የደርግ እና ሕወሐት ፕሮፖጋንዳ የ ፓርቲውን ታላቅነት አይቀንሰውም I Hasabe Nibab

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 64

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 Год назад +11

    አቶ ኤልያስ በደንብ መጻሀፎቹን አንብበህ፣ ያለህንም የራስህን ቀደም ያለ እውቀት በርእሱ ላይ ጨማምረህ የምታደርገው ቃለመጠይቅ በጣም በሳልና ትምህርታዊ ነው።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Год назад +2

    ኤልያስ እናመሰግናለን🙏
    የጋንታ 44 መሪ እርስዎ ማንነቶን ቢደብቁም ጠንቅቀን እናውቆታለን።

  • @LalisaBirhanyu
    @LalisaBirhanyu 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ገበሬ የመሬት ባለቤት እንዲሆን የታገለ እና ዓለማ የነበረው ትውልድ ነበር፡፡ በግሌ ለዛ ትውል ትልቅ ክብር አለኝ፡፡

  • @dargiegishen8386
    @dargiegishen8386 Год назад

    Dr.woldelul,
    I appreciate you very much

  • @RasgizatI
    @RasgizatI 5 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርመው እንዲያውም የሚያናድደው ሁላችሁም ለደረሰው እልቂትም ሆነ ውድቀታችን ምክንያቱ ስህተታችን እንጂ ጥፋታችን ነበረ ስትሉ አትደመጡም እንዲያው ስታስቡት በሶስትና በአራት ሀያል ሀገራት የታጠቀና የሰለጠነ ወደፊትም እንዳስፈላጊነቱ መታጠቅ የሚችል የአየርና የባሕር ኃይልን ጨምሮ በርካታ ሠራዊት ያለውን ግዙፍ ኃይል በነፍሥ-ወከፍ መሣርያ ለማሸነፍ መነሳት እውነት ስህተት ብቻ ነበር ያው እነደሚጠበቀው ያ ሁሉ የደሀ ልጅ እንደቅጠል ረገፈ ይህ ከጥፋትም በላይ ነው ይህን ዛሬ መቀበል እንዴት አቃታችሁ?

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Год назад +7

    Very difficult guest to interview, unwilling to tell his side of the story. I don’t think I will read the book.

  • @user-dx4me2hj4t
    @user-dx4me2hj4t 9 месяцев назад +1

    እናት ሃገር እና የኢሕኣፓ እነቆቅልሽ ከ .... የሚለውን ጉደኛ መጽሀፍ አስደንቅጦህ እንጅ በእውነት ሳታነበው ወይንም ሳትሰማው ቀርተህ አይደለም።

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Год назад +1

    "No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia County.

  • @carlosziegler1143
    @carlosziegler1143 5 месяцев назад

    ስለኔ መች ጠየከኝ? ደስ ይላል

  • @tassewtirfe2642
    @tassewtirfe2642 Год назад +15

    ወንድምና እህቶቻችን እንደቅጠል እንዲረግፉ ምክንያት የሆነ ፓርቲ ነበረ። ተጠያቂው ግለሰብ ወደ አውሮፓ ጥገኝነትን ጠይቀው ሲሄዱ አብዛኛው ወገናችን እንዲሞቱ መነሻ የሆነ ፓርቲ ነው።እንደሌሎቹ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ሁሉ የእኔም ቤተሰብ በዚህ ፓርቲ ስም በነበረው ትግል ሰለባ የነበረ መሆኑን ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስበው ያንገበግበኛል።
    በተለይም ኢህአፓ በፈጠረው ዝርክርክ፣ ያልተቀናጀና ያልበሰለ ትግል ስልት መጨረሻው ሳያምር ለደመኛ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሻቢያና ወያኔ ትህነግ አሳልፎ በመስጠት ዛሬ እዚህ ለደረስንበት ምስቅልቅል እንድንዘፈቅ ቀንደኛው ተጠያቂ ፓርቲ ነው።

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z Год назад

      I agreed. Sorry but that's exactly what happened.

    • @hiwotasfaw3754
      @hiwotasfaw3754 Год назад +2

      "ለደመኛ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሻቢያና ወያኔ ትህነግ አሳልፎ" Wasn't it Derg that handed the country to Shabia and Weyne? How on earth would you blame EPRP for all the atrocities committed by Derg? Unless you were a kid at the time, by what logic would you blame EPRP for "ወንድምና እህቶቻችን እንደቅጠል እንዲረግፉ ምክንያት የሆነ ፓርቲ ነበረ።"? The party was a victim, and the butchers are still roaming the streets of Addis.Hence, your comment a veiled attempt to blame the victim. In short, as the caption of the interview aptly puts it "የደርግ እና ሕወሐት ፕሮፖጋንዳ የ ፓርቲውን ታላቅነት አይቀንሰውም"😀

    • @footballworld8741
      @footballworld8741 Год назад +2

      @@hiwotasfaw3754 Dear sister, your sentiments to the party for whatever reason is understandable. But you have to try to assess the situation objectively being free from bias. Firstly, the EPRP leaders weren't pragmatic on how to deal with the dergue. They chose instead to unwisely antagonize the military regime and contributed immensely to all the unfortunate outcomes that had happened in the country and to the people later. They are to blame together with the dergue and Meison in introducing to the people a very hostile political discourse which resulted in a regrettable bloodbath. What I don't like about most of those people who are currenlty writing books from all the camps is that they lack honesty and objectivity. This has deprived the current generation the opportunity to learn from past mistakes and successes.

    • @makebebsiamergme9300
      @makebebsiamergme9300 Год назад

      ​@@footballworld8741

    • @yewondwossenadefris8986
      @yewondwossenadefris8986 Год назад +1

      I was lucky that I was a bit younger and was also sheltered in a boarding school that I avoided being recruited into ኢሕአፓ…. I remember መኢሶን slogan "ለትሮትስካይት ውርውር የስታሊን በትር" The EPRP fiasco was tragic and is like ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 11 месяцев назад +1

    ሰውየው ይወሠልታል፣ አይኑን በጨው አጥቦ የመጣ የኢሓፓ ከልት አባል ነው። የሚያውቁት ሰዎች ወንጀል መፈጸሙን ይናገራሉ።

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq Год назад +2

    ኤልያስ የመህመድ ይማምን "Wore Negari” ብትመልከትው አደፍርስ ማን እንደሆነ በእውነት ለመመልከት ትችላለለህ:: የታሪክን ባለቤትነት በትክክል ማስቀመጥ ያስፈልጋል::

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 Год назад +8

    ኢህአፓ የመጀመርያው የሀገራችን ወንጀለኛ ድርጅት:: ሀገራችን አሁን ላለችበት ችግር ከማንም በላይ ሀላፊ የሆነ ፍርጅት

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z Год назад

      It's true. Cruelty introduced first to Ethiopian in the name of party is by EPRP. White terror created red terror.

    • @mayayele3496
      @mayayele3496 Год назад +1

      ታደለ ድክመት እና ጥንካሬውን በሚዛኑ ማቅረብ ይገባል። ከወያኔ የበለጠ ወንጀለኛ አይደለም። ኢህአፖ ወታደራዊ ቤዙ በትግራይ አሲምባ ፣ ዓድዋ፣ ሓውዜን እንዲሁም በጎንደር ወልቃይት ነበር። ኢህአሰ ከትግራይ እንዲወጣ አና እንዲጠፋ የተደረገው በወያኔ ነው።

    • @hiwotasfaw3754
      @hiwotasfaw3754 Год назад

      "Nazi scum, your time will come......" a line taken from the song "Nazi Scum" to profile fascist dregs....

    • @amanwehib8367
      @amanwehib8367 Год назад

      Over 99% of EPRP members are out of the party, but there a few remnants who still to be EPRP members.

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 11 месяцев назад

      Mengistu H.Mariam Merejachin yakerebelin yalut ehapa Hakegna sewech alubet gin dirijitu ye zeregnoch ena tebaboch telalaki..menged meri new Yemibalew..ehapa banda..ye tebaboch telalaki new bilewal .

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Год назад +2

    A poacher turned gamekeeper. According to the late Ayalew Yimam in his seminal book Yankee Go Home Dr. Woldelul Kassa was in charge of the sinister Ghanta-44, the ears and eyes of EPRP in Assimba. One doesn't know what his political postion was in the scheme of things within the party's echelons during those dreadful years in Assimba. Why is he after all those years became sympathetic towards Berhane Meskel Reda views. One has to admit one is equally and courageously should take the blame for EPRP's bungling inefficiency.

  • @fenotetekie4693
    @fenotetekie4693 Год назад +1

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 Год назад +3

    አቶ ኤልያስ ክፍል ሁለት ላይ ። የግብፅ ።። ከፍተኛ ባለስልጣን ሚዲያ ላይ።ለኢአፓ ።ለኤርትራ።።።ለሱማሌ።።። ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እገዛ ታደርግ እንደነበረ ተናግራል ።።።ጠይቀው።

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 7 месяцев назад

    ብርሃኑ ባይህ እንኳን ከኢሕአፖ ይቅርና ከደርግ ሰዎች ጋርም በውሸቱ ምክንያት ተገላል

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Год назад

    Who introduced communism into HS University ? Who are the individuals who first espoused it ? Why was it accepted easily ? These questions need to be answered for a number reasons.

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 Год назад +2

    ሚዲያ ላይ ቀርቦ እኔ ሁሉንም ልክ ነኝ አብራሩ ሲባል በሰዎች ሃሳብ ላይ ማውራት አልፈልግም ። ግራ የገባው ትውልድ

  • @abrehamkebede7556
    @abrehamkebede7556 5 месяцев назад

    ስለ ስለላ መሪነታቸውና ያደረሱትን ጥፋት በሚቀጥለው ቢጽፉ!

  • @danielbekele5666
    @danielbekele5666 Год назад +1

    Lemin mesonochin enterviw atadeguwachewum.

  • @endalkyidenekal8878
    @endalkyidenekal8878 Год назад

    good question at 39.00

  • @usa7780
    @usa7780 Год назад +1

    Is this interview or interrogation?. Frequent interruptions by the journalist spoilt an interesting discussion on the book

  • @ezanakebede5602
    @ezanakebede5602 9 месяцев назад

    Very difficult interviewee. I don’t know why he was hesitant to give an opinion . He was unwilling to comment not give as simple question as what Bealu Girma said about Khat and EPRP.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 5 месяцев назад

    I have a question?you are writing for your child, so are you writing the truth. Did you write. the truth. Because history

  • @dawithailu8653
    @dawithailu8653 Год назад

    የአማርኛው ትርጉም (መፅሐፍ ) ዕርስ ?

  • @mayayele3496
    @mayayele3496 Год назад +1

    ምጡቁ ወልደልዑል ካሴ ተሰማን ከ45 ዓመታት በኋላ ለማየት በመቻሌ ደስ አለኝ።

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt Год назад

    ,ምስጉን ሥራ

  • @ambayeomach3087
    @ambayeomach3087 Год назад

    ኡልያስ መፅሃፉን(the party) እንዴት ማግኘት አንችላለን? ( የምህራብ ካናዳ አድማጭህ ነኝ)

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n 10 месяцев назад

    ሬሳ party ደሞ ከ ህወሐት ታነፃፅራለህ? lol

  • @yohanneswoube3116
    @yohanneswoube3116 Год назад

    መኮላሸት????

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 Год назад +2

    አቶ ኤልያስ በሳል ጋዜጠኛ ነህ።።።።ግን በአደረጃጀታቸው ጀረባ ከፍተኛ የግብፅ እጅ እንደነበረበት ፈልፍለህ አልጠየከውም።።።

  • @alg7524
    @alg7524 Год назад

    የኢህአፓ ትልቁ ስህተት ኢሐሠን ትግራይ ውስጥ ማስቀመጣቸው ነው። መቀመጥ የነበረበት ጎንደር ነው። ያ ቢሆን ጠንክሮ የመውጣት ዕድል ነበረው።
    ሌላው የኢህአፓ ስህተት የኤርትራን ጥያቄ ነፃ የመሆን መብት ሲያስተናግድ የነበረ መሆኑ ነው። መኢሶን በኤርትራ ጥያቄ ላይ የተሻለ ጥራት ነበረው።

  • @billoboss
    @billoboss Год назад

    😜😘🥰😇🥰😍😍🥲🥲🥲🥰

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 Год назад +1

    እናንት ደሀም ሆናችሁ ሃብታም፤ ለደሀው ህዝብ የጠቀማችሁት አንዳችም ነገር የለም። ደሀው በማያውቀው ነገር እናንተን እየቀለበ፤ የድሀ ልጆቹንም ነው ያጣው፤ ውጤታችሁን አስቡትና እራሳችሁን መርምሩ፤ ከአለፈው ምን ተማራችሁ? አሁንም የደሀውን ልጆች ለጦርነት እንዲዘጋጁ፤ ጫካ ገብተው ምንም ትርጉም በሌለው የርስ በርስ ጦርነት እንዲማገዱና በመንግስት ላይ እንዲነሱ ቅስቀሳ የምታደርጉት፤ እያንዳዳችሁ አጀንዳችሁና መንገዳችሁ ሀገር የሚያፈርስ ነው። ወንድምን ከወንድሙ የሚያባላው የሰይጣን መንፈስ እንጂ፤ ከግዚአብሔር የመጣ አይደለም። ገደላችሁ መልሳችሁ ያንኑ ልትደግሙ ማሰባችሁ መልካም አይደለም። ጠ/ሚኒስተር ዶክተር አብይን በሀሳብ አልቻላችሁትምና፤ ሀገርን ለማፍረስ አትልፉ ኢትዮጲያ አትፈርስም።

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 Год назад

    ማን ይልቅመ አብይትኛ ነበር ? ያቃመ ትሽ ነው በውነት::