ለ ጤናችን መርዛማ የ ምግብ ማብሰያ ዕቃዎች Cooking utensils that are toxic to our healthvid

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 490

  • @healthmedia
    @healthmedia  2 года назад +55

    የቆዳ አለርጂ፣ ማሳከክና ሽፍታ በቀላሉ ለማስወገድ
    ruclips.net/video/lGrc_Nz2kRI/видео.html

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 года назад

      ለጉዋደኞቼ በየ ሊንካቸው ነው የላኩላቸከየው ክክክክ ድስት ተራ ዉለናል እናመሠግናለን በርታልን

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад +1

      Speak at a normal range of speed. But your content is educational , weldone

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 года назад

      እንዴት ነው የሚታደስ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ዋተር ሜሎን በቅንነት ደምሩኝ ዉዴ🙏🙏

    • @rehimamuhammad7123
      @rehimamuhammad7123 2 года назад

      Ba Allah kutr hn leklign

  • @ziynb8638
    @ziynb8638 2 года назад +154

    እኔ ምላችሁ ጥሩ ነገር ሲሆን ለምንድን ነው ሼር ላይክ ማናር ገው ለኛ በጣም ጠቃሚ ነው

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 2 года назад +1

      በጣም

    • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
      @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 года назад +1

      አዎ ወለህ ወሪ ነዉ ምንፈልገዉ ሙስልሙቹ አለህን ፉሩ ወለህ ከይረንገረ አድ ሰዉ ይለሙ እኝ በአገበ መተፈተ ተሞሸረች በሉወ መንዉ ወሪ ነዉ ምንወደዉ ሙስልሞቹ የተወቁ ነዉ በይ ምድየ

    • @አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና
      @አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና 2 года назад +2

      ሰዉ ወሬ እጂ ጥሩ ነገር መች ይፈልጋል

    • @azeb2809
      @azeb2809 2 года назад

      እኔን አይመለከትም አድርጊያለሁ

    • @ziynb8638
      @ziynb8638 2 года назад +1

      @@azeb2809 የእኔ ውድ ደግነት ለራስ ነው

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад +30

    እዚህ አለም ላይ ጎጅ ያልሆነ ሞንም ነገር የለም ፈጣሪ እየጠበቀን ነው።

  • @wusmanmohammed6847
    @wusmanmohammed6847 2 года назад +16

    እረ ተው ወዶቸ ጠቃሚ ትምህርት ነው ላይክ ሼር እናድርግ

  • @ashenafizelalem8521
    @ashenafizelalem8521 2 года назад +31

    አቦ ተባረክ እግዛብሄር ይርዳህ በጣም እናመሰግናለን በርታ በርታ ትልቅ ትምህርቶች እያገኘን ነው

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 2 года назад +26

    ታላቅ ሥራ ፣ ታላቅ ችሎታ።
    በጣም ደስ ይላል በርታል

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +7

    ዶክተር ከብረትድስት መግዛት ገላገልከኝ የሸክላ ድስቴ ጋር ጤና ክብር ለሀገራችን ጥበበኞች

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 года назад +24

    የምሰጣቸው ትምርት በጣም አሪፍ ናቸው በግሌ አደንቅሀለሁ

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ 2 года назад +7

    የምር ስፈልገው የነበረውን ድንገት ስላገኘውት ደስ ብሎኛል ተባረክ ማንም ያላሳየን ነገር ነው

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 2 года назад +12

    ጀዛከ አላህ ኸይር ሱብሀን አላህ በአሁን ሰአትሁሉም የሚፈልገው ጊዜ ና ጉልበት የሚቆጥብለት ይፈልጋል እንጂ ጉዳቱ ላይ ብዙትኩረት አያደርግም አላህ ይጠብቀን እንጂ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад +20

    ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን 🙏👍🙏

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 года назад +11

    በጣም ሀሪፍ መረጃነው ማንም ትኩረት ያልሰጠው እኛን ግን ሊጎዳ የሚችል ነው እናመሰግናለን

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 3 месяца назад +1

    የጤና ሚዲያን አስተምሮት ደጋግሜ ብሰማው ምንም አይሰለቸኝ እና አሏህ ባሥተላለፍክልን ጠቃሚ ትምህርቶች በሙሉ ደክመህባቸዋል እና አሏህ የጀነት መግቢያህ ሠበብ ያድርግልህ ኢንሻአሏህ ያረብ ብዙ ተጠቃሚ እንድሆንም ስለረዳኸኝ ከልቤ ነው ዱዓዕ ማረግለህ ባለህበት የአሏህ እዝነት አይለይህ ያረብ

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 года назад +97

    ሰብሀን አላህ ወቢ ሀምድህ ሱብሀን አላህ አል አዚም በቀን መቶ ጊዜ ካልቻለን አስር ጊዜ ብልን በአላህ ፍቃድ ጀነት እንገባለን አላህ የጀነት ሰዎች ይበለን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ📚📚✔

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 года назад +13

    ለካ በሽታ የበዛዉ ለዛ ነዉ ድሮ በአያቶቻችን ግዜ የከፋ በሽታ የለም ነበር አሁን እኮ ኡመቱ ጨርሶ እእእ የማይል የለም በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @SAWDAKAMIL
    @SAWDAKAMIL 8 месяцев назад +5

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ጀዛክላህ ኸይረን ጠቃሚ እዉቀት እየሰጠሀን ነዉ ገሚገርመዉ እኔ እደሸክላ የቤት እቃዎች የምወደዉ ነገር የለም ሱብሃን አለህ ይገርማል አለህ የፈጠረዉ ነገር ሁሉ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም የሰዉ እጅ እስካልገባበት ድረስ አለሀምዱሊላህ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +10

    ያረብ እውቀቱን ይጨምርልህ።ይገርማል።

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 4 месяца назад +3

    ብዙው ነገር ለጤና ጎጅ ነው እሱ አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ይጠብቀን የተቻለንን ሰበብ እናደርሳለን እናመሰግናለን

    • @healthmedia
      @healthmedia  4 месяца назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ስለምትከታተሉኝ የ እለት ተለት ኑሮዬን የማስተዳድረው በዚህ የቪዲዮ ገቢ ነው ከቻላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልኝ ለኔ ይጠቅመኛል

  • @hirutmekuria9527
    @hirutmekuria9527 2 года назад +3

    እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይዘህልን የመጣኸው በጣም እናመሰግናለን።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 3 месяца назад +1

    ዶክተር እናመስግናለን አላህ እውቀትን አብዝቶ ይስጥህ

  • @Met143
    @Met143 2 года назад +6

    የትም ያልሰማሁት ልዩ መረጃ ተባረክ በርታልን

  • @Zinash2921
    @Zinash2921 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 2 года назад +1

    ወንድም ዓለም አገላለፅሕ ጥሩ ሆኖ ፈጠን ፈጠን ትላለሕ በተረፈ እናመሠግናለን።

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 года назад +14

    እናመሠግናለን ዶክተር አላህ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ

  • @addisken24
    @addisken24 2 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን።ሼር ና ላይክ የግድ ነው።

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 3 месяца назад +2

    Many thanks. I actually told my family this long time ago but it seems they ignored it

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 года назад +4

    ድሮ ስሉ ሰምቼ ነበር አሁን በደንብ ተረድቻለሁ እጅግ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ኬክፉ ይጠብቅህ ተባረክ ቤብዙ

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 года назад +2

    አላህ ይስጥልን ወንድም በርታልን ትምህርቶችህ ጠቃሚ ናቸው

  • @etu9731
    @etu9731 5 месяцев назад +4

    የተሠራበትን እንዴት ልናውቅ እንችላለን፣ ሻጮቹ እኮ ትክክል ነው ብለው ነው የሚሸጡልን፣ አስቸጋሪ ነው፣ ያው ሸክላ ድስታችን ይሻለናል እነጂ

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 года назад +9

    የገርማል ዛሬ ነው የሰማሁት ከብረድሰትም የሚመጣ በሸታ አለ 🤔...እሰተለሰ እሰቲል የምወደው ...

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 2 года назад +2

    ማሻአሏህ ዶክተር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው👍 በዚሁ ቀጥል ብዙ ያላወቅኩት ነገር ነው ያሳወቅከን አይይ እውቀቱ ሳይኖረኝ ቲፋል መጥበሻ ገዝቼ አርፌው የለም😪

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 2 года назад +1

    ወንድሜ ተባረክ በጣም ጎበዝ ነሀ አቀራረብህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርታ እ/ር ይርዳህ እላለሁ::

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 года назад +1

    ዋውውውውውው በጣም የሚገርምና ጠቃሚ 100✅✅✅የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እናመሰግናለን ነገር ግን ስታስረራ በጣምም ትፈጥናለን ትንሽ እረጋጋጋጋጋ በልና አስተምረን በርታ በረታ በርታ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 года назад +2

    ያልበሰለ ጥሬ ነገሮችን አብዝቶ መመገብ ሳይሻል አይቀርም ሰላጣ አትክልትና ፍራፍሬ መመገብ ማዘውተር ሌላ አማራጭ የለም።

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 года назад +1

    እንዴት ድንቅ ነህ!!! እኔ ሁሌም እመኝ ነበር 1ዩትዩበር ስለ ማብሰያ እቃዎች ጥንቃቄ እንዲያስገነዝብ ተባረክ እኔ ዩትዩበር ስላልሆንኩ ማለቴ ነው ። ተባረክልኝ ወንድምዬ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад +1

      👍በጣም አመሰግናለሁ እህት

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 3 месяца назад

    መሻላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም አሪፉ እውቀት ሰጠኸን ጀዛክ አላህኸይር

  • @halimab609
    @halimab609 2 года назад +2

    ማሻአላህ
    ጀዛክላኸይር ዶክተር
    እንደው ጊዜ ኑሮኝ ሁሏንም ቪዲዮውን ባየው እመኛለሁ ግን አልተመቻቸልኝም ብቻ ኢንሻአላህ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ማየቴ አይቀርም።
    አንተን ማዳመጥ ማለት ክላስ ውስጥ ዴክስ ላይ ቁጭ ብሎ መማር ማለት ነው።
    አላህ እውቀትን ይጨምርልህ አቦ ፍትፍት አድርገህ ነው የምታጎርሰው ማሻአላህ

  • @የአላህባራያነኝ-ወ8ደ
    @የአላህባራያነኝ-ወ8ደ 2 года назад +3

    ወድም ይቅርታና ጎጅ ያልሆኑት ድሥቶችን ሥማቸውንና ፎቷቸውን ብታስቀምጥልን በጣም አሪፍ ነው

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 2 года назад +3

      አቀረበ እኮ እህት እስከመጨረሻዉ ይዉ ማማየ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 2 года назад +1

    ትልቅ ትምሕርት ነዉ የሠጠኽን እናመሠግናለን።

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 3 месяца назад

    ወአ ወራ ወበ ታዲያ በሸክላ እሰከመቼ አላህ ይጠብቀን በተለይ የሴራሚኩ ከፕላሰቲክ ይሰራል ያልከው ሲሰራበት እራሱ ይፍቀፈቃል

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 2 года назад +1

    ወአለይኩም አሰለም በጠም እነመሰግነለን የምተቀርበቸው ነገሮች ሁሉ ጠቀሚ ነው

  • @aayshashosho7325
    @aayshashosho7325 2 года назад +6

    ማሻአላ. በርታ. ወዲም. 👍👍👍👍አይከፈልበትም. አዲርጉ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +1

    የሸክላ ድስት በሰንት ጣዕሙ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም ጥሩ ናቸው የምታቀርበው በሙሉ በርታ በጣም አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      👍

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад

      ድሮም ትልቅ ነበርን አሁንም ትልቅ ነን አለማወቃችን ነዉ እንዲ

  • @እደጊዜው
    @እደጊዜው 3 месяца назад

    በጣም እናመሠግናለን ብሮ

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሠጠኸን ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን 😍

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 месяца назад

    አላህ ይጨምርልህ እዉቀትህን ማሻአላህ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አስፈላጊ መረጃ ነዉ።የኔ ምርጫና ማብሰያ እቃዎቼ stainless steel, cast iron and ceramic cooking pots, pans and kitchen utensils.ዶ/ር እንዳልከዉ በጣም ተመራጭ የማብሰ እቃዎች ናቸዉ።

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 11 месяцев назад +1

    ሱበሀን አለህ ጀዘከለህ ከይርን

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 2 года назад +2

    እናመሰግናለል ዶክተር ደሞ ጠቃማ እቃወችን ብትነግረን ደስይለናል በተረፈ በርቻ

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ያረብ አንተው ጠብቀን

  • @اموخاليدبنتحُسين
    @اموخاليدبنتحُسين 2 года назад +1

    ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير الجزاء ياخوي
    አሁን ይህን ማን እሚያስታውስ ነበር ሱባሀን አሏህ ሳላደንቅህ አላልፍም ወላሂ

  • @ሙናሞንሟና
    @ሙናሞንሟና 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ለእውቅናዎ ለአሳወቁን እጅግ እናመሰግናለን ዶክተር thank you so much 🙏❤

  • @rukiyayesuf7563
    @rukiyayesuf7563 Год назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @nasirkelil978
    @nasirkelil978 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ እናመሰግናለን። ነገር ግን በምን የማብሰያ እቃ እንጠቀም? መርዛማ ያልሆኑ የምግብ ማብሰያ እቃዎች እነማን ናቸዉ?

  • @khed..................3026
    @khed..................3026 2 года назад +6

    እኝሀበሾች፡ቢያንስ፡ለጤንነታችን፡ሲባል፡እንኳን፡የርሳችንን፡የስርውጤት፡በራሳችን፡ያለምንም፡የኬሚካል፡ውሕድ፡የሚሰራውን፡የሸክላ፡ዉጤት፡እውቅና፡ድጋፉ፡በማድርግ፡ፈንታ፡ሰሪውቻችንን፡የተለያዩ፡ስም፡እየሰጠን፡እነ፡እያገለልንአቸው፡እንደነበር፡ሲወራ፡ሰምቸ፡ስለነበር፡አሁን፡ለምትገልጽልን፡ችግሮች፡ሁሉ፡እቃው፡እና፡ይእቃው፡አምርቾች፡ሳይሆኑ፡እኛው፡እራሳችን፡በራሳችን፡ጠባብ፡አመለካከት፡የመጣብን፡እንደሆነ፡ይሰማኛል፡እሁንም፡በጊዜው፡ላለነው፡አርፈደም፡ውደራሳችን፡እንመለስ፡በብዙነገሮች፡እንጠቀማለን፡ጤንነት፡በሀገር፡ሀብት፡

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ተጠቅሚያለሁኝ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 года назад

    ምርጥ ቪዲዮ ነው የሰራሀው በርታ ወንድማችን።

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +3

    አባቴ በብረድስት የተሰራ ወጥ አይባላም እሱ ግን ይኸንን አውቆ ሳይሆን አይጣፍጥም በሚል ነው እስካሁን በሸክላ ድስት ነው የሚሰራለት

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 4 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን።
    Thank you for sharing❤❤❤

  • @galaxyyppp287
    @galaxyyppp287 2 года назад

    ጀዛክ አሎህ ኸይር ኡነት በጣም ደክመህ ነው እምትሰራው ስታስረዳ ያሳያል

  • @dguf8816
    @dguf8816 2 года назад +3

    አሏህ ይጨምርልህ

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 года назад

    በሽክላ ድስት እናብስል ዶክተር እረ ስሙ እራሱ የድስቶቹ የኛስ የአገራችን ድስቶች

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman 4 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ የተፈጥሮ ሸክላ መጠቀም ለጠአምም ተወዳዳሪ የለዉም

    • @healthmedia
      @healthmedia  4 месяца назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ስለምትከታተሉኝ የ እለት ተለት ኑሮዬን የማስተዳድረው በዚህ የቪዲዮ ገቢ ነው ከቻላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልኝ ለኔ ይጠቅመኛል

  • @Zainab-ne8ro
    @Zainab-ne8ro 2 года назад +1

    እናመስግናለን ወንደሜ

  • @አላህወኪል-ኈ8ተ
    @አላህወኪል-ኈ8ተ 2 года назад +1

    ኑርልን ምርጥ ትምህርትነው

  • @omaymenn3030
    @omaymenn3030 2 года назад +1

    ዶክተር ጀዛከላሁ ኸይር

  • @semu2550
    @semu2550 2 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። jezakilahu khyren

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 2 года назад +1

    ጀዛክላሁ ከይረን 🙏

  • @asaasefa1467
    @asaasefa1467 2 года назад

    በጣም ትሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ማላውቀውን እንዳቅ አረከሰ

  • @jemilamohammed9712
    @jemilamohammed9712 2 года назад +3

    Zezake Allah keyre

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይራ

  • @sandraadelman2512
    @sandraadelman2512 2 года назад +1

    Wonderful presentation and great topic. Keep it up the caring advises podcast. I salute you, bro.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    በጣም ጥሩ ነገር ወንድማችን እናመሰግናለን ግን በምን እናውቀዋለን

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад +1

      መጠቀም ያለብንን ቪዲዮዉ ላይ አለ

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 2 года назад +1

    ኦ እስከዛሬ የት ነበርኩኝ ሳላወቅህ አልሐምዱሊላህ ዛሬ ቤተሰብህ ሆኜለው እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ!! በቃ እኔማ ከንግድህ ሰላም ባለው በሸክላ ድስት ነው ምጠቀመሁ እሄ ዘመናዊ ነገር ሁሉም አጠራጣሪ እየሆነ ነው

  • @አይንየፍቅርየጎጃምልጅ

    በርታ ወድሜ ፣ አርፊ ፣ ትምርት ፣ ነዉ ፣ እና ፣ መሰግናለን።

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 месяца назад

    Weallikumselam Wr Wb thanks for your help

  • @zdbentahmed4839
    @zdbentahmed4839 2 года назад +1

    አይ ሰድት ኣላህ ይጠብቀን እጂ አበቅቶልናል ማለት ነዉ

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 года назад +5

    ጎበዝ በርታ የአንተ አቀራረብ ይመቻል እንዳንተ አይነቶቹን ሠዎች ያብዛልን። አመሠግናለሁ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +1

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 2 года назад +1

    ምርጥ መረጃ ተባረክ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 2 года назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
    ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይር ዶ/ር ጡሩ መረጃነው

  • @rabiabeintbaba5125
    @rabiabeintbaba5125 2 года назад +1

    ጀዛከልላህ ኸይረን ጥሩ ያልካቸውን በፎቶመልክ በኮመት ብታሰቀምጥልን

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      ቪዲዮዉ ላይ ተናግሪያለሁ

  • @fatiyaabdi9522
    @fatiyaabdi9522 2 года назад +1

    በርታ ጎበዝ አላህ ይጨምርልክ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 года назад

    ጠቃሚ ይሆነ መረጃ ነው ምስጋናዬን አቀርባለሁ !!

  • @SA-qc1ux
    @SA-qc1ux 2 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 2 года назад +1

    Betam enamesegnalen docter yemifelgew yenebere merega new amesegnalew

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 года назад +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @liljosi248
    @liljosi248 2 года назад +1

    ተባረክልኝ

  • @fatumaseid2419
    @fatumaseid2419 2 года назад +1

    masha allah betam harif temert nw berta

  • @birmekuyeethiopia5145
    @birmekuyeethiopia5145 2 года назад +1

    Enamesegnalen doctor thank you very much

  • @waine6059
    @waine6059 2 года назад +2

    እናመሰግናለን በጣም በእውነት

  • @giasbd6684
    @giasbd6684 2 года назад +2

    አህለን ጀዛኪላህ ኸይረን

    • @giasbd6684
      @giasbd6684 2 года назад

      ያገራችን ከሲሚንቶ የሚሰራውስ ብረት ዲስት

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      ጤናማ አይደለም

  • @MessiSebani
    @MessiSebani 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ከይት ወንድም

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 года назад +4

    Watching your video for 1st time and subscribed immediately.You are educating important and save life to us.Thank you and GOD BLESS YOU 🥰

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад +1

      thank you so much stay connected

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር