አሌክስ ዴዚን ይወዳታል ጓደኛዉ ለ ጃኒ እየጀነጀነዉ ነው 🙄😂😂::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 72

  • @WOINSHETZERGAW
    @WOINSHETZERGAW 2 месяца назад +7

    ወይኔ ዲዚ ንፁ ልብ ያላት ልጅ ናት እባካቹ ወጣቶች ቦታቹሁን እወቁ እቺ ንፁ ልጅ አታጭበርብሮት አታሳዝኖት አምላክን ፍሩ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +16

    ደዚ ከፊክቸር ነፃ ከዱቄት ነፃ❤❤❤ናት

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 2 месяца назад +29

    አሌክስ መልክ ብቻ ነው ማለት ነው? ዴዚ እኮ የተማረች እና ስርዓትዋ ብቂ ነው እሺ ....ጃኒ ግን አርተፊሻል ናት በዛ ላይ... ከእውቀት ነፃ ናት ለመማርም የምትፈልግ አይመስለኝም ....

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 2 месяца назад +5

      እኔ ደሞ አይመቸኝም ምኑም ሲቀጥል አይግባቡም ለጨዋታም ቢሆን እን ከዴቭ ጋር ሲጫወቱ ደስ ይሉኛል ሲቀጥል የዛችኛዋን ስም የሚጠራዉ አዉቆ ነዉ ሄዶ እንደፈለገዉ መሆን ይችላል ማን ያዘዉ እንደ ክረምት ሰማይ ፊቱን ምን አዘፋዘፈዉ አይጫወተዉም እንዲ ከሚመቸዉ ሰዉጋ

    • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
      @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 2 месяца назад

      💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +10

    ወንዶችየ በአይናችሁ አይታችሁ አግቡ በፊሊተር ፊትን እንዳነቅሉ😂😂😂😂የእውነት

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад +16

    አይ ወንድ ልጅ ቆይ አሁን ይች እብድ የሆነች ልጅ ምኗ ደስ ይላል እኔ ጃኒ የሚትባል ልጅ በጣም ነዉ የምደብርኝ ዱቄታም የሆነች ልጅ ቆይ ግን ሜካብ ግን የምር በጣም እንድጠላዉ አርገችኝ የኔ ቆንጆ ዴዚ በርችልኝ ግን ዴዚ ሜካብ አትጠቀሜ ጥሩ አይደለም አንች ሜካብም ባትጠቀሚ ቆንጆ ነሽ ፀጉርሽን ደግሞ በስታይል አስዤዉ

    • @Zd.t-s3v
      @Zd.t-s3v Месяц назад +1

      @@SalimSalim-nc1mp ደዚን ለማስቀናት የተጠቀሙት ስልት ይመስለኛል ።

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 месяца назад +30

    አትጠብር ባክህ ዱቄታም ሲጀምር ቋንቋ አለማወቋ ነዉ እንጂ ልክ ታገባህ ነበረ😏 ጃኔ ፈረንጅ የሰራት አሸንጉሊት ነዉ ምትመስለዉ ምኗም አይጥምም

    • @kuobrakuobra4336
      @kuobrakuobra4336 2 месяца назад +7

      ፍቅር ፈሪ ያደርጋል ደዚን አፍቅሮታል አይኖን ለማየት ፈራ እና ደዚ ከሱጋር ለማውራት ፍልጋ እሱ እቢ አላት እደዚ ኮሜት ላይ አሌክስ አሌክስ እያሉ. ስላጨናነቁት እሱን ማግኝት ፈለገች እሱ ግን እቢ አለ ልክ የፍቅር ጥያቄ የምታቀርብለት መስለው😅😅😅😅😅

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 2 месяца назад +5

      @@kuobrakuobra4336 😂😂😂😂በቀደም ያቺ ጃኒ ተብዬዋ ስለተንዘባዘበች ነዉ ዴዚ ላይ ቀብረር እያለ ያለዉ። የምር ዴዚ ትመጥነዋለች ያለ ሜካፕ በተፈጥሮዋ የመጣች ሁለመና ቆንጆ ናት።

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 2 месяца назад +6

      እኔ ከቲክቶከሮች ጃኒ ጅን ነው የምትመስለኝ

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 2 месяца назад +3

      👍👍👍👍​@@ساراهمحمد-ز6ن

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 2 месяца назад +6

      ​@@kuobrakuobra4336እሷኮ ዛሬ አልቆየችም መቼ መዉጣት ፈለገች ኮሜተሮች አዉቀዉ ነዉኮ የሚያከሳስሩት ሲቀጥል እሱ አዉቆ ነዉ የሚጃጃለዉ ሁለቱም እነዚህ አይመቹኝም በተለይ አቤል ተብዬዉ፲ ከዲዚጋ እንዲሆን አይፈልግም ይለያል ነገረስራዉ፲

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 месяца назад +11

    ጂኒ እሚሏት ምኖ እደሚያምራቸው አላውቅም ስራዋ ሁላ የሰይጣነው በአርቲ ፊሻን ያበደት ቱቱቱቱ ደዚየ እርጋታዋ ስርአቷ ሁለ ነገሯ ነው የሚያምረው ጃኒ ጂናም ናት

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 2 месяца назад +8

    እውነ ግንኮ ጃኒና አሌክስ ይሆሆናሉ
    ዴዚ ግን ላሌክስ ጭራሽ አትገባውም ዴዚ ጨዋ የዘበኑ አስተዋይና ጨዋ ቆንጂየ ወጣት ብያታለሁ በራሤ
    እና የደዚ ገና አልተወለዴም ማለት ይቻላል የምር እኔ ዴዚን በጣም ነው ማደቃት የኔ ጨዋ አስተዋይ በክብሮ ማትደራደር ጀግና ብያታለሁ እና ዴዚየ ሁሌየም ጥቁቅ ሁኝ ውድ ትሄኛለሽ እዳትታለይ ነው ምልሽ የኔ አበባ❤ ።።ነገር ግን ጃኒ ምትባለዋ ክክክክ ያድሣባ ቱቦ ለማንኛው ተጋቡ አሌክስ ትሆሆናለችሁ ።።ዴዚላይ ግን አትጠላጠል እሣ ላተ አትገባህም ጨዋ ለጨዋ ሢሆን ዝብ ደግሞ ለዝብ ነው።።።

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv Месяц назад

      ❤በትክክል

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv Месяц назад +1

      እኔ የተረዳውት ጆኒ ፈልገው አይደለም የሚደንቁት ወንድቹ ተነጋግረው ዴዚ ልብ ለማወቅና ወደ ፍቅር ቀንታ እንድትገባ የተጠቀሙበት ዘዴ ነው ዴዚ ሚስኪን ተጨነቀች

    • @Zd.t-s3v
      @Zd.t-s3v Месяц назад

      @@SaraShewa-dl3zv ትክክል

  • @MaheletTeshome-l9o
    @MaheletTeshome-l9o 2 месяца назад +3

    ቆይ አሌክስ የሚሉት ምንድነው የሚቆላው ዴዚ ላይ ገና ለገና ጃኒ ቆንጆ ነው ስላለችው ነው እስዋ ያገኘችውን ሰው በሙሉ ነው ቆንጆ ነው የምትለው እሱ ግን ለምን እንደዚ ይሆንባታል አቤል የሚሉት ደግሞ አሽቃባጭ ዴዜ በጣም ቆንጆ ናት

  • @DudueKonjo
    @DudueKonjo 2 месяца назад +8

    ሰገጤዎች ይቀራቹሃል መብሰል

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Месяц назад

    ❤❤❤እረ እነኚህ ልጆች ውበት አያውቁም ለነገሩ እናተ ተነጋግርቹ. ዴዚን ወደ ፍቅር ለማውጣት የተጠቀማቹበት ዘዴ ነው 😂😂

  • @Serena-gm9pq
    @Serena-gm9pq 2 месяца назад +3

    አሌክስ ደዝ ቆንጆ ነሽ ❤❤❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 месяца назад +17

    ምኗ ነው የሚያምረው ጃኒ በፊሊተር ሊጥ መስላ

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 2 месяца назад +10

      ሳህ ምኗን አያምርም በፊልተር ነዉ እምመጣው ደዜ እኮ ምንም አትጠቀም

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 2 месяца назад

      @@zaytonahzay3841 ደዚ ebsላይ አይቻት አለባበሷ ዋዉ ከዱቄት ነፃ ጫፋጭ🍫🍫🍫

  • @BHzxb
    @BHzxb 2 месяца назад +2

    ሰዎች ዴዝንኮ እሱም አፍቅሯታል ግን ምድነዉ ያየዉን ሀሁሉ ነዉ የማፈቅረዉ ጃኒንም ቆጆነህ ስላለችዉ ወደሷ ሂዷል ደግሞ በጥቅሉ ዴዚ ቆጆ ላተ አመጥንህም ሰረአት ያላት ቆጆ ናት አተ ሼሌ ወድልጅ የስራ ሰዉ ሲሆንጅ እኔ ቆጆ ነኝ ሲል አያምርበትም ሲጀመር ዴዚን የቀረብካት ለጥቅም ነዉ ፌመስ ለመሆን ነበር ሆክ እርሜ ለዴዚ

  • @gullala4624
    @gullala4624 2 месяца назад

    አሞራዉ ፅሩይ አሕዚኑኒ ታዓረቁ❤❤❤❤

  • @Bella-l2l1g
    @Bella-l2l1g 2 месяца назад +4

    ተዉ ተዉ አሌክስ ከ ዴዚ ጋ ብቻ!!!!

  • @LidyaFtwi-my4vg
    @LidyaFtwi-my4vg 2 месяца назад +1

    Jaye❤❤❤❤

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Месяц назад

    ❤❤ ጀኒ ስለውበት ለምን ዘፈን አውጡላት❤❤❤❤ትገርማላቹ

  • @HelenAelmu-jq2ld
    @HelenAelmu-jq2ld 2 месяца назад +1

    Jainy konjo ❤

  • @tsiyioAli
    @tsiyioAli 2 месяца назад

    Ara uuuuuuu wogne gude jani minuwa naw ahun misibawu ashenigulut mesayi duket+felter ko nech beza layi ke hulum wondigar yemitichemalik adara ke desy gar atawodaderuwat desy yen kimem ❤❤❤❤

  • @HikmaMohammed-h1m
    @HikmaMohammed-h1m 2 месяца назад +3

    አሌክስ የለ ዴዚ የስጠለብሀል

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 6 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 месяца назад

    😂😂😂😂ATAMEREME 🤭🤔GE E😂😂😂

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه 29 дней назад

    ዲዚ ጋ ነው የሚያምርብህ😏ልብህ አያመታ

  • @RahelGebrewahd
    @RahelGebrewahd Месяц назад

    ebakachu dezi kemanm gar atawadadrat kemdre gat wet

  • @FaFa-d7j
    @FaFa-d7j 2 месяца назад +5

    አስጠላችሁ ዉደዚያ

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 2 месяца назад

    ዝም ብለው. ደዚን. ሊወስድብህ. ነው.

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 месяца назад

    ኧረ አሌክስምን ሆነክበበው የምትወላውል ጃኒ ምናምን ዴዚን ዝም ብለክ አጥብቀህ የዝ

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 2 месяца назад +4

    Jani ko minunaw konjo sirat yelat min yelat

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 месяца назад +3

    Guregna, le metawoke, stashekorememat aleneber,
    Ahune alasegebatem tilaleh.

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 месяца назад

    አሌክ ለምን ፈራክ እያስጠበሰክ ነው ተው ዴዚን አታስቀይም እሷ ትወድካለክ

  • @genetayele3027
    @genetayele3027 2 месяца назад +2

    Mendenaw yetfeteraw anta daze lay telmenalhe

  • @birkete22
    @birkete22 Месяц назад

    አትሸወድ ጃኒ ያለፊልተር ባዶ

  • @DignishElias
    @DignishElias 2 месяца назад

    😅😅

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 2 месяца назад +4

    bro እመብርሀንን ስትል ያለህ ዉበት Paaaaaaa🙏❤

  • @SamiFan-or7jy
    @SamiFan-or7jy Месяц назад

    iski ahun jani minuw new yemiyamrew be maryam

  • @NurhanHarar
    @NurhanHarar 2 месяца назад +6

    አሌክስ ግን ጨካኝ ነህ አስገባት ዴዚን

  • @لولومحمد-ت2غ3ت
    @لولومحمد-ت2غ3ت 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElisabethBalcha
    @ElisabethBalcha Месяц назад

    Abel tebiyew daizyn lerasu feliguwat new lijun ke jani ga mejenejinew.Alex menew tamiraleh ketebalk wedeh kurat tesemah.teregaga alech daizy.

  • @BuzeTsegaye-h6o
    @BuzeTsegaye-h6o 2 месяца назад

    Lju hasabu mefemes new aleke ahun deno Jani nat teregnawa

  • @AthinaAthina-n5x
    @AthinaAthina-n5x Месяц назад

    Etameram Eko

  • @Zed-g6t
    @Zed-g6t 2 месяца назад

    Jany hulumga nati abate inde joni new maregew demo asmesayi nati

  • @ZiyaMin-ts6md
    @ZiyaMin-ts6md 2 месяца назад +1

    ጃኒ 🤑🤑🤑🤑🤑

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 месяца назад

    አሌክ ለምን ፈራክ እያስጠበሰክ ነው ተው ዴዚን አታስቀይም እሷ ትወድካለክ