Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶክተር ታሜ ሁሌም ቢሰማ አይጠገብም እንዳንተ ያለ አርቆ አሳቢ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩን አገር ትቀና ነበር
ዶ/ር ታሜ እናመስግንሃለን እድሜ ጤና ይስጥህ የእስራኤል አምላክ ፅጋ ያልብስህ ከክፋዎች ዓይን ይሽፍንህ እውነቱን ክነመፍትሄው ግልፅህ ስለምታስረዳን ❤❤❤.
አሜን! ግን አማርኛችንን አስተካክል።
Exceptional problems call for exceptional measures👍👍👍👍👍👍.አገር ያጣችው የመሪ እይታ እና ብቃት ይህ ነው❤️❤️❤️❤️
ዶክተር ታሜ እጂግ እናመድግናለን ❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ቴዲ ክቡር እጅግ በጣም የምንወድህ በኢትዮጵያዊነትህ ማትደራደር ጀግናችን ነህ በዚች መጥፎ ግዜ እኔ ለሀገሬ ለውገኔ የዚት ትውልድ ልጅ ነኝ ብለህ ትልቅ ነገር እየሰራህ እያስተማር ነው ከፍ በልልን Happy birthday Teddy Hawassa.
ቴዲ የብዙ ሰውና ፖለቲካ ፓርቲ ድብቅ ሀሳባቸውን ስለሚገልፁ። በጣም ተችተኸኛል
*ዶ/ር ♥️ታሜ ✅እናመሰግናለን🙏ማሜ ም 👍point አለው*
ቡርኖ በደሌ እኔ ክው ልበል ድርቅ ብሎ ቀረ !ዮናይትድ አማራ ግን ገራሚ ሰው ነክ አስደነገጥክልኝ
ምን አለበት ይሕን ቡዮ በደሌ የተባለ አንቀልባ ከዚያ እሣተገሞራ አፋር ክልል ብከቱልን ማየት አሥጠላኝ
ቴዲ የብዙ ሰውና ፖለቲካ ፓርቲ ድብቅ ሀሳባቸውን ስለሚገልፁ። በጣም ተችተኸኛል 45:30 45:32 😢🎉🎉🎉
አሁን አሁን ላይ Seyum become the best tedisho
💚💛❤️
ስዩሜ ትለያለህ ❤❤
ብልግና መር የመብለጭለጭ ፖለቲካ የትኛውንም ኢትዮጵያዊ ብሎም ብሔር አያረካም፤ አያስመካምም።
አንዳንድ ሰዎች መፍትሔ የምትሉትን ደፈር ብላችሁ አቅርቡ በተለይ ስዩም በብልፅግና ተስፋ ቆርጫለሁ ይልና ።።።። ብልፅግና ችግሮችን ያስተካክል ብሎ ጭራሽ እስከ ምርጫ ድረስ ይደርሳል አለን።።።።።
በጣም ነው ሞድ
ለሁለቹም ጤና ይስጣቹ
የብልጽግናው አባል በእርዳታና በቀረጽ ነፃ መሀካከል ያለውን ልዩነት እንኩዋን ማወቅ ያሳዝናል
አገዋ ማለት ያመረትከውን ምርት ከቀረጽ ነፃ ኤክስፖርት ማድረግ እንጂ እርዳታ ስላልሆነ ኢትዮጵያ እርዳታ ሳይሆን የኢኮኖሚ እድል እና ዲፕሎማሲያዊ ኪሳራ ነው
ገመቹ ኦሮሞ ሀጎስ ትግሬ ደስታ አማራ ኧረ ቡኖ በሳቅ
ቡኖ በደሌ የብርሀኑ ጁላን ኢኒፎርም ቢለብስ ቁርጥ እሱን😂😂😂
ራጁ የኦነግ ደጋፊ ባይሆን ኖሮ አስተሳሰቡ እና እርጋታው በጣም ደስ ይላል
Raajii sanyii nama guddaa nama koo❤
ራጁ የፖለቲካ አመለካከትህን እና አቋምህን ባልጋራውም ከግለሰቦዊ ጉዳዮች ይልቅ ሀሳብ ላይ እናተኩር ያልከው የትልቅ ሰው አስተያየት ነው! ማንኛውም ሰው ከማንነቱ ይልቅ ሀሳቡ እና የፖለቲካ አቋሙ ላይ ብናተኩር ወደመሀል ለማምጣት የሚረዳ ስልጡን መንገድ ነው!
ገሜ 😂😂😂😂
do you want to snatch the Fano’s Revolution. no way like that Amhara’s should take the lead of the power to govern Our Motherland Ethiopia!!!
dl le amhara fth lemuslim setochi fth le aksum muslim temariwochi
United Amare betam tenish sew new ! yesew gelaw hiwet ena zer kotera yahe new yamaran tegle yemyablesh tenish sewe get him out zergna!
ገመቹ ደስታ ሃጎስ 😂😂😂 ኦሮሞ አማራ ትግራይ 😅😅
Raajii the best
ቡኖማ ገንዘብ ሚኒስቴር ነው የሚሆነው ወይም የማዕድን 😂
ገመቹ፣=ድስት፣ በኦሮሚኛድስት=ድስትሀጎስ=ድስት ,በትግሬኛ
እኔ የምለው ቡኑሽ ዘመነ እግሩ ዱቄት ሆኗል ካልሆነ ሁለተኛ እዚህ አልመጣም ሲል ነበር እንደው ምን ብሎ ይሆን? ቡኑሽ ወይም ሬድዋን lol.
ቡኖ በደሌ ምንም ወንጀል አልሰራሁም ነዉ ያልከዉ? ዉሸትህና ለህዝቡ አለመቆምህ ወንጀል ነው ።
😂😂😂😂
ዩናይትድ አማራ ቡኖ መቃዠት ሊጀምር ነው በደንብ ተከታተለው ፊቱን አይታችሁታል ደንግጧል እኮ 😂 በነገራችን ላይ በተለይ ሞገስ ከሚሉት መሀይም ቡኖ የተሻለ እውቀት አለው ከሚመጡትም ካድሬዎች ይሻላል 😂
አይ ቡኖ ቀደሌ!
Yes, he say that Amhara
ዶክተር ታሜ ሁሌም ቢሰማ አይጠገብም እንዳንተ ያለ አርቆ አሳቢ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩን አገር ትቀና ነበር
ዶ/ር ታሜ እናመስግንሃለን እድሜ ጤና ይስጥህ የእስራኤል አምላክ ፅጋ ያልብስህ ከክፋዎች ዓይን ይሽፍንህ እውነቱን ክነመፍትሄው ግልፅህ ስለምታስረዳን ❤❤❤.
አሜን! ግን አማርኛችንን አስተካክል።
Exceptional problems call for exceptional measures👍👍👍👍👍👍.
አገር ያጣችው የመሪ እይታ እና ብቃት ይህ ነው❤️❤️❤️❤️
ዶክተር ታሜ እጂግ እናመድግናለን ❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ቴዲ ክቡር እጅግ በጣም የምንወድህ በኢትዮጵያዊነትህ ማትደራደር ጀግናችን ነህ በዚች መጥፎ ግዜ እኔ ለሀገሬ ለውገኔ የዚት ትውልድ ልጅ ነኝ ብለህ ትልቅ ነገር እየሰራህ እያስተማር ነው ከፍ በልልን
Happy birthday Teddy Hawassa.
ቴዲ የብዙ ሰውና ፖለቲካ ፓርቲ ድብቅ ሀሳባቸውን ስለሚገልፁ። በጣም ተችተኸኛል
*ዶ/ር ♥️ታሜ ✅እናመሰግናለን🙏ማሜ ም 👍point አለው*
ቡርኖ በደሌ እኔ ክው ልበል ድርቅ ብሎ ቀረ !
ዮናይትድ አማራ ግን ገራሚ ሰው ነክ አስደነገጥክልኝ
ምን አለበት ይሕን ቡዮ በደሌ የተባለ አንቀልባ ከዚያ እሣተገሞራ አፋር ክልል ብከቱልን ማየት አሥጠላኝ
ቴዲ የብዙ ሰውና ፖለቲካ ፓርቲ ድብቅ ሀሳባቸውን ስለሚገልፁ። በጣም ተችተኸኛል 45:30 45:32 😢🎉🎉🎉
አሁን አሁን ላይ Seyum become the best tedisho
💚💛❤️
ስዩሜ ትለያለህ ❤❤
ብልግና መር የመብለጭለጭ ፖለቲካ የትኛውንም ኢትዮጵያዊ ብሎም ብሔር አያረካም፤ አያስመካምም።
አንዳንድ ሰዎች መፍትሔ የምትሉትን ደፈር ብላችሁ አቅርቡ በተለይ ስዩም በብልፅግና ተስፋ ቆርጫለሁ ይልና ።።።። ብልፅግና ችግሮችን ያስተካክል ብሎ ጭራሽ እስከ ምርጫ ድረስ ይደርሳል አለን።።።።።
በጣም ነው ሞድ
ለሁለቹም ጤና ይስጣቹ
የብልጽግናው አባል በእርዳታና በቀረጽ ነፃ መሀካከል ያለውን ልዩነት እንኩዋን ማወቅ ያሳዝናል
አገዋ ማለት ያመረትከውን ምርት ከቀረጽ ነፃ ኤክስፖርት ማድረግ እንጂ እርዳታ ስላልሆነ ኢትዮጵያ እርዳታ ሳይሆን የኢኮኖሚ እድል እና ዲፕሎማሲያዊ ኪሳራ ነው
ገመቹ ኦሮሞ ሀጎስ ትግሬ ደስታ አማራ ኧረ ቡኖ በሳቅ
ቡኖ በደሌ የብርሀኑ ጁላን ኢኒፎርም ቢለብስ ቁርጥ እሱን😂😂😂
ራጁ የኦነግ ደጋፊ ባይሆን ኖሮ አስተሳሰቡ እና እርጋታው በጣም ደስ ይላል
Raajii sanyii nama guddaa nama koo❤
ራጁ የፖለቲካ አመለካከትህን እና አቋምህን ባልጋራውም ከግለሰቦዊ ጉዳዮች ይልቅ ሀሳብ ላይ እናተኩር ያልከው የትልቅ ሰው አስተያየት ነው! ማንኛውም ሰው ከማንነቱ ይልቅ ሀሳቡ እና የፖለቲካ አቋሙ ላይ ብናተኩር ወደመሀል ለማምጣት የሚረዳ ስልጡን መንገድ ነው!
ገሜ 😂😂😂😂
do you want to snatch the Fano’s Revolution. no way like that Amhara’s should take the lead of the power to govern Our Motherland Ethiopia!!!
dl le amhara fth lemuslim setochi fth le aksum muslim temariwochi
United Amare betam tenish sew new ! yesew gelaw hiwet ena zer kotera yahe new yamaran tegle yemyablesh tenish sewe get him out zergna!
ገመቹ ደስታ ሃጎስ 😂😂😂 ኦሮሞ አማራ ትግራይ 😅😅
Raajii the best
ቡኖማ ገንዘብ ሚኒስቴር ነው የሚሆነው ወይም የማዕድን 😂
ገመቹ፣=ድስት፣ በኦሮሚኛ
ድስት=ድስት
ሀጎስ=ድስት ,በትግሬኛ