ጉዞ/Guzo- የጦር ጀት ብናበርስ? Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 64

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 месяцев назад +23

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @BE-yw2pm
      @BE-yw2pm 10 месяцев назад +1

      ፈኖ ለዘለአለም ይኑር

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 месяцев назад +10

    Respect to the heroic Ethiopian Defense Forces! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih 6 месяцев назад +2

    Glory to Ethiopia 🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 месяцев назад +6

    የስላም ጂት ይሁን እገራችን ስላም ያድርግልን ፍጣሬ

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 10 месяцев назад +6

    ETHIOPIA TIKDAM !!!😍😘🥰

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 месяцев назад +5

    በርቱልን!!!

  • @filmtube-d8p
    @filmtube-d8p 10 месяцев назад +3

    Ye Ethiopia Air hayel memkiyachen 💪

  • @habviral22
    @habviral22 10 месяцев назад +4

    Peace ☮️ For Ethiopia 🇪🇹

  • @hgirsha7510
    @hgirsha7510 10 месяцев назад +1

    Lafa gaara jalatti iddo xayyarafi mehaan waranaa taa u tolcha. Xilaanii yoodhufe argee akkalayyotti xiyyarota dhahuuhindanda u. Biyyi iiraan warana lafajalaaqabdii irrabaradha❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 месяцев назад +1

    ▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው የኢትዬጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን❗
    E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 10 месяцев назад +1

    ከምንም በላይ የአየር ሀይል ሰዎች ስነምግባራቸው ደስ ይላል

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 месяцев назад +7

    Our laws should protect the sacrifice made by ENDF, its heroic members, and their families for Ethiopia and Ethiopians! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 10 месяцев назад

    ይቻላል

  • @adaneordofa5277
    @adaneordofa5277 10 месяцев назад

    AIR FORCE proud of Ethiopia 🇪🇹

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica 10 месяцев назад +1

    Long live motherland of Africa

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 10 месяцев назад

    ክብር ምስጋናና ሞገስ ለጀግናው አየር ሀይል ጀግኖቻችን በሙሉ ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsum3074
    @fitsum3074 8 месяцев назад

    በረራውን ደግሞ ትንሽ አሰሞክረውሽ ቢሆን ኖሮ አሪፍ experience ይሆን ነበር። አሪፍ ሾውም ይሆን ነበር።

  • @abelxplane4298
    @abelxplane4298 10 месяцев назад +1

    Selam lenante 11ክፍል ተማሪ ነኝ የአውሮኘላን ማብረር ተሰጥኦ አለኝ እንዴት አርግቼ ነው እድሉን ልትሰጡኝ የምትችሉት

    • @ShakoloBangashai
      @ShakoloBangashai 9 месяцев назад

      "አርግቼ" የሚባል ንግግርህን በ "አድርጌ" ስታስተካክል፤አንተን ብንቀበል ወደዚህ ና ስትባል ወደዚያ ልትሄድ ስለምትችል!
      Reply

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 5 месяцев назад

    Good job 💪

  • @Ethiopiannigus
    @Ethiopiannigus 10 месяцев назад +3

    ጨለምተኞች ፅንፈኞች ተላላኪዎች ተገንጣዮች ሁሉ አፋቸውን የሚዘጉበት ኢትዮጵያ የምትነግስበት ዝመን እየመጣ ነው. Without a doubt! 💚💛❤️

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 10 месяцев назад

    respect❤

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 Месяц назад

    ጀት ማብረር አማረኝ🥰

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ኢትዮጵያ የኛ ውዱ ነብይ ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ እዳትነኳት ያሏት ሀገር ናት ማንም አይነካት ፈጣሪም ይጠብቃት🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @solianamelese7774
    @solianamelese7774 10 месяцев назад

    ሰማዩ የእግዜር ነዉ።
    ምድሩ የእግዜር ናት!

  • @melkamumengistu3997
    @melkamumengistu3997 10 месяцев назад

    In Ethiopian government,every thing, every where,every time defined about "war"only please please out of war

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 10 месяцев назад

    እጅግ !!! እጅግ በጣም የሚገርመው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ፹፫(83) ዓመት በዓል ሲከበር የሃገሪቱ ፕሬዘዳንት በቦታው ዓለመታየት ጉድ ነው።ስለ ሕይወታቸውም የሚያሰጉ ብዙ ፍንጮች እየታዮ ነው። በቃ!!!በቃ!!! በቃ!!! ስላሉ።

  • @Nassri-ee1tv
    @Nassri-ee1tv 10 месяцев назад

    👌👌👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 10 месяцев назад +2

    Awo tigray and amara lemedebdebdeb new. Gebtognal.

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 10 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Belachew777
    @Belachew777 10 месяцев назад +1

    በዚህ መልኩ ታስፈራላችሁ።😮😮😮

  • @rehimarehima1216
    @rehimarehima1216 10 месяцев назад +1

    ደረጀ በተውሶፓይለ ቶች ነበር ልም ምዱይላ ልይቀደ ኤል እስቲ እንደዚህ አሳዩት

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 10 месяцев назад +1

      Wo don't care about Dereje, who is an Amhara gangster activist.

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 10 месяцев назад +1

    የራሱን ህዝብ ሲጨፈጭፍ ለሚዉል አየር ሃይል ምንድን ነው ሰሞኑን ጀብዱ እንደሰራ ምታሞካሹት

  • @harunlegdubenti6986
    @harunlegdubenti6986 10 месяцев назад +1

    ኮራንባችሁ ገና ብዙ ታሳዩናላችሁ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 10 месяцев назад +3

    ያን የመሰለ ቤት የማንም መጫወቻ መሆኑ ይገርማል የነመሱድ ህፃናቱ ጭምር

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 10 месяцев назад +2

      Bandas do not like the Ethiopian national defense force. Ethiopia will win.

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 10 месяцев назад

      @@tehaledesta3734 ባንዳ ማን እንደሆነ ጠንቅቀሽ ታውቂዋለሽ
      የሀገር ነው ያልሽው ደስ ይላል የካድሬ ነገር እኛ የግለሰብ መሆኑን አረጋግጠናል የ6ወር ህፃን በድሮን የሚገድል አልሰማሽም

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 10 месяцев назад

      @birukadane8022 you have no proof that drone was used to kill innocent civilians. It's simple. War is not the solution to solve a problem. Dialog is the only way out. Doing exactly what TPLF(woyàne) did 2 years ago only brings death and distraction. Using force instead of solving problems peacefully is what backward people do.

    • @Ethiopiannigus
      @Ethiopiannigus 10 месяцев назад

      @@birukadane8022ቀን እና ሌሊት የመርዶ ዜና ትሰሙና ምንም ብርሀን የለም ትላላችሁ ነገር ግን እውነቱ ምንም ችግር ቢኖርም ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ አቅሟ እየተመለሰች ነው.

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 10 месяцев назад +1

    Menegawoch

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 10 месяцев назад

      Your user name says Green,Yellow,Red and you are insulting the force who is protecting the Green Yellow and Red flag. "በአንድ ራስ ሁለት ምላስ"😅

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 10 месяцев назад +1

    ጸጉር አንጨብርሮ ጀት ላይ መውጣ ምን ይባላል ? ወዴት ወዴት እየሄዳችሁ ነው አገሪቷን ይዛችሁ ገደል እንዳትገቡ

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 10 месяцев назад +2

      Banda. That's coming for you. You don't like it, then go to Egypt.

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 10 месяцев назад

      @@tehaledesta3734 kkkkkkkkkk

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 10 месяцев назад +1

    በልመና ሾው እናስይ ብለህ መፎከር!! የምንበላው ስናጣ ወደ ጎረቤት እንሰደዳለን ብለህ ደሞ ስለ ወደብ ትለምናለህ ክክክክ

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 10 месяцев назад +2

    ኧረ መሳፈጥ 😂😂😂 በይ ቶሎ ውረጅ 🤣🤣🤣

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 10 месяцев назад +2

      Bandas do not like it. The Ethiopian national defense force will be victorious

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 10 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ ሆድ አደር ሲሆን በጣም ነው ሚያስጠላው...... ለተገፉው ህዝብሽ ቁሚ

  • @mulugetaadmassu-k6h
    @mulugetaadmassu-k6h 10 месяцев назад +2

    አቃጣሪ የታባሽ የኢፌዲሪ ሳይሆን የኦህዴድ ዙፋን ጠባቂ የጨፍጫፊዎች ስብስብ ነው

  • @temesgenzewdu
    @temesgenzewdu 10 месяцев назад

    ይችን ባንዳ ቀን ያዙላት....!! ሁልሽም ከዚህ የማውደልደል እና የማሥመሠል ድርጊት ለመፅዳት ጊዜው ከዓይን ቅንድብ ያህል ነው።።።።

    • @abrahamkassa3837
      @abrahamkassa3837 10 месяцев назад

      ወሬ ብቻ

    • @isayasgirma6325
      @isayasgirma6325 10 месяцев назад

      ቱልቱላ

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 10 месяцев назад

      አንተን ያለሞገሰ ሁሉ ፅንፈኛ ነው ማለት ነው

  • @dmx3674
    @dmx3674 10 месяцев назад

    የጦር ጀቱ እስካሁን የኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ቦንብ ሲያወርድ ነው ያየነው ።በዚህ ሰዕት አንቺም ከገዳዩች ጋር እንደዚህ መሆንሽ ነገ ዋጋ ያስከፍልሻል።እነዝህ ውሾች በአማራ ህዝብ ላይ ቦንብ ሲያወርዱ ነው የሚውሉት ። ከገዳዩቻችን ጋር ነው አንቺም እንደዚህ የቆላሽ ፣ አንችንም አንገትሽን እንሰብርሻለን አንድ ቀን ። ውሻ !

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 10 месяцев назад

    ❤❤❤