ሩዝ በቱና ቀላል አሰራር ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሰርቶ የሚመገበው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • በየቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ወደ 7753 ok ብለው ማግኝት ይችላሉ እንዲሁም ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ play.google.co....
    Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our RUclips channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

Комментарии • 9

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ተባረክልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ እጅክን ቁርጥማት አይንካው ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል

  • @tehetnamekonn231
    @tehetnamekonn231 Год назад

    አቦ ተባረክ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ሼፍ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @sofiakassa7376
    @sofiakassa7376 2 года назад

    በጣም ቆንጆ !!!! ዛሬ ለራት ይሰራል እጅግ አመሰግንሃለሁ ሼፍ ዮኒ !!!

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 Год назад

    በጣም የተካንክ ባለሙይ እጅህ ይባረክ

  • @directeroffice
    @directeroffice Год назад

    በጣም የተካንክ ባለሙያ እጅህ ይባረክ🙏🙏

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 года назад

    so yummy

  • @eyosiyasmerid34
    @eyosiyasmerid34 2 года назад

    Crame average asayen