ETHIOPIAN FOOD -YELLOW SPLIT PEAS = ik Alicha | አልጫ ክክ ወጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 155

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking  6 лет назад +90

    መጽሐፈ ምሳሌ - ምዕራፍ 1
    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።"
    Proverbs - Chapter 1
    "The fear of the LORD is the beginning of knowledge: but fools despise wisdom and instruction."

    • @merryjoseph2768
      @merryjoseph2768 6 лет назад +2

      Martie thanks ❤❤

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад +1

      ማርትዬ በጣም እናመሰግናለን እጆች ይባሩኩ። ድምጽሽ እራሱ ይናፍቃል

    • @justdoit7095
      @justdoit7095 6 лет назад +2

      It is good you are updated also biblical words my Jesus bleess you and protect you thanks

    • @pragmatistyouth1774
      @pragmatistyouth1774 5 лет назад

      It looks delicious! I wish you could cook for me :D

    • @selamawitberhe4283
      @selamawitberhe4283 3 года назад

      Amen

  • @iVenge
    @iVenge 4 года назад +17

    I don’t understand this video, but I and my family love Ethiopian food. I am a white man, and I want to say thank you for coming to our society from Ethiopia, and bringing your culture and knowledge to us all.

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    ወይማርትዪ አቤት ንፅህናሺ እኮ ያስደስተኛል በርቺ ማር

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 6 лет назад +4

    ተባረኪ ምርጥ ሰው

  • @ሰላማዊትደበላ
    @ሰላማዊትደበላ 6 лет назад +2

    በርቺ ጎበዝ I like your video

  • @lamlamlamlam8480
    @lamlamlamlam8480 6 лет назад +1

    Enamesehnalen tebareki ehte

  • @ruthruth2858
    @ruthruth2858 6 лет назад +2

    Marit bale muyaa set God bless you

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 6 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 6 лет назад +3

    I always love your videos Thankyou

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 года назад

    ማርቲየ አልጫ ነገር ይስማማኛልና እንደ አዲስ ነው ያየሁት 🖐እጅሽ ይባረክ

  • @sisaykasaye7404
    @sisaykasaye7404 3 года назад

    ውድ እህት በጣም ያምራል እጅሽ ይባረከ

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 лет назад +1

    እጅግ በጣም አርጌ አመሠግናለሁ ደሞም ጠፍተሽ ነበር በሠላም ነው እህት አለም

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @tesfaneshbogale4761
    @tesfaneshbogale4761 6 лет назад +2

    Wow bizu migb yemeseru aychalew yanche yeteleye nw berchi Marti

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @meazazelalem606
    @meazazelalem606 6 лет назад +5

    እጅሽ፡ይባረክ፡የኔ፡ቆጆ.እንደኔ፡ሀሳብ፡አተሩን፡የቀቀልሽበትን፡ዉሀ፡መልሰሽ፡ብትጠቀሚዉ፡ጥሩ፡ነዉ፡ምክንያቱም፡ቫይታሚኑ፡ዉሀዉ፡ላይ፡ስለሚቀር።

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  6 лет назад +3

      Meaza Zelalem, እሺ ወደፊት የቀቀልኩበትን ውሃውን እጠቀማለሁ። አመሰግናለሁ። Amen

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 лет назад +2

    Betam arif ena gobez nesh eji yibarek gin yetekekelebetin weha baydefana berasu bikeles yebelete yitafital

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ንፅህናሽ በቂዬ ነው የኔ ቆጆ

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ

    ዋው ምር ጥባለሞያነሸ በተለይ ፀዳትሸ 😘

  • @bezaye8884
    @bezaye8884 6 лет назад +1

    Marti Martini love your sweet and fast cooking.

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ።ቀጣይ እስኪ የዳቦ ቆሎ አሰራር አሳይን ማም

  • @galaxys7s810
    @galaxys7s810 6 лет назад +1

    Ejish ybareke martiye ......degmo attfi

  • @bintislam1855
    @bintislam1855 6 лет назад +2

    በለሙያ ነሽ ሁሌ ነው ምከታተልሽ በርቺ

  • @situabdo450
    @situabdo450 4 года назад

    mashaAllah barchi

  • @amantube2265
    @amantube2265 6 лет назад +1

    ማርቲ ጎበዝ !!!!!!!እናመሰግናለን

  • @CornCornsGod
    @CornCornsGod 6 лет назад +13

    please may you post ingredients in English. Peace and Blessings!

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 6 лет назад +2

    ወይ ማርቲዬ ክክ ወጥ ምን ያህል እንደምወድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስላካፈልሽን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад +2

    _ማርቲ ፅድት ያልሽ ባለሙያነሽ_

  • @bettybetina3758
    @bettybetina3758 4 года назад

    Tebareki..

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 6 лет назад +2

    thank you i like keke wet i will cook it today for my lunch

  • @yeneworkyalew1374
    @yeneworkyalew1374 6 лет назад +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @tsgerda1234
    @tsgerda1234 6 лет назад

    Enatey ejeshen ybarkew btam arife moya new 💕😘😘

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +2

    አመሰግናለሁ ማርቲየ ተባረኪልኝ

    • @hfhfhfjff1364
      @hfhfhfjff1364 6 лет назад

      ይሰልሙ የድኪ ዛሬ ነው ያየሁሺ በርቺ

  • @Adina809
    @Adina809 5 лет назад +1

    Beautiful thanks 🙏

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 6 лет назад +1

    Thanks martiy

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    ውዲ እህቴ ሀሪፋ ነው ነገር ግን የቀልሺበትን ውሀ ባትደፊው ጥሩ ነው ምክንያቱም ጣሙን ካጠነፈፋነው ጣአም አይኖረውም

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 лет назад +2

    ማርትዬ ማር በጣም thank you ስለቃሪያና ሰለቲማቲም ያደረግሽው መግለጫ በጣም ጠቃሚ ነው የኔ ባለሙያ ውድድድድ ❤😍😘🌹 ነው ማደርግሽ እኔም ልክ እንዳንቺ የአተር ክክ አልጫ ሰርቼ ሞክረዋለሁ እኔ ስሰራው ብዙም ግዜ እንደ ሽሮ ይሆንብኝ ነበር ካሁን በዃላ ግን ልክ እንዳንቺ እንደሰራሽው አድርጌ አሰራለሁ ደህና ሁኚልኝ አህቴ ቻዎ

  • @johnhill9445
    @johnhill9445 2 года назад

    One Love ETHIOPIA

  • @ImSoCurious
    @ImSoCurious 10 месяцев назад +2

    Did you soak the yellow split peas before cooking or just wash them? I didn't understand fully. Ana btam tinish Amerinia alle. Yekurta! Namaseganala

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  10 месяцев назад

      I did not soak the yellow split before I cook them. I like your Amharic . Keep up speaking. Thank you.

  • @እግዛቢሄርይመስገን
    @እግዛቢሄርይመስገን 6 лет назад +2

    በጣም ጐበዝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 лет назад +11

    እህት ማርቲ በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው እህቴ ... ግን ከ ይቅርታ ጋር ካንቺ አውቄ ሳይሆን እሄ ስስራው በደንብ አጥበውና አተሩን ... ስቀቅል ውሀውን ዘለል አርጌው አልደፋውም የቭአተሩን ውሀ መጨረሻ ላይ በሱ ውሀ ከልሼ ነው ማበስለው በጣም ይጣፍጣል .. ሞክሪው እህቴ ያንቺም ቆንጆ ነው 💚💛❤️👍👑

    • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
      @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 6 лет назад +1

      አይደፋም በደብ ታጠብሽዉ ዉሀዉ መረቅ ማለት ነዉ እኔም እዳችዉ ነዉ እምሰራዉ ይጥማል

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 6 лет назад

      Saada Ali ... እህት ሳድያ ... ትክክል አይደፉም አተሩን በጣም ይታጠብና ከዛ ልክ እንደመረቅ መከለሻ ይሆናል በጣም ይጣፍጣል !

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  6 лет назад +4

      Hi Haimi እሺ እህቴ በሚቀጥለው ጊዜ ውሃውን አልደፋውም። ትህትና ስለተሞላው አስተያየትሽ አመሰግንሻለሁ። ተመልካቾቼ የሃይሚን ምክር ተቀበሉት።

    • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
      @اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 лет назад +1

      Hiamanot Zewedu

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 6 лет назад +1

      ... አረብኛ ስለማልችል ነው ፕሊስ ምንድን ነው የፃፍሽው ? የፃፍከው ፕሊስ ትርጉም ቴንኪው !اسماء اسماء

  • @markanzamatube6351
    @markanzamatube6351 3 года назад

    ዋው

  • @ቃልስጋኮነ-ረ2ቀ
    @ቃልስጋኮነ-ረ2ቀ 6 лет назад +1

    Thanks sis

  • @timeisgold2923
    @timeisgold2923 5 лет назад

    waoooow yameral barchi

  • @mareyetesfaethiopia5638
    @mareyetesfaethiopia5638 5 лет назад +1

    እጅሽ ይባርክ

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 5 лет назад +2

    እጅሽ ይባረክ ድጋሚ ምርቃት እድሰጥሽ ሼር አድርጊልኝ አንድ ስራ ከምዬ ኢትዮጵያ ተፍ ተፍ የምል ወንድምሽ ነኝ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 года назад +1

    የኔ ውድ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 6 лет назад +1

    ማርታዬ ጠፍተሽ ነበር ብቅ አልሽልን ባለ ሞያ ብዙሞያ አስተማርሽኝ አመሰግናለሁ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    Lemen eyayenesh feteshe atasyeneme ybelete concentrated enhonalen ends mamay ??

  • @nigstydawit1741
    @nigstydawit1741 5 лет назад

    Betam gobez😍😘😍

  • @Jilliebeanss
    @Jilliebeanss 4 года назад +1

    አመሰግናለው

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ

    ስወድሽ ትምህርትሽ ቶሎ ነው የሚገባኝ

  • @lumailisa
    @lumailisa 3 года назад +2

    Hi 🙋‍♀️ do you have a list of ingredients please? I think I recognise most of them but not all 🙏

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад +2

      Hi Ncola, Here are the Split Peas Dish Ingredients.
      ETHIOPIAN FOOD -YELLOW SPLIT PEAS = ik Alicha | አልጫ ክክ ወጥ #Martie_A
      Split Pea 'Kik Wot' Ethiopian Dish Ingredients)
      Cup of Split peas
      ½ Tsp of salt for boiling the split peas
      1 medium yellow onion
      1 Tomato
      2 Tsp or 1 Tbs minced garlic and ginger
      4 Tbs EVO oil (Extra Virgin Olive Oil) or your choice
      1 Tsp Turmeric
      1 Jalapeno
      ¼ Tsp salt for the dish (as preferred)

    • @lumailisa
      @lumailisa 3 года назад

      @@MartieA-Cooking Amazing, thank you! :)

  • @net1241
    @net1241 6 лет назад +1

    Woww

  • @MimiMimi-ei6mu
    @MimiMimi-ei6mu 6 лет назад

    Weyyyyy seystla kek shero yeslal

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 2 года назад +1

    እናመሰግናል

  • @Ellamhm
    @Ellamhm Год назад +2

    I did all of this, but the wot turned dark orange. I didn't add berbere/mitmita, I promise.😭 Can someone tell me why mine is not yellow?

    • @Ellamhm
      @Ellamhm Год назад +1

      @@hope8216 yeah you know what it might be the turmeric--I put too much! I put about a spoon and half of turmeric and was told putting alot will make it darker lol. Other than that my peas and onions were fine and my kik Alicha tasted so good. Thank you for the confirmation:>

  • @ምስራቅንጉሴ
    @ምስራቅንጉሴ 6 лет назад +6

    አመሰግናለሁ የአተሩ ውሀ አይደፋም

  • @mahersebao2098
    @mahersebao2098 4 года назад +1

    GOOD hed ses ww

  • @eyerusalemful
    @eyerusalemful 6 лет назад +1

    thanks

  • @umarjin4686
    @umarjin4686 6 лет назад

    naces mama

  • @tcr7308
    @tcr7308 6 лет назад +8

    Please add english subtitles to your channel!

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 года назад +1

    ማርቲ በጣም ቆንጆ ወጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ 👍🏾👍🏾 ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ቤተሰብ ሁኝ አዲስ ነኝ አበረታችኝ ከይቅርታ ጋር ካለሰቸገርኩሽ ሼር አድርግልኝ❤️❤️

  • @momandbabyshopping560
    @momandbabyshopping560 3 года назад

    How long to boil the lentils

  • @kaseyestella7564
    @kaseyestella7564 3 года назад

    english subtitles?

  • @koketethiofood736
    @koketethiofood736 6 лет назад +2

    Gobazi neshi

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 2 года назад

    😍

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 лет назад

    ልቀቀቂው ነጭሺኩርትደትዳዘጋጀሺ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  6 лет назад

      ያዘጋጀሁት የነጭ ሽንኩርት እና የዝንጅብል ፔስት ለማየት ይህን ሊንክ ተጫኑት።
      ruclips.net/video/eJ7fzC8JbIU/видео.html

  • @HayatHayat-jq7ub
    @HayatHayat-jq7ub 3 года назад

    Ywwwww

  • @genetbrehe925
    @genetbrehe925 4 года назад

    TNX

  • @misternew7048
    @misternew7048 6 лет назад

    ሰላም ማርቲ ሰላም ላንቺ ይሁን።እባክሽን canola oil ጥሩ አይደለም ለጤና።ባትተቀሚ መልካም ይመስለኛል። Dr.Axe ስለ canola post ያደረገውን አንብቢ።ጌታ ይባርክሽ!

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 5 лет назад

    ጎበዝ

  • @redatgetaneh3469
    @redatgetaneh3469 5 лет назад

    ሸዋው

  • @umerteso6641
    @umerteso6641 2 года назад

    Konjo nw gin timatimun alchemershewm reseteshew nw

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    ይበል ነው

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ

    እግዚአብሔር ይስጥሺ ዛሬ ነው ገና ያየውሺ ልሰራ ብየ እንዴት እንደሚሰራ ጠፍቶብኝ ነበር ሲገርም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад +2

    እርፍ ነው ግን እርድ መብዛት የለበትም ሲበዛ ይመራል እርድ እህቲ

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 6 лет назад +2

    አሁን ልክ እንደ አንች አድርጌ እሰራለሁ በጣም በስሎብኝ ልክ እንደሺሮ ሆነብኝ

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 6 лет назад +1

    ክክ በአረበኛ ምድን ነው

  • @liyuwork1104
    @liyuwork1104 5 лет назад +1

    ilove this

  • @aishaomfarah532
    @aishaomfarah532 3 года назад

    ወወወወወወወወወወወወወ

  • @mahersebao2098
    @mahersebao2098 4 года назад +2

    👍👍👍👍👍🇧🇯🙏👌👌👌👌❤️

  • @አለምአለም-ጰ7ቘ
    @አለምአለም-ጰ7ቘ 5 лет назад +4

    ጥሩ ነው ግን ከላይ ቃርያ አደራረግሽ ውበት ስጭው ።መቼም ቃርያ እንደምንወድ የታወቀ ቢሆንም ።ግን አንቺ የምግብ ባለ ሙያ እንደመሆንሽ መጠን ከላይ ነስነስ ብታደርጊው አሪፍ ነበር ።ጎምደሽ እንደዝህ ከምታጋድምው ክክክ ሸቃሊት ነኝ ትናንሽ ስተቶችን አላልፍም

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 6 лет назад +1

    KOnji-becha-kekk

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 лет назад +2

    በጣም የማደቅሽ ሴት ነሽ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 лет назад +1

    እኔ የአችሙያነው የምከተለው እና አለችአዲት ዲምጡየደከምያ የሁለታችሁንተከታይነኝ አትጥፊ

  • @makiyaamuhaammaad4346
    @makiyaamuhaammaad4346 6 лет назад

    ☝👍👍👍

  • @yrgalamabramyrgalmabram82
    @yrgalamabramyrgalmabram82 6 лет назад

    ክህክ በሀረበኛ ምንድነው በናታቹሁ ንገሩኝ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    Became enmesgnalen

  • @إشراقةأمل-س2ص
    @إشراقةأمل-س2ص 6 лет назад +1

    ማርትዬ የፉርኖ ዱቄት እና የሩዝ ዱቄት እንጀራ አሰራር ፕሊዝ አረብ ሀገር ለሚኖሩ

    • @አበባሙሉ
      @አበባሙሉ 6 лет назад

      إشراقة أمل
      እንደ ምንም አያሸግርም እኮ መጋገሪያ ካለሽ ልክ እንደኛ አገር ነው ምንም ልዩነት የለውም

    • @إشراقةأمل-س2ص
      @إشراقةأمل-س2ص 6 лет назад

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ
      የጤፍ እና የፈርኖ ዱቄት አሰራሩ ይለያል አይደለ የኔ ቆንጆ? ?አብሲት አያደረግም? የጤፍ እችላለሁ፣፣ አሰሰራሩን ንገሩኝ ፕሊዝ

    • @إشراقةأمل-س2ص
      @إشراقةأمل-س2ص 6 лет назад

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ 🌹❤️

    • @አበባሙሉ
      @አበባሙሉ 6 лет назад +1

      إشراقة أمل
      እርግጥ በአብሲት ይለያያል
      እፍሩኖው ላይ አብሲት አይጨመርም
      ግን አቦካኩ አንድ አይነት ነው ግን ያለሽበት አገር ሙቀት ከሆነ እንደዛሬ ማታ አቡክተሽ ለነገ ለስአት ይደርስልሻል
      እኔ ሲያምረኝ ሲያምረኝ እየጋገርኩነው በጣም ነው እሚያምረው በተለይ የስንደ ዶቄት ካለሽ ከፍሩነው ዶቄት ጋር አቀላቅሊው በጣም ነው እሚያምረው
      የስንደ ዶቄት ከሌለሽ የፍሩኖውን ዶቄት አመስ አመስ አድርገሽ ከበረደ በኋላ አቡኪው

    • @إشراقةأمل-س2ص
      @إشراقةأمل-س2ص 6 лет назад

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ
      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️😘

  • @AminaAmina-wk4xk
    @AminaAmina-wk4xk 6 лет назад

    Baxaam qojonow www

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 6 лет назад

      ባለሞያ ሤት እኛንምባለሞያ አረግሺን እናመሠግናለን።