Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከድንገት አደጋ ወጦ ከመቅረት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን፫ 😢🙏 በሰዉ ሀገር ደክሞኛልም ከፍቶኛልም ወገኖቼ በጸለታችሁ አስቡኝ ሀና ማረያም እያላችሁ 😢 እንቅልፍ ካጣን 2ወር ሊሆነን ነዉ በቤሩት ሀገር ስንደክም ዉለን እናመሽና ለትንሽ ሰዐትም ብትሆን በሰላም መተኛት እረፍት ነበር ግን አልቻልንም በተለይ እኔ ያለሁበት አካባቢ 😢😢የኛ እንቁ ወንድም ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ተባረክልን አሜን ፫ እኔም ድንግል ማርያም ትርዳኝና በአዉደምህረቱ ቆሜ ያደረገልኝን መልካም ነገር ለመመስከርና ለማመስገን እንደያበቃኝ ልዑል አምላክ ይፍቀድልኝ የጀመርኩትን አስፈጽመኝ የዳዊት ልጅ 🙏🙏😢 እንደቸርነትህ እንደኔ በደለ ሳይሆን 😢
የኔወደ፣አይዙሸ፣እመብረሀንትጠብቅሸ😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይድረስልሽ የኔናት
@ramran7777 አሜን፫ ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏 አመሰግናለሁ እህት አለሜዋ😢🙏
@@Abeyዩቶብ አሜን፫ ሁላችንንም ትጠብቀን 🙏 አመሰግናለሁ እህት አለሜ 🙏😢
ማርያም አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውሽም። በአውሎ በወጀብ እርሱ መንገድ አለው ይላል ቃሉ። ደግሞም ልብ አምላክ ዳዊት በሞትና በሲኦል መካከል ብሔድ እንኳ አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉውን አልፈራም ይላል። ብቻ በአለሽ ሰዓት እንኳን ቢሆን በፀሎት አትዘናጊ። በቀደመው ሀጥያት ካለ ንስሀ ግቢ። ቀጣዩን ህይወት በደንብ አስቢበት...ከእግዚአብሔር የሚሰጥ በረከት ሁሉ፣ የመላእክት ፅኑ ጥበቃ ከአንቺ ጋር ይሆናል አትረፍሪ ውድ እህቴ።
😭😭😭 እሄን ዘማሬ ሰስማ በህዎት የትልይችኝን እህቴ አስታውሳለው ገዳም ነበረች ያርፍችውም ገዳም ነው አግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ሰልኩአ ውስት እሄ መዝሙር ብቻ ነበር የኔ እህት ነብስሽ በስላም ተርፈልኝ 😭😭😭❤️❤️❤️🌹
አሜን ነፍሧ በሰላም ትረፍ
@@Abebe75 አሜን አሜን 🤲🤲
❤❤❤❤😢😢😢😢ነብስ ይማር
Awunem inem awerdkut eyean teksta aychea
😢 💔
ሁሉም የድሮ ዝማሬዎችህ አዲስ ኮሌክሽን ቢሰሩ እላለሁ ያንተን ዝማሬ ሰምቶ ያላደገ የለም አንጋፋችን እኖድሀለን
ብርቃችን ነክ በቤቱ ያፅናክ አባቴ
አምኜህ ስወጣ አንተ አብረኸኝ ውጣ ላልተውህ በልቤ ሾሜሀለው ጌታ ♥♥♥
@@ميري-ج5ف ደምረኝየኔወደ
ዛሬ tat ስሰማው ደስስስ አለኝ❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን፡ሌሎችም በክራር፡በዋንሽት፡በከበሮ ያጀባችው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡ከበሮ የሚመታው ወንድማችን እጀ ሙሉ ልብስ መልበስ አለበት፡ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ላለማጓደል ነው
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
አምኘህ ስወጣ አንተ አብረሀኝ ውጣ ቅደመልኝ ውዴ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
ዘማሪ ዳግም ላንተ ለቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ፣ለዘማሪ ቴዲ እና ለዘማሪ ገ/ዩሀንስ ያለኝ ክብርና ፍቅር ልዩ ነው፡፡ በልጅነቴ የአንተን ዝማሬዎች ሰርክ እዘምር ነበር፡፡ ዝማሬ መላዕከትን ያሰማልኝ! በዕድሜ በፀጋ ያኑርልኝ!
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እኔ ከስደት ወደ ስደት ልሸጋገር ነው ለኔ የተዘመረ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ 6 አመት በስደት ምንም ነገር የለኝ መሰፋፈሪያ እንኳን 😢😢😢
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ❤
ዝማኔ መላእክት ያሰማልን ጸገዉን ያብዛልወት አባታችን የሚደንቅ ዝማሬወች ናቸዉ የምትዘምሩት❤👏👏🌾🍃🌾🌾🍃🍃🍃🍃🌴🍃🌴🌴🍃🌴🍃🌴🍃🌴🍃🌴🍃🌹🌹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌺🌹🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
ልብን የማያረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህራችን ዘማሪያችን የኛ እቁ አባት ዘማሪ ደርቤ እኔ እኳን በቪዲዎ በአካል አይቸህ ዝማሬህን ሰምቼ አልጠግብም የኛ የዉነት የፈጣሪ ባሪያ የምምናን አቂና አበርቻችን ናቹህ አተና መሠሎችህ እልልልልልል ተመሥገን ኦርቶዴክስ ያደረከኚ አምላክ❤❤❤💚💛❤❤❤❤
ዳግምዬ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልኝ🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ🙏🏿
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያሰማልን
እእእእእልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን እነጅም እድሜና ጤናውን ይስጥ ቸሩ መዳንአለም
አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ ከዚህ አታውጣን ዘጸ 33፡ 15 ስሰማው የኖርኩት እጅግ ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነው፡፡ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
በጣም የሚገርም ነዉ መዝሙሩን አላዉቀዉም ነበር በህልሜ ስዘምረዉ አደርኩ ጠዋት ዉስጤን በጣም ደስ ይለዉ ጀመር በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ፀጋ የበዛበት መዝሙር ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
አሜን ፫ “ቅዱሰ ሐምላካችን”” ሁሌም ከፊታችን ይቅደምልን ደሰ የሚል ዚማሬ ነው ከጣሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላሕክትን ዚማሬ ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏
❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
አምኜ ስወጣ አንተ አብረኸኝ ውጣ 🥺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
Amen 🙏 🙏 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
አሜን ዳግምዬ አብሮ አደጌ ሠማዕቱ ካንተ ጋር ይሁን
ያስምርልን ይቀበልልን፡፡ የልጆቹን ድካም አይቶ የሚራራን.....
ዝማሬመላክት ያሠማልን
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏❤❤
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
አቤት ዉበት የፅድቅ በርነሽ ስራልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ኡመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ቂርቆሶች በርቱልን
ዘዝማሬ መላእከት ያሰማልን 🙏🙏🌹✝️🌹
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ ሙአዝ ስብሀት ዳግም ደርቤ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ደስ የሚለኝ መዝሙር❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ተወዳጂ ወድም እግዚአብሄር ጰጋውን ብዝት አድርጎ እረዝም እድሜ ይስጥልኝ ዳጊየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊየ ግን ልጆቺህን አስተዋውቀን በጌታ ክራር የሚመታው ልጅ ልጅህ ስለመሰለኝ ነው ❤
ኦ ልጆቺህ ዩሀንስ ዳግማዊ ደርቤ❤ ዩሴፍ ዳግማዊ ደርቤ ❤በጌታ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ያሳድግልህ ግን አስተዋውቀን
ዳግምዬ የምወድህ የአውደምህረት ሞገስ ጸጋው ይብዛልህ❤❤❤
ሊቁ❤❤❤❤❤ዘመንህ❤❤❤❤ይለምልምልኝ❤❤❤❤
ዝማሪ መላክትያሰማልን ፀጋን ይጨምርልህ
ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ
ዳጊዬ እውነት የገጠር ትውስታዬ ነህ ሁሌም ዝማሬህ ይናፍቀኛል 💕💕💕💕💕💕 አሜንንን
ዝማሬ መልእክት ያሰማህ❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ዝሜሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🎉🎉🎉
ዝማሬመላአክያሰማልን❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen farfanaa Ergamota isinii haa Dhagechisuu Ebifaamaa ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
Amen Amen Amen zmarie melaekt yesmealna kbur hawna ❤❤❤❤❤
አሜን 🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን
❤❤❤❤እንኳን ወደ እናትህ ቤት ተመለስክ በቤቱ እስከ መጨረሻ ያቆይህ የሚፈትንህን ሰይጣን ያሶግድልህ
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
አሜን
እልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ስታምሩ ደሞ ❤❤❤
Wow bexam bexam dasi yemil wubi agiligilot new ellllll zimare melaikt yesamalachu ❤❤❤
አምኘ ስወጣ አንተ አብረኸኝ ዉጣ ❤❤
ዝማሬችንን ይቀበለን ❤❤❤
ቅደምልኝ ዉዴ ሁሌ በመንገዴ ሳልገባ ከርስቴ እንዳረታኝ ሞቴ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
Amen ዳጊዬ
ቅደምልኝ ውዴ ሁሌም በመንገዴ❤❤❤❤❤
Yesefrae deber Kidus kirkos Agelgayochi Egziabher yagelglot zemnachihun yarzmew❤️😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ zemare malikiti yesemali wonidemachini libi mineka zemarenewu. Ameeeeeeni ameeeeeni ameeeeeeni egizabere yikedimeni😢😢
Zemare melaekt yasemalen tewedajachin🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
💕💕🙏🏾🙏🏾🙏🏾አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ዳጊዬ አዳጊ ህፃናት ቂርቆስ ሆኜ አገልግዬአለው ኢኼን መዝሙር ልጅነቴ ስንብት ትምህርት ቤት አቤት ትውስታ ምንለ ልጅነት ተመልሶ ዛሬም ቤቱ በሆንኩ
እልልልልል ዳግምዬ ዘላለም ኑርልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen🙏🙏🙏 zemari melaket yasemalen
አሜን አሜን አሜን 🤲😢❤️🥰🙏
Wawww elllllllllll GOD bless orthodox people 😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችሁም ነጠላ ብትለብሱ ከበሮ ምትመታው ወንድማችን ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ቢኖረን
amen amen amen welete maryam ena sebile maryam amilake abirehgen wuta elil elil
Amen Amen ❤❤❤
እግዚኣብሔር ሆይ ትዝታዬ ነህ❤😢
እልልልልልል❤❤❤❤❤
አሜንንንን
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 ግን ከበሮ ቁጭ ተብሎ ነው አንዴ የሚመታው?
እልልልል🎉🎉🎉❤❤❤
አንተ ባለውለታዬ ነህ እግዚአብሔር በሰማይ ውለታህን ይክፈልህ ልጆችህን ያሳድግልህ
Edima zemenhe gata yibarikhe
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከድንገት አደጋ ወጦ ከመቅረት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን፫ 😢🙏 በሰዉ ሀገር ደክሞኛልም ከፍቶኛልም ወገኖቼ በጸለታችሁ አስቡኝ ሀና ማረያም እያላችሁ 😢 እንቅልፍ ካጣን 2ወር ሊሆነን ነዉ በቤሩት ሀገር ስንደክም ዉለን እናመሽና ለትንሽ ሰዐትም ብትሆን በሰላም መተኛት እረፍት ነበር ግን አልቻልንም በተለይ እኔ ያለሁበት አካባቢ 😢😢
የኛ እንቁ ወንድም ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ተባረክልን አሜን ፫ እኔም ድንግል ማርያም ትርዳኝና በአዉደምህረቱ ቆሜ ያደረገልኝን መልካም ነገር ለመመስከርና ለማመስገን እንደያበቃኝ ልዑል አምላክ ይፍቀድልኝ የጀመርኩትን አስፈጽመኝ የዳዊት ልጅ 🙏🙏😢 እንደቸርነትህ እንደኔ በደለ ሳይሆን 😢
የኔወደ፣አይዙሸ፣እመብረሀንትጠብቅሸ😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይድረስልሽ የኔናት
@ramran7777 አሜን፫ ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏 አመሰግናለሁ እህት አለሜዋ😢🙏
@@Abeyዩቶብ አሜን፫ ሁላችንንም ትጠብቀን 🙏 አመሰግናለሁ እህት አለሜ 🙏😢
ማርያም አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውሽም። በአውሎ በወጀብ እርሱ መንገድ አለው ይላል ቃሉ። ደግሞም ልብ አምላክ ዳዊት በሞትና በሲኦል መካከል ብሔድ እንኳ አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉውን አልፈራም ይላል። ብቻ በአለሽ ሰዓት እንኳን ቢሆን በፀሎት አትዘናጊ። በቀደመው ሀጥያት ካለ ንስሀ ግቢ። ቀጣዩን ህይወት በደንብ አስቢበት...ከእግዚአብሔር የሚሰጥ በረከት ሁሉ፣ የመላእክት ፅኑ ጥበቃ ከአንቺ ጋር ይሆናል አትረፍሪ ውድ እህቴ።
😭😭😭 እሄን ዘማሬ ሰስማ በህዎት የትልይችኝን እህቴ አስታውሳለው ገዳም ነበረች ያርፍችውም ገዳም ነው አግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ሰልኩአ ውስት እሄ መዝሙር ብቻ ነበር የኔ እህት ነብስሽ በስላም ተርፈልኝ 😭😭😭❤️❤️❤️🌹
አሜን ነፍሧ በሰላም ትረፍ
@@Abebe75 አሜን አሜን 🤲🤲
❤❤❤❤😢😢😢😢ነብስ ይማር
Awunem inem awerdkut eyean teksta aychea
😢 💔
ሁሉም የድሮ ዝማሬዎችህ አዲስ ኮሌክሽን ቢሰሩ እላለሁ ያንተን ዝማሬ ሰምቶ ያላደገ የለም አንጋፋችን እኖድሀለን
ብርቃችን ነክ በቤቱ ያፅናክ አባቴ
አምኜህ ስወጣ አንተ አብረኸኝ ውጣ ላልተውህ በልቤ ሾሜሀለው ጌታ ♥♥♥
@@ميري-ج5ف ደምረኝየኔወደ
ዛሬ tat ስሰማው ደስስስ አለኝ❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን፡ሌሎችም በክራር፡በዋንሽት፡በከበሮ ያጀባችው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡ከበሮ የሚመታው ወንድማችን እጀ ሙሉ ልብስ መልበስ አለበት፡ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ላለማጓደል ነው
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
አምኘህ ስወጣ አንተ አብረሀኝ ውጣ ቅደመልኝ ውዴ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
ዘማሪ ዳግም ላንተ ለቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ፣ለዘማሪ ቴዲ እና ለዘማሪ ገ/ዩሀንስ ያለኝ ክብርና ፍቅር ልዩ ነው፡፡ በልጅነቴ የአንተን ዝማሬዎች ሰርክ እዘምር ነበር፡፡ ዝማሬ መላዕከትን ያሰማልኝ! በዕድሜ በፀጋ ያኑርልኝ!
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እኔ ከስደት ወደ ስደት ልሸጋገር ነው ለኔ የተዘመረ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ 6 አመት በስደት ምንም ነገር የለኝ መሰፋፈሪያ እንኳን 😢😢😢
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ❤
ዝማኔ መላእክት ያሰማልን ጸገዉን ያብዛልወት አባታችን የሚደንቅ ዝማሬወች ናቸዉ የምትዘምሩት❤👏👏🌾🍃🌾🌾🍃🍃🍃🍃🌴🍃🌴🌴🍃🌴🍃🌴🍃🌴🍃🌴🍃🌹🌹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌺🌹🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
ልብን የማያረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህራችን ዘማሪያችን የኛ እቁ አባት ዘማሪ ደርቤ እኔ እኳን በቪዲዎ በአካል አይቸህ ዝማሬህን ሰምቼ አልጠግብም የኛ የዉነት የፈጣሪ ባሪያ የምምናን አቂና አበርቻችን ናቹህ አተና መሠሎችህ እልልልልልል ተመሥገን ኦርቶዴክስ ያደረከኚ አምላክ❤❤❤💚💛❤❤❤❤
ዳግምዬ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልኝ🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ🙏🏿
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያሰማልን
እእእእእልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን እነጅም እድሜና ጤናውን ይስጥ ቸሩ መዳንአለም
አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ ከዚህ አታውጣን ዘጸ 33፡ 15 ስሰማው የኖርኩት እጅግ ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነው፡፡ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
በጣም የሚገርም ነዉ መዝሙሩን አላዉቀዉም ነበር በህልሜ ስዘምረዉ አደርኩ ጠዋት ዉስጤን በጣም ደስ ይለዉ ጀመር በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ፀጋ የበዛበት መዝሙር ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
አሜን ፫
“ቅዱሰ ሐምላካችን”” ሁሌም ከፊታችን ይቅደምልን ደሰ የሚል ዚማሬ ነው
ከጣሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላሕክትን ዚማሬ ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏
❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
አምኜ ስወጣ አንተ አብረኸኝ ውጣ 🥺
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
Amen 🙏 🙏 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
አሜን ዳግምዬ አብሮ አደጌ ሠማዕቱ ካንተ ጋር ይሁን
ያስምርልን ይቀበልልን፡፡ የልጆቹን ድካም አይቶ የሚራራን.....
ዝማሬመላክት ያሠማልን
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏❤❤
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
አቤት ዉበት የፅድቅ በርነሽ ስራልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ኡመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ቂርቆሶች በርቱልን
ዘዝማሬ መላእከት ያሰማልን 🙏🙏🌹✝️🌹
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ ሙአዝ ስብሀት ዳግም ደርቤ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ደስ የሚለኝ መዝሙር❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ተወዳጂ ወድም እግዚአብሄር ጰጋውን ብዝት አድርጎ እረዝም እድሜ ይስጥልኝ ዳጊየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊየ ግን ልጆቺህን አስተዋውቀን በጌታ ክራር የሚመታው ልጅ ልጅህ ስለመሰለኝ ነው ❤
ኦ ልጆቺህ ዩሀንስ ዳግማዊ ደርቤ❤
ዩሴፍ ዳግማዊ ደርቤ ❤
በጌታ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ያሳድግልህ ግን አስተዋውቀን