🛑 አሌክስ ከሌላ ሴት ፍቅር ያዘው😱 ዴዚ መከረችው🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 64

  • @belugebru
    @belugebru Месяц назад +14

    ልታስረዳው የፈለገቾው ደግሞ, በባቡር ሳልፍ ሁሌ የማያት ልጅ አለች ፍቅር ይዞኛል ሲላት ተራ ቅዠት ነው , እኔም ወንዶች በቴክስት እንዴት ነሽ ምናምን ብለው ከፃፋልኝ የወደዱኝ ይመስለኝ ነበር ግን ተራ ቅዠት ነበር( "OBSESSION ") ነው እንጂ "እውነተኛ ፍቅር አይደለም," በኋላ ግማሽ ልብህን አተህ እንደኔ ትጎዳለህ ነው ያለችው ለማንኛውም አሁን እንኴን ደስ ያለህ , በኋላ ግን ልብህን እንደኔ ተሰብረህ ታዝናለህ ነው የሷ ሀሳብ, እንደ ማስጠንቀቂያ መሆኑ ነው 😊 እሱ ደግሞ መጥፎ እንደተመኘሽብኝ አልሆንም እንዲያውም አብረን ከሳምንት በሁዋላ ቪዲዮ ሰርተን እንፓስታለን ነው ያለው ያው እስዋ የተናገረችበት ሀሳቡን ሙሉውን እሱ ስላልተረዳው ማለት ነው በተወሰነ መልኩ 😊!!!

  • @NeimaUmar
    @NeimaUmar 2 месяца назад +13

    ደዚ በጣም ጎበዝናት እሷ አማርኛ ሲከብዳት እግሊዘኛ ታወራለች እና ሰው እዳገባ በደብ ታስርዳዋለቺ ወላሂ የኔውድ በርች አይዞሽ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Месяц назад +6

    ንገራት እወድሻለሁ በላት ካመለጠችህ ታዝናለህ በዚህ ምድር ላይ በጣም ጥቂት ስዎች ናቸው ንፁህ ፍቅር የተስጣቸው ከክርስቶስ አትቀልድ ንገራት አሁን ❤❤❤

  • @እማዬ
    @እማዬ 23 дня назад +2

    የኔ ልእልት ስታስረዳ በጣም ጎበዝ ናት 🌹ልኡል የሆንክ ልጅ በኋላ ከመፀፀት ተረዳት🌹

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 29 дней назад +2

    አይክፋሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል እሁን ስዎች ግርግር ሲያብዙብት ውሬ ኮንፉውዥድ ሆኖል የሚወደው ግን አንቺን ብቻ እይዞሽ ❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Месяц назад +3

    በእዉነት በደንብ ብታዳምጥ ትልቅ የሕይወት ምክር እየሰጠችህ ነዉ :: በቃ ነገረችህ ፍቅር ሕይወት ነዉ :: አንተ እንደምትለዉ ካዩት ጋር መቃዥት ፍቅር አይደለም 😢 አስብበት ልብዎ ቆንጆ የሆነችን ልጂ እንዳታሳዝን 😢

    • @belugebru
      @belugebru Месяц назад +1

      በጣም በሳል መካሪ ናት ከድሜዋ በላይ የምታስብ ጎበዝ ሴት ናት 💕👌🫶👐

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 29 дней назад

      ዴዚዬ እባክሽ ስለሌዋ ሴት አታስቢ በፍፁም የሱ ልትሆን አትችልም ምንም ዓይነት ተመሳሳይ ጠባይ የላትም በጣም ከጨቀጭሽው. ክናነተ ውጪ ሊያይ ይችላል ሳላም ፍለጋ የስም ልጆች ፍቅር ብቻ ናቸው ታማኝም ናቸው አይዞሽ. የኔ ቆንጆ አንቺ አንበሳ ነሽ ታማኝ ነሽ ❤❤ ይወድሻል

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 месяца назад +9

    ማሪያምን ሲል እንደት ደስ ይላል

    • @Abbaa-t4q
      @Abbaa-t4q 2 месяца назад

      @@nigesttadesse4985 😅❤️😅😅😅

  • @Akidanee
    @Akidanee Месяц назад +2

    Daisy you are smart❤❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 месяца назад +11

    አረ የኔ ሱሱች❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-bo7wx9wu6t
    @user-bo7wx9wu6t 2 месяца назад +4

    መሽአለህ ኣላህይጠብቃቹ ውዶቼ

  • @الال-ت2ق9ع
    @الال-ت2ق9ع 9 дней назад +1

    ትወድሀለቺ

  • @kamelaahmad
    @kamelaahmad 29 дней назад +2

    ወላሂ ማር እኮናት

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ስታምሩ

  • @belugebru
    @belugebru Месяц назад +1

    Delusional (ቅዠታም)ማለት ነው

  • @Mariyam-gf5jo
    @Mariyam-gf5jo 2 месяца назад +3

    Uuuuuuuuuuuuuf ❤❤❤❤❤yene konjo tikikilneshi😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟

  • @jitumohammed635
    @jitumohammed635 5 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FaFa-d7j
    @FaFa-d7j 2 месяца назад +1

    ስውዳችሁ

  • @WaizDAHyupi
    @WaizDAHyupi 5 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwitety
    @Hiwitety 2 месяца назад +2

    anchi dezi yhe konjo leje endayamltshe anchem twejewalshe esun setay fekir fekir teyalshe

  • @Akidanee
    @Akidanee Месяц назад

    አለክስ ነገር እያበላሸህ ነው

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Месяц назад

    Dezi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤aleks❤❤❤❤susoche nachihu

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 2 месяца назад +12

    አሌክሥ ወነትም ወያኔ በትምርት ወጣቱን ገሏል የዴዚ ጥረት ይደቃል አንቸ አሌክሥ ወጭ እዬኖርክ እግሊዘኛ መናገር ያቅትሐል ወይ የወያኔ ልጆች ለካ በአውቀት ከሦሥት ሜትር በላይ እዳትራመዱ አድርጓል ዴዚ በርች

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 2 месяца назад +4

      እሱ የሚኖረው እንግሊዘኛ አይነገሩም, he lives Sweden 😂😂😂😂😂

    • @BGFx-d4h
      @BGFx-d4h 2 месяца назад +4

      Do you think English is a measure of intelligence? Don’t be hypocritical you’re criticizing him for not speaking English, but you’re writing your comment in Amharic. Plus, Alex lives in a country where English isn’t the primary language.

    • @BGFx-d4h
      @BGFx-d4h 2 месяца назад +1

      Don’t forget that Wayne established more than 40 universities in Ethiopia, at a time when the country previously only had two or three universities.

    • @tigistashenafi276
      @tigistashenafi276 2 месяца назад

      But do not forget those universities were run by qualified and brilliant lecturers.
      Do you know why Meles Zenawi fiered those 40 lecturers from AAU?
      . t​@@BGFx-d4h

    • @SaraSara-nm9mk
      @SaraSara-nm9mk Месяц назад

      Qoshasha min agebah

  • @zamzamዜድየሀራዋ
    @zamzamዜድየሀራዋ 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤😂

  • @ayakatayoka1973
    @ayakatayoka1973 22 дня назад

    Sawadachu.faxarii.yixabaqachuu🎉🎉❤❤

  • @Rahema-q2q
    @Rahema-q2q 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዲዚዬጎበዝ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abbaa-t4q
    @Abbaa-t4q 2 месяца назад +5

    😂😂😂😂ኧረ ይኸን ልይ አጋብኚ የነትነው

  • @SaqretAlqods-p9r
    @SaqretAlqods-p9r 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @romanfesha7316
    @romanfesha7316 2 месяца назад

    ዴዚ he have wedding ring in his hand check it

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 2 месяца назад +1

    Delusional (አሳሳች)

    • @FaFa-d7j
      @FaFa-d7j 2 месяца назад

      ትክክል

    • @belugebru
      @belugebru Месяц назад +2

      ቅዠታም ዮማይጨበጥ ህልም ያለው ሰው እንደማለት ነው 😊

  • @SelamSelam-l6v
    @SelamSelam-l6v 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ElisabethBalcha
    @ElisabethBalcha 2 месяца назад

    Ere enezin lijoch astarku

  • @tesfayhabte4530
    @tesfayhabte4530 2 месяца назад +1

    ❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aነኝተስፈኛዋ-i8s
    @Aነኝተስፈኛዋ-i8s Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YohananEndale-z3k
    @YohananEndale-z3k 2 месяца назад

    Selewededeje new

  • @SaqretAlqods-p9r
    @SaqretAlqods-p9r 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😊

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 2 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @rigat9104
    @rigat9104 2 месяца назад +3

    Wshetam agame aleks

  • @AyshaAbc
    @AyshaAbc 2 месяца назад

    😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @ayakatayoka1973
    @ayakatayoka1973 22 дня назад

    Sawadachu.faxarii.yixabaqachuu🎉🎉❤❤

  • @TimraAlharthi
    @TimraAlharthi Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @SiifanBalaay
    @SiifanBalaay Месяц назад +1

    ❤❤