#10/4/17_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 44

  • @yaros_media
    @yaros_media  5 дней назад +5

    facebook.com/profile.php?id=61563563768867

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 4 дня назад +3

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉ተመስገን❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 4 дня назад +3

    ቃልሂወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 дней назад +8

    👍👍👍አርጌ እወጣለሑ ይሔንን የጭንቅላት ደሐ ፓሥተር ሠምቼ አልታመምም 😭😭😭

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 дня назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ አጋጣሚ ስለአቡነ ሹንዳ ይምታውቁትንታሪኮች እስኪ አካፍሉን ብዙ ጊዜ የተለያዩ መምህራኖች ሲናገሩ እሰማለሁ ስለእርሳቸው እና ብታካፍሉን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 4 дня назад +2

    እመ አምላክ እመብራሃን፣አኩረረ መአት ሳሃሊተ ምህረት የአማኑኤል እና የመዳኒዓለምየጌታ እናት የኛም እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሶሊያና እናታችን ናት!!!

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 дня назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ አጋጣሚ ስለአቡነ ሹንዳ ይምታውቁትንታሪኮች እስኪ አካፍሉን ብዙ ጊዜ የተለያዩ መምህራኖች ሲናገሩ እሰማለሁ ስለእርሳቸው እና ብታካፍሉን ::

  • @KikiKiki-w4g
    @KikiKiki-w4g 4 дня назад +3

    እመብረሀን እመብዙሀን ሳሊተ ማሪያም ያለም ቤዛ የመቤቴስም ቢጠራ ብትጠራ የማትሰለቸን እናት አለም የመዳኒ አለም እናት እኔ ቃል ያሠኛያሳታል ውስጤናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 4 дня назад +2

    እግዚአብሔር አምልክ ምእረቱ ዪስጥቻ ለ አባታቺን😢😢😢😢

  • @firymamo1929
    @firymamo1929 5 дней назад +3

    አቁራሪተ መአት
    የርቡሃን እናት
    የብርሃን እናት
    የሁሉ እናት
    ሁሉ የሚወድሽ
    የህይወት እንጀራ የህይወት መጠጥንወልደሽ የሰጠሽን እመ ብዙሃን ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 дней назад +3

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 5 дней назад +3

    እብድ ጠፋ አይይይ እምየ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭

  • @YusufAman-d7j
    @YusufAman-d7j 4 дня назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EleniYemane
    @EleniYemane 4 дня назад +3

    ,ልዩ እናት

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku 4 дня назад +2

    አባቴን ፈጣሪ ይማራቸው።

  • @AbebechGirma-d1c
    @AbebechGirma-d1c 4 дня назад +2

    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 4 дня назад +1

    😢😢😢በትክክል

  • @rozahassen2026
    @rozahassen2026 4 дня назад +2

    ዶክተር ቢንያም ጋር ሄዶ ይማር የአእምሮ ህሙማን እንዴት እንደተያዙ /መቄዶኒያ /

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 дня назад

    ተባረክ የኔ ልጅ እብድ ማን እንደሆነ እየመሰከረ ነው

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 5 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yhguyt
    @yhguyt 5 дней назад +2

    እመቃል
    እመብርሀን
    እመአምላክ
    እመትህትና
    እመፍቁር
    እመቤቴ
    እናቴ

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 4 дня назад +2

    እማ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @azebnigussie2292
    @azebnigussie2292 4 дня назад +2

    በእርግጠኝነት መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ አያቅም ክርስቶስንም አያውቀውም ንግግሮቹ በጣም ይቀፋሉ

  • @HenokMerhawi-sb6pr
    @HenokMerhawi-sb6pr 4 дня назад +1

    Ezeabehir leb yesetewu

  • @KikiKiki-w4g
    @KikiKiki-w4g 4 дня назад +4

    እሱ እራሱ እብድነው ከእብድ የለያል እዴ በየአስፍልቱ የሚጮውት እኮእራሳ ቸውነው እብድን እብድ ቢሉት አይገርመንም እራሡ ስላበደ

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 5 дней назад +3

    ሳው፡ዎዶነውእቢድምሆንው?

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 3 дня назад

    የመድሀኒያለም የፈጣሪያችን እናት ደግሞም የኛ እናት እንላታለን ።ሌላው በገጠር የሚኖሩ ህዝቦቻችን ደጎች እሩህሩሆች ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም እግዚያብሄር የነሱን ደግነት አይቶ ይቅር ይበለን።

  • @abiyweldemedhin6545
    @abiyweldemedhin6545 День назад

    Amen Amen Amen

  • @nuale23
    @nuale23 4 дня назад +4

    እርሶ አሉ አይደል ወይ ዘናጭ እብድ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 4 дня назад +1

    ሳይማር ማሰተማር ይሄው ነው ውጤቱ ወጎኖቼ ወንድሙን እብድ የሚል እብድ ራሱ ነው ውጫዊው አለምን ተከታይ ሰው ውጤት ነው ልቦና ይሰጠው ከውጤታቸው ታውቃቹሀላቹህ ተብሎ የለ

  • @yosefmelashu4238
    @yosefmelashu4238 День назад

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ !!!

  • @Crstina246
    @Crstina246 4 дня назад +3

    ፓስተሩ እራሱ እብድ እኮ ነው

  • @AynalemWolde
    @AynalemWolde 5 дней назад +2

    ርግብዬ

  • @janatjanat816
    @janatjanat816 4 дня назад +1

    🤍🤍🤍🤍💒💒💒💒💒💯

  • @beth5540
    @beth5540 2 дня назад

    የጭንቅ አማላጄ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 3 дня назад

    አሁን አንተ ወንጌል ነው የምትሰብከው ወይስ ፖለቲካ ይቅር ይበልህ ወንድም ለወንድሙ ይፀልይ እንጂ አእምሮውን ላጣ ሰው መሳለቅ አግባብ አይደለም

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 4 дня назад +2

    ፒያሳ፣ጊዮርጊስ፣ገዳም ስፈር የምታምረው በመብራት በድጋይ ሳይሆን ከኔ፣ካተ መስሎች የኔ ብጤዎች ፣የአምሮ ህመምተኞች ጋር ነበር ነው የታምረው!!!
    እብድስ አተ የሐይማኖት አባት ጤኔኛ ነኝ ብለህ የተናገርከው አተ ነህ በሽተኛ አማኑኤል ሆስፒታል የሚያስገባህ ያጣህ አንተ ነህ እብድ።

  • @eyoda5357
    @eyoda5357 3 дня назад

    እመቤቴን ክዶ ጤነኛ አዕምሮ የሚኖረው ሰው ይኖራል እንዴ???ሰውዬ እኮ አብዶ ነው!!!!!

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 2 дня назад

    የዚህ ደጋግ ህዠብ አምላክ ይመልከተን።

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 4 дня назад +1

    አንተን የመሰለ እብድ እያለ ጠፋ ትላለህአይ ሐይማኖተኛ

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 2 дня назад

    እሱ ጤነኛ ነዉ ? ለእትዮጵያ ህዠብ ሰንት ተከፍሎትነዉ?

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 2 дня назад

    እንደአንተ ቀለም ተቀብቶ ቀምቶ እየበላ ይህንን ሰትል አምላክ ይፍረድ??????

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 дня назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ አጋጣሚ ስለአቡነ ሹንዳ ይምታውቁትንታሪኮች እስኪ አካፍሉን ብዙ ጊዜ የተለያዩ መምህራኖች ሲናገሩ እሰማለሁ ስለእርሳቸው እና ብታካፍሉን ::

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 4 дня назад +2

    አሜንአሜን❤❤❤🎉🎉አሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አሜንአሜን❤❤