🛑 ድንግልናን በ 35 ሺ ብር ኢትዮጵያ ውስጥ መመለስ ተቻለ ወንድ ለጅ ተበላ በቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 252

  • @benjatube2
    @benjatube2  7 месяцев назад +15

    ሴቶች የሰጡት አስተያየት ሙሉውን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ ጋበዝኳቹ
    ruclips.net/video/VHpMYdDLlaQ/видео.htmlsi=w3JBk2lw6JG9NG8b

    • @samualeyizengawSami
      @samualeyizengawSami 7 месяцев назад

      በጣም

    • @AmenwendesnMeto-fr7wx
      @AmenwendesnMeto-fr7wx 7 месяцев назад

      Betam geramiy nek anet eirsu yehan seteyek teyaka belke ataferm men chger alew metegagez gedataw new

    • @Addis-ds7qh
      @Addis-ds7qh 7 месяцев назад

      ወንድልጅ እንደወንድ ሲሆን ነው የሚያምረው ግን መተጋገዝ ከሆነ ልብስ ይጠብ እቃ ይጠብ ቤት ቢያፀዳ አያስነውርም በተረፈ ኩሽና ገብቶ መርመጥመጥ የለበትም ሲቀጥል ወንድ ልጅ ኩሽና ገባ ማለት ከምኔው አለቀ ይሄን ያህል አልነበር እያለ ይጨቃጨቃል ቲማቲም መቁጠር ይጀምራል አንድ ኪሎ ቡና ከምኔው አለቀ ባጠቃላይ ወንድ ልጅ የሴትን ጓዳ ማየት የለበትም።

  • @haregewoinbezu9050
    @haregewoinbezu9050 7 месяцев назад +10

    የወንድ ልጅ kitchen መግባት ያሳሰባየችሁን ያህል የሴት ልጅ ጥቃት ላይ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 7 месяцев назад +43

    በእዉነት ቤንጃ ለሚስቱ ቡና ያፈላዉ ጀግና ነዉ የሰለጠነ ባል እኔ ሚስቴን በወለደች ሰአት አርሻታለሁ ይደነቃል

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 7 месяцев назад +3

      እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን የጠፍው ለባለቤቱ ክብር እንክብካቤ የሜሰጥ ነው የጠፍው

    • @joeybest3432
      @joeybest3432 7 месяцев назад

      Seta seat…. Beta man

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 7 месяцев назад

      እና እግርህን ከፍተህ አረግበህ ቆልጠህ አጠጣሀት ?በጣም ነው የሚደብረኝ ወንድልጅ እንዲህ ሲሆን መንከባከብ ሌላ ሁሉም ልክ አለው

    • @tibeyibmola4834
      @tibeyibmola4834 7 месяцев назад

      እንዳንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን❤

    • @yiftertaweke3080
      @yiftertaweke3080 7 месяцев назад

      አሜን

  • @fgty4821
    @fgty4821 7 месяцев назад +8

    መጣፈጡ ቀርቶ እጄን በለቀቀኝ አለች አያቴ ለኔ ቡና ማፍላቱ ቀርቶ የዉጩን ስራ በአግባቡ ሰርቶ ባል መሆን በቻለ አብዘሃኛዉ ወንድኮ የነሱ ሃላፊነት ምን እንደሆነ ዘንግተዉታል እሱ እዉጭ ለፍቶ ያምጣ እንጂ እንኳን ቡና እግሩንም አጥበዋለሁ የቤቱን ለኔ ይተወዉ

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 7 месяцев назад +2

      ያኑርሽ አቦ!

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ወንድ ልጆች ሀላፊነታቸው ምን እንደሆነ አሳውቆ ማሳደግ የሴቶች (እናቶቻቸውም) ሀላፊነት ነው። 🤔

    • @fgty4821
      @fgty4821 7 месяцев назад

      @@TruthEz ነዉ ግን አብዘሃኛዉን ወንድ ካደጉ በሃላ እኛ ነን የምናበላሻቸዉ በተለይ በስደት ያለን ሴቶች ገንዘብና ፍቅርን ስናቀላቅል ሃላፊነታቸዉን ይረሳሉ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 7 месяцев назад +10

    ራስን እንደ መሆን ደስ የሚል ነገር የለም👌👍

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 7 месяцев назад +3

    ባሌ ሁሉ ነገሬ ነው, በስደት ነው የምንኖረው: እሱ ዶክተር ነው, እኔ ነርስ ነኝ, እና እኛ ቤት ይስራ ድርሻ የለም, ተባብረን ነው ሁሉንም የምንሰራው: የምትሳደቡ ሴቶች ግን አይምሮችሁን ታከሙ

    • @Tinchi9
      @Tinchi9 7 месяцев назад

      Thank you

  • @yonas7027
    @yonas7027 7 месяцев назад +4

    ቤንጃዬ ማርያምን ስነስርአትህ የምታቀርበዉ ሁሉ በጣም ይመቸኛል በዚሁ ቀጥል ብሮዬ

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 7 месяцев назад +6

    አሞኝ ለኔ አፍልቶ ቢጠብቀኝ ሁሌም ሳከብረው እኖራለሁ ❤ከዛ የምሰጠውን እኔ ነኝ የማውቀው 😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 7 месяцев назад

      ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኘ አሉ😂😂😂😂😂

  • @mesereta8724
    @mesereta8724 7 месяцев назад +3

    እኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እሱ ቡና ስላፈላ የሚመጣ ጉዳት አልታየኝም እንዳውም እየመረኩት ነው የምጠጣው

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 7 месяцев назад +6

    ቢያፈላ ምንም ችግር የለም

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 7 месяцев назад +2

    እኔ እርጉዝ ሆኜ ሽሮ አምሮኝ ሰርቶ አብልቶኛል ሚስትን አንዳንዴ ማገዝ አስፈላጊ ነው❤❤❤❤❤

  • @memetesfaw2269
    @memetesfaw2269 7 месяцев назад +4

    እኔ ቡና ያፈላው ልጅ ተመችቶኛል ጥሩ ነው በሚገርምክ ባሌ ልክ እንደሱ ልጅ ነው

  • @Lizo_Cody
    @Lizo_Cody 7 месяцев назад +2

    ከሃገር ውጪ ከሆነ አፈላላታለሁ

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 7 месяцев назад +2

    ምን አለበት ቤያፈሉ አንተ ያፈላኸው ግን ተባረክ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 7 месяцев назад +2

    ቡና የሚያፈላ ተገኝቶ ነዉ

  • @kedir5245
    @kedir5245 7 месяцев назад +1

    ለምን ትክለኛ መልሶችን አትናገርም ታዲያ ሁልጊዜ መጠየቅ ብቻ መልስ መናገር ይልመድብህ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 7 месяцев назад +1

    ትክክል ነች እግዚአብሔር የሰጠን ዉበት በቂ ነው እራሰን መሆን ያኮራል ጭረሰ አንተም ጠብ አይል አላልክም😂😂😂😂😂😂😂

  • @lulaahmed5891
    @lulaahmed5891 7 месяцев назад +2

    አንዳንዴ ቢያፈላ ምን ጣጣ አለው ሁሌም አይሽለጥለጥ እንጂ

  • @astuka3938
    @astuka3938 7 месяцев назад +3

    አይ የቡናዉ ነገር ቢቀር ጥሩ ነዉ ነገር ግን ምግብ መሰራቱን እደግፋሉ ብዙዎች ወንዶች ከአገር ሲወጡ ብዙዎቹ ይቸገራሉ😘

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ምግብ ማብሰል አቅቷቸው በረሀብ አለቁ ሲባል ሰምተን አናውቅም። እራስን መቀለብ ተፈጥሯዊ ነው። 🤔

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 7 месяцев назад +1

    ኸረ ቡና አይደለም አብሲት ጥሎ እንጀራ ጋግሮ ባበላኝ እንዴት እንደምደሰት

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e 7 месяцев назад +1

    በፍቅር ከሆነማ እንኳንስ ቡና ለላ ለላሚ አዲርጎ ምስቱን ማስደሰት አለበት

  • @selamity
    @selamity 7 месяцев назад +1

    አንደ እኔ ሌላውን ቢሰራ ደስተኛ ነኝ ግን ቡና ceremony አቀራርቦ አና ቁጭ ብሎ 😣😣😔😔 በችግር ጊዜ ግን ያለ ceremony'ው ማፍላቱ ደስ ሚል ነገር ነው ባይ ነኝ መተሳሰብን ይገልጻል❤

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 7 месяцев назад +1

    እረ ወይኔ የተሰራ ነው ያልተሰራ

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 7 месяцев назад +1

    ምን ችግር አለው ቢሰራ? መተጋገዝ ጥሩ ነው:::

  • @user-ri4yh9ts4t
    @user-ri4yh9ts4t 7 месяцев назад +1

    ኧረ ድንግልና ይመለሳል ብለህ ግንዛቤ የምሠጠው ባህል ወግ ሀይማኖት የለህም እንዴ እፈር😢😢

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂ድንግልና የዛሬ ስንት አመት ያመለጠዉን ሊመለስ😂😂😂😂

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 7 месяцев назад +1

    የተሰራ ነው ያልተሰራ ....... ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 7 месяцев назад +1

    ቤንጃ ስለእውነት ከሆነ ወንድ ልጅ ሲያፈላ ይደብራል ምንአልባ እኔ በጣም አሞኝ ለኔ ያፉላ ለብቻችን ከሆንን ግን እንግዳ መጦ ከሆነ አልቀበለውም በባህላችንም አልተለመደም ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም በር እንደማንኳኳት ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zerehunekebede5269
    @zerehunekebede5269 7 месяцев назад +1

    ቤንጃ ከአብዛኛው ዩቲዩበር ከሚቀርቡ ልቅምቃሚ የሰዎች ፈጠራና ሥራዎች በአንደኝነት የንተን ነበር የማየው የዛሬውን ግን ማቅረብህም ገርሞኛል በተለይ የነዚያ የሚሳሳሙ ቆዳዎች በመጀመሪያ ባይቀርብና በሱ የሚገኘውሽርፍራፊ ቢቀርስ "ከስብ ስም ይበልጣል"

  • @wudeareda
    @wudeareda 7 месяцев назад +1

    ene chigr yelhum bayi negn enya bet abate ke enjera wuchi hulunm eyesera nw yasadegn buna mafilat yehon sehu kibir malkiya ayidlam

  • @Helen22222
    @Helen22222 7 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ መቼ ነዉ የምትመጣው 😢

  • @user-ry7pp2pb3p
    @user-ry7pp2pb3p 7 месяцев назад

    እንዴት ነው የሰራና ያልሰራ እቃ በደብ ነው የማርፈው ማንም አይሸውደኝም ፋራነው የሚሸወደው

  • @user-os7gr7ym6b
    @user-os7gr7ym6b 7 месяцев назад +2

    በጣም ይቅርታ አድርግልኝና ወንድ ልጅ እንደ ወንድነቱ ሲሆን ያምራል፡፡ ሆኖም ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ከሆነ መተጋገዙ መልካም ነው፡፡ እህቴ እንዳለችው ግን ሌላ ሥራ ይሥራ እንጂ ቡና ይዞ ቁጭ ብሎ ሲያፈላ ማየት ደስ አይልም ፡፡ ክችን ውስጥ ገብቶ የሚሞቁ ነገሮች ሊያሞቅ ይችላል ፡፡ ከዛ በተረፈ ወንድሜ ቤት ሄጂ ባለቤቱ ደክሟት እሱ ለኔ ቡና ቢያፈላ ባይ ለምን እኔ የወንድሜ ቤት የኔ ቤት ነው እኔ እራሴ ለኔ የተባለውን ቡና እራሴው አፍልቼ ለኔም ለደከማት ባለቤቱ ለሱ ባጠጣ ደስ ይለኛል፡፡

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 7 месяцев назад +1

    አረ በእናታቹሁ ይሄው ባሌ አስቸግሮኛ ብና እያፈላ ማፍላቱ ሲገርመኝ ጭራሽ ጎረቤት ይጠራል ቡና ጠጡ ብሎ ስራ ሆኜ የማስበው ዛሬ ያፈላ ይሆን አያፈላ ይሆን እያልኩ ከስራ መቶ እንኳን አይደክመውም ወይ መቃጠል ነው በቃ ደሞ እኮ እኮ ጎረቢቴ ደስ ይላታል የኔ አንጀት ቅጥል አይይይይ 😢

    • @fikertefera7987
      @fikertefera7987 7 месяцев назад

      አረ ተይ ምን ችግር አለው በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብሽ ነው ያንችን አይነት ባል ስንት ሰው ይመኛል መሰለሽ እድለኛ ነሽ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 месяцев назад +2

    😁😁😁🤣🤣🤣🤣 ባይገርምህ እኔ ቡና አልጠጣም ቤቴም አላፈላም ነገር ግን አለ አይደል ሰው ሲመጣ አፈላ ነበረ ከዚያ ያገባሁት ባል በናቱ ባያቱ ቤት ሲሄድ ቡና እያፈላ በዋትሳፕ ሲልክልኝ ዘጋኝ ዘጋኝ 😂😂😂እዛው ይጠጣ ብየ ቤቴ ጭራሽ አይፈላም አሁን ዉነቴን ነው እና ወንድ እንደወንድ ሲሆን ደስ ይለኛል

  • @daneman9367
    @daneman9367 7 месяцев назад +1

    ነውር ነገር ይዞ መምጣት አዋቂን ያዝናናል ብለህ ነው ምታምነው ትልቁን ብቃትህንና ተመራጭነትህን ለኔ ትንሽ ዝቅ ያረግብኛል

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ነውራችን ለግላችን ነው ብሂሉ ፧ የፍቅር ጨዋታ ፡ በማታ ማለትም ይቻላል።

  • @danielsolomon9772
    @danielsolomon9772 7 месяцев назад +1

    ምን ነካ ቤንጃ ከቀን ወደቀን የምታቀርበው ነገር እየወረደብኝ ነው እባክህ እየመረጥክ እቅርብ በተረፈ ግን በርታ

  • @user-us9ux7rv3u
    @user-us9ux7rv3u 7 месяцев назад +1

    እኔ የማገባዉ ባል እንኳን ቡና እንዲያፈላ ቀርቶ ምንም በቃ ወደ ማዕድ ቤት ገብቶ እንዲሰራ አልፈልግም ወንድሜ ለሚስቱ ሊያፈላ ሲያቀራርብ ካየዉ ተነስቼ አፈላለዉ ወይ ትቼ ወጣለዉ እንጂ እሱ ሲያፈላ ቁጭ ብዬ ማየት አልችልም

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 7 месяцев назад +2

    የጋንቤላውን ዝላይ አበላሸሺው እነሱ ላይ በጣም ነው የሚያምረው እግራቸውን ከፍት ወደሁዋላ ነው የሚያመጡት በጣም ነው የሚያምርባቸው አንች ያዳነች አበቤን ስልጠና አስመሰልሺው

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 7 месяцев назад

    አንዳዶቹ ግን ያወቁ መስሏቸው የሚሰረሩትን አያውቁም ከንፈር ለከንፈር መሳሳም የጀመሩ በቅርቡ ነው ማለት ነው ነውር ጌጡ ሲያስጠሉ ዘጋኝ

  • @wendmagegnfrendes2163
    @wendmagegnfrendes2163 7 месяцев назад

    አይ ረድኤት ክላስም እያለን እንዲህ ነበርሽ

  • @ghenetalem7913
    @ghenetalem7913 7 месяцев назад

    ቡና በመሽን ብያፈላ ምንም ማለት አይደለም ግን በጀበና እንኮን ለወንድ ለሴት ይክብዳል

  • @NanaNana-qm9hu
    @NanaNana-qm9hu 7 месяцев назад

    እንደኔ አመለካከት ከሆነ ቤንጃ እኔ ስራ ከበዛብኝና ከወለድኩኝ ካመመኝ እንኳን ቡና ሌላም ስራ ቢያሰራልኝና ቢያግዘኝ ደስ ይለኛል መተጋገዝ ሀጢያት ወይም ነዉር አይደለም የመከባበርና የመዋደድ መግለጫ እንጂ

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 7 месяцев назад

    ቤንጃ ወንድሜ ምን ጉድ ነዉ ነዉ ወደ መጨረሻ ያዬነዉ😢😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል

  • @linadani6276
    @linadani6276 7 месяцев назад

    እኔ ቡና ቢያቀራርብ ችግር የለዉም ካፈላ ግን ገደልኩት ሊጥ እንዲያቦካ አልፈልግም እንዲጋግር አልፈልግም ድስት እንዲያጥብ አልፈልግም እነዚህን ነዉ የምጠላቸዉ ጥብስ ቢሰራ ደስ ይለኛል እንቁላል ቢጠብስ ደስ ይለኛል ግን ገና አላገባሁም😂

  • @bersabeh9520
    @bersabeh9520 7 месяцев назад

    ወንድ ልጅ ኪችን አይግባ ቡና አያላ የሚሉ ሴቶች ፋራዎች ናቸው እግዚአብሔር የወንድና የሴት ስራ ብሎ አልፈጠረም

  • @taddesyeshi3401
    @taddesyeshi3401 7 месяцев назад +1

    አይደብረኝም፤፤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 месяцев назад

    Hi ቤንጃዬ የዛሬው ወደው አይስቁ ነው መቸም ።እነዛ live ሚሳሳሙትን ባታቀርባቸው ጥሩ ነበር ።ምን ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ዘርግቶ ይሄዳል አሉ 😂😂😂

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 7 месяцев назад +1

    ስማ benja ሙሽራ ሽንት ቤት አተሄድም አደገኛ የሙሽራ ዳይፐር አለ እሱን እነደ ፓንት ያጠልቃሉ

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 7 месяцев назад +2

    ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ የምን መጃጃል ነው ለነሱ እኔ አፈርኩ በነሱ ቤት መስልጠነቸው ነው ደሞኮ ለነሱ የኔ መሳቀቅ 😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ከባህሉ የወጣ ፡ ከሁሉም ያጣ ፤ 🤔

  • @world6284
    @world6284 7 месяцев назад +2

    You shouldn't show inappropriate videos on your RUclips channel because you are advertising for them and encourage other people to do it😮

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад

    ክክክክክክክክክክክክክክ ድንግልና ይመለሳል ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ አዳሜ እንግዲህ ጉድሽ አስር የወለደችውም ድንግል ነኝ ልትል ነው ሆሆሆ

  • @TektaAman-iv7yc
    @TektaAman-iv7yc 7 месяцев назад +1

    Ante weferekal eko sira agiz bet west kuch below mebelat wendochya yebekal

  • @hiwotabrha3347
    @hiwotabrha3347 7 месяцев назад

    እኔ ቢአፈላ ችግር የለውም ። ግን ችግሩ ሲን አቀራርቦ መቀመጡ ደስ አይልም በወንድ ። ብና በማፍላት ማስደሰት ውይም ህመሞን ለማስረሳት ጠረቤዛላይ ቀለል አድርጎ ማፍላት ይቻላል ቡናው እስከተፈለ ። የግድ ተጨብጦ መቀመጥ የለበትም።

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад

    ወይኔ ቤንጃሚን በጣም የምወደው ባሌ ቡና ሲያፈላ በጣም ነው የምወደው እሱም ቆንጆ ቡና ያፈላልኛል ምንም ነውር የለውም ስለወደደኝ አደረገው አለቀ አንዳንዶች ሲያካብዱ ነው አልጠጣም ባሌ ያፈላውን ሲሉ አታካብዱ በልልኝ ካጠፋው ልጥፍ ከቤትክ❤በፍቅር የምወደው ሲያፈላልኝ❤❤

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 5 месяцев назад

    የቡና እቃ አቀራርቤ ልጠብቃት ራስዋንም ቅቤም ትቀባለች ሽቶንም ስለማልወደው እሷ ላይ ተቀብታ ታጥባ ትሄዳለች ነው የቡና ዕቃ አቀራረቤ እጠብቃት ነው ያለው እንጂ ሌላ ነገር አላለም

  • @MayaWendwesn
    @MayaWendwesn 7 месяцев назад

    ሰላም ወንድ ብሰራ ምንድነው ችግሩ??ቡናም ስር ነው እኮ ወይስ ቡና ስባል ሀሜት መሰላችሁ???
    መተጋገዝ ነው በቃ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 месяцев назад

    እረወዴት እየሄድን ነዉ ሁሉነገር ላይቪ በእዉ ነት ያሳፍራል ምድ ነዉ ጡት እያዘለሉ እስቦርት ነዉ ወይስ አልገባኝም እፍፍፍፍ

  • @RetaKut-nm1ud
    @RetaKut-nm1ud 7 месяцев назад

    አይ ዘመን ግን ምነው ረከሰ ሰላሣ አምሥት ሺ እኔኮ በዶላር ነው ቤትና መኪና አሥገዝቼ ወንድ ልጅ ወልጄለት ነው የፈታሁት በኔ ግዜ

  • @BIRUKDANIEL-gt8bw
    @BIRUKDANIEL-gt8bw 7 месяцев назад +1

    wendeme kbrentsihna new enji dnglna aymelesm

  • @RemlaMiftah
    @RemlaMiftah 7 месяцев назад

    ኢሄ ድግልናን ማስመለስ ሚባለው እኔ የዛሬ 8አመት ስራ እደጀመርኩ ማለት በነርስነት ሞያ ከዛ የግል ክሊኒክ ነበርና አንድልጅ መጣች ይሄን ነገር ለማሰራት ከዛ ዶክተሩ እንድረዳው ሲጠይቀኝ ወላሂ ነው ምላቹ እኔ ቆሜ ስትሰፋ አላይም ብዬ ከስራ ጠፍቼ ሄድኩ በጣም ያስጠላሉ ቆየ እኮ ወንዶቹ ቁማር መበላት ከጀመሩ አዳሜ ድግል ያገባ መስሎት በላው ሲል ቀድሞ የተበላ መሆኑን ሳያቅ

  • @duhrhr-uw7xx
    @duhrhr-uw7xx 7 месяцев назад

    እኔ በበኩሌ ቡና ካስፈለገኝ ሴትን ልጅ ቡና አስፋልጎኛል ብዬ አላቅም ለራሴ አፍልቼ እምጠጣው

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 7 месяцев назад

    እኔ ወድ ልጅ ቡናና የቱርክ ፊልም ሲከታተል በጣም ነው የምጠላው የሚገርመው ባሌ ዜና በጣም ይወዳል የቤት ውስጥ ስራ ሁሉንም ይሰራል ግን እነዚህን ሁለቱን ነገር እዲሰራ አልፈልግም እሱም አይወድም

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 7 месяцев назад +1

    አረ እኔቡና ጠላሁ😊😊😊😊

  • @yeneMB
    @yeneMB 7 месяцев назад

    Yene balemi safela yasmelesegnale....wendim ayemeslegni erasu yekrta yehin sile...bale yemilewu kibre. Yenesabignale.Wendme ayene eyaye ayafelam...

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 7 месяцев назад

    ባሪቾየ የኔ ውብ በተፈጥሮሺ የምትጠቀሚ የምትኮሪ ተፈጥሮሺን የምታከብሪ ቆንጅየ ኢትዮጵያዊት ድሮ ጀምሮ ነው የምልሺ እንዴት እንደምወድሺ እኮ ይመችሺ ባልሺ እኮ እንዴት እድለኛ እንደሆነ በ እውነት

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ባርነትን ወይም ነፃ አገልጋይነትን የሚያቆላምጥ ፡ ባሪያ አሳዳሪ ብቻ ነው። 🤔

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 7 месяцев назад

    ወንድ እንደወንድነቱ ሶፋው ላይ ጋቢውን ደረብ አድርጎ ግርማ ሞገሱን ተላብሶ ሲጠጣ እንጂ ሲያፈላ አያምርበትም ።

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 7 месяцев назад

    የቡናው ነገር በሲኒ ቁጭ ብሎ ከሆነ በወንድ አያምርም ምንም ደስ እይልም ኤዲያ ቢሆን ምግብ ችግር የለም

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 7 месяцев назад

    የወደፊቱ ባሌ ቡና ላፈላልኛለህ አይደል እኔ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ ያንተን ቡና መጣጣት❤

  • @mmh4991
    @mmh4991 7 месяцев назад

    The lady who jumped on her video, i don't think she is in a good health condition.

  • @merytedy8075
    @merytedy8075 7 месяцев назад

    እሰይ አይይ ዘመን ድንግልና በ35ሺ ብር ክክክክ እድሜ የስጠን ብዙ እንሰማለን።

  • @themane9894
    @themane9894 7 месяцев назад

    መጨረሻ ላይ ያመጠህው በጣም ያስቃል ምን ሆነው ነው አበዱ እንዴ

  • @mememmememmmemem5648
    @mememmememmmemem5648 7 месяцев назад

    ወይ ጉድ እኔ ባሌ ሌላ ዜጋ ነው ግን ምግብ ቢሰራልኝ ደስታዬ 😊

  • @milamebre3336
    @milamebre3336 7 месяцев назад +1

    Wend Lij Buna rasu liyafela aydelem buna sifelam ebet west megeghet yelebetim ye buna ceremony lay

  • @EpicEcho797
    @EpicEcho797 7 месяцев назад

    ኧረ በሩን ክፈትላት እየደወለች ነው😂

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @kamssj
    @kamssj 7 месяцев назад +1

    Hello , please don't use inappropriate pictures for your template, tesakekin eco le lijochachen .

  • @proudhabesha7963
    @proudhabesha7963 7 месяцев назад

    በነፃ የሰጡትን እንደገና በ35,000 መግዛት አይደብርም:: እረ ሴቶች ቁልፍ ፈልጋችሁ ቆልፉበት:: ሀይመኑን እመልሳለሁ ብሎ ሲታገል ቢያጣምመውስ? እግዚኦ ማለት ነው::

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 7 месяцев назад +1

    ኧረ ቤንጃ ፒፒሉ ሁላ አርቴፊሻል ሆኖ የለ እንዴ ክክክክክክክክክክ

  • @ETAA267
    @ETAA267 7 месяцев назад

    Wayine Protocolua Lij Gedelechegn,Wayyoo Haadha koo.

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii 7 месяцев назад +1

    ወይ ሰልጠና

  • @ZeleMichael3307
    @ZeleMichael3307 7 месяцев назад

    Hi benja betam timechegnaleh rega yalk sew neh ene milih ligu wendimik new timesaselalachiw

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lemistu buna yafelaw lij ymechi,Anbessa neh!

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 7 месяцев назад

    ምግብ ልሰራ እችላለሁ ከእንጀራ መጋገር ውጭ ሚስቴ ቡና አፍላ ብትለኝ በጀበናው አናቷን ብዬ ነው ከቤት ጎትቼ የማስወጣት sorry

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 7 месяцев назад

    ኧረ ቤንጃ እነዴት እንዳሳከኝ 😂😂😂😂 በሶፍት ጠቀሰወ ጠቀስ አላለም 😂😂😂😂

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 7 месяцев назад

    Woyyoooooo menew shewo e ere benja menew zare enzehen gelochi

  • @yasyas828
    @yasyas828 7 месяцев назад

    Minew benja endezi aynet video yemitakerbew , 25:45 ene minladrg . Ere aybalim yakerebkew eko ante neh. Bante endezi aynet video aytasebim.ene eskemakew You are 🆒 guy 💯👍.

  • @tanhimelse2296
    @tanhimelse2296 4 месяца назад

    ቤንጃ በጣም ትመቸኛለህ😍

  • @kelal-ai
    @kelal-ai 7 месяцев назад +1

    imagine negem sra wla sidebrat dewla buna afyi ena tebkign stlh! mnew ejen beseberew new mtlew!😅😅sew tsebayu endeza new zare bedegnet stareg nege ende gideta ywesdlhal.
    #######bayhon yene mist sledeberat $1000 wn laklgnina bedesta buna lasfelat!🤗 ende wend lij😎

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 7 месяцев назад

    ለተገረዙ ቂንጥርስ መቸ ነው የምትጀምሩት 😂😅😀😆😁😄😃😀😊

  • @ethiopiatakele533
    @ethiopiatakele533 7 месяцев назад

    ይገርማል በእውነት

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 7 месяцев назад +2

    ቤንጃዬ እኔም ባሌ ቁጭ ብሎ ቡና እንዲያፈላ አብሲት እንዲጥል እንጀራ እንዲጋግር አልፈልግም ካመመኝ ግን ሁሉንም ነገር ይስራ ምን ችግር አለው ወንድ ልጅ ፋስት ፉዶች ፓስታ ምናምን ቢሰራ ግን ችግር የለውም

    • @SelamGirma-hl4td
      @SelamGirma-hl4td 7 месяцев назад

      ውዴ ሳያምስ ከተለማመደ ነውኮ ሲያምሽ የሚሰራው እኔ ባሌ እሺ አይለኝም እንጂ ቢለምድና ቢሰራ ደስ ይለኛል

  • @MuleTube
    @MuleTube 7 месяцев назад

    እረ እኔ ሁሉንም መልሻለሁ ብሮ አምስቱንም አረጋግጥ

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 7 месяцев назад

    እች ልጅ ምትለው ትክክል ነው ምንም እንኳ አማርኛዋ ጥሩ ገላጭ ባይሆንም እራስን ሆኖ አለመቅረብ ኮንፊደንስ ማጣት ነው

  • @dagitube6565
    @dagitube6565 7 месяцев назад +1

    ቢያፈላ ምንም ችግር የለውም

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 7 месяцев назад

    ሀይመን የተባለዉ ነገር….እኔ 6 ወልጃለሁ ይመለሰልኛል??? 35shi gn wud nw

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 7 месяцев назад +1

    Dear Benja, Today you raised the Gender quation meaning, Human made "Society constructed & Cultural norms that boy & Girl role and responsiblity giving that routinely practice. Otherwise, Each and every Women's activities performed by Male & also vise versa (Support each other)once they're married.🙏🙏🙏Thank you.

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 7 месяцев назад

    ወንድ ደሞ ቡና ሊጥ አብሲት ውስጥ ምን ይሠራል ።ባል አለኝ ብዬም አላወራ

    • @Future979
      @Future979 7 месяцев назад

      አንቺ ብቻ ልትበይ😂
      እኔ ምግቤን ቡናዬን ጠጥቼ ነው ምጠብቅ ሚስቴ ያው አልፎ አልፎ ነው ምትመጣ እሷ ከሌለች በረሃብ አልሞት

    • @betehlehemnigusse8317
      @betehlehemnigusse8317 7 месяцев назад

      @@Future979 አልፎ አልፎ ከመጣች ታድያ አንተኮ ሚስት እንደሌለህ ነው የሚቆጠረው ወንድሜ ።ሰርተህ መብላት ግዴታህ ነው እኔ በአጠቃላይ ወጣወጥ ውስጥ የሚገባ ወንድ አልወድም በቃ

  • @elegancy3958
    @elegancy3958 7 месяцев назад

    በለው ወንዶች እንግዲ አርቴፍሻል ድንግልም መጣላችሁ ቻሉት እንግዲ የፀጉሩ ሲገርማችሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii 7 месяцев назад

    ልጇ ነው እሱ ደንዝዟል