Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህራችን እግዚአብሐሰር ይባርክህ!!!ሁሌም ብስል የሆነ መማሪያ የሆነዉን የቃል ፍሬ ለአንደበትህ ይጨምርልህ ብዬ እኔ ኃጢአተኛዋ የፈጣሪ ቅ/ፈቃዱ ይሁን እላለሁ፡፡ አንተ እንዳልከዉ አባቶቻችንን አሳልፀን መስጠት ብቻ ሳይሆን መጎሳሰማችንን ትተን ብርክት እና ኃያል የሆነች ሃይማኖታችንን አሳልፈን ለተሳዳቢዎች ባንሰጥ እና እንደ ቃሉ ኃያሉን "ፍቅር" መላበስ ይኖርብናል እላለሁ፡፡
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ጥሩትምህርትነግረውናል ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ለኔ በጣም አስተማሪ ነው ::ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Ewnet New. yasemalen🙏❤️🙏
ወንጊላዊነን የሚሉት ፕሮቴስታንቶች ልቦና ይሥጣቸው የሚያብደው ፈልጎአይደለም
ፕሮቴስታንቶች ከእነርሱ ዉጪ ክርስቲያን የለም ይላለሉ፣ መሠረታቸዉ ፣ መነሻቸዉ ከየት መሆኑን የማያዉቁ፣ የማይቀበሉ ክርስትናን በአስራስድስተኛዉ ክ/ዘመን በነማርቲን ሉተር፣ በነካልቪ ሳይሳቀቁ ሳያፍሩ የሚናገሩ ናቸዉ። ከሥነመለኮትና ግንዛቤ የማይተዋወቁ ስለሆነ፣ ስለነርሱ ንቆ ማለፍ ያስፈልጋል።
በመላው ዓለም እጅግ ከባድ ጊዜ መጥቷል! ሐብታሞቹ አገር በሰላም ሲኖር ነበር። አንዳንድ ዝርፍያ ተጀመረ፥ መንገድ አዳሪው በዛ! እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያዋጣን ብንራብም!!!
AmenAmenAmen
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ በርታው እግዚአብሔር ጠብክህ ከክፉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው እብድ በሽተኛ ነው እብድ ጠፍቷል ማለት የትም ገደል ገብቶ መሞት አለበት እንደማለት ነው በዚህ እድሜ የሰውን ህይወት በብልጭልጭ መለወጥ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ🙏🙏🙏
ክርስትና ክርስቶስን መሰሎ መገኘት እሱን መኖር እንጂ ሀብት ንብረት ፍለጋ ባረከኝ ቀደሰኝ ማለት አይደለም፣፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ሊፈልግ መጣ እንጂ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ከነበረበት ከኖረበት ቤት ንብረቱ በማባረር በየመንገዱ መብራት ሳር ዛፍ ለሠትከል እና እንደዘመኑ ሰባኪ እብድ የሌለበት ከተማ እየኖርን ነው ለማለትም አይደለም፣ ክርስቶስ ጌታ ለነዚህ እብዶች ድሆች ነው የመጣው እንጂ እብዶችን ሊያዋርድ ሊንቅ አለመሆኑ ይታወቅ።
ድንቅ ወጣት መምህራኖች መጡልን!
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ በርታ
አባባታችን እውነታቸውን ነው ታቦት እየዞረ አንዳንድ ቦታ የሰንበት ተማሪዎች ሂዱ ሲባሉ በእልህ ቆመው የሚዘምሩ አሉ ይሄ ቢስተካከል መልካም ነውእላለሁ
Selam wendme
መ) ለመቃብር መሬት ገዙበት! በርታ።
Melsu Me / Le Egidoch marefya meret gezubet
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ
መልሱ መ የሸክላ ሰሪውን መሬት ለእንግዶች መቃብር ገዙበት
አዎ የበልጽግና ወንጌል ፕሮቴስታንታዊ የነሱ ሀሰተኛው ኢየሱስ ደሀ አይወድም እብድ አያድንም ችግረኛን ይጸየፋል ድግስና ጭፈራን ዝላይን ያበረታታል የእኛ እምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጹሙ ይላል ነድያንን እርዱ ይላል የታመሙትን ጠይቁ ይላል የአዘኑትን አጽናኑ ይላል አይ ይዘመናችን ፖስተሮች ሆድ እንጂ ህሌና የላቸውም ፖስተር ቸሬን አይጨምር
መልሱ መ የሸክላ ሰሪውን ቤት ለእንግዶች መቃብር ገዙበት
❤❤❤❤
ያበደው ለፍላፊው ነው ተጠቃሚ ይሆን 9:04
አወን እኛውነን ወንድሜ ለእኛና ለሀገር ቆመው የምያድሩትን አባቶችን?
መ የሸክላ ሰሪውመሬት ለእንግዶች መቃብር ገዙበት
Please ጀማሪ ነኝ😢
መ /ነዉ መልሱው
የደሆችን መቃብር ቦታ አዘጋጁበት
እሽ
መልሡ መ ነው
የመቃብር ቦታ ገዙበት ነው መልሱ
ወገኖች፤ ጸሎት አጋንንት ጉድ ጉድ ሲል ከእኩለ ሌሊት እስከ 5 ሰዓት! ካልቻላችሁ ዶሮ ሲጮህ ጀምሩ! ከቻላችሁ መ፡ ቅዱስን ትንሽም አንብቡ! ብ፡ ኪዳን አብዛኛው የአይሁድ ታሪክ መገዳደል፡ ነው።
መ
ምን አገልግለህ ገለህ እንጂ። ምድር የተፈተነችው በመናፍቃን እብደት ነው። ኧረ መፅሐፍ ቅዱሱን አብራልኝ ግለፅልኝ ብላችሁ አንብቡት። እናንተ እንደተመቻችሁ ብቻ አትተርጉሙ።
እንመን፤ወንጌል ሰካራሞችን፥ ሌቦችን ጫት ቃሚዎችን፥ ነፍሰ ገዳዮችን፡ ልዩ ሕይወት አዲስ እንደሚያደርጋቸው በየሰፈራችን አይተናል። ጭቅጭቁን ተውና አ፡ ኪዳንን ስንማር ይበራልናል!
Ante mindineh?
ፒያሳ ለጴንጤዎች ብቻ 😅
ማብለጭለጭ ህዝቡ በባዶ ሆድ እዬሄዴ መንገድቢያሸበርቅ ምንትርጉም አለው አሽቃባጭ ልወደድ ባይ
Seretahewe belu atekebateru werenohe kemeserate menkefe tewedalahewe hbesohe senebale mafereyawohe😏😏
ምን ታካብዳለህ ሸውራራ
አበ በ ተው ‼‼ አትሳደብ አሁን ይሄ ልጅ ሸውራራ ነው ⁉⁉ ቢሆንም የእግዚአብሔርን ፍጥረት ነው አትሳደብ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
Balege asadagi yebedeleh
😂
መምህራችን እግዚአብሐሰር ይባርክህ!!!
ሁሌም ብስል የሆነ መማሪያ የሆነዉን የቃል ፍሬ ለአንደበትህ ይጨምርልህ ብዬ እኔ ኃጢአተኛዋ የፈጣሪ ቅ/ፈቃዱ ይሁን እላለሁ፡፡ አንተ እንዳልከዉ አባቶቻችንን አሳልፀን መስጠት ብቻ ሳይሆን መጎሳሰማችንን ትተን ብርክት እና ኃያል የሆነች ሃይማኖታችንን አሳልፈን ለተሳዳቢዎች ባንሰጥ እና እንደ ቃሉ ኃያሉን "ፍቅር" መላበስ ይኖርብናል እላለሁ፡፡
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ጥሩትምህርትነግረውናል ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ለኔ በጣም አስተማሪ ነው ::
ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Ewnet New. yasemalen🙏❤️🙏
ወንጊላዊነን የሚሉት ፕሮቴስታንቶች ልቦና ይሥጣቸው የሚያብደው ፈልጎአይደለም
ፕሮቴስታንቶች ከእነርሱ ዉጪ ክርስቲያን የለም ይላለሉ፣ መሠረታቸዉ ፣ መነሻቸዉ ከየት መሆኑን የማያዉቁ፣ የማይቀበሉ ክርስትናን በአስራስድስተኛዉ ክ/ዘመን በነማርቲን ሉተር፣ በነካልቪ ሳይሳቀቁ ሳያፍሩ የሚናገሩ ናቸዉ። ከሥነመለኮትና ግንዛቤ የማይተዋወቁ ስለሆነ፣ ስለነርሱ ንቆ ማለፍ ያስፈልጋል።
በመላው ዓለም እጅግ ከባድ ጊዜ መጥቷል! ሐብታሞቹ አገር በሰላም ሲኖር ነበር። አንዳንድ ዝርፍያ ተጀመረ፥ መንገድ አዳሪው በዛ! እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያዋጣን ብንራብም!!!
Amen