የተአምረ ማርያም ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 138

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 5 лет назад +2

    ወንድሜ ተባረክ
    አትናገር የሚለውን አስተያየት እትቀበል እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል አስተምር ተናገር በወንጌል እናፍርም።
    እኔ እውነተኛውን ወንጌል ባልሰማ ጌታን የግል አዳኜ አላደርግም ነበር።
    ምክንያቱም 1-30 ቀናትን በማክበርና በፃድቃን ፣ በመላክታት ፣ ቅዱሳን ፣ ስም ፅዋን ማድረግ ለሞተ ሰው ተዝክር በማድረግ መንግስተ ሰማይ እንደምንገባ ሲያስተምሩን አምነን ስንኖር ነበር መጽሐፍ ቅዱስን ሳነብ ግን መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከምድር በታች የተሰጠን የእየሱስ ስም ብቻ ነው ። የሚለው ገባኝና ጌታዬን አምኜ ዳንኩ አመለጥኩ።

  • @bekelegebeyehu7942
    @bekelegebeyehu7942 5 лет назад +1

    ኤርሚዬ ቅርብ ግዜ ነው ሰብስክራይብ ያደረግኩት ትምህረትህን ግን በዩትዩብ ላይ እከታተልህ ነበር፡፡ በርታ የኢየሱስ ደም ይሸፍንህ

  • @godpaidatall9400
    @godpaidatall9400 Год назад

    ኤርሚ እባክህ ከቻልክ ይሄንን መጽሃፍ በ pdf ካለህ ላክልኝ ፈልጌ አጣው ጎግል ላይ ፕሊስ?

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 лет назад +12

    እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልህ ወንድሜ
    እውነት እውነቱን ሲናገር ሰዎች በይቃባልም
    ነገር ግን እግዚአብሔር ደሰ የምሎው እውነቱን
    በመናገር ውሰጥ ነው!!!!

    • @tesfayedebrework
      @tesfayedebrework 4 года назад

      እናንተ ኤርሚያስን እውነተኛ ልትሉት ትችላላችሁ ፣ክርስቶስ የነገረን የወንጌል አገሌግሎት ግን ይህ አይደለም ፣እሱ የሚከሳቸው ቅዱሳን አገልጋዮች ናቸው ናቸው እግዚአብሄርም ይቅር ሊላቸው ይችላል ፣መለወጥም በመንፈስ እንጂ በመካስስ አይደለም ፣ዛሬ በሀገራችን ስንት በመከራና በጭንቀት የሚኖሩ አሉ ፣ኤርሚያስ እነሡ ላይ እንዲሠራ ምከሪው ጌታም ያዘዘው ይህንን ነው እንጂ የወደቀውን አገልጋይ ቅስሙን ስበሩት አላለም ፣ እሱ እራሣቸውን ኤርሚያስ የሚባለው የለየለት ሀጥያተኛ ነው ፣እግዚአብሄርንም ማታለል አይቻልም። እሱ የሚከሳቸው ልጆች ከእሱ በተሻለ ወንጌል የሚያገለግሉ ብዙ ምስክሮች ለነፍሳቸው ያላቸው ቅዱሳን ናቸው ።አጥፍተውም ከሆነ አምላካቸው ይቅር ሊላቸው ይችላል ፣እንደ ኤርምያስ አይነቱ የዮቱዮብ ወሬኛ በእግዚአብሄር ፊት ሞገስ የለውም ይልቅስ እግዚአብሄርም ታጋሽ ነው ምህረቱም ከዘላለም እስከ ዘላለም ነው ሰው ለሰራው ሀጥያት እራሡ መልስ ይሰጥበታል ያንተ ወሬ ለእግዚአብሄር አያስፈልግም ብለሽ ንገሪው ።

  • @bezanathi2614
    @bezanathi2614 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ወንድሜ።

  • @danieljoseph2392
    @danieljoseph2392 4 года назад +4

    ብጣም እኮ የሚገርም ነው ከድቅድቅ ጨለማ ውጡ አየትባልን ነው ለምን ኣንሰማም
    ስይጣን እኮ ነው ጨልማ የሚወዶው
    አባካችሁ ጊዘው ደርሰዋል እንፍጠን ጌታ አየሱስ አጁን ዘርግቶ እየጠበቀን ነው

  • @abelo6917
    @abelo6917 5 лет назад +11

    ከዚህ ኮተትና ትብታብ የገላገለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን...እየሱስ ጌታ ነው።

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እኔ ግን ኤርሚ በጣም ነው እየሳኩኝ የምሰማህ ተረተረት ስለሆነ ግን ለሁሉም ዘመዶቼ ላልዳኑት ሁሉ ሼር አደርጋለው እናቴም ሁለት የአጎቶቼ ልጆች ጌታን ተቀብለዋል በተለይ በትዝታው ትምህርት አንደኛው የአጎቴ ልጅ ዲያቆን ነበር በአንተ ትምህርት ነው ጌታን የተቀበለው ሲመሰክርልኝ መፅሐፉን ያነበዋል ግን አንድም ቀን ቴንሽን ሰጥቼ ሰምቼው አላውቅም አለኝ ያነቡታል እንጂ ምንድነው የሚለውን አያውቁትም አዕምሮቻው ታውሮዋል

    • @dagmermias688
      @dagmermias688 4 года назад

      ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት እውነት ነው እኔም እሰማው ነበር እንጂ አስተውየው አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አይምሮችንን የከፈተልን።

  • @በለጠችከበበ
    @በለጠችከበበ 5 лет назад +4

    ኤርሚ የጌታ ሙሉ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልህ

  • @tigeatesfaye5347
    @tigeatesfaye5347 3 года назад

    ኣርሚ ውዱ። ወንድሜ ሰማምህ ብዝትዝት ይበልልህ ጌታ ብርቱ የሚያበረቱ ልጆች አንዳሉት ኣሳይተህናል ተባረክ

  • @yafetarmido9338
    @yafetarmido9338 2 года назад

    እጅግ በጣም የሚገርመው በPlaystore ላይ የተቀመጠው የዚህ መጽሐፍ app 65 ተዓምር ብቻ ነው። በዚያ ላይ በhard copy የሚገኘው የመቅድም ሰፊው ክፍል የለም። soft copy የተቀመጠው ጭራሽ 64 ተዓምር እስከ ቁ40 ድረስ አለቀ።ተዓምር 64 ገፅ 189 ሲሆን አጠቃላይ የsoft copy ደግሞ 192

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 5 лет назад +7

    ጌታ ይቅር ይበላቸው የልቦናቸውን አይን ያብራላቸው::
    ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 7 месяцев назад +1

    ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ሌሎቹንም ተአምራት, ገድላት እና ድርሳናት ልክ እንደዚህ ፈትሸህ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ::

  • @belayenshwoldemariam901
    @belayenshwoldemariam901 5 лет назад +2

    ,ተስፋ ግብር ስላሴ ዘብሄረ ብልጋ ናቸው የፃፉት ?

    • @efratatesfaye8513
      @efratatesfaye8513 5 лет назад

      እሳቸው ይህንን ይፃፉ አይፃፉ አላውቅም ግን አብዛኛው የውሸት መፅሐፍ የተፃፈው እሳቸው ማተሚያ ቤት ነዉ

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 5 лет назад +3

    እኔ የሚገርመኝ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና አምላክ እያለ የሠው ልጆችን ከአፈር በራሡ አምሠያ በእጁ የፈጠረንን ፈጣሪ ትተው እርሡ በእጁ የሠራቸውን ፍጡራንን ሳያመልኩ ይገርመኛል ደግሞም መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ማርያም አንድም ቦታ ታአምር ሰርታለች የሚል ቦታ የለም ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ኢየሡሥ ነበር ተአምር ሲያደርገው የነበረው ክብር ለእግዚአብሔር ይሑን አሜን

    • @eleyo743
      @eleyo743 3 года назад

      ተአምር ለማድረግ እንኳን ፀጋን የተሞላች የአምላክ እናት ይቅርና የናንተ መናፍቃን ፓስተሮች እንኳ ታምር አደረግን ይላሉ!!!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 лет назад +10

    በጉልላቷ ላይ የተቀመጠው ቀንድ የአውሬው ምልክት ነው በጣም ያሳዝናል የቤተክርስቲያን ራስ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ሁሉ ንጉሥ ጌታችን ኢየሱስ ነው ።

  • @lilykonjo9720
    @lilykonjo9720 5 лет назад +4

    Thanks for teaching us that is very funny . እናመስግናለን ወንድም ኤርሚያስ።

  • @meronhaile467
    @meronhaile467 Год назад

    God bless you Ermi.
    We will pray for you.

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 5 лет назад +2

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eliltadaniel2650
    @eliltadaniel2650 5 лет назад

    Hi E my thank u God bliss u how can I chat with u to share my opinion pls

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 10 месяцев назад

    ኤርሚዬ ጌታ አየሱስ ይባረክህ ተባረክ

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 Год назад

    ኤርሚዬ ፀጋው ያብዛልክ🙏🙏🙏☝☝☝💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @eyobedmichael7645
    @eyobedmichael7645 4 года назад

    Ewnet new byebietu yalew widasie mariam yemibal tinish meshaf new nega xeba yeminebebew mexhaf kudus ma lemenkatim yiferal ..ewnetuma yiwta enji. ..lezi difret setoo weteh menagerihin Egziabiher yibarikih

  • @haileyona7579
    @haileyona7579 8 месяцев назад

    ተባረክ

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 года назад +1

    Amen gena gena eneworsalen

  • @fullgospel-z2n
    @fullgospel-z2n Год назад

    yisemale tebarek

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka6465 5 лет назад +7

    🙆😂😂😂ትን ብሎኝ ልሞት ነበር ኤርሚ ቁርስ እየበላው ነበር የምሰማህ 😀 እኔ የምወደውን ቄስ ስለሰደበ መንግስተ ሰማያት አይገባም አለች?😂😂😂 ወይ ጉድ

  • @altayediribi9757
    @altayediribi9757 4 года назад

    yehasawii mesi lejii kirstosiin mech awekachutna?

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወይ ታምረኛው መፅሐፍ ታድያ ለምን ኢየሱስ መጣ ለምንስ ደሙን አፈሰሰ ይሄ ታምረኛ መፅሐፍ ካለ ምነው ባትቀልዱበት ህዝቡን ኤርሚ ጌታ ይባርክህ

  • @alihusnaen1853
    @alihusnaen1853 5 лет назад +2

    እሺ ተቀብያለው እግዚሃብሄር ይባረክ ጥሩ ተምርት ነው እከታተላለው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад +1

    Amen e/r yebarkik

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s 4 месяца назад

    ጌታ ይባርህ እዉነቱን ገለጥከዉ

  • @yeabsratesfaye4303
    @yeabsratesfaye4303 9 месяцев назад

    ermiye tamre maryam lay mn part lay neber mareyam sewn eregma wede wshanet yelewetechw please ermi kene getsu🥰🥰🥰🥰

  • @sabi4735
    @sabi4735 5 лет назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @emebeteemebtayele6310
    @emebeteemebtayele6310 5 лет назад +3

    ተባረክ ኤርምያስ ካንተ ብዙ ተምራለሁ

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 5 лет назад +2

    God bless you more!!!!!!!

  • @kelvinkaranja4004
    @kelvinkaranja4004 5 лет назад +2

    Really e/r yebarekehe wendeme Ermiase betame new yegermege ye Maryam yeraso metehafe endalat alakeme neber 😱

  • @gaze3091
    @gaze3091 5 лет назад +2

    ተባርክ

  • @yetmgetaabraham8907
    @yetmgetaabraham8907 2 года назад

    Amen eyesus geta nw

  • @azebmola4534
    @azebmola4534 5 лет назад +2

    Be blessed ❤🙏

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 3 года назад

    Selam late yehun ermi please ena ye egzabehar kali mamer efalgal please please

  • @tigistlakew2258
    @tigistlakew2258 5 лет назад +1

    Tebarke

  • @negatbekele8770
    @negatbekele8770 5 лет назад +1

    tebarke wendme

  • @kikizeray4769
    @kikizeray4769 3 года назад

    I have a lots of respect my brother Ermy God blesssssssssss u tooooooooooo much 💯

  • @getachewrobo8163
    @getachewrobo8163 2 года назад

    Blessed you are!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 лет назад +4

    ኢርሚ ሰለምህ ይብዛ ተምረ ማሪያም የሚለው መጽሐፍ በፊፁም የጌታን እናትን በፊፁም አይወክልም የተረት መጽሐፍ ነው እንዳውም ተረት ይሻላል ኢርሚ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @comcell4351
    @comcell4351 5 лет назад +3

    ኤርሚ ዛመንክ ይባርክ

  • @KianeArgata
    @KianeArgata 11 месяцев назад

    ስለ ጥምቀት ልናወራ ፈልጋለው

  • @besrateskias2488
    @besrateskias2488 5 лет назад +5

    ተባረክ ወንድሜ ኤርሚያስ

  • @mulugetamesfin9190
    @mulugetamesfin9190 5 лет назад +1

    ጸጋ ይብዛልህ ኤርሚ

  • @negashdinkku1376
    @negashdinkku1376 5 месяцев назад

    YESEMAL TEBARK

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 5 лет назад +3

    ኤርሚ ተባረክልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 5 лет назад +1

    ማነፃፀር አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም።የያህዌ ቓል ሲነገር ራሱ ስህተቱን እያጠበ ያነጻዋል። ቓሉን ብቻ መናገር ።የአሮጊቶችን ተረት በመስል ነገር ጊዜን ማጥፋት አያስፈልግም ብዬ አምናለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!

  • @bokretesfayshow8890
    @bokretesfayshow8890 5 лет назад +1

    Tebarek

  • @monaali9356
    @monaali9356 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ወደብርሀን። መንገድ ይምራቸው ይድረስላቸው ።

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 7 месяцев назад

    Tabarak ❤❤

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 5 лет назад +2

    🙈😂❤❤🙏🙏ተባረክ

  • @nebyatyosef539
    @nebyatyosef539 5 лет назад +1

    geta ybarh

  • @atsedetegegne9168
    @atsedetegegne9168 5 лет назад +1

    God bless u

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    ሻሎም ኢርሚዬ

  • @alexanderzegreat2023
    @alexanderzegreat2023 2 года назад +1

    Tyake alegn Eski ychin enkuan melis
    1, "firdin Hulu leweld setew" yilal metshaf kidus ena kibr yigbawna Eyesus feraj amlak sihon lemn amalaj new tilalachu?
    2, Kidusan yetsega amalkt nachew, kefetari betach mefred enkuan endichlu siltanin setitoachewal. Hawaryatn enkuan be 12tu negede Israel lay tiferdalachu teblewal.Matthew 19:28 tadya esua kehawaryatu tibelatalechina endets atferdm tilaleh? mez 81:6 yohans wengel 10: 34-36. tadya ante mefred endet yefetari bcha new tilaleh? esu endiferdu siltanin setitoachewalna? ወንድሞቼ የጥፋትን መንገድ (protestant) አትከተሉ የቀደመችውን መንገድ ጠይቁና ያዙ ለነፍሳችሁም ረፍትን ታገኛላችሁ ።Jeremiah 6: 16 yihe protestant Kirstos sayhon Tlant Luter yefeterew yeemnet tekuam new. enji Haymanotim adelem. Haymanotin yemikawem (to protest) new.

  • @marytheegyptian
    @marytheegyptian 5 месяцев назад

    ጉደኛ መጽሐፍ ነው!!! እንዲህ አይነት ቅዱስ መጽሐፍ አጋጥሞኝ አያውቅም!!! ዲያብሎስ ተቃጥሎ ሞተ!!! ሙሉ እድሜውን እሷን እንደሰደበ ይሞታል!!! በዚህ አይነት የጴንጤዎች እናት ምን ያህል የተናቀች ትሆን!!!

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 года назад

    Ferd yegzabher becha ena becha now

  • @selamasgodom2318
    @selamasgodom2318 5 лет назад +3

    Geta Jesus ybarkeh Ermi ant kabaty ke Jesus kerstos aklil aleh tebarek 👑🙋‍♀️🙏

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 лет назад +3

    እኛ ተቃጠልን እኮ በጌታ አዴ በእግዚአብሔር ቃል አዴ በፖለቲካ እዴ በዘር ጌታ ሆይ አተ ብቻ ነህ ይህን ሁሉ ማስወገድ የምትችለው ጌታ ሆይ ራራልን😭🙏😭🙏😭😭😭😭😜😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭

  • @ethioetalem8604
    @ethioetalem8604 5 лет назад +2

    Selamm

  • @yonatankassahun9851
    @yonatankassahun9851 4 года назад

    bless you

  • @mohamaddsaadd9658
    @mohamaddsaadd9658 5 лет назад

    Geta zemenin yibariki geta tsegawun yabizalik

  • @שלומיתמברט-מ2ח
    @שלומיתמברט-מ2ח 5 лет назад

    እኔ ማይገባኝ ማራም እሶ እየሱስን አማንወል ብላ ስሙን የጠራችውን መፅሐፍ አንብብልን
    ሁለተኝው ከምንላይ እንደተፅፈው አስተምር

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 3 года назад

    Ayee armi Daniel kebert sel tameremaryam yalewn alsemh gud new zendero!

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 5 лет назад

    Geta abezto yibarikh wendema tebarek

  • @nasiasolomon1005
    @nasiasolomon1005 2 года назад

    Geta eyesus zemenh ybark sntun astateken 🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 года назад

    Bere woldch belu ayshalem geta yeker yebelachew

  • @ok4757
    @ok4757 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ😍😍😍🙌

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Год назад

    አንተ ሀሰተኛ ወበዴ ነብይ ነኝ ባይ እመቤቴ ማርያም ክብራን ታየዋለክ ።እሰይ ምን አገባክ መናፍቅ

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 5 лет назад +2

    ተበረክ

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 5 лет назад

    Ernie jegna agaletew engdih gudun weeeey teamere mariam yemibal gudena metihaf.

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 5 лет назад +2

    ህዝባችን ያሳዝናል መጵሀፍቅዱስን ስለማያነብ ተረታ ተረት የፃፉላቸውን ያነቡላቸዋል ይነግሮአቸዋል

  • @Ethiopian1212
    @Ethiopian1212 2 года назад +1

    ባዶ ጭቅላት ምን እውቀት አለህ አሁን አንተ

  • @mohamaddsaadd9658
    @mohamaddsaadd9658 5 лет назад

    Ye semayina ye midiri daricha fetari geta igizihaviher be miretu yasibachewu

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 4 года назад

    Yehe mesaf endegena be kesoch yitena human rights mehal gebto chikanewin yawgiz.

  • @KianeArgata
    @KianeArgata 11 месяцев назад

    በአፉ መስክሮ በስሙ ተጠምቆ ይድናል

  • @duresatibeso3420
    @duresatibeso3420 Год назад

    Sile advetistochim chemiribt ermy. Geta yabrkh ermy.

  • @titititi2330
    @titititi2330 4 года назад

    Yesmsl

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 года назад

    Eremey share adergu selemetel bfacebook new sher maderegew

  • @mikiyasendale3647
    @mikiyasendale3647 3 года назад

    aete ezi mete lemn aetastemrm ate ewunethn kehone eza hono kemdeskor lemn ezi aetmetam dkoro frfari lemdeh lengru aet saton mnfesu newu mgemriya aetedan

  • @MGabe-mc8zg
    @MGabe-mc8zg 5 лет назад +1

    kkkkkkkkkkk ehe metsaf gin be pdf kale upload argew.

  • @leahdesta9018
    @leahdesta9018 5 лет назад +2

    ሻሎም

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 5 лет назад

    Kkkk ere waye hizbachen aymiro ye defana zendo yifrase!

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 5 лет назад

    የላም በረት አሀሀሀሀሀሀሀ

  • @djkh2269
    @djkh2269 3 года назад

    Ayy Ante Kehadi Yematreba Afhn Yzeh Zm Bel Demo Ye Enatachn Kdste Kdusan Nthhite Nthhan kdste Dngl Maryam Sm Bante Af Ayteram Amlak Yemeretat kealem yalu setoch Brkti Nat Enatachn Dngl Maryam Enwedatalen Aortedoks Tewahdo Lezelalem Tnur Yedngl Maryam Lijj Negn Aleke

  • @mohamaddsaadd9658
    @mohamaddsaadd9658 5 лет назад

    Orthodox hayimanot teketayochun geta yigetsitsachewu

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 5 лет назад

    Er ermi wegnochachen orthodoxe amagnoche anbabi kehonu yhene ayamenum

  • @bantegiziealemieAlemie
    @bantegiziealemieAlemie 2 месяца назад

    የግማታም ልጅ የሠይጣን ልጂ

  • @mohamaddsaadd9658
    @mohamaddsaadd9658 5 лет назад

    Abeti abeti abeti abeti abeti abeti abeti abeti abeti abeti abeti be inesu bet le mariyam yalewu bota uuuuffffff

  • @neazatekle5575
    @neazatekle5575 5 лет назад

    Yante hayemanote beka yhee new beka awredeke malete new beka asazenkegn melkame negere edemyasetemer sew stemeta yegermsl

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 5 лет назад +1

    ደንቆሮ ስለራስህ ሀይማኖት አስብ በሌላ እምነት ገብተህ ከምትለፈልፍ ደንቆሮ :አንተም የምታምንበትም እኮ በሳይንስ ከተወያየህ ቀልድ ነዉ የሚሆነዉ በከራከርም ይቻላል::ድፍድፍ ሀይማኖት በሳይንስ ከሄደክ ሁሉም ሀይማኖቶች ሰዉ የፈጠራቸዉተረት ተረቶች ናቸዉ :የሚያስቀዉ ግን የኔ እምነት(ተረት ተረት) ትክክል ነዉ የአንተ የተሳሳተ ነዉ የሚሉ እንደአንተ አይነት አህዬች የሌላዉን እምነት ማንቋሸሽ ሲጀምሩ ነዉ:: ነዉ ::

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 5 лет назад

    ኧረ እባካችሁ መንፈሳዊ ቴረርስቶች አትሁኑ ምንም ማለት አይደለም ቁጭ ብለህ ወሬ ከምታቦቃ ወደ እኛ ወደ ባላገሩ ደብር መጥተህ አስተምር ግን በመቋሚያ እራስክን አጥተህ ነው በመጣህበት የምትመለድ ወረኛ እኛ ወሬ ሰልችቶናል እንዴት እንደሚሠራ ናና አስተምረን በግልጥ ወንበሩን ልቀቀው የትም አይሄድም የምታወራው ሁሉ አስቀድሞ የታወቀ ነው ናና ተፋለም ተዋጋ ለእግዚአብሔር መንግሥት ከቀናህ

  • @Masresha-y7m
    @Masresha-y7m 5 месяцев назад

    እናንተ አስመሳይ አሁንማ ሁሉም ነቅቶባችሗል ማንንም ልታሳስቱ አትችሉም እንደናንተ የሉተርን ፍልስፍና አንቀበልም ደግሞም አንተ ልብ ካለህ ስማ በክርስቶስ እንጂ በማሪያም አይደለም ክርስቲያን የሆነው መናፍቅ

  • @Emmanueloff
    @Emmanueloff 5 лет назад

    tolo geba wede pointh eski