    አሁን ትንተናህ ምን እሚሉት ነዉ ወርሃዊ ክፍያ እንዳይቆረጥብህ ነዉ እምትጮኸዉ

  • @jemilferej6518
    @jemilferej6518 21 час назад

    በስልጣን ህወሃት ስትጣላ ሁሉም ነገር ውሸት እንደነበር ገባኝ። ምንም ሳታፍሩ አሁንም በትግራይ ብሄርተኝነት ሰውን ለማጭበርበር ስትሞክሩ ትንሽ አታፍሩም? ለማንኛውም ስልጣን ብለሀል እዛው ተዋጋ

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 2 часа назад

    የትግራይ ብልፅግና መሆንህ ነዉ

  • @JamboJoke
    @JamboJoke День назад

    ትግሬ ቢገነጠል ይሻላል

    • @moe3000
      @moe3000 День назад

      Minn tibelaleh? Ale Tigray menor endmatichil abat enatih teyik

  • @EfrataYared-v7m
    @EfrataYared-v7m День назад

    ሁሉ እንደ አንተ በእውቀት ቢተነትን ሀገር ሰላም ትሆን ነበር

  • @WediHailu-o3m
    @WediHailu-o3m День назад

    Ante borko

  • @HenokYitbarek
    @HenokYitbarek День назад

    Change your channel's name to Tigray affairs... There is nothing horn about your content

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 День назад

    አይይይ የሙሁር እውር እናንተ የሚጨንቃችሁ ምቾታችሁ እንዳይጋደል ስለ ግለ ሰቦች ወንበር ነው የሚጨንቃችሁ ስለ ህዝብ ስለ ተፈናቃይ ግዛት ትግራይ ተፈናቅሎ ያለ ህዝብ በራብና በተለያየ ጉስቁልና እያለ አንድም ቀን አንስታችሁ አታውቁም ታድያ የናንተ መማር ምንድነው ለትግራይ ህዝብ?

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od День назад

      የደብረ ፅዮን ቡድን ተፈናቃይ እንዳይመለስ ድንበር እንዳይከበር የታጠቀሀይል ትጥቅ እንዳይፈታ እየሰራ መሆኑ ሁሉም ያውቃልና ተጠያቂው ያ ወንጀለኛው የህዋሓት ቡድንነው

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 День назад

    አይ ዳኒ ታላግጣለህ ልበል

  • @EthiopiaFirst_1888
    @EthiopiaFirst_1888 День назад

    ወይ አብይ ጀግናው እንዲ እንደ ዶሮ እግርና እጅህን ሰባብር ፌደራል ፖሊስ መጣ መከላከያ መጣ እያልክ እንድትንበጫበጭ አድርጎ አሳስሮ አስቀመጠልኝ ያ ሁሉ ድንፋታ የት ገባ ያ ሁላ ያዝኝ ልቀቁኝ የት ሄደ አሁንም ብሆን አላርፍ ካልክ መልሰን እንገባለን ዋጋህን እንሰጣሌን እግርህ ሳይሆን አንገት ይቆሬጣሊ

    • @moe3000
      @moe3000 День назад

      Minew bizu tekefetik...metiteh neber ,betifi temeteh hedik. Ahun Tigray be tigrayach timeralech. Ende fano beyegudgado yeminadir meseleh? Jill. Dirom be federal ahunim be federal neww mehon yalebet. We r under Ethiopia. Enna atalkis Tigray selam neww yalew

    • @EthiopiaFirst_1888
      @EthiopiaFirst_1888 2 часа назад

      @moe3000 awo meten neber egirhin korten temelsin ahun sinmeta gin ejihinimim milasihinm angetihinm new minkortew

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi День назад

    ሚዳዎች ውነቱ ማወቅና መናገር አለባቹህ ወያኔ ትግሬው ለ43 ዓመት ራያ ጠለምቴ ወልቃይት ወሮ ሆዝቡን ጨፍጪፈው አባረው ርስቱ ምሽቱ ልጁ ንብረቱ ዘርፎ ቆይቷል አሁን ግን በቃ በቃ ወያኔ ትግሬ ተከዜ አይሻገርም በፍፁም ትግሬ በአስመራ መንገድ ያለጫማ በእግሩ ተጉዞ ለሥራ ነበር የሚመጣ እንጂ ትግሬ ወሰኑ ተከዜ አይጠጋም አይሻገርም ውነቱ ይህ ነው ሁሉ ሺማግሌ ያውቁቷል በእግራቸው ተጉዞው በአስመራ መንገድ ነው የመጡ ምንም ንብረት ያመጡት የለም የለም

    • @moe3000
      @moe3000 День назад

      Kedada weregna...lemin tiwashaleh? Tarik endezih neww lelijochih yemitastemirew? Fano sibal eko

  • @mekdesg7658
    @mekdesg7658 День назад

    ከየት ተነስታችሁ እንዴት ወደ ዚህ መጣችሁ ዚጀመር አንተ ተደብቀህ ስንት ህፃናቶች እረግፈዋል የአንተ ቤተሰብ አላለቀሰም ማለት ስንት ቤተሰብ እንባዉ አልደረቀ እየወጣችሁ የምን መንዘባዘብ ነዉ ፈሪ ጅብ ሲሔድ ይጮሀል

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 День назад

    Abyi adi abebe ayetebekeme mute zeble

  • @SisayGebrekidan
    @SisayGebrekidan День назад

    It's unfortunate that you are down at this level. Sorry

    • @moe3000
      @moe3000 День назад

      Wow, what about you? Are you better with any in the last 5 years? You must be abiy's Cadre .

  • @haylayweldu3427
    @haylayweldu3427 День назад

    ❤❤❤