EOTC Television - ዐውደ ስብከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 120

  • @AbebeMengstie-j1t
    @AbebeMengstie-j1t 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጸጋ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 года назад +1

    ማህበር ቅድሳን እናመሰግናለን
    አባታችን በርሰወ ላይ ሁኖ የሚያስተምርን መድሀኒ አለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 4 года назад

    አሜን አሜን አባታችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት በረከትወ ይደርብን ።
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gfbh4631
    @gfbh4631 4 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገለግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን 💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    እረጅም ያገልግሎት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @asteartewele6511
    @asteartewele6511 8 лет назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለኣባታችን ሊቀ ሊቃውንት እድሜያቾውን ያርዝምልን ።

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    በቃሉ የምገስፀን በቅዱስ ትምህርቱ የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን መምህራችን የእየሱስ ክርስቶስን ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት የመስቀል ሠላም የአማኑኤል አባትነት አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ።

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 3 года назад

    የኔ አባት እድሜ ያድልልን ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @ranawaseem9472
    @ranawaseem9472 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ ሊቃውንት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @micaelm7376
    @micaelm7376 7 лет назад +11

    እግዚአብሄር ይመስገን ፣
    ለቤተክርስትያናቺን
    እርስዎ እና እርስዎን የመሳሰሉት ብዙ ሊቃነ ሊቃውንቶች ስለሰጠልን ።

  • @መለይ-ኀ6አ
    @መለይ-ኀ6አ 4 года назад

    ኣሜን የአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️

  • @meronabera3811
    @meronabera3811 4 года назад

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @warkeysamuel5134
    @warkeysamuel5134 8 лет назад +3

    አባታችንን ቃለ ሕይወት ያስማልን እድሜ እና ጸጋን አብዝቶ ይስጥልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 года назад

    የሕይወት ምግብ ጌታችን መድሀኒት አይለየን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 года назад

    Amen. Amen amen qale hiwotn yesmaleng abatachn

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад

    amen amem amen kalehwet yasemaln memharacin amen mahbere qdusan egziabhier ystln amen amen amen

  • @aregahegnshiferawayalikibe5953
    @aregahegnshiferawayalikibe5953 3 года назад

    Abatachin Bereketo yideribin. Edimena tenawun yadilot.Amen.

  • @avnd6229
    @avnd6229 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @gannahhani5098
    @gannahhani5098 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜንን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @nibretualemneh
    @nibretualemneh 10 лет назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየዎት።

  • @አስካሉፅጋብ
    @አስካሉፅጋብ 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ለአባታችን
    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ በቸርነቱ ይጠብቅልን። አሜን አሜን አሜን

  • @aregawibrhane2169
    @aregawibrhane2169 9 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየዎት።

  • @tesfitato87
    @tesfitato87 7 лет назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልን ኣባታኝን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ

    አሜን !አሜን !አሜን!!
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @adiadye2280
    @adiadye2280 4 года назад

    አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetyedinglliggenetyeding3058
    @genetyedinglliggenetyeding3058 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @asteartewele6511
    @asteartewele6511 8 лет назад

    እግዚኣብሄር ኣምላካችንን ፍቅሩን ያሳድርልን ኣሜን በድጋሜ ቃለ ሂወትን ያሰማልን የኣባታችን ጸሎታችው ኣይለየን ኣሜን ።

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 лет назад

    አሜን!
    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለንሰሀ ለስጋወደሙ ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን!

  • @makdasasafa516
    @makdasasafa516 9 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን
    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 лет назад

    amen amen Amen kalhiwet yasemale tesfa mengest semayaten yawersln

    • @salamkiflom1137
      @salamkiflom1137 7 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ኣባ ቃል ህወትን ያሰማልን

  • @ክወግሕዩ-ሸ4ጸ
    @ክወግሕዩ-ሸ4ጸ 6 лет назад

    ቃል ሂወትን ያሰማልን ኣባታችን
    በእድሜ በጠና ይጠብቅልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ፍረ እንድናፈራ #እግዚኣብሔር ይርዳን

  • @jxsksj6352
    @jxsksj6352 8 лет назад

    egezabar yakoyelen aba Egziabher yetebekelen kale huwete yasemalen

  • @ethiosara550
    @ethiosara550 7 лет назад

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን አባየ ኑሩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ

    አባታችን የህይወት ቃልን ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን
    ♥♥♥♥♥♥

  • @bezabeza4825
    @bezabeza4825 8 лет назад

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው በቤቱ ያፃናልን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 7 лет назад +1

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን
    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @allankll3165
    @allankll3165 4 года назад

    Amen amen amen klhiwtn ysmalen abatacen lke lkawnet ezera hddis egzabher edmen tenane abzto ystelen

  • @ልቤንመልሰውመድሀኒቴ

    አሜን ቃለህይት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን 💞👏🌷💞❤👏👏👏👏

  • @salmaalshamsi563
    @salmaalshamsi563 5 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatachn yesemanewm belbachn yasadrln 🙏🙏🙏

  • @tesfatrue7757
    @tesfatrue7757 8 лет назад

    አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን በህይወት በጤና ያኑርልን እናንተን አያሳጣን። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @fantayefrew420
    @fantayefrew420 7 лет назад +4

    እፉ መግለጫቃልም የለኚ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምየድግልልጅወለ

    እግዚአብሔርይመሰግን ሰላመዉ ይብዛዉል አባታን አሜን፡
    ቃለህይዉት ያሰማልን በእድሜ በጢና ያቆይልን አሜን

    • @melesetegenu1753
      @melesetegenu1753 4 года назад

      እግዚአብሔ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ

  • @احمدراغبحاحا6763
    @احمدراغبحاحا6763 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @ኬዳነምረእትአናተዬባታማረ

    እድሜወት ይርዘምልኝ አባየ

  • @locozhood
    @locozhood 9 лет назад

    Kalkidan Desae abatachin kale hiyewtn yasemaln edema ke mulu tena gar qidus egziabehere yadelot aba betam enwedotalen dengel titebekeln hagerachin ethiopian egziabehere ke hayemanotuwa gar yakoyeln amen amen amen

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 7 лет назад

    amen amen amen kal hiwot yasemalen amen

  • @tigabugebirekidan7164
    @tigabugebirekidan7164 7 лет назад

    wud yebetekirstiyan lijoch hoy betedegagame yeabatachinin timihirte wengel besefiwu ena beteketatay bitilikulin des yilegna egizeabiher yibarikachihu kale hiwet yasemalin yeabatachin ye ageligilot zemenachewun yarizimilin Amen

  • @GebrehiwetDesbeledodo
    @GebrehiwetDesbeledodo 8 лет назад

    ኣሜን qhy.ሊቀ ሊቃውን እዝራ ኣቡነ።

  • @gena15
    @gena15 7 лет назад

    Abatachin kale hywet yasemalen Edma ketana gare Medehniyalem yestelen Amen!!!

  • @tejedemewez1246
    @tejedemewez1246 6 лет назад

    አሜን እሜን አሜን ቃለህዮትን ያሰማልን

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 5 лет назад

    Ameen 3 kale hiyot yasamln lazach kibir yabqan

  • @alemmekdes559
    @alemmekdes559 8 лет назад +2

    ቃልህይወትያሠማልን
    አሜን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🌺🌺🌺🌺

  • @zulfi8744
    @zulfi8744 8 лет назад

    ቃለህይወትያሠማልንፀጋውንያብዛልን!!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @engdatube506
    @engdatube506 6 лет назад

    Kale hiywut yasmalen amen

  • @182960la
    @182960la 10 лет назад +2

    Abatachn, kalehiwet yasemaln! Yagelglwet zemenwen yasrezmln.

  • @ሂወተከወሎ.ወልድያየድንግ

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን

  • @የስደትስንቄማርያምYesdetSn

    የእኔን እድሜ ቅንስ አድርጎ ለአባቴ
    እግዚአብሔር እድሜያቸው እንደ ማቱሳላ እርዝዝምምምም ይል ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁን

  • @alamnigusi7383
    @alamnigusi7383 5 лет назад

    Amne kalyewte yasemlne abatochachin

  • @ኬዳነምረእትአናተዬባታማረ

    ስወድወት እንየማ በፀሎትወ አስቡኝ ወለተ ብርሀን ከስደት ነኝ

  • @ghennatghennat9983
    @ghennatghennat9983 6 лет назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @dejenaregay4097
    @dejenaregay4097 9 лет назад

    amen kale hewit yesmualna

    • @lilaahmad7594
      @lilaahmad7594 8 лет назад

      እረ አትጃጃሉ እባካችሁን በራሳችሁ አትቀልዱ እየሱስ ያስተማረው ፈጣሬን እኔንም እናተንም የፈጠረውን አምላክ ተገዙ ነው ያለው ዝም ብላችሁ ፍጡርን ጌታ ነው አትበሉ

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 8 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @tigistabebyhutigistabebyhu2309
    @tigistabebyhutigistabebyhu2309 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimilo5840
    @mimilo5840 9 лет назад +2

    Babatachin Adero Lasetemaren.Amelak kiber mesgan Yehun.Kale hiwetn yasemaln Bedma betna yetebikln

  • @kalyejesus6044
    @kalyejesus6044 10 лет назад

    kale hiwot yasemaln la abatacihn edemey ena tena ysetlen hgracihn egzabher ybarik

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 4 года назад

    ማህበረ ቅዱሳንን ደግፍ እባካችሁ ተሳተፋ ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ

  • @abuyitbarek1167
    @abuyitbarek1167 9 лет назад

    abatachin kale hiwot yasemalin be edmie ena betena yakoyilin

  • @etheteethe7505
    @etheteethe7505 6 лет назад

    Amen Amen Amen

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 9 лет назад

    kale hiywet yasemaln

  • @tayitufeleke1767
    @tayitufeleke1767 7 лет назад

    ቃለህይወትያሠማልንአሜን፫

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 лет назад

    አሜን!

  • @naneyoo2506
    @naneyoo2506 8 лет назад

    kale hiowt ysemalen

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 лет назад

    Kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln abatachn

  • @abebabakla6233
    @abebabakla6233 10 лет назад +2

    Amennnnn

  • @atiwes.tadesseatiwes.tades5260
    @atiwes.tadesseatiwes.tades5260 9 лет назад

    Kale Hawot mamerey

    • @yourdaanaaszergawe2823
      @yourdaanaaszergawe2823 8 лет назад

      እግዚያአብሔር አምላክ ለአባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemworkasemar2525
    @alemworkasemar2525 10 лет назад

    Kal hiwot yasemalin mengiset semay yawursilen!!!!

    • @mamu705
      @mamu705 7 лет назад

      አባታችን፡በእዉነት፡ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад

    AMENNNNNNNNNNNNNNN

  • @zerietghile1667
    @zerietghile1667 4 года назад

    Qale hiwet ysemaln abatachn des yemiysegn tmhrt new aena.

  • @ftsummehari3429
    @ftsummehari3429 4 года назад

    ወንጌል በጣም ይጣፍጣል። ነገር ግን ለምንድን ነው ውጭ አገር ለሚኖሩት ወንጌል ታስተምራላቹህ። ለኛ አገር ቤት ላለነው ግን አፎምያ፡ ሳምራ እያላቹህ አታደናብሩን።

  • @tewodajzewde2423
    @tewodajzewde2423 10 лет назад

    Lining Life Aba

  • @ማንእንደኢየሱስስምህይባረ

    Kala hewat yasamalen tasefa reseta mangeseta samayaten yawereselen badema bata yetabekelene sagawen yabezalot

  • @negussietimikate6853
    @negussietimikate6853 3 года назад

    ማንም ያልተማረ ጳጳስ ሲሆነ አኚህ እጅግ፤ እጅግ ፣ የረቀቁ ያሬዳዊ ሊቅ የ 4 ጉባዔ ምስክር እንዴት ለ ጵጵስና አልታጩም ።

  • @hm3183
    @hm3183 5 лет назад

    አ የድግል ባርያ

  • @gizawmelaku24
    @gizawmelaku24 8 лет назад +29

    አሜን!
    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለንሰሀ ለስጋወደሙ ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @gashawbimrew7534
    @gashawbimrew7534 5 лет назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @amenamenamenamen2246
    @amenamenamenamen2246 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @desalegnamlak5741
    @desalegnamlak5741 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 5 лет назад

    Amen Amen Amen

  • @birukman6551
    @birukman6551 9 лет назад

    kale hiywet yasemaln

    • @lilaahmad7594
      @lilaahmad7594 8 лет назад

      አተ የውሸት ሰባኪ ነህ ወላሂ ሰወችን እውነት እዳይረዱ የምትጋርድ ባዶ ሰው ነህ

    • @hanaabate7063
      @hanaabate7063 7 лет назад +1

      Lila Ahmad አረ ያለ ቦታህ ጥልቅ አትበል የሙሄ ርዝራዥ እንዳንተ ነቢይ በመርዝ የሞተ ሰው አይደለም የኛን ክርስትና የሚሰብከው ዝም ብለህ ጥልቅ ጥልቅ አትበል

    • @0530ኑወደቀጥተኛውኦርቶዶክ
      @0530ኑወደቀጥተኛውኦርቶዶክ 7 лет назад +1

      Lila Ahmad አታሥቀኝ አተ አይዛብ እባክህ/ሽ

  • @hdhd7958
    @hdhd7958 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azooz7923
    @azooz7923 4 года назад

    Amen amen amen