አዲስ አበባ ለምኔ የሽመልስ አብዲሳ አዲስ ከተማ 21 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት The 21 billion dollar project of Shimelish Abdisa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #አዲስአበባ #ሽመልስአብዲሳ #አዲስከተማ #ቢሊዮን #ዶላር #ፕሮጀክት #billion #dollar #project #Shimelish #Abdisa አዲስ አበባ ለምኔ የሽመልስ አብዲሳ አዲስ ከተማ 21 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት The 21 billion dollar project of Shimelish Abdisa
    JOIN us AYZON tube on👇
    #Facebook 👇
    / ayzontube
    #Telegram 👇
    t.me/joinchat/....
    For any comment👇
    ayzon.blacki@gmail.com
    AYZONtube:
    ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ስራ ሊጀምር ነው
    👇👇👇
    • 1.7 ቢሊዮን ብር የወጣበት ፕሮጀክ...
    998 ቤቶች 696 ሱቆች ሊገነቡ ነው
    👇👇👇
    • 998 መኖሪያ ቤቶች 696 ሱቆች ግ...
    አዲስ እረጅም ህንፃ አዲስ አበባ
    👇👇👇
    • አዲስ እረጅም ህንፃ በ270 ሜትር ...
    በ14.2 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት
    👇👇👇
    • በ14.2 ቢሊዮን ብር በአዲስ አበባ...
    50 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት
    👇👇👇
    • 50 ቢሊዮን ብር የመኖሪያ መንደር...
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሊያስመርቅ ነው
    👇👇👇
    • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት ፕሮ...
    የትልቁ ባንክ ትርፍ
    👇👇👇
    • የኢትዮጵያ ትልቁ ባንክ የካፒታል መ...
    ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮጀክት
    👇👇👇
    • ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ...
    ለአቋራጭ መንገድ 308.3 ሚሊዮን ብር
    👇👇👇
    • አዲስ አበባ ውስጥ ለአቋራጭ መንገድ...
    አዲስ ፖርክ በ 17 ሚሊዮን
    👇👇👇
    • 17 ሚሊዮን ብር የተመደበለት አዲስ...

Комментарии • 48

  • @dawitalemayehu8663
    @dawitalemayehu8663 Год назад +9

    በጣም ደስ ይላል በእዉነት .. ኢትዮጵያ እናቴ🥰🥰🥰🥰 ኦሮሚያ ቤተ❤️❤️❤️❤️

  • @sew1391
    @sew1391 Год назад +4

    ጥሩ እቅድ ነው፤ ለተንኮል ታሰበም አልታሰበም ለህዝቡ ጠቃሚ ነው። ይበርቱ!

  • @user-vo2dv4xy7j
    @user-vo2dv4xy7j 2 месяца назад

    መልከም ሁሉ ለበጎ ይሁን።

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Год назад +2

    Wow that is good news 👏

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад +2

    Good to hear that.....🙏

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 27 дней назад

    Ayzon tube thank you for videos Ayzon tube is very informative.
    Can you make a video about the project at the simen mountains or Ras Dejjen moutains please I heard the project is called saint yared museum. If this project real
    It would me great achivement for this administration. Because that part of Ethiopia is the highest tursum flash point with this kind of project.Thank you again for your time again.
    Have a wonderful time.

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 Год назад +7

    ከሽመልስ አብዲሳ ልማት መጠበቅ ከዝንብ ማር እንደመጠበቅ ነው።

  • @teferaeshetu26
    @teferaeshetu26 Год назад +3

    አሁን የምታወራውን ከተማ ኢትዮጵያውያን ለማሰተዳደር አንችልም ምክንያቱም በዘር ስንቧደን ጭቃ በጭቃ እናደርገዋለን። አሁን አኛ የሚያስፈልገን ውብ በተማ መስራት ሳይሆን እራሳችንእእደገና መሰራት ነው። ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አደል የሚባለው

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms  Год назад

      🙏

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ምቀኛ፣ሸገር ከተማ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያን የሚወክል።አንተም ተፎካከር ባለህበት ከተማ።

  • @samuelduguma3690
    @samuelduguma3690 20 дней назад

    አይዞ ለራስ አዲስ አበባ ሲገነባ ደስተኛ ኦሮሚያ ሲገነባ እየዬ ምን አይነት የዘርኝነት ጥግ ነዉ

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Год назад +2

    if it is true, the new town should be built out side of the rift valley to avoid earthquake.

  • @mesfenmesfenaa3176
    @mesfenmesfenaa3176 Год назад

    ይኸ፣እውነት፣ከሆነ፣እጅግ፣የምየሰደንቅና፣የምያኮራ፣ተግባር፣ነው፣ምክንያቱም፣ከኢትዮጵያ፣ሕዝብ፣ቁጥር፣አንፃር፣እንደነዝህ፣አይነት፣ሰፍፋ፣ከተሞችን፣ከዋናዋ፣መድናችን፣አዲስ፣አበባ፣ቅርበት፣ባሉበ፣ቦተወች፣ላይ፣መገንባት፣እጂግ፣አስፈላግ፣ናቸው፣በእውነት፣ይኸን፣ድንቅ፣ተግባር፣ፈደራል፣መንግስቱንና፣የክልሉን፣አመራሮች፣ማስገን፣አስፈላግ፣ነው፣እንደዝው፣በውቡዋ፣ባህር፣ዳር፣አካባብም፣እንደዝው፣ዘመናዊ፣ከተማ፣ብመሰረት፣በእውነት፣አውሮፖ፣ለምነ፣ይሆናል፣ይኸ፣ደግሞ፣ያለጥር ጥር፣ይሆናል፣አሁን፣ኢትዮጵያ፣አቅሙን፣ስላላት፣ግዘው፣ይኸን፣ያህል፣40ዓመት፣ባይረዝም፣እላለው፣በዜናው፣በጣም፣ተደስቻለው።

  • @samijosi802
    @samijosi802 Год назад +1

    ይሄ ጥሩ ነው ራስህ ሰርተህ የፈለከውን ብታኖርበት ማንም አይጠይቅም። ነገር ግን ሌላው በከተመው እና ባለማው ከተማ እኔ ስልጣኑን ተቆጣጥሬ (ነጥቄ) የፈለኩትን ከገጠር እያመጣው አናት ላይ አሰፍራለው እና አንተ ከተወለድክበት፣ ከምትኖርበት የራስህ ከሆነው ከተማ የምታገኘውን የኢኮኖሚ ድርሻ ከነዋሪው ህዝብ ላይ ነጥቄ አዲስ ለማሰፍረው ገጠሬ ሰጣለው የሚለው የሐቢቤ ሰገጤያዊ ፕሮጀክት አዱገነት ላይ ፈጽሞ አይሰራም። እንተላለቃታለን እንጂ አይሞከራትም።
    ሌላ ከተማ ገንብቼ የአዲስ አበባን አስፈላጊነት ዜሮ አስገባለው የሚል ሃሳብ ካለው እና ከተሳካለት መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት እኛን አያገባንም ከተማችንን ግን ለማንም ሰገጤ አሳልፈን አንሰጥም። ሁሉም የራሱ ክልል ላይ እየጨፈረ ነው ያለው ስለዚህም ሸገርንም ለአዲስ አበቤዎች ብቻ ተውልን።
    የግብጽ ባንዲራ እና ልቅምቃሞ የወያኔ መዝሙር ተብዬ ተሸክመህ እንደእባብ የምትሳበው ጉዳይ እኛን ሸገሮች አይመለከትም ተሸክመው እንደመጡት ተሸክመው ወደአመጡበት ይወስዱታል።
    ለማንኛውም ለመረጃው እናመሰግናለን 🙏

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Год назад

      አድስ አበባ የማን ሆነች እና መቸም ብሆን የኦሮሞ ህዝብ ፍንፍኔን አይተዋትም እናንተ ፍንፍኔን ያለማቿት እኮ እየኖራቹባት ስለሆነ ነው እና ምን ይሁን! ሁለም የኦሮሚያ እንብርት እና ዋና ከተማ ሆና ትቀጥላለች.. በኦሮሞ መረት ላይ ሆኖ መንፈራጨቅ ምንም አያዋታቹም በፊንፍኔ ማንም የ ኦሮሞ ተወላጅ አይደራደርም።

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      አይ ምቀኛ ቅናተኛ፣አንተን ብሎ አዲስ አበቤ መድረሻ ቢስ አሞራ!!!

  • @Yoye156
    @Yoye156 Год назад +4

    yzare 40 amet dese sil behiwot yelehum

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Год назад +1

    Love oromia

  • @yaredmengist5902
    @yaredmengist5902 Год назад +5

    ለግሀር የት ደረጃ ደረሰ

    • @jilalutemam2261
      @jilalutemam2261 Год назад

      Lke new negaren

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms  Год назад

      የተጠናቀቁ ወለሎች የማጠቃለኛ ስራ ላይ ናቸው

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      አዲስ አበቤን ጠይቀው!!!

  • @kushekussalikebo3750
    @kushekussalikebo3750 Год назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @sancho959
    @sancho959 Год назад +4

    Legehar yet derese

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms  Год назад

      የተጠናቀቁ ወለሎች የመጨረሻ ስራ ላይ ናቸው

  • @minte-et
    @minte-et Год назад +2

    የሽመልስ አብዲሳ ከተማ ማለት ምን ማለት ነው ? ፕሮጀክቱ ወደ ሀሳብ የመጣው ሽመልስ ስልጣን ላይ ከመውጣቱ በፊት ነው። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ምናልባት ሽመልስ በህይወት ላይኖር ይችላል። አንዳንዴ ለview ብለን የምንፅፋቸው ነገሮች ናቸው አሁን ወዳለበንበት ጽንፈኛ ዘረኝነት እየመራን ያለው ። ይህ ፕሮጀክት የሽመልስ ወይም የኦሮምያ ወይም የኢትዮጵያ አደለም ሙሉ አፍሪካ ሚኮራበት ነው። እባካችሁ social media ላይ ለምንፅፈው እና ለምናወራው ነገር እንጠንቀቅ።

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms  Год назад

      ፕሮጀክት ያስጀመረው የተፈራረመው እሱ ስለሆነ ነው አለቀ. የዶክተር አብይ ፕሮጀክት ተመረቀ ሲባል እዲህ ብለህ ጠይቀህ ነበር????

    • @minte-et
      @minte-et Год назад +2

      @@AYZONfilms በዶ/ር አብይ ሀሳብ አመንጪነት ሲባል ነው እንጂ የዶ/ር አብይ ፕሮጀክት ሲባል ሰምቼም ሆነ አይቼ አላውቅም ።

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ምንም ይሥረው ኦሮምያ ክልል ላይ ለመሚሰራ ነገር ሁሉ ቅናት አያንጨረጭራችሁ።ሌላው በሚሠራው ተወዳድሮ መሥራት ነው እንጂ በምቀኝነት መጨርጨር ተገቢ አየደለም።በርቱ እንበርታ ነው የሚባለው።ኦሮምያ ክልል ያለስጋት ለመኖር ኦሮምኛ ቋንቋ ማወቅ።ከመተቸት መከባበር፣መተዛዘን፣አለማጭበርበር፣ታማኝ መሆን።ኦሮሞ አታላይ፣ከሃጂ አይወድም።ደሞ ሞኝ ካመረረ በግ ከበረረ ነው።ሽመልስን በነገር አታናዱት።

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 Год назад +2

    yetetekemkew arisit des aylim tenkol alew zim bilek information biset yishalal

    • @sew1391
      @sew1391 Год назад +1

      ትውልዱ ተንኮል ናፋቂ መሆኑን ስለሚያውቅ ቪው ለማግኘት ብሎ ነው አትፍረድበት

  • @jilalutemam2261
    @jilalutemam2261 Год назад

    Legehare men derga derage 👍👍👍👍👍😃😃😃

  • @girmalemma7039
    @girmalemma7039 Год назад

    አቶ ሽመልስ ገንዘቡን ከየት ይሆን የሚያገኘው። መችም ስለ ፍትሐዊነት እንዃ ብዙም አይገዳቸውም።

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 Год назад

    የሽመልስ ፕሮጀከት ሸው ውስጥ መሆኑ ጥሩ ነው :: ኦሮሚያን ሶስት ቦታ ከፍለን የምንመራ ስለሆነ ችግር የለውም:: /ምእራብ ምስራቅ እና ሸዋ /

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ሁሉም ሸዋ ውስጥ የቱለማ ኦሮሞ መሬት ላይ ነው ሸጋር ያለው።መተህ ተስማምተህ ብሄሩን አክብረህ ሽገሬ ነኝ እያልክ ደሞ ሳትበጠብጥ ሰርተህ ቋንቋውን አውቀህ መኖር ነው።

  • @jonasberha6785
    @jonasberha6785 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 Год назад

    የስግብግብነታቸው መጠን ከልክ ያለፈ ለመሆኑ ማሳያው የሚገነቡት ከተሞች ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ከ100 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ በራሳቸው በማደግ ላይ ባሉ ከተሞች አቅራቢያ መሆኑ ችምችም ብለው መጨናነቅን የሚፈጥር : ህይወትን አታካች ከቅርበታቸው የተነሳ ለፀጥታና ደህንነት ቁጥጥር አስቸጋሪ እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው:: እንደኔ አካባቢዎቹን እንደ እጅ መዳፉ እንደሚያውቅ :-
    -ሞጆ ደብረዘይት ናዝሬት በራሳቸው በጣም የተቀራረቡ በርካታ ድርጅቶች እና ፕሮጀክቶች ያሉበት ነው::
    - አየር ሃይል ዋናው ግቢ:
    -አዲስ የሚገነባው አየር መንገድ :
    -የሞጆ ደረቅ ወደብ :
    - የሞጆ ዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ
    - ዲባንዲባ አምራቾች ማህበር
    ሌሎችም የግል ድርጅቶች የተከማቹበት ዝቅ ሲል ኤጀርሳ ቆቃ አለም ጤና የሚባሉ ከተሞች ያሉበት አካባቢ ነው:: ኢትዮጵያን በእውነት ለማሳደግ ከተፈለገ ሻሸመኔ : ሞያሌ መተማ ጎዴ :ወለጋ በተመረጠ ቦታ ከተሞች በዘመናዊ መልክ ቢገነቡ መሀሉን ከመጨናነቅ እድገት እና ልማትን ለማፋጠን ይረዳል::

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Год назад

      Hhhhhhhh አታስብ እኛ አምስቱንም ከተሞቻችን እንድ ላይ ማሳደግ ነዉ አላማችን . ፍንፍኔ/አዳማ/ብሾፍቱ/ ሞጆ /እና ጋዳ ስትይ

  • @hannazegeye3253
    @hannazegeye3253 Год назад +1

    40 year???

  • @abdurahemanmohammed6972
    @abdurahemanmohammed6972 Год назад +1

    Wenchi alko new kemn derese esu neger

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms  Год назад

      ሸኔ አላሰራን አለ ሲሉ ነበር

  • @chicago9458
    @chicago9458 Год назад +1

    Woy gud “besosit billion birr ye American dollar” bilo kuch

  • @ArkaanMJA100
    @ArkaanMJA100 Год назад +1

    Ba 40 amat

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 Год назад +1

    Shhagarprojakt

  • @semereassefa3140
    @semereassefa3140 Год назад

    Hulu neger politics denkurena

  • @jonasberha6785
    @jonasberha6785 Год назад

    🙏🙏🙏