ትዕቢት ውርደትን ትቀድማለች ማለት ይሄ ነው | apostolic answers | gadisa | eyob | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 72

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 4 месяца назад +14

    ድንግል ማርያም ፍፁም ስው ፍፁም አምላክን በፍፁም ድንግልና ወልዳለች አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 14 дней назад

    አኬ በውነት ጀግነሠ ነክ ቃል ያጥረኛል በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልክ ቃል የለኝም ስላንተ ለመናገር በእድሜና በጤና ያቆይልን ትውልድን እያዳንክ እያዳናችው ነው ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው በርቱልን የዘመናችን ጀግኖች ናችው እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ሚዲያውን ሁሉ ቀይራችውታል ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤

  • @seblet148
    @seblet148 4 месяца назад +4

    አኬ ጀግና ነህ, እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 4 месяца назад +3

    አሜን 🙏🙏🙏✝️ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ አብዝቶ ይባርካቹ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች አሜን 🙏🙏🙏✝️❤️

  • @Tsadwork
    @Tsadwork 4 месяца назад +4

    ዕብድ ሰው ዛሬ አየው አብርሽ ታሳዝናለ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 4 месяца назад +1

    በርቱልን ውድች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 4 месяца назад +13

    አለማወቁን ከማያውቅ ፕሮቴስታንት ጋር መወያየት ይከብዳል

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 4 месяца назад +6

      እኔ መናፍቃንን የአውሬው ልጆች ናቸው ብየ ነው እማምነው መፅሐፍ ቅዱስ የአውሬው ልጆች ድንግል ማርያምን እና ልጆችዋን ያሳድዳል ተብሎ ተፅፏአል መናፈቅን የሚ ያመልኩት ሐሰተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው 100%

    • @antenehgetachew7436
      @antenehgetachew7436 4 месяца назад +2

      ይህ "ሰው" 18:29 ደቂቃ የተናገረውን ስሰማ ሎቱ ስብሐት የእውነት በጣም ደነገጥኩ አዘንኩት ነገር ግን እኛ ከመፈረጅ ወጥተን እንደ አንድ የኢየሱስ ክርስቶስ አካል የእናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ወደ የክርስትና ህብረት ይመጡ ዘንድ አብዝተን ልንፀልይላቸው ይገባል። በቃ ምን እንላለን👀👀👀👀👀👀

  • @MekuanintBahiru-l4j
    @MekuanintBahiru-l4j 4 месяца назад +8

    ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ፍጹም ድንግል ናት

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 4 месяца назад

    ስለእውነት ልበልህ አብርሃም ባትወለድ ይሻልህ ነበር እንደው ሳታውቅ ምእንደኔ መሃይም ሆነህ በቀረህ በዚህ ያህል ለአምላክ እናት ጥላቼ ከምን መጣ ከዳቢሎስ ካልሆነ በቀር እግዚአብሔር ይርዳህ ይቅርም ይበልህ
    ድንቅ አባባል ነው ትእቢት ውርደትን ትቀምሳለች

  • @ucycg7529
    @ucycg7529 4 месяца назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +7

    መናፍቃ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ቢሉ እራሱ ጀርባቸው ቢጠና ከ ከባዕድ አምልኮ ቤተሰቦች የወጡ ናቸው ክርስትያን ነን ብለው በስም ብቻ የነበሩ የማይጾሙ የማይሰግዱ የንስሐ ሂወት የሌላቸው 🤔ከዛ መናፍቅ ሲሆን ቤተክርስትያን ችግር አለባት ይላሉ በራሳቸው ስንፍና ያሉ ሌላው የስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ልጆች መናፍቅ ይሆናሉ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 14 дней назад

    ጋዲሳ አኬ ጀግኖች ሰው ሰራሽ ት/ም እያፈረሳችው ነው ክብር ለሱ ይሁን

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 4 месяца назад +3

    አብርሃም ሰረጣናዊ መንፈስ አለውይገስጸው።

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 4 месяца назад

    ይቅር ይበልክ አብርሀም

  • @abebekebede1264
    @abebekebede1264 4 месяца назад

    አኬ....🙏🙏🙏

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 4 месяца назад

    እኔ አኬ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርላቹ ተባረኩ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ምክንያቱም እውነት ላይ ቆማለችና

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 4 месяца назад

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው የምሰማው😢

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 4 месяца назад

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @beetyberry5087
    @beetyberry5087 4 месяца назад

    ጌታ ሆይ

  • @Mulu-mn4vj
    @Mulu-mn4vj 4 месяца назад +1

    አታምጣ ስለው አምጥቶ ቆለለው አሉ🤔 ጭራሽ ከሉተር የባሰ ምንፍቅና? አምላኬ ሆይ ይኸን ጉድ ጆሮዋችን እንዳልሰማ ቁጠርልን🤲 እግዚኦ😭

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647 4 месяца назад +1

    እግዚኦ ያሥብላል 😢😢😢 የክርስቶስ ስጋ በፊት ነበር አለ😮ሠዉረኝ

  • @tsehayhaliu642
    @tsehayhaliu642 4 месяца назад

    እግዚኦ የአውሬው ዘመን በዚህ ደረጃ ውድቀት ያሳዝናል

  • @antenehgetachew7436
    @antenehgetachew7436 4 месяца назад

    18:29 ደቂቃ "የክርስቶስ ሥጋ ከእመቤታችን የጀመረ አይደለም ቀድሞ ነበረ?!" ሎቱ ስብሐት👀👀👀👀👀👀👀👀 አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የማንሰማው ጉድ የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 День назад

    Lotus Sibhat..yehe yezemenu latent arianism astesaseb nw

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 4 месяца назад

    ትቢቱ እውቀቱ መንፈሱ ጀማሪ ፔንጤ መሆኑ ያስታውቃል። አሁን እሱ ሚሰማው ከደቀመዛሙርቱ ራሱ የተሻለ አስተሳሰብ ያለው እስኪመስለው ጥጋብ ወጥሮታል። አለማወቅ እኮ ከባድ ነው😢😢😢😢 ይቅርበለን ጌታ ሆይ🙏🏾🙏🏾

  • @antenehgetachew7436
    @antenehgetachew7436 4 месяца назад

    18:29 ደቂቃ አረ ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ.......የዚህ ሰውዬ የድፍረት እና የትዕቢት ንግግር ስሰማ አንድ መምህር ያሉት ትዝ አለኝ " ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፣ ሲምካርድ የሌለው ቀፎ ነው የሰይጣን መጫወቻ ይሆናል" ነበር ያሉት ይህ ንግግር ለዚህ ሰው ይመጥነዋል።🤲🤲🤲🤲🤲 አኃዜ ዓለም መድኀኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ እውነተኛ የክርስቲያን ህብረት ይጨመር ዘንድ እርዳው🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 4 месяца назад +1

    ምን አይነት ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ክህደት ነው ከመናፍቃን የከረፋ አፍ እየሰማን ያለነው? ሎቱ ስብሐት መናፍቃንን ጠጋ ብለው ሲሰሟቸው በጌታ አምላክነት የማያምኑ ፣ ባስተማረው ትምህርት የማያምኑ ---- መሆናቸውን እያየን ነው ይህ ሊሆን ግን ግድ ነው ጌታ አስቀድሞ ነግሮናልና።

  • @አ6318
    @አ6318 4 месяца назад

    የአሁን ጌዜ ትውልድ ተበረዞ ነው እንዴ እሚወለደው እግዝኦ😮

  • @emebetfanta-e8p
    @emebetfanta-e8p 4 месяца назад +2

    ጭምቅ አድርጎ አሰጡት በገዛ እጁ። አምጣ ወልዳለች ጥቅስ አሳይ ወፍ የለም ;ኧረ የዚህዝስ የባሰ ነው ምን አይነት ትውልድ ነው በመናፍቅ ቤት እየተፈለፈለ ያለው። ወንድሞች በርቱ ትውልዱ ደንዝዟል :በቁሞ ሞቷል እግዚኦ : ባዶ በረት ውስጥ ይንጫጫሉ ሲያዙም በባዶው መጮህ ፈጣሪ ይማርህ። አብርሀም ከቻልክ አስተሳሰብህን ብትቀይረው ካልሆነ ስምህን ቀይረው ስምና ግብር ነጋቲቭ 0
    ሸምዳጅ ትርጉም በዲያቢሎስ ። አውቃለሁ አውቃለሁ ማለት ግን ትልቅ ውርደት መሆኑን በዚህ መናፍቅ እንዴት ተጎልቶ ታየ ኧረ ሞት ይሻላል እንደዚህ ከመቅለል። ምን ያንቀለቅልሀል?? አኬ ነው ማምለጫ የሚፈልገው ኧረ ፌንጤ ላጥ ብሎ ወረደች መጨረሻ

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад

    የዛሬው ይለያል

  • @tsiyonfekadu7130
    @tsiyonfekadu7130 4 месяца назад +2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እነ አሪዮስ መች ካዱ የዛሬው ደሞ ይለያል በእውነት ያሳዝናል

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 4 месяца назад

    የዘድሮ አርዮስ
    አረ የሄ የተለየ ነው ለካ ፐሮስታንት እንደዚ አይነት እምነትም አላቸው😢
    ሆ?

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 4 месяца назад

    እግዚዬ ፔንጤ አረ ወዪ

  • @welellagadissa2266
    @welellagadissa2266 4 месяца назад

    Are ye ticktock akawut semachew

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 4 месяца назад +2

    ግን እነዚህ ፔንጤዎች ጤነኞች ናቸው ግን ????? በጌታ አገር አቀፍ ፀሎት ያሰፈልጋቸዋል

  • @NahomKerie
    @NahomKerie 4 месяца назад

    menafek kemhone beselem yekelal

  • @asratseyfu
    @asratseyfu 4 месяца назад

    ሰይጣናዊ አስተምህሮ ነው የያዘው እባካችሁ ለመስማት ራሱ ያስፈራል ይህን ሰው

  • @BenyamMekuria
    @BenyamMekuria 3 месяца назад

    አረ እንደዚ አይነት ሰው አታስገቡ የስልምና ትምርት ነው የያዘው😂😂😂

  • @getamesayabebe1540
    @getamesayabebe1540 4 месяца назад +1

    ሲስስስስስስ እየበላህ ባታወራ አሪፍ ነበር ነውር ነው ሀሳብህ ትልቅ ነበር አያላመጥክ ስታወራ ተሸማቀኩ ከዛሬ በኃላ ሁላችሁም ባታረጉ ጥሩ ነው ይቅርታታታታታታታታታ ታናሽ ወንድማችሁ ነኝ

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 4 месяца назад

    ያንተ እናት እንደ ማንኛውም እሴት ወለደችኽ ድንግል በድንግልና ወለደችው ወይ ወንገጌሉን ተማር ወይ ዝም በል

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 4 месяца назад

    አቤት እወቀት የሚያስኝ ፕሮቴስታንቶች እያየን ነወ ምንድን ነወ ያጨሱባቸወ ??

    • @tigistabajiru7595
      @tigistabajiru7595 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 4 месяца назад +1

    ጴንጤ ሲቆይ ወደ ድንጋይነት ይቀየራል? ሎቱ ስብሀት

  • @HaileyesusGetachew-h9m
    @HaileyesusGetachew-h9m 15 дней назад

    አኬ የለም

  • @meseretkassa6790
    @meseretkassa6790 4 месяца назад

    አረ በእመቤቴ ምን አይት እብድ ነዉ ጭራሽ ከጳዉሎስ ጋር እራሱን አወዳደረ በስማም

  • @HaileyesusGetachew-h9m
    @HaileyesusGetachew-h9m 15 дней назад

    ሴጣን እንኳን በዚህ ልክ አይክድም
    ማስተዋል ይስጥህ

  • @Tsadwork
    @Tsadwork 4 месяца назад

    ሙድ እየያዘ ነው

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 4 месяца назад

    እዝጎ ይሄ ሰዉ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 4 месяца назад +1

    ልጆቻችነ እዛ ቤት ያለውን ሴጣናዊ ነውልጆቻችንከነዚህ ጋር አትድከሙ ውሸታሞች ናቸው

  • @emebat9947
    @emebat9947 4 месяца назад

    Egizo dagimya nstiros 😂😂😂

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 4 месяца назад

    ወይይይ መናፍቃን 😂😂😂

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 3 месяца назад

    😅😅😅😅

  • @FasilKefe
    @FasilKefe 4 месяца назад

    ከየትነው የመጡት ዘንድሮደግሞ ጉድነው የማንሰማው የለም አብይ ገና ህዝቡን ያሳብደዋል

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 4 месяца назад

    ዝምብሎ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያለ ፡ እውቀት ፡ የሚያንቦጫርቀው ፡ በጣም ፡ የሰከረ ፡ እንኳን ፡ እንዳንተ ፡ ያገኘን ፡ ሁሉ ፡ አይረግጥም ፡ ምኑ ፡ የሞተ ፡ አሳብ ፡ ነው ፡ ያለው ፡

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 4 месяца назад +1

    መናፍቃን 🤑

    • @GigiBetesalem
      @GigiBetesalem 4 месяца назад +1

      ዶየንቆሮ ነው ነበአርኩ አይሰራም አብዷል እነዚህ ከሀዲዎች።።

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 4 месяца назад

      @@GigiBetesalem ሲጀመር ውሽቱን ነው ተዋህዶ እልነበርም ጋዲ ተዎሎጂ ከተማርክ ጥያቄ ልጠይቅሕ ሲለው እኮ ተዋህዶ አልነበርኩም ብሎ አመነ እነሱ ሁሉም በውሽት ተዋህዶ ነበርን ብለው ይዋሻሉ ተዋህዶን ለማጠልሽት

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 4 месяца назад

      @@GigiBetesalem ሲጀመር ውሽቱን ነው ተዋህዶ እልነበርም ጋዲ ተዎሎጂ ከተማርክ ጥያቄ ልጠይቅሕ ሲለው እኮ ተዋህዶ አልነበርኩም ብሎ አመነ እነሱ ሁሉም በውሽት ተዋህዶ ነበርን ብለው ይዋሻሉ ተዋህዶን ለማጠልሽት

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 4 месяца назад

      @@GigiBetesalem ሲጀመር ውሽቱን ነው ተዋህዶ እልነበርም ጋዲ ተዎሎጂ ከተማርክ ጥያቄ ልጠይቅሕ ሲለው እኮ ተዋህዶ አልነበርኩም ብሎ አመነ እነሱ ሁሉም በውሽት ተዋህዶ ነበርን ብለው ይዋሻሉ ተዋህዶን ለማጠልሽት

  • @yidenekureta7206
    @yidenekureta7206 4 месяца назад

    አዲስ ገቢ እብድ ነው?

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 4 месяца назад

    oh God, this guy is very rude GOD help him please

  • @dinberugetachew9365
    @dinberugetachew9365 4 месяца назад

    pente kehadi nw

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 4 месяца назад

    ያሁም ፡ አንተን ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ይፍረደኝ ፡ የምትለው ፡ ደብድበው ፡ ነው ፡ የሚገሉክ

  • @meleseendale
    @meleseendale 4 месяца назад

    😂