Thanks God's blessings be always with you and your spritual family. We hope others who are the same faith and denomination be wise to be aware of such a dangerous situation we see and hear. God bless all of you! God is good and always good! Amen Amen Amen! 🙏 👍
May the Almighty God bless you more Pastor, you made a great point about that wolf who wares a sheep cloth. Be blessed and stay with the truth as you always are and the truth will pay you at the end. I’m very proud of you 👏👏👏
የእውነት ፓስተር ቢኒያም ባይሆን ይህ ቪድዮ የሠራው ለአንድ ደቂቃ እንኳን አላዳምጠውም ነበር ይህ ልብ አድርቅ ሥራው ሁሉ ማዳረቅ ወይ አይማር ወይ አያስተምር ኧረ እንኳንም እግዚአብሔር ከቤተክርስትያን አሶጣልን በእውነት ደግሜ ላመስግነው የድንግል ማርያም ልጅ እንኳንም ነቅሎ ዳግም ላያስገባው አሶጣልን 🙏🙏🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ፓስተር ቢኒዬ ተባረክልኝ ስወድህ የኔ አንጀት አርስ አስተዋይ ነህ መዋሸት አትችልም የትዝታው ሳቅ ስስ ብልቱን ስትነግረው የንዴት ሳቅ ነው የሚስቀው ፓስተር ቢንዬ ኮንፊደስህ ደስ ሲል ጀግና ድንግል ማርያም እንደምታከብራት ልጇ ኢየሱስ ያክብርህ
AMEN AMEN AMEN
መምህር ስለ ቅዳሴና ቁርባን የሰጡን ትምህርት የነፍስ ምግብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ትዝታውን ቤተክርስቲያናችን በዝሙት ምክኒያት ያባረረችው የሰይጣን ቀኝ እጅ ነው !!!
አንተ ጻድቅ ስለነበርክ ነው እዛ የቀረሄው!!!???
እሱ ያለፈ ታሪኩ ነዉ ስትፈልጉ ዝፈኑት ።
samatayos ከኦርቶዶክሳውያን ውሰጥ ኣንድ እሱ ብቻ በዝሙት ተገኝቶ እሱም ተባረረ እያልከ ነው??? ኣይኔን ኣታስቀው ጥርሴ ለማዱ ነው ኣሉ ወንንድሜ/እህቴ መዳነ በሥራ ብቸ ሳይሆን በጌታ እየሱስ የተሠራውን ፅድቅ አምኖ መዳን ነው እሱ የበለጠውን መርጦ አምልጧል
ትዝታው ከኦርቶዶክስ የተባረረው የተወገዘው ከሴትጋ ሲማግጥ ነው።።።።።።።
100%👌ይሄ ወራዳ አጭበርባሪ 😒
ተባረክ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ተባረክ ለእዉነት የምታደርገዉ ነገር ደስ ይላል ትዝታዉ ግን በእልህ ነዉ የሚመልሰዉ ለማያዉቅ ሰዉ ያወናብዳል
ስለ ዕርገቷን ራዕይ 12፡1 ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታዬ ፀሐይን ተጎናፅፋ ጨረቃ ከእግሮቿ በታች ያሏት አሥራ ሁለት ከዋክብት የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች
እግዚአብሔር ረጅም እዴሜ ከጣና ጋ ያድልልን እውነተኛ ሰው ሁሌም ያምራል
ደንቆሮ 3:45 እመቤታችን ድንግል ጌታችን አምላካችን ከመወለድ የበለጠ ነገር ምን የሚስተካከል ምን ነገር ከቶ ምን ድንቅ ነገር እና ቃል ሊመጥን የምችል ነገር ሊኖር ይችላል እመቤታችን በተለየ እንደጌታችን ትንሳዔ እንደልጇ መሆኑ ነው የገረመህ ምን አይነት ሰቱ ደንቆሮ ለክፉ አዕምሮ ተላልፍህ ብትሰጠ ነዉ ዕብደትህ ተሽሎህ ለንሰሀ ያብቃህ ግን አንተ……….እንዲህ የምትናገርብትን እንደበት ቢዘጋ ለአንተ ይበጅህ ነበር......
ደንቆሮ
ትዝታው ሳሙኤል ሀጤያቱን ኦርቶዶክስን በመሰደብ የሚሸፍን ይመሰለዋል። ፖሰተር ቢንያም እናመሰግናለን።
አይ ትዝታው ከባድ የዝሙትና የሀሰት መንፈስ የነገሰበት ሰው 😓😓😥
ፍርድቤት ቀርቦ 250 ,ደላር ተቆራጭ ቆርጦአል አልቅሶ የለኝም ልጆቼን ምን ላብላ ብሎ ኡኡኡኡ ደስ የሜለው በምርመራ ተረጋግጦ ተቆራጭ አርጎአል ይሄ ወራዳ
እውነትሺን ነው 😂😂😂😂 ይሄ ቂለታም
ወይኔ አምላኬ ጭራሽ እንዲ የተረጋገጠውን ነው የሚሸመጥጥ🤔🤣
እውነትን ለማይወድ ትውልድ
አንድ እንደ አንተ አይነት
መገኝቱን ፈጣሪ ይመሰገን
ትዝታው የኛ ሆቴል ደንበኛ ነበር
ከ10 ሴት ነው በሳምንት
ሚጋደመው
Deg adereg
አውነት ነው set ልጆች ablashtol አይ ትዝታው አግዚአብሔር yferd አውነት
መምህር ስላስተማሩን ትምሕርት ቃለ ሕይወት ያሰማል ፖስተር እርሶንም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን የሚሰሩት ስራ ትልቅ ነው 🙏🙏🙏 ። ለነ ትዝታው እና ለመሰሎቹም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል።
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ፓስተር ቢኒያም
እኝህ የፕሮቴስታንት አባት የዛሬውን አያድርገውና የድሮዎቹን የፕሮቴስታንት አማኞችን ያስታውሱኛል…ንጹህ አባት፣ ጨዋ አባት፣ እውነተኛ አባት፣ የማያስመስሉ፣ የማይዋሹ፣ …አባታችን አከብሮታለሁ….
እርሶን ለማክበርና ለማድነቅ የግድ የፕሮቴስታንት አማኝ መሆን አይጠበቅብኝም፡፡ እድሜዎትን ከጤና ጋር ያርዝምልን፡፡
እኛ ወርቶ ዶክሶች የምናምነው አድርጎ አምላክ አለምን ለሁሉ የፈጠረዉን የድግል ማርያም ልጅ የሆነዉን አድርጎ እግዚአብሔር ነዉ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚመለከው
ወርቶዶክስ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ነው የሚባለው ይቅርታ።
ለምድነውማህበረቅዱሳንንላይክና ሸር እማታረጉት
@@janatmmm6876 እናደርግ አለን በደብ
ምላሱን የሚጠብቅ ነፉሱን ይጠብቃል አንደበትህን ጠብቅ አንደበት እሳት ነውና የፉጥረትን ሩጫ ይገታልና መድረክ ና እውቅና አገኘሁ ብለህ ብዙ አትናገር ስውን የሚያረክስው ከአፉ የሚወጣነውና ጥንቃቄ አድርግ ተባረክ
ቢንያም ጌታን ተቀበል እራስህ :: ጌታን የነካ ሰው ፍሬ አይታይብህም ፍሬ አልባ ክበር የሌለበት ሀሜት ጥላቻ ከክፉ የሆነ ከሳሽ መንፈስ ጌታ የሚፀየፈው የወረደ ማንነት አየሁብህ በጣም አስፀያፊ ጌታን የማያከብር የወንጌል ፀር እንቅፋት የሆነ አገልግሎት ተመለስ ጌታ በደጅ ነው ከሞተ አገልግሎት ራስህን አድን ትውልድ ይዘህ አትጥፋ
100% እኔም የሚታየኝ እና የሚሰማኝ ይሄ ነው። ከቃሉ የፀዳ ነው ሀሜት ትችት እና የሆነ ቡድንን ለማስደሰት እና ዝናን ለማግኘት የሚሮጥ እሩጫ ይመስለኛል። ባዶ ጩኸት
ጌታን ተቀብሎ ጌታ የሚያዘውን የሚያደርግ....የጌታን መንገድ የሚያሳይ ...በጌታ ፍቅር: መንገድ የወደቀ...ተባረክ ፓስተር ቢንያም... እነዚህ ዘማዊዎችን ሌቦችን ሰላጋለጥካቸው እናመሰግናለን ...ነገም በእኛ ቸርች ይረብሹናል
የእውነት ወንድማችን ፓሥተር ቢንያም እውነት የሚያናግርህ የእውነት አምላክ እግዛብሔር ይክበር ይመሥገን ትዝታው እግዚያብሔር ልቦና ይሥጥህ 🙏
ትዝታው ለድፍረት ቃላቶችህ እግዚአብሔር ይገስጽህ።
ቫስተር ቢንያም እዝግአብሄር ይባርክህ የድንግል ማርያምን በረከትዋ ምልጃዋ አይለይህ
ለእዉነት የቆምክ ነህ ፓስተር ቢኒ እናመሰግናለን
አባታችን እናመሰግናለን፡፡ ጠቃሚና የልብ የሚያደርስ ገለጻ ነው፡፡
"ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም። እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።" ዕብራውያን 10÷38_39
በባይተዋርነት መንፈስ እና በፖለቲካ ቂመኝነት ተዘፍቆ ክርስቶስን በመካድ ስልታዊ ማፈግፈግ ላይ የሚገኝ ባለ ሁለት ምላሱ ሳይሆኑ #መጋቢ #ቢኒያም #ሽታዬ።
👇👇👇👇👇👇
ቢኒያም ሽታዬ እባክህን በመቆረቢያህ እና በባከነ ሰዓትህ የወንጌል አማኝ ነኝ እያልክ ለኦርቶዶክስ በመኖር በሁለት ቢላዋ አትብላ። በወንጌላውያንም ስም አትነግድ።
🤔"ቅቤ አንጣሪዋ እያለች ጎመን ቀንጣሿን ምች መታት አሉ" አበው እንደሚሉት አትሁን..ኦርቶዶክስ የመምህራን እጠረት የላትም።
👏በሁለት መለያ መጫወትህን አቁመህ ቀን ሳለ ወደ ጌታ ተመለስ👇 share በማድረግ አድርሱልኝ።
እውነት
ወንድሜ አትሳደብ በፍቅር ሰበክ በፍቅር ቅረብ ይህ ሰዉ ይህንን ለማወቅ መገጓጓቱ እራሱ ቅንንነቱን ነዉ የየሚያሳየዉ እና መልካም መንገድ ላይ ያሉትን አናግላቸዉ እኔ ፖስተር ቢንያምን አድናቂዉ ነኝ ለእዉቀት እንጂ ለስድብ አፉን አለከፈተም እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለዉና በመልካም ቅረብ
ፓስተር ቢንያም በዚህ አመለካከት እንድትፀና እግዚአብሔር ይርዳህ። ተባረክ!
“ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤”
- ሮሜ 3፥23
yes
ሲስቅ እንኳን ሲያስጠላ
በእውትት የሰውን ልክ ገብቶኃል ብዙ እንጠብቃለን እውነት ለዘላለም ትኑር። በጣም ተጠንቅቀህ ነው የምታወራው በርታ ።
ትዝታው ሳሙኤል የሰሜን ፓለቲካ ነው ያልከው ደፋሪ ብቻ ሳትሆን ፀረ ትግሬና አማራም ነህ ለካ ‼‼‼‼
እውነት ተናጋር አይጥፋ ፖስተር ቢኒያም ክበርልን እኛ ኢትዮጵያዊያን 💚💛💓 የተዋህዶ ልጆች እንወድኃለን ክብርልን 🙏
ጊዜ ጥሩ ነው ገና ብዙ እናያለን thanks ፓስተር ❤🙏
ቢገባቸው እውነተኛ መጋቢ ነህ፡ ስለ ሕብረትና ፍቅር መስዋዕትነት እየከፈልክ ስላለህ፡ ደስ ይበልህ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡ እነትዝታው እብደት ላይ ናቸው፡፡ልቦና ይስጣቸው፡፡
ቃለ:ህይወት: ያሰማልን:አባታችን:እውነቱን:ስላስተማሩን።
መምህር ቢኒያም አምላከ አበው በእድሜ በጤና በህይወት ያቆይዎ
ከብር ለድንግል ማሪይም ልጅ ለሀይሉ ጌታችን ለመዳሀኒታችን
Please h😅
በጣም የምወድህ የማከብርሕ ሰው ተባረክ
❤️❤️❤️🕊
ትዝታው ማዳመጥ አይፈልግም ዝም ብሎ ነው የሚለፈልፈው። ራሱ ብቻ አዋቂ አድርጎ ነው የሚያስበው የሆነ ወናፍ ተኩላ
ፓስተር ቢኒያም እግዝአብሔር ይባርክህ አይ ትዝታዉ እንድህ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ሲገፈፍ ወትሮም ለበቀል መሆኑ ከአንደበትህ ያስታዉቃል ስለ እመቤታችን እንዳልዘመርክ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ታሳፍራለክ ይቅር ይበልህ
ፖስተር ትዜ ወንጌል የገባው ድንቅ ነው ብዙዎቻችን ከስሕተት አስተምሮ መልሰኸናል ተባረክ ።
ዝሙት እንዳያስተምራችሁ ሀሀሀሀሀሀሀለ
1ኛ ጢሞቲዎስ 3:6 በትእቢት ተነፍቶ በዲያብሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስቲያን አይሁን ።
1ኛ ጢሞቲዎስ 4: 1-2 በሃለኛው ዘመን አንዳንዶቹ የሚያስቱ መናፍስትንና
በውሸትነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያዳመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ
ወደ እብራውያን 13:7-9 የእግዚያብሄር ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የኑራቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰላቸው እየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከዘላለሙ ያው ነው ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ እንግዳ ትምህርት እትውሰዱ ልባችሁ በፀጋ ቢፀና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም በዚህ የሚሰሩባት አልተጠቀሙምና
ዬሀንስ ራእይ 2: 2-5
ሀዋርያ ነን የሚሉትን መርምረህ ሀሰተኛ ሆነው እንዳገኘሀቸው አውቃለሁ። የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀል
እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንስሀም ግባ የቀደመውን ሥራህን አድርግ አለበለዚያ እመጣብሀለሁ።
1ኛ ዬሀንስ 2:19
ከኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከኛ ወገን አልነበሩም፣ ከኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ፀንተው በኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጥ ዘንድ ከኛ ወጡ ።
1ኛ ዬሀንስ 2:24-29
እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ፀንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በናንተ ቢኖር እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ። ርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ህይወት ነው። ስለሚያስቷችሁ ሰዎች ይህን ፅፌላችሃለሁ። እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ እውነተኛም እንደሆነ እናንተንም እንዳስተማራችሁ በእርሱ ኑሩ። አሁንም ልጆች ሆይ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንል በመምጣቱም በርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ። ፃድቅ እንደሆነ ካወቃችሁ ፅድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደተወለደ እወቁ።
1-2 በሃለኛው ዘመን አንዳንዶቹ የሚያስቱ መናፍስትንና
በውሸትነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያዳመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ ይላል
1ኛ ጢሞቲዎስ 5፡8
ነገር ግን ለሱ ስለሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ይሁን ሀይማኖቱን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው
ማቲዎስ ወንጌል 7: 13-15 ወደ ህይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ከሆኑ ከሀሰተኛ ነብያት ተጠንቁቁ ከፍሬያቸው ታውቁዋቸዋላችሁ ከእሾህ ወይም ከኩርንችት በለስ ይለቀማልን እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል ክፋ ዛፍም ክፋ ፍሬ ያደርጋል
ማቲዎስ ወንጌል 7:20-23 ስለዚህ ከፍሬያቸው ታውቃችዋላችሁ ። በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያን ቀን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንንትን አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታአምራትን አላደረግንምን ይሉኛል የዛን ጊዜ ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከኔ እራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
ማቲዎስ ወንጌል 3፡12-15
ነገር ግን ክፋዎች ሰዎችና አታላዬች እየሳቱ እያሳቱ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ ......
ማቲዎስ ወንጌል 12:36 በሰው ልጅ ላይ ሁሉ ቃል የሚናገር ይሰረይለታል በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም.......
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም አንቺ ዝሙት ሰርተሽ አታውቂም ? ለነገሩ እርሱን ማውራት ፈልጌ ሳይሆን አንቺ ምንም ሀጥያት ሰርተሽ አታውቂም ። እያልሽ ያለሽው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሀጥያት የሚሰራም የለም እያልሽ ነው ?
Pastor Beniyam y ewenet sew. Egziabhar kefe yaregh. Lewent yemtemote neh. Hulum sew endate behone mederachen betebarekech. Teztaw selante yefelegewen beyawera yemiyamnew yelem.
ይህ የዲያቢሎስ የክስ መንፈስ ነው ያለብህ አሁን የምታነበው ትዝታው በአለም በነበረበት ጊዜ ያደረገው ነው በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሀጥያቱ ተሰርይሎታል ጌታ ይቅር ያለውን አንተ ሀጥያቱን የምትዘረዝር ከሆነ ከሰይጣን አትተናነስም እግዚአብሔር ይቅር ያለውን እየኮነንክ የምትናገር ከሆነ ይህን በማድርግህ እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ብለህ ከሆነ በጣም ተሳትተሀል ይህ ሁሉ ሰይጣንን እና ሰውን እያስደሰትክ ነው ፡፡
አንተ ን በምን ቃል ልግለፅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ትዝታ ከሆነ አብዷል እግዜርይጠብቅህ
ፓስተር እግዚአብሔር አምላክህ ያክብሪልኝ🌼✝️ እውነተኛ ሰውና ትክክላኛ ወንጌል ገብቶልካል ምክንያቱም ክርስቶስ ኢኢየሱስ እራሱ እንድህ ብሎ የለህ ቤት የፀሎት ቤት እንጅ የወንብድዮች ዎሻ አይደለም እናንተ ግን የወንብድዮች ዋሻ አደርጋቿልና ብሏል😥🥹 እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥን 🙏 ፖስተር ማርያምንእንውዳሃልን እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን እውነተኛ ወንጌል ያለበት ቁጭ ብዬ እሰማለው ምክንያቱም ክርስቶስ በአንድም በለላም መንግድ ያስተምራቿልና የሰው ልጅ ግን አያስታውልም ብሏል🙏 ስላክብርህ ያክብርህ ኢየሱስ🙏🌼 የድንግል ልጅ ያነፃን ሁላችንም 🙏😭ክብርልኝ
ድንግል ማሪያምን አንተ ንፁህ ነህ ወንጌል ነህ ልቤን አሸፈትከው በቃ እውነት አለህ በአንተ ምክንያት ወንጌል አማኞችን ወደድኳቸው
ኪኪኪኪኪኪ
በጣም
ፊሊጲሲ ፦ 3 ÷ 18- 21 " ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉ ። ብዙ ጊዜ ስለነእርሱ አልሖችሁ ። አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ " ይላል ወንጌሉ
ትዝታውም ምንም የሚያውቀው ነገር የለም :: የዲላ ልጅ ነው :: ስንበት ተማሪ ቤት ተምሯል :: ውዳሴ ማሪያም ክስኞ እስክ አርብ ተምራል ይሄ ትምህርት ማለት ቤተክርስቲያን ሊማር የሄደ የቆሎ ተማሪ መጀመሪያ የሚወስደው ትምህር ነው 1ኛና 2ኛ ክፍል እንደማለት ነው:: ሲጠቃለል ትዝታው የቤተክርስቲያን ትምህርት በደንብ የሌለው ግን ያው አንዳንድ የክተማ ጮሌዎች ትምህርታቸውን ሳያጠናቅቁ በድፍረት ክህነት ያገኛል ያው ሲጀምርም በደረቱ ተስቦ ገባ አንድ የማይካድ ነገር ልጁ ድምፅ አለው በዛ ላይ ጆሮ ጠገብ ደፋር ነው :: በቤተክርስቲያን በደንብ ተጠቀመ ለአገልግሎትም የላክችው ፍቅር የሆነችው ቤተክርስቲያን ነች:: ባጎረስች ተነክስች ልጁ ዲላም እያለ ብዙ ሴቶችን የሚደፍር ባለጌ ነበር ...
በፈጣሪ ስም ይሄንማ ለሕግ ማቅረብ ነበር የሞተ እግዚአብሔር ይፈርዳል ለዚህ ሁሉ ሥራው አሳፋሪ 😒ሃይማኖት መጫወቻ ሆነች ያሳዝናል 🥲
በእዉነት ፓስተር ቢናያም እግዚያብሕር ይጠብቅ የእዉነት ሰዉ ነህ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ ከምንም በላይ ድግል ማርያምን ስላከበርካት ልጇ ያክብር እናመስግናለን #አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በድም በጤና ይጠብቅልን❤❤
ፓስተር ቢንያም ሰለእውነት ሰለምተጋፈጥ እናመሰግናለን.
ቢንዬ 💝💝❤እመቤቴ ትጠብቅህ 🌹እንደዚ አዋርድልን
ቴዌሎጂ ተምሬ አለው የሚለው ቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ጀምሮ ሳይጨርስ ተባሮአል
pastor biniyam mendenew Yagaletekew? menem yasayehen neger yelem?
ይሄ ትዝታው የተባለ ሰው የአሳይች መሲህ ዋና ባል ደረባ መሆኑን አረጋገጥኩ ሰዎች ግን እራሳችንን ከዝሙት ከስርቆት ከብዙ ሀፅያት እራሳችንን ልንጠብቅ ይገባል ሀፅያትን ብንሰራ እንኳን ፈጥነን ንስሀ እንግባ ያለበለዚያ እንደ ትዝታው የዳቢሎስ ስራአስፈፃሚ እንሆናለን
Thanks paster biniyam 🙏🙏🙏
Thanks God's blessings be always with you and your spritual family. We hope others who are the same faith and denomination be wise to be aware of such a dangerous situation we see and hear. God bless all of you! God is good and always good! Amen Amen Amen! 🙏 👍
ለበለጠ መረጃ ዘመድኩንን ይጫኑ ... ወንድም አለም ፓስተር ቢኒ ወንጌል እውነት ነው እና በርታልን ወየው ዝም ለሚሉት ለምንል!!🙏🙏
ተባረክ ወንድሚቢኒ በብዙህ
ብትሞት ይሻልሀል እ/ር ምህረት ላደርገለት ሰው እንዲህ በደልን እየቆጠርክ ሆድህን ትሞላለህ ሆዳም
ፓስተር ቢንያም ሽታየ ነኝ ሲል እንዴት ደስ የሚል መልስ ነው።
ሁሌም ከ እውነት ጋር ሰለምትቆም አመሰግንሀለው እግዝያብሄር ይርዳህ ግን ከወረዱት ጋር አትውረድ አንደበትህንም ጠብቅ እንዳያስቱህ
❤We all orthodox Christians pray for pastor Tiztaw crossing red line and dissing our church, faith and Holly sprit 🙏
ትዝታ እንግልዘኛ እየተለማመደ ነው
ወይ እንግሊዝኛ ይሄ ከሀዲ
ትዝታው የሚናገረውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃልና ከእውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል የሚጣረሱ ትምህርቶችን ለይቶ በማውጣትና በማስረጃ በማቅረብ ሰዋች ወደ እውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል እንዲመለሱ እየሰራ ያለ ሰው ነው። ብዙዋች በሱ አገልግሎት ተምረዋል ወደ እውነተኛው ወንጌል ተመልሰዋል በክርስቶስም አምነዋል። ቢንያም አመንኩ የሚለውን ወንጌል እንኳን በትክክል የማያስተምር ጌዜውን ስለተቋም ስለሰው በማውራት የሚያጠፋ ነው። አንድ አባባል አለ ትልልቅ አይምሮ ያላቸው ሰዋች ስለ ሃሳብ አንስተው ይወያያሉ መካከለኛ አይምሮ ያላቸው ደግሞ ስለ ክስተት ይወያያሉ ትንንሽ አይምሮ ያላቸው ሰዋች ስለሰዋች ይወያያሉ። ቢንያምን የምመክረው ቢችል ወንጌል ላይ በማተኮር ሰዋች የሚድኑበትን ስራ ቢሰራ በምድርም በሰማይም ፍርያማ ይሆናል። ያለዚያ በምድር ተጨብጭቦልህ በሚድያ ላይክ በላይክ ሆነህ ጥሩ የሚድያ ሰው ልትሆን ትችል ይሆናል እንጂ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ወይም ፓስተር ለመባል አያበቃም።
ቂቂቂቂቂቂቂቂ...እኔ እንኳን ሃይማኖታችሁን የማላውቀው ከሁለቱ ሰዎች ንግግር በሎጂክ አንጻር ትዝታው የሚናገረው ራስ በራሱ የሚጣርስና በእልክና በቂም የተበረዘ ንግግር ነው...
ውይይይይይ ቲዝታው መዳኒአለም ልቦና ይስጥ። አንተ ያስነሳህ በእመቤታችን ላይ ነው እኔ ግን ያዳመጥኩት ማስትር ቢኒያምን ስለምወደው እና ስለ ማክብረው ነው።🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ለምን መፈሳዊ ቻናሎችን እየገባችሁ አታዩም የኛልጆች
God bless you father orthodox church very bags all the world but you right light person 🌿🌿🌿
ፐስተር ትዝታዉ ተበረክ ብንየም ወደ ጌታ ተመለስ። ትዝታዉ ሐጥየት ብስረም እየሱሰ ይቅር ብሎታል ።የክስ ዶሴ እንደ ሴይጠንይዘህ አትዘር የትዝታው በለቤት ተባረክ
ትዝታው የት ተምሮ ነው ፐስተር ይሆናው ቅዥብ
@@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ ሰድብ የሰይጠን ነው ትዝትዉ በሰው ሁሉ ፍት ነው የተቀበው ደሞ ም በይቀበም እዉነተኘ ቀል ነው የስተመረ ።
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር እደዚህ እውነት ሚናገሩ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን
ትዝታወ ለድፍረትህ እግዛብሔር ይፍረድበህ ለአፍህ ለከት የለህ ፀገህ ስለተገፈፈ ከዚህ በላይ ትሆናለህ
Geta yibarkik pastor Biniyam, zimblen ke Orthodox metana silun eyetekebelen betachinin eyakosheshubin new....tebarek beziw ketil pastor biniyam
ጴንጤ በ1879 አንድ አሜሪካዊ የፈለሰፈው ሀይማኖት ነው ይገርማል
ክርስቶስ ለማንም ፊት አያዳላም እነ ቅዱስ ዳዊት ሲያጠፉ ሚዛኑ ዝንፍ አትልም በጣም ገርሞኛል !!! ነጭ ነጭ ነው ጥቁር ጥቁር ነው ። ወንጌልን በእውነት መመስከር ግድ ነው። አሁንም እውነትን ያብራልህ።
ትዝታው የምትባል ደነዝ ምን ይሻልሀል ለምን ግን ከኦርቶዶክስ ላይ አትወርድም በቃ አንፈልግህም ኦርቶዶክስ አትፈልግህም ራስህን ቻል እናንተ የምታስተምሩበት መፅሐፍ የላችሁም በቃ ራስህን ችለህ ስበክ መቼም ኦርቶዶክስን ካላነሳህ አይሆንልህም አይደል አንተ እኮ ሰይጣን ራሱ በአንተ ይቀናል በብልግናህ በለጠኝ ብሎ ይብቃህ
በጣም ላንቴ ክብር አለኝ ለዛ ነዉ በትግስት ያዳመጥኩት እዉኔትና እውኔት ብቻ ነው የምታወራዉ
ውይ ኦርቶዶክስ ብትሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ
Thank you paster
May the Almighty God bless you more Pastor, you made a great point about that wolf who wares a sheep cloth. Be blessed and stay with the truth as you always are and the truth will pay you at the end. I’m very proud of you 👏👏👏
ፓስተር ብንያም ስላምክ ይብዛልን
ፓስተር ትዝታው 1000 ልጅ ቢወልድ የከበረውን ወንጌል ያወርሳቸዋል እና ደስ ይለኛል አንተ ግን ዘረኝነትን ባታወርስ ይሻልሀል።ንሰሀ ግባ!!
Ahaaaa ye geta kal eyamenezerachu wengelen sebeku yelale???? Yehen nw ye protestants emnt metastmrachu???
እግዚአብሔር ይባርክህ, እውነቱን ሁሉም ሰው ይወቀው ,ትዝታው ሰለ ኦርቶዶክስ ከማውራት ወንጌል ስበክ።
አንተን እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቻችን እንዳይድኑ እንቅፋት ነክ እና እግዚአብሔር ይፋረድሀል በአዲስ ኪዳንም እግዚአብሔር ይፋረዳል ሀናንያን እና ሰጲራን እንዲሁ አገረ ገዥው እንዳያምን ሲያጣምም የነበረው ጠንቋዩ ኤልማስን ተፋርዷቸዋል እግዚአብሔር ።።። Acts 13 (አማ) - ሐዋ. ሥራ
7: እርሱም አስተዋይ ሰው ከሆነው ሰርግዮስ ጳውሎስ ከሚባለው አገረ ገዥ ጋር ነበረ። ይህም በርናባስንና ሳውልን ወደ እርሱ ጠርቶ የእግዚአብሔርን ቃል ሊሰማ ፈለገ።
8: ጠንቋዩ ግን ኤልማስ፥ ስሙ እንዲሁ ይተረጐማልና፥ አገረ ገዡን ከማመን ሊያጣምም ፈልጎ ተቃወማቸው።
9: ጳውሎስ የተባለው ሳውል ግን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ትኵር ብሎ ሲመለከተው፦
10: አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን?
11: አሁንም፥ እነሆ፥ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ናት፥ ዕውርም ትሆናለህ እስከ ጊዜውም ፀሐይን አታይም፡ አለው። ያን ጊዜም ጭጋግና ጨለማ ወደቀበት፥ በእጁም የሚመራውን እየዞረ ፈለገ።
መጨረሻቹን ያሳየኝ ነጮቹ ድነናል ድነናል አሉ አዳራሾቻቸውን ዘግቸው ጭፈራ ቤት አርገውታል እመኚኝ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ እኛ ሀገር ያሉትም ከፔንሲዮን አያልፍም (ላይት ሀውስ)ፖስተር አማን ፖስተር ዮሴፍ ምናምን የሚሏቸው ይመሩት ነበር ያገር ነጮችና ጥቁሮች ይጨፍሩበት ነበር አሁን ፔንሲዮን አርገውት ከሴትጋ ይጋሩበታል
@@tefayetsegaye7262 አልገባኝም እኛ ከአዳራሽ ጋር ጉዳይ የለንም ወዳጄ እኔ የተከተልኩት ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል መጽሓፍ ቅዱስ አንብብ ከመቀላመድ
@@lastdayscomingsoonmaranata557 more blessing dear
@@bettyhussen3000 amennn Betti God bless you
ሰላም ፓስተር ቢኒያም ቴሌግራም ካለክ ላክልኛ የትዝታው ወረቀቱ
ሰው ለምን እንደ እድሜው አይሆንም አቶ ቢኒያም ምንድነው ችግርህ የማይገናኝ ነገር አታገናኝ አንድ ኪዳን እሱም በክርስቶስ ደም የተገባ ኪዳን ነው ።“ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።”
- ዮሐንስ 3፥13 አርጋለች ለምትለ
ሴቶች ምን አንጫጫችሁ ይሔ ሌባ ስለተጋለጠ አንዘፈዘፋችሁ አይዞችሁ እዉነት ይሻላችሆል፡፡
@@lali3377 የትዝታው የጭን ገረድ ነሽ እረፊ ቆጨሽ አብረሽ ስትሰርቂ ነበር በልቃጣ ባለጌ፡፡
@@አጥጥመ “እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤”
- ማቴዎስ 12፥36
@@አጥጥመ 😝😝😝😝😝😆😆😆😆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭 🤣🤣🤣😆😆😆😆
@@አጥጥመ “እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።”
- ማቴዎስ 12፥34
ኧረ ተባረክ ሌላ ቃል የለኝም።🙏🙏🙏🙏
የቢንያም አካሄድ አደገኛ ነው:: በደንብ በማያውቀውን ክልል ገብቶ እየተንቦራጨቀ ነው። Little knowledge is dangerous ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው የሚባለው ለዚህ ነው። እኔ እኔ እያለ የሚያወራው ነገር አለ። እርሱ ያመነውን አምኖ ሊሆን ይችላል It is up to him. ማወቅ ያለበት ነገር ግን ብዙዋች ለዘመናት በተሳሳተ አስተምሮና በሀሰተኛ ወንጌል እየጠፉ ነው ይህ ሊገባው ይገባል። እሱ እንድሚለው እውነተኛ ወንጌል በቀላሉ በመውሰድና በማቅለል በማድበስበስ የሚሆን ነገር አይደለም ። The word of God can not be compromised. ከደህንነት ጋር አይገናኝም የሚላቸው ትምህርቶች ለሱ ካልተገናኙ ለብዙዋች ቃሉን ላላነበቡ ላልተረዱ ግን በእርግጥ ይገናኛሉ። ለዚህ ነው ከወንጌል ጋር የማይሄዱ አስተምሮቶችን ከቃሉ ጋር በማስተያየት ነቅሶ ማውጣትና ማስተማር ግዴታ የሆነው።
በእዉነት ፖስተርቢኔያም እድሜ እና ጤና ያድልልን
ፐስተር ቢኒያም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
የሁለቱም አይደለም ግን ትዝተው ማለት 666ነው
ትዝታው እባክህ በጌታ ይሁንብህ አርፈህ ስለጌታ መስክር የማታውቀውን አትናገር 🙏
ቢንያም ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እሱ ይቅር ይበልህ ትዝታው.
ኦርቶዶክስ አንተ ባልከው መንገድ አታስተምርም ልቦናህ ያውቀዋል አምላካቺን መድኃኒታቺን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
እ/ር ምህረት አርጎልህ ካልሆነ በቀር ኤርሚና ትዝታው ላይ መቼም መቼም አትደርስም እነሱ ድንቅ ናቸው ንስሀ ግባ ሳይረፍድብህ
Be write እግዚአብሔር not እ/ር
ፀጋዉን ያብዛልህ ።ግን ክርስቶስ አንድም ነፍስ እንድትጠፋ አይፈልግምና ጸልይለተ ልቦና ይስጣቸዉ
ፓስተር ትዝታው ቆራጥ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ባልተረዱ በብዙ የኦርቶዶክስ ተከታዮች ፊት የቆመ የጌታ ባሪያ ነው እንጂ ቦዘኔ አይደለም አንተ ግን ወንጌል ሳይሆን የሚታይብህ ዘረኝነት ስልጣናንና ዝና ፈላጊነት ነው።ጌታ ዳግም ምህረት ያድርግልህ።ፓስተር ትዝታው እንኳን ዳግም ሳይወለድ አሁንም እንኳን ጌታን እያገለገለ ሊስት ይችላል በንሰሀ ከተመለሰ ሐጢአቱን ጌታ ይቅር ይላል አንተ ብቻ ነህ የምትከሰው
Wey guud endet defar meeh
የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ። ቢያንስ ፓስተር ቢኒያም ለሀቅ ሲል እስከ እስር ቤት ተወርውሯል።
እባክህ ትዝታውን ከዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ጋር ፊት ለፊት አጋጥምልን።
ኪኪኪኪኪ ወጥ ወጥ ይሁን እንዲ ትዜ😂😂😂😂
Pastor Binyam thank you! We will support you.
እንደ ትዝታው ሰይጣን ልቡናውን አእምዕሮውንም አፉንም የተቆጣጠረው ሰው አይቼ አላውቅም
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው::
ፓስተር ቢንያም እውነትን በመጋፈጥህ እንደ ዶ/ር ወዳጄነህ በምድራዊ ህይወትህ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል ግን የሰማይ አባትህ በእጥፍ ይከፍልሃል:: እውነትን መመስከር የህሊና እረፍት ነው:: የሰው ልጅ በሆዱ ሳይሆን በጭንቅላቱ ሲያስብ እውነትን ይመሰክራል ....የሚመጣውንም በፀጋ ይቀበላል:: በዚህ አቋምህ ብዙ ዋጋ እንደምትከፍል እንረዳለን:: በእምነት ሳይሆን በስሜት ከመነዳት ይሰውረን:: እግዚአብሄር ለሁላችንም እውነቱን ይግለጥልን ያሳየን::
እውነት
“መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።”
- ዮሐንስ 8፥7
That is right
እየሩሳለምትዝታውከህደከ ከሰእሎውሰጥ የምፈሰው ቅባቅዱሰ ሰፈሰክት መጣ ይብቻ ምሰክርነውትዝታውበጣም ነውየማሳፍረውየተን መጨረሻ ያሳየን።
አንተ ለምን መጀመርያ ሪሀብ ትንሽ ብትቆይ እዉነት አንተ ክርሰቶስን ታዉቃለኽ ያሳዝናል ሌብነትን እንኳን ካንተ በላይ እንደሌለ በገዛ አፍህ ነዉ የተናገርከዉ
እውነቱን እኮ ነው የተናገረው ሌባ ነበርኩ ንስሀ ገብቻለሁ አለ ትዝታውም ንስሀ ይግባ። አንተም እኔም እንግባ።
Ewnet naw pastor binyam niseha yigba tiztaw
መንፈስህ ያስታውቃል በጣም ትቀናባቸዋለህ እንግዲ ምንም ማድረግ አንችልም ብቻ እግዚያብሄር ይርዳህ
True!
'Kekinat bayhons' bilesh asibina betselot metagez aygodam biye asibalehu..
ፓስተር ቢኒ የአጭበርባሪ ወንጌላዊያን ነን ባዮቹ መዳህኒታቸው ነው ግን ቅናተኛ ነህ ስትል አንተ ራስህ የነሱን ፍርፋሪያቸውን እየለቃቀምክ እደምትኖር አስታወቀብህ🙈🙉🙊
@@danielkiross8789 ትክክል ብለሃል ውሻም የበላበት ነው የሚጮኸው
ሰው በአጋንንት ይቀናል እንዴ
What is that white things on your neck? Can you explain us please
ይሄ ሠውዬ በቃ ለየለት የጌታን ምህረት እንለምናለው በቃ ሠው ከወንጌሉ ቃል ፈቀቅ ሲል የሚሆነው እንዲ ነው ተረተረት ተራኪ አዝናለው
ምንም የሚያሳዝን ነገረ የለም እዉነቱን ነዉ ያጋለጠው ኦርቶዶክስን ሊሰድብ አይችልም እግዚአብሔርም ስለማይፈልገው ከቤቱ አስወጣዉ፡፡
በዚህአለም እውነት ተናጋሪ አይወደድም እሱ እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ እየሄደ ይመስላል
አንተ ትዉልድን እንዳያመልጥ ምነው እንዳበደ ዉሻ ተክለፈለፍክ የማባላት አጀንዳ ከባእዳን የተሰጠህ ኢትዮጲያዉያንን በሐይማኖት ማጨራረስ ነዉ በርታ ቀጥልበት
አንቺ አጋንታም ይልቁንስ የሚያስተምረውን ትምህርት ዳኚበት
ትዝታውን ከኛ ከኦርቶዶስ በላይ ማንም አያውቀውም በዝሙት የወደቀ ነው ንሰአ ይግባ ልጁንም ይመን