I want my money back!!! Beka!!!! They made it too complicated!! Only in Ethiopia buy properties by lottery!! Strange strategi!!!Leboch!!!! Thank u Ya Ya!!!
@ fekerte mulugeta i went Ethiopia recently and i spoke to ketema lemat selezih guday lemesale ene 3 bedroom newe register yaderekut $368000 eth birr yebefit wagaw but the person told me wagaw yene eske $750000 eth birr endemiderse newe yenegeregne ena bezih calculate argiw wede $382000 birr akababi newe extra yemekeflew .endiredash biye newe.
Yehi fair aydelem meknaytonm mulu lakafelew washeto birun katetkemubet behala endi malet min malet new sew eko norot sayhon mulukifya yemikeflew bit lamageget kalew cheger new betam gife new
ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
እናመሰግናለን ወንድማችን አንድትጠይቅልን 20/80በ2005 የተመዘገብነውን አሁን የሚገመትበትን ክፉያ ጠይቅልን ዋጋውን ኣእንወቀው ተባበረን ግንደሀውን ህብረተሰብ ቢያስቡ ጥሩነው
እኔም ማውቅ እፈልጋለው ግን አዲስ ነው የዘጠና ሰባቱ ነው
እናመሰግናለን ወንድማች ግን 20/80 የተባለውንም ያካትታል እንዴ ???
beza gzie ietmezegebu (iekefelu)100%_50% idmia igebachewal mekfel ial chale ede akababiwu macharet ichilal drjitum ligezawu ichilal ende mzgebawu saihon bemeshecha.
Thanks bro gn 20/80 endet new etaw bekirb yiwotal
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው ቅድሚያ መቶ ፕርሰት የቆጠበ ተብሎ ነበር 40 ፕርሰንት ከተባለ ግን ምስኪኑንም ያካትታል ማለት ነው መልካም እድል እጣውን ያውጡትና ከስደት ይገላግሉን የቤት ባለቤት ያድርገን
በጣም እናመስግኛለል በርቱ ጠንክሩ
ዋው አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
ይኸው ትልቅ ላይክ ከያያ ቲዩብ። መልካም ቀን!
አሜን ላንተም የኔ መልካም
ትክክለኛዋጋውንግንብናቅመልካምነበር??
ጥሩ አገላለፅ ነው የገለፅከው እናመሰግናለን
ወንድማችን በጣም ከልብ እናመሰግናለን አተና ኤርሚ የምታቀርቡት ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉት ወንድማችን
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ። የናንተ አብሮነት እስካለ ድረስ የቻልነውን ለማድረግ እንሞክራለን። መልካም ጊዜ
በጣም ደስ የሚል ዜና ሀሳባቸውን ካልቀየሩ ተስፋ አለን ማለት ነው ኢንሻአላህ
Yaya long live bro
You are stand for poor community
Thanks
Woww areif new hulum mesatfu enda bakmu yekotbewm yagn new emlew enem teru hasab new
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
ምኑ ላይ ነው ሁሉም መሳተፉ
የልጁን ሀሳብ በደንብ እልተረዳሃውም(ሽውም ) ማለት ነው
የድሮው ዋጋ 100% እኮ 50% ሆነ ማለት ነው
በዚህ አይነት የዛሬ 20 አመት አይደርሰኝም yaya tube ለመረጃህ እናመሰግናለን
Oh! gn wagaw beza etefi hone le merjah tank's beyalhu berta
Egna mulu kefya new belan yamnsbwe bahun seait 40 % huna malet new lamngnawem entbkalen tnx yaya
ስለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን
ጥያቄዬ ያሁኑ አዲሱ ባለ አንድም ሁለትም ሶስትም መኝታ ቤት ወይም 20/80--40/60
በአሁኑ ሰአት ዋጋቸው ስንት መሆኑን ቢታወቅ ለመቆጠብ ያመቻል ባካቹ በአሁኑ ሰአት ያለው የኮዶ ሚንዮሙ ዋጋ አስታውቁን ከምስጋና ጋር ።
ምነው አዲስ አበባ ውስጥ ኮንደሚኒየም ይደርሰኛል ብዬ ከምጠብቅ የገጠር ከተማ ውስጥ አንድ ቦታ ገዝቼ ክብር አይሻለኝም
እናመሰግናለን ወድማችን
ጥሩ እጠብቃለን
የገንዘቡ ልዩነት በጣም ነው የሚያሳዝነው. እስከዛሬ ቤቱን ያለማስተላለፍ ጥፋቱ የራሳቸው ነው. ቤቱ እስከዛሬ ባለመተላለፏ አዲሱን ክፍያ መክፈል አለባቸው ማለት ትልቅ ሌብነት ነው. ድሮ የተመዘገቡት በድሮው ሂሳብ አዲስ የተመዘገቡት በአዲሱ ሂሳብ መሰረት ነው ክፍያ መፈፀም ያለበት ይህ አስማሚ እና fair ነው.
Thanks 4 your information
ለምሳሌ እኔ ለአንድ መኝታ 162 ከፍያለሁ እና በአሁኑጠቅላላ ስንት ነው የሚከፈለው
ለምን ግልፅ አያደርጉልንም ጠቅላላ ዋጋውን
እግዚያብሄር ያቃል ስለሰጠህን መረጃ ተባረክ
እናመሰግናለን እጠብቃለን በተስቷ. መልካም. ዜና. ነው
በጣም እናመሰግናለን
ጥያቄ በመቸ አመተምህረት የተመዘገበ ነው አሁን እጣ ዉስጥ የሚገባዉ?፡፣please answer this question
Alemnesh Kefyalew - አሁን ያለው መረጃ ስንጥ ፐርሰንት የቆጠበ ነው የሚካተተው የሚለው ላይ ያተኮረ ነው። እንደሚመስለኝ ተመዝግቦ ክፍያውን በመክፈል ላይ ያለ ሁሉ ይካተታል። ሃሳባቸውን በየጊዜው ስለሚለዋውጡ ይሄ ነው ማለትም አልተቻለም
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድም
20/80 ስንት የቆጠበ ነው እጣውስጥ የሚካተተው ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ ደስስስ ይለኛል መቼም ድሀ ተስፍ አይቆርጥም
እግዚአብሄር ያውቃል እናመሰግናለን
በተወሠነዉ ዉሣኔ ትክክል ነዉ በታማኝ ነት እ/ ረ በመፍራተ እንደ ክፈያችን ይሠጠን የተጀመረዉም ቤት ተሎ ቱሎይሰራ በተሥፋ እንጠብቃለን ተሥፋን የሠጠ ጌታ የታመነነነዉ
እኔ 40 60 የተመዘገብኩት ግን በለአንድ መኝታ ቤት ነኝ እና ከተጠየኩት በላ እጥፍ ከፍያለሁ እና ይወጣልኛል ይሁን
Thanks
ባካችሁ እንደ ክፍያችን ይሠጠን የተጀመሮትም ቤቶች ቶሎ ሥሩት
ቤት የለም በቃ እኛ ሥደተኛ ነን በረካሸ ነወ የምንፈልገው 30000ከዚህ በላይ አንቸልም በቃ መንግሥትም አልተርዳን የሠፊት ገርፈን በሀገራችን በሠላም በጤና እዳንኖረ ቤት ሠማይ አደረገወ ፋትህ ለሥደተኛ በጣም ተቆረቁሬነው የጻፋኩት ሥለዚህ በቢሊዮን የሚጠራቤት አታቅረቡ ይቅረታና ለምን እደሠው በሀገራችን መኖር ተከለከለ ወየ
ክክክክክ ቀልደኛ 30ሺ?
መጀመሪያ የማስተላለፊያውን ዋጋውን ማስተላልፍ አለባቸው ካዚያ ግን 40% ቆጥበዋል በበፊቱ እና ሲደርሰው የቀረውን ብር አሁን የሚተላለፍበትን ልዮነት ይከፍልና ይዋዋላል የቀረውን 60% በብድር ይሰጣል ።
ይህ አነጋገር በሌላ መልኩ ሁንም 100 %የከፈሉ ናቸው የሚወዳደሩት ማለት ነው ።
ከንቲባው ተሳስተዋል በቀድሞው 40 % የከፈለው እና 100% ይወዳደራል ሲደርሰው ቀሪውን ብር ከፍሎ ይዋዋላል እሳቸው አልገባቸውም አባባላቸው 40% በላይ የከፈለ ሁሉ በእጣው ይስልተፋል ለማለት ነው ።
ልክ ሲደርስህ በእዲሱ ተመን እና በካሬው ይባዛና ሙሉ ከከፈልክ እስየው ሙሉ ካልከፈልክ ግን ያው ተመኑና የቤቱ ካሬው ተናዝቶ ከባንክ ጋር ትዋዋላለህ ። ተሳስተው ነው።
ለመረጆው እና መሰግናለን ግን አሁን ንም ቢሆን የቻለውን ከከፈለ ቤት ማግኝት አለበት ሙሉ ለቆጠበ ብቻ ከሆነ ደሀው የት ይሂድ እባካችሁ ለስደተኞች ቅድሚያ ይሰጥ እኛ ቤት ተስፍ እያደረግን እድሜ አማችን በከንቱ አለፈ
Thank you for your information
You're welcome, Roze!
እሺ እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን
አዲሱንዋጋ ቢያሳውቁን ጥሩነው ወይ ተስፋ እናደርጋለን ካልሆነልን ደሞ ፈጣሪመላይፉጠርልን እያልን እፀልያለን ከቻልክ አጣራልን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድሜ
እናመሰግናለን
እውነትነው
ያያ ቱዩብ እዴት ነህ እኔ የይቱብህ ተከታታይ ደህና ነኝ ስራ አሪፍ ነው ግን ብርድ ነው ሳውዲ እኛ ስደተኞች አገራችን ሰላም እድትሆን የዘውትር ምኖታችንም ጸሎታችንም ነው ሳውዲ 1000 ሺ ስለተከፈተ እጅጉን አዝነናል መንግስት ላዜጎቹ ክብር ሊሰጥ ይገባል። ያያ ሰለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን የሚያሳዝነው የኛ መንግስት ነው ምክንያቱም መጀመርያ ከተመዘገብንበት በላይ ከጨመረ ቅድሚያ መናገር ነበረበት ዞሮ ዞሮ ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ እደሚደርስ አልጠራጠርም ለሀብታሞችም ነው የሚደርሰው እስኪ ይታያቹ 3መቶ ሺ ቢሆን ለምሳሌ ይሄን ኢትዮጵያ የሚኖር ቤት ኪራ የሚከፍል ልጆች የሚያሳድግ የሚያስተምር እዴት አድርጎ መክፈል ይችላል እንተሳሰብ። እኔም አለችኝ አንድ መኝታ ቤት ልጨምርባት ።ያያ ላተ ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ ዘርህ ይብዛ ወድሜ
እናማሰግነልን
በተሰፋ እንጠብቃለን ምናልባት ለልጅ ልጆቻችን የደረሰ ይሆናል
እናመሰግናልነ የመጨረሻውነ ማይት ነው እግዜያብሔረ ያዋቃል
እኔ ሶስት መቶ አስራሁለት ነው የቆጠብኩት ባለ ሁለት ግን እጣውስጥ እገባለሁ የምታውቁ ንገሩኝ ይችንም ያገኘኋት በስንት ስቃይ ነው ከማዳሜ ጋር እየተጨቃጨኩ እረ ለስደተኞችም አስቡልን
ስንት 3000ወይስ 300
@@ክእሎትክህነት 312.000 ነው ይቅርታ
❤❤❤❤❤❤❤
የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ ስንት ነው የ ,40/60 3 መኝታ ቤት?????በአዲሱ ዋጋ መሰረት?
ከዚህ በፊት ያስተላለፉበትን ዋጋ መሰረት አድርገን ያሰላነው ዋጋ እዚህ ላይ ይገኛል። ትክክለኛውን ግን የምናውቀው በይፋ ሲነገር ብቻ ነው። አመሰግናለሁ ruclips.net/video/D_VF-x0ecyk/видео.html&lc=UgyUG5SyDyS4IXUONvZ4AaABAg
5 million 😂
20/80 እንዴት 40%የቆጠበ ሊሆን ይችላል??እባክህንትክክለኛ መረጃ ለ20/80ባለ አንድ መኝታ
ጥሩሀሳብ።ነው
ንግድ ባንክ እና የአዲስ አበባ መስተዳድርን እንከሳለን
ይሳዝናል
በስደት ተሰቃይተን የከፈልነው 100% ብለን 50% ሆነ ማለት ነው
ግን ሰለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
Takele no no down . respect CBE agreement
100% kemikotibu tinish chemirew aygezum ende?
እኔ ባለ ሁለት መኝታ ነበር የተመዘገብኩት ነገር ግን 18000 ሺ ከፍያለሁ ከእጣው ተሳታፊ መሆን እችላለሁ ማለት ነው ????
ምዝገባ ሲጀምር ንገረን ለልጅ ልጃችን ቢደርሰው
💚💛❤😍😍😍
ጥሩ ነው ለገባው ሰው ለወደፊት ብዙ ያስተምራል የመንግስት ቃል ከላምረኛ ቃል በታች ሁኖ ሲገኝ ምን ይደረጋል ሀገር በእውሸት እንጂ የሚገነባው በእውነተኛ ቃል እንዳልሆነ መረጃዎች ይመሰክራሉ ።
እኔምለው ለውጥ መጣ በዚ መንግሰት የሚባለው መኑ ላይ ነው ለደሀው መንም መፈትሄ የለም እሱ ከመጣ በአፉ ብቻ ይፎገረነል
Enameseginalen wendimachin
Egziabiher Yawikal ∷
አዲሱ ዋጋ ስንት ነው ፕሊዝ? ??
በጣም ያሳዝናል ይሄንን ያክል ጊዜ ከመጠበቅ እኮ አሁን ሙሉ ክፍያ በከፈልነው ቤት መስራት ይቀላል ወይ ከብራችን አልሆንን ወይ ከቤቱ እስከመቼ ነው ይሄ 40/60 ቤት አለኝ እየተባለ በተስፋ የምንኖረው አሁንስ ሰለቸን የምር
ya ya tube please set your mic or set the volume properly because it is always low.
የአሁኑ ማስተላለፊያ ዋጋ ስንት ነው?
40% የተባለውን ብናቅ አንተም ጠይቀህ ብትነግረን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
Thank you
አዲስ ተመዝጋቢ መግባት አይችልም ኧረ የቤት ኪራይ ገደለን
ስለ መድሐኔ አለም ብላቺዉ ለድሐ አስቡ ሁሌም ተስፋ አታስቆሩጡን ፕሊስ ፕሊስ
Wendem ebakhn eny bedyspora new yetmzgbkut ahun gen agrbt neg koychalew ena bedolar mekfel selalchalku mekoteb akumaw men telgalk
አሰራራቸው ግልጽነት የጎደለው ነው። ቤቶችን እየሰሩ በግልጽ ሲያስተላልፉም አይታይም። ይህንን አድርጉ ብሎ መምከርም ከባድ ነው።
ድንዴት ነው ቆጠብን 6-7 እመት ሆነ እናም ሁሉም ቢቆጥብ ምን ይገርማል
እስኪ ወንሜ
ባለ 2 ምኝታ ቤት
ከ አ.አ ወጣ ያለ
ፊንሽጉ ያልተጠናቀቀ ጥይቅልን
እባክህን
ከኮንዶሚኒያም ነፃ ነኝ ስለ መረጀው እናመሠግናለን
እኔ ግን አሁን አሁን ፈለኩ ግን ቶለ አይደረስም መሰል
Betam were eyedegagemik tanzazaleh.
እኔ ያልገባኝ ከሞላነው ፎርም ውጭ እንዴት እንደዚህ ይባላል በጣም የሚገርም ሐገር ነው እኩልነት የማይታይበት የእውነት ቢቀርብኝ ይሻላል ተስፋ አስቆራጭ ነው
በጣም ያሳዝናል ሰላሳ ሺ የቆጠበ እጣው ዉስጥ መወዳደር አይችልም ማለት ነው እስኪ የሚያወቅ ያስረዳኝ
ሌላው ይቅርታ ያተ ግምት አስተካክል ወድሜ እኛ በመጀመሪያው ውላችን አይተን ቢያን ሁለት ወይም 3 አመት ብለን እቅድ አውትተን እጂ የሰው ሀገር የመጣነው 20 አመት ልንቆይ አይደለም እሺ ኑሮው ግራ ሲገባን ትዳራችን ልጆቻችን ጥለን። የመጣነው እና ዝም ብለክ ግምትምናምን አትበል እዚህ እደሻማ እየቀለጥን በቀን ውስጥ ስንት አይነት ፈተና እየገጠመን ችለን ቢያን ለዚህ አላማ ነበር አሁን ግን እኛ አቅማችን አይችልም። በሰውም ሀገር እስከመቼ እኛ የሚከፈለን ተቆጥቦ ነው በዛ ላይ ቤተሰብ እየረዳን ወይኔ ማነው ችግራችን የሚረዳን እረ ኡአኡ አሁንስ መረረኝ እና የደማችን ጠብታ ነበር እስካሁን የቆጠብነው እሺ ወረቀት እየለቀምን ሳይሆን እና ግምትክ አስተካክል ወድም የበፊቱ ውል ምናህል እደሆነ እይ አጣራ እሺ እኛ አቅማችን አይችልም ሀብትም የለንም እደሻማ እየቀለጥን እጂ ታድያ ምኑ ነው ለደሀ የታሰበው ፈጣሪ ይፍረድ እጂ ለኛማ ማን ያስባል በተለይ ሀረብ ሀገር የምንቃጠል ልጆች ታድያ እዴት በሀገር ይኖር እዲህ እያረጋቹን እዴት አንሰደድ እዴት ባህር አይብላን በህይወት እያሉ ሳይታዘን ሲሞቱ የሀዘን መግለጫ ይሄ ምንም ዋጋ የለውም ሰው ኑሮ መሮት ነው በየትም መገድ የሚሄደው እባካቹ አስቡልን እኛም እንኑር በሀገራችን 15 አመት በሰው ሀገር ግን ምንም ሂወቴ አልተለወጠም ወይኔ ደሀ መሆን ግን ተመስጌን ጥና ይስጠን እና አስቡልን እንኑር በሀገራሽን ልጆቻችን እናሳድግ።
I want my money back!!! Beka!!!! They made it too complicated!! Only in Ethiopia buy properties by lottery!! Strange strategi!!!Leboch!!!! Thank u Ya Ya!!!
እኔኳን በሠላም ላገሬ ያብቃኝጂ ብሬን አውጥቸ ምን የመሰለ የጪቃቤት እገዛለሁ ላማለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ ሆነብንኮ ምንድነው በተስፋ
ሳህ ብርካለ የተሰራውን መግዛት እነሱጋር ትግል እጣወጣልኝ አልወጣልኝ
ውይ አሁንስ ተስፋ እያስቆርጡን ነው እር ምን አለበት እጣ እስከ ተባለ ድርደ ለሁሉም ወጥቶ በእድሉ ቤጠቀም
Sinte new 40/60?
ይሄ ሁሉ ብር ኬት ይመጣል በመጀመሪያ ባስተላል የብር መጠን ለምን አይሰጡንም ለኮንዶሚንየም ብለን ሰው አገር እድሚያችን እንጨርስ ኧረ ተሁ አታማሩን
ye geta selame yebzale wademachin❤
Amen, Helen! God bless you!
እባክህ ወንድሜ እንዴት ነው ምዝገባ የማገኘው እርዳኝ።
Etetewami - ምዝገባ አዲስ ያለ አይመሰለኝም። ከተመዘገቡ 20 አመት ሊሞላቸው የተቃረቡም አሉ እስካሁን ምንም ሳያገኙ። አሰራራቸው በጣም የተበላሸ ስለሆነ ምንም ማወቅ አይቻልም። አዲስ መረጃ ካገኘን ግን እናካፍላችኋለን። በዚሁ ቻናል አብራችሁን ሁኑ። እናመሰግናለን
ወቸው ጉድ በጣም ይገርማል ያው ነው ያለው ያገኛል የለለው አያገኝም
እሺ ድሐዉ ከየት አምጥጦነዉ ሶስት መቶሺ አምጥቶ የሚከፍለዉ እግዚአብሔር ይፍረድ።
አይ ኮንዲሚኒየም ይደርሰኛል ብየ አመታት አለፉ ተስፋ የለም
እናያሁኑዋጋምንያክልነው
@@y.wy.w7550 175ሺህ ነበር ሙሉ ክፍያ በቁጠባ ማለት ነው
Senet new eshi 40/60 malet senet birr yekefele new emigeba eta west
ህዝብን ማታለል ያቁበታል የኢትዮጵያ ባላስልጣኖች ።ምድረ ሌባ።
ግምትህን አስተካክል የኔ ወንድም በር አትክፈትላቸው ያሁኑ ዋጋ ስንት ነው
Meron - የኛን ሰምተው ይወስናሉ ብለሽ ነው? ለማንኛውም ባለፈው ሲያስተላልፉ ያደረጉትን ጭማሪ መነሻ ብናደርግ 40/60 ቤቶች የ ባለ 1 መኝታ 162,645 ከነበረው ወደ270,530 ባለ 2 መኝታ 250,000 ከነበረው ወደ 368,906 ባለ 3 386, 400 ከነበረው ወደ 491874 ይጨምራል ተብሎ ይገመታል
@@yayatube4875 ያያ ከይቅርታ ጋር መረጃውን እንዴት ልታገኘው ቻልክ ይሄ መሰለኝ እኮ እርግጠኛ ያልሆነ ነው ግምትም እኮ ሲገመት በእጅህ የያዝከውን ነገር ይሄን ያህል ቢሆን ብለህ ግምት ልታውጣለት ትችላለህ በመንግስት ያለን ግን ዝም ብሎ እንደፈለግንው መገመት አንችልም ማን ያውቃል እኛ ከገመትንውም በላይ ዝቅ ሊል ይችላል። ግን የመረጃህን ምንጭ ብታጋራኝ በጣም ደስ ይለኛል ለቅድመ ዝግጅት በተረፈ ከልብ አመሰግናለው
Meron - ይሄ መረጃ ባለፈው 900 አካባቢ የ 40/60 ቤቶችን ሲያስተላልፉ በካሬ ሜትር ያስከፈሉትን ዋጋ 4918.75 ከግምት በማስገባት ነው። ይህንን በ ቤቱ ስፋት ስታባዢው ግምቱን ማግኘት ይቻላል። ባለ 1 መኝታ 55 ካሬ ነው ይሄ ሲባዛ ጠቅላላውን ዋጋ 270, 531የሚል ውጤት ይሰጠናል። ለማንኛውም እርግጠኛውን ቢናገሩ ግምት ውስጥም አንገባም ነበር።
መቼ ነው እጣው የሚወጣው?????????????????????
Zoro zoro dha waga yelewm betam yasaznal
እኔ በለሁለት መኝታ ክፍል 40/60 ተመዝግቤለው 13000 ቆጥቤለው እና እጣው እኔን ያካትታል ።??
ስንት፧?
130,000 እላለው ብላ ነው ክክክክክክክክ
እሱን አውጥተሽ ድሮ እረጂበት
@@mahareyan1057 ጥርስህን ይርገፍ ይህንን ያህል በእድሜህ ልክ አላ የህም ደነዝ
@@henokyab184 ዶሮ ነጋዴ ነህ ።ክክክክክ
ለምን ትክክለኛውን ዋጋ አትነግረንም አሁንም ደሀን አላካተቱም ይገርማል
@ fekerte mulugeta i went Ethiopia recently and i spoke to ketema lemat selezih guday lemesale ene 3 bedroom newe register yaderekut $368000 eth birr yebefit wagaw but the person told me wagaw yene eske $750000 eth birr endemiderse newe yenegeregne ena bezih calculate argiw wede $382000 birr akababi newe extra yemekeflew .endiredash biye newe.
Kkkkkkkkk ehie lihon aichilm lehager teblo ietewatsa enji lechereta aidelem ietemezegebe beikeflm gziewu bezbzo tera izo ieqoiewu ekul btebalewu waga itadel.
Kkkkkkkkk 5_7 amet weledun itaseb eski gziewus? ehie ngd newu endiawum iekefelewu besu genzeb tejemere ietemzegebewu bota iaze wanochu.
Thanks for the info
you welcome👍💞
በእውነት በጣም ጉደኞች ናቸው
ሲጀመር ጀምሮ ወሬ የበዛበት ነው
ምን ትቀልዳላቹ ሲጀመር ለደሀ ታስቦ መሰለኝ ሙሉ የቆጠበ ምትሉት ሀብታም በቆጠበ ወይ ጉድ መቼ ነው ለደሀ የሚያስብ የሚመጣው ለምን ገንዘብ የሚጨመረው እኛ እኮ አቅማችን ይችላል ብለን ውሉን አይተን የገባነው ሁሉም ላይ ስተት አለው እኛ በሰው ሀገር መቅረት አለብን ለምን ግን ለደሀው ለሚስኪን አይታሰብም ስት አመት ልንሰራ ነው ቤታችን ልጆቻችን ትተን ትዳራችን ትተን ዋጋ የምንከፍለው ለዚህ ነው ቢያንስ ምድነው 4መቶሺ ባለሁለት መኝታ ውላችን አለ 2መቶ 25 ሺ ነበር ባለ አድም መቶ 25ሺ ምናምን ነው እኛ በሰው ሀገር እንቅር እዴ ወይ ጉድ የሰው ፊት እየገረፈን ወይኔ ምን ጉድ ነው ቃል ይታጠፋል ለደሀ ለምስኪን የሚያስብ ማነው የቤት ኪራይ ውድ እዴት ነው የሚኮነው ፈጣሪ አተ ፍረድ ለኛ የሚያዝን አምጣልን አሜን።
Enamesgenalen Wandem
Yehi fair aydelem meknaytonm mulu lakafelew washeto birun katetkemubet behala endi malet min malet new sew eko norot sayhon mulukifya yemikeflew bit lamageget kalew cheger new betam gife new
Be 2005 seltmezgbnw 20/80 woch ebakh yalewn nger asawkn
እሺ
_ዝም ብለህ በግምት በግምት አትበል ትክክለኛውን መረጃ አታመጣም እንዴ አጠር ምጥን ብለህ
መጀመሪያ እኮ ሙሉ ክፍያ ይሄንን ያክል ነው ዋጋው ብለው ነው ተምነው ያወጡት ያንን ስንከፍል ደሞ አሁን የሀሳብ ለውጥ መጣ ሌላ ጭማሪ ብለው መጀመሪያ የቤቱን ዋጋ ተምነው ለምን አይናገሩም
ለመረጃህ ከልብ አመሰግናለው ግን አሁንም ችግር እንዳለ ይሰማኛል ብቻ እግዚያብሔር መልካም ነው
የቃላት ጨዋታ አያስፈልግም ! ውሉ እንደዚያ አይደለም ንግድ ባንክ ቃሉን ሊያከብር ይገባዋል ባለስልጣናት የወደዱትን ማድረግ አይችሉም
Ahuense beza yechi
እነመሰግነለን
መቶ በመቶ የክፈለ መግባት እለበት ለምን ስው ትበድሮ የክፈለም እለ እንደ ውሉ ከሆን በውሉ መስረት መስራት እለበት ውል ካልተከተሉ ሌላው ስው ህግ ብጥስ እይገርምም.
20/80 ባለ 3 በአሁኑ ስት መቆጠብ አለበት ??