09 መልህቄ Melihke Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 369

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 года назад +23

    የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ ። ተባረክ

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 2 года назад +37

    ሳሚዬ ምን እንደምልህ አላውቅም።ብቻ ተባረክልን ፊቴን በእምባ ተሞላ።የእኔን ህይወት ነው የዘመርከው።ሁሉንም ዝማሬዎችን እየሰማን ነው በጣም እየተባረክንበት ነው።ለፀጋው ባለቤት ክብር ይውን።

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 2 года назад +18

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሳሚዬ ይብዛልህ አሁንም

    • @ruthrobera1317
      @ruthrobera1317 2 года назад +1

      Astuye I will be happy if you sing together siwedachu😍😍

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 2 года назад +35

    “ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን ”
    - ዕብራውያን 6፥19

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 2 года назад +127

    አቤት የመዝሙሩ መልዕክት ጉልበት ፣ አቤት የዜማው ፍሰት እና የዴቭ ሙዚቃ ቅንብር ፣የሳሚ ግሩም ድምፅ እረረረ በመንፈስ ረሰረስኩ ።
    ዴቭ እና ሳሚሾ ብሩክ ናችሁ😍😇

    • @millii1
      @millii1 2 года назад +2

      💙

    • @asli2998
      @asli2998 2 года назад +2

      ere me to 😄💖

    • @yewubmariyam7300
      @yewubmariyam7300 2 года назад +1

      Wow yemyareseres mezemur new samiye tested yabezaleh!!!

  • @Sima-A
    @Sima-A 2 года назад +72

    የዘፈንን ወሽመጥ የቆረጠ ከአእላፍ አምላክ የተሰጠ ድምፅ ለሰጭው በተሰጠ ማንነት የቀረበ ዝማሬ ነው ::

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 2 года назад +157

    ሳሚ ሁልጊዜ መዝሙሮችህ ሙዚቃ ያልበዛባቸው በሚሰሙ ጊዜ እግዚአብሔርን እንድናስብ የሚያደርጉ ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ አንተ እንቁ ነህ እንወድሃለን በርታ .

  • @BojituAmare
    @BojituAmare Год назад +1

    Mejemerya lay meleheq mn endehona alawkm nbr ena teyeke merkeb layenawet mikomebet beret endehona awku. Keza bly degmo metsaf kdus ibrawiyan 6:19 lay "ye nefs meleheq yehona tsenuna astemamagn tesfa alen ylal"
    😭😭😭mn enbeleh becha tebarek. Qene mafleku aylekebeh...

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Год назад +2

    ሳሚየ ወድማችን ብርክ በል

  • @markosmarye
    @markosmarye 2 года назад +70

    ✍️
    ንፋሱ ቢነፍስ ወጀቡ ቢያጓራ
    በበዛው ሰላምህ አለህ ከእኔ ጋራ
    ዓለም ብትናወጥ ማዕበሉ ቢበዛ
    ነፍሴ እርፍ አለች በፍቅርህ ተይዛ
    (የዘላለሜ ነህ ሁሉም ሲቀር ኃላ
    መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ)፪
    (መልህቄ(፬)
    ያዝከኝ ኢየሱሴ)፪
    የፍቅርህ ሰንሰለት አጥብቆ ይዞኛል
    እኔ ብደክምበት መቼ ይተወኛል
    በሞትህ ታች ወርደህ መልህቄ ያዝከኝ
    ልዩ ፍጥረት ቢሆን ሞትም እንዳይለኝ
    የዘላለሜ ....
    እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ
    እርግጥ እና ፅኑ መቼም የማይጠፋ
    በዚህኛው ቢሆን በወዲያኛው ዓለም
    ጥብቅ አድርገህ ያዝከኝ እስከለዘላለም
    የዘላለሜ ....

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 2 года назад +1

      " መልህቅ" እና "መልህቄ" ብለህ አርመው።
      ጌታ ይባርክህ ማክ 🙏🏼

    • @markosmarye
      @markosmarye 2 года назад +2

      @@Beth_Yeshua Done. ተባረኪ ... ዳኒዬን ሰላም በይልኝ።

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 2 года назад +1

      @@markosmarye አሜን! ሰላምታህን አደርሳለሁ! 😇🙏🏼

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 2 года назад +3

      Thank u for the lyrics

    • @wubalemnegash1064
      @wubalemnegash1064 Год назад

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 2 года назад +19

    የሚገርም የፋሲካ ስጦታ ነው የሰጠኸን ህይወትን የሚያንጽ እየተሰማ እየተሰማ የማይጠገብ መዝሙር ነው ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ 😇😇😇😇😇😇

  • @ana8712
    @ana8712 2 года назад +1

    melheka malet mene malet newe

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 2 года назад +48

    ዕብራውያን 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤
    ²⁰ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 года назад +10

    የዘላለሜ ነህ ሁሉም ስቀር ሆላ
    መልህቄ ሆንከኝ ግራ እንዳልገባ
    መልህቄ መልህቄ መልህቄ ያዝከኝ ኢየሱሴ 🙏🙏
    ሳሚዬ ብሩክ ሁን 🥰🥰

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 2 года назад +15

    በሚያናዉጥ ዘመን ምልቂ ብሎ መዘመር ትልቅ መልዕክት ነዉ ሰዉ መረጋጋት አለብት እንዲህ አይነት ዝመሪዎችን መስማት አለበት ክርስቲያን ሆኖ የሚናወጥ ብዙ ሰዉ አለና ዘመኑን የሚወክል የሚያሳርፈን መዝሙር ነዉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @AyantuTefera-wz4zy
    @AyantuTefera-wz4zy Год назад +3

    bante mezmur tebarkewalew.tebarkehal

  • @makicamera3051
    @makicamera3051 2 года назад +10

    ሁሌም መዝሙሮችን ስሰማ የረሳሁትን ልጅነቴን እንዳስታውስ እሆናለሁ ካለሁበት ከወደኩበት እንድነሳ ብርታታ አገኛለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @naol22
      @naol22 2 года назад +1

      Same here i missed my childhood time sometimes i wonder howbi was so devoted Christian now i lost all😢

    • @buze1buze227
      @buze1buze227 2 года назад

      Samiye eee

  • @tezetawa
    @tezetawa 2 года назад +3

    Wowwww 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልህቄ⚓️ኢየሱሴ!!!! ሁሉ ሲሄድ፣ ሁሉ ሲከዳ፣ የማይለቅ!!!! የዘላለሜ!!! ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ ሳሚ!!!

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Год назад +2

    ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔ በጌታ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ በእኔ እድሜ ጌታ ካስነሳችው ውድ ድንቅ እንቆዎቹ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ በጌታ ፀጋ የበረታህ ሁን እሽ ወድሜ ይልቅ በዚህ ዘመን መንፈስን እንዳትጥን ።አትጣል። ብዛ!!

  • @heeryyee2062
    @heeryyee2062 2 года назад +3

    በበዛው ሠላም አለህ ከኔ ጋራ!!!!!!! ተባረከ የአባቴ ብሩክ

  • @bezawitalemu897
    @bezawitalemu897 2 года назад +2

    ተባረክ ሳሚ

  • @jozzyhashoffical5694
    @jozzyhashoffical5694 2 года назад +6

    አረ እንደው ምን ልበልህ ሳሚዬ ይሄ ዝማሬ ሙሉ ህይወቴን ነው ሚያወራው መልህቅ የሆነ ጌታ ስለ አለኝ ጌታ ይመስገን 😇😇😇 ሳሚያችን ጌታ ይህን ድንቅ መልእክት በውስጥህ ስለ ሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ❤😇😇😇😇😇😇 ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie8887 Год назад +1

    ጌታዬ እየሱስ በሞት እታች ወርደህ መልህቅ ስለ ሆንከኝ ለዘላለም ኣመስግንሀለሁ

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 2 года назад +5

    በእውነት ሳሚ አስተውዬ ስሰማ አይኖቼ እንባ አዘሉ ማለት ጊዜውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ መዝሙር ነው ፤ ጌታ አብዝቶ ቅባቱን ይጨምርብህ ።

  • @melikteselamwondwossen4581
    @melikteselamwondwossen4581 2 года назад +2

    ከ 98 ዐ.ም ጀምሮ እሰማሀለሁ፤ስለ እግዚአብሔር ብቻ ትቀኛለህ፤ጌታ ይባርክህ 🦁♥️

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 9 месяцев назад +3

    አቤት ይሄ መዝሙር፣ ስንት ጊዜ ሰማሁት ? ... "የዘላለሜ ነህ" "ሁሉም ሲቀር ኋላ" .... "ያዝከኝ" ስንቴ፣ ልቤ ተደገፈበት፣ ዘመንህ ይባረክ!

  • @kassahunbekele2508
    @kassahunbekele2508 2 года назад +29

    After having all the confusions, questions, doubts, challenges and pains, this song restores the soul to the anchor Jesus. God bless you Sami!

    • @mimibekele6979
      @mimibekele6979 2 года назад +2

      Samiye gata abezeto yebarke ejeg yemibark new tebarkbebuzu

  • @holysongstube4802
    @holysongstube4802 2 года назад +1

    🗣 መልህቄ 🙏

    • @kiflenugu4751
      @kiflenugu4751 2 года назад

      Amen Amen Amen ,what amazing song GBU

  • @barnabasarega9849
    @barnabasarega9849 2 года назад +4

    Jesus is lord ❤️💯🙏

  • @KalSamri
    @KalSamri 4 месяца назад +1

    Geta Eyesus hoy Ewedekalhu!

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 месяца назад

    አሜን::🙌
    ♡ነፍስን የምያረሰርስ መዝሙር ነው::🎵🎤💕👍
    #እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::
    ፀጋውንም ያብዛልህ::
    ዘማሪ ሰሚ.
    ዘመንህና ትውልድህ #የተባረከ ይሁን::
    ☆ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @biniamhailu2234
    @biniamhailu2234 2 года назад +5

    ማህለቅ ዋና በሆነበት ጊዜ እንዲሁም የማህለቅ ነዋሪዎች አይን አውጥተው በተንሰራፉበት በዚህ ወቅት ‹‹መልህቄ››ብሎ ዋናውን ዋና አድርጎ የመጣ ድንቅ መዝሙር፡፡ ወንድሜ ሳሚ ተባረክ፡፡

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 2 года назад +1

    ሳሚየ ከዚህም በላይ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @kelaberede9932
    @kelaberede9932 2 года назад +3

    ሳሚ ምን አንደምለህ አላውቅም አንድ ነገር ግን ልበል በአንተ ውሰጥ ያለው ቅድሱ የእግዚአብሔር መንፈሰ ለእኔ ብርታት ሆኖኝል thanks God blessed u and ablessing

  • @yohanisyadeta4890
    @yohanisyadeta4890 2 года назад +1

    Waaqayyoo si haa eebisu , geta yebarek Sami

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 2 года назад +2

    ግራ እንዳልጋባ እስከ ዘላለም የያዝከኝ መልህቄ ⚓ ኢየሱስ ምስጋናና ክብር ይገባሃል ። ወንድማችን ዘማሪ ሣሚ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ 👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖✔️✔️✔️

  • @markostadesse3393
    @markostadesse3393 2 года назад +17

    This is an awesome song! God bless you, Sami! This song reminds me of the hardtimes I pass through in life....times when the Lord Sent Anchor Scriptures on my way, n saved me from destructions!

  • @LeulMuluneh
    @LeulMuluneh 2 года назад

    ሳሚዬ ካንተ ጋር የመዘመር እድል አንድ ቀን ጌታ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ። እወድሀለው የኛ ስጦታ ነህ።🔥🥰🔥🥰🔥

  • @teddyteshome2393
    @teddyteshome2393 2 года назад

    Ye zelalame nehi....ooo laka geta yala mairagachin ,goadagnochachina ina ba midir kaluni nagaroch wuchi honanim gin ka irsu gar yemininorow ye zelalamachin newu

  • @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ
    @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ 2 года назад +1

    በጌታ የሆንከው ውድ ወንድሜ ከድሮዎች መዝሙሮችህ እስከ አሁን ያሉትን ስሰማ ጴንጤ መሆኔ ጣእሙ ይሰማኛል የተወደድክ ነህ

  • @mintesnotmarkoss9285
    @mintesnotmarkoss9285 2 года назад +2

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ሳሜዬ በረከታችን ነህ❤️

    • @tsegenetmuareta8218
      @tsegenetmuareta8218 2 года назад

      Sami,God bless you.i couldn‘t stop your Song.you Showed us how God is love .you are our blessing.bless you & your Family too.🙏

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 2 года назад +1

    ሁሌም ትኩረት ሰጥቼ ከማዳምታቸው መዝሙሮች አንዱ አንተ ነህ ነፍስ ያሸፍታሉ ተባረክልኝ

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 года назад +1

    ውድድድድ ተባረክ ውስጥን የሚነካ በመንፈስ የሚያረሰርስ አሁንም በብዙ ተገለጥልን

  • @Meron-Amare
    @Meron-Amare 2 года назад +1

    የኢየሱስ አብሮነት የምር እንዲሰማኝ ያደረገኝ እኔን በመርዳቱና በማገዙ ደስ የሚሰኘውን ኢየሱሴን ያስተዋልኩበት ውብ መዝሙር ሳሚ ተባረክ ወንድሜ

  • @teddyworshipmedia3718
    @teddyworshipmedia3718 2 года назад +4

    Amazing melody ; lyrics and compositions ሳሚዬ ቡሩክ ነህ
    የሚገርመው ደግሞ በነፃ ፤ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bezalel73
    @bezalel73 2 года назад +18

    You are our blessing! Thank you for taking a risk, for believing in the gift of giving and for blessing us with angelic songs that are absolutely priceless! God bless you and your team.💜

  • @tokkichaalemayehu3383
    @tokkichaalemayehu3383 2 года назад +2

    መልህቄ እየሱስ!! what a wonderfull song.

  • @titagetachew1465
    @titagetachew1465 2 года назад +1

    Lante yegebah Egziabeher lenm yebelt yegbagn.... Tebarekilen

  • @holysongstube4802
    @holysongstube4802 2 года назад +1

    በአንተ ላይ ስላለው ጸጋ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @emnetsolomon2552
    @emnetsolomon2552 2 года назад +5

    I'm feeling his presence while playing this anointed one, God bless you more!!!!

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 2 года назад +1

    Wow God bless you Sami
    የዘለላሜ ነህ ሁሉም ሲቀር ሃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ ሀሌሉያ

  • @barsuhabtamu8586
    @barsuhabtamu8586 2 года назад +1

    Ke tlant eske ahun dires malkes alakomkum samiyee wowww mnm all beka tebareklgn😭😭😭😭😭❤❤

  • @johneliyas9670
    @johneliyas9670 2 года назад +2

    ወይኔ ድንቅ መዝሙር ሳሚዬ በጣም ተማሪኬዋለሁ በዚህ መዝሙር

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 года назад +3

    አሜን ! አለም ብትነዋወጥ ባንተ ማረፍ ሆኖልናል። ጌታ ሆይ ስለከፈልክልን እዳ ለዘላለም ተባረክ።
    ሳሚ ብሩክ ሁን ።
    ሙዚቀኞች ሁሉ ተባረኩ ዝማሬው እንዲህ እንዲጣፍጥ እንደጨውና ቅመም ስለሆናችሁ።

  • @rozashitu9602
    @rozashitu9602 2 года назад +2

    ……….እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ
    እርግጥ እና ጽኑ መቼም የማይጠፋ ፤
    በዚህኛውም ቢሆን በወዲያኛው ዓለም
    ጥብቅ አድርገህ ያዝከኝ እስከ ዘላለም………
    እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @dejenetsegaye3929
    @dejenetsegaye3929 Год назад

    ግሩም ነው !!! ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁን ። ባላደራዎቹም ዘመናችሁ ከእርሱ ጋር በመሆን እንዲጠናቀቅ ጌታ ይርዳችሁ።

  • @metasebiatesfaye7636
    @metasebiatesfaye7636 9 месяцев назад

    ሳሚዬ ተባረክ ይሄው መዝሙሩ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም

  • @tsegeredatadesse9539
    @tsegeredatadesse9539 2 года назад +1

    ❤የዘላለሜ ነህ ሁሉም ሲቀር ኃላ
    መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ
    መልህቄ
    ያዝከኝ ኢየሱሴ!

  • @mrslick2542
    @mrslick2542 2 года назад +2

    በውነት ቤተሠቤ ሁሌም በአንተ መዝሙሮች ይባረካል
    የሚገርመው ሁሌም ቃላቶችህ አይጠገቡም
    ሁሌም ከፍ በል!!

  • @demekechayele1855
    @demekechayele1855 2 года назад

    amen geta melheke new

  • @yabeztube8618
    @yabeztube8618 Год назад

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ናቸው በሚያስፈራበት ዘመን የሚያረጋጋ መልህቃችን!!ልዩ መልእክት ነው ሳሚ!!

  • @etanttout8290
    @etanttout8290 2 года назад +1

    እንዳንተ አይነቱን እልፍ አእላፍ ያድርግልን፥
    መድሀኒያለም በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ይገኝልህ ፥ይወግንልህ ፥ ሁሌም ህልውናው ይቅደምልህ፥
    በክብር አዳዲስ ክብሩን እያሳየህ በሙሉ ድል ሩጫህ ይለቅ፤
    ቤትህ ሙሉ ይሁንልህ፥ ልጆችህ ትውልድህ ለተገኘህለት ወንጌል ይገኙ፥ ሳሙኤል በድል እንደጨረሰ አለ እንከን የምድር ጉዞህ ቀላል ሆኖ ይለቅ፥ እግዚአብሔርን እና የልቡን ሀሳብ የምትገልፅበት ቋንቋ ሰማይ ያቀብልህ ተባረክ

  • @champions_post
    @champions_post 2 года назад +1

    እወድሀለዉ ሳሚ

  • @bilchadaniel1049
    @bilchadaniel1049 2 года назад

    ወንድምዬ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Mesfin-gw8ss
    @Mesfin-gw8ss 9 месяцев назад +1

    ሳሚ ምን ልባል ?
    ታባራክ ።

  • @elsajesus4586
    @elsajesus4586 2 года назад

    ተባረክ ይብዛልህ ሳሚ

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 2 года назад

    አምላክ ይባርክህ ወንድሜ

  • @teshomebakaye4478
    @teshomebakaye4478 2 года назад

    Samiye tebarek

  • @elbethelbekele910
    @elbethelbekele910 2 года назад +8

    An amazing song that shows who God is for us personally!! i have been repeating this song for the past 12 hours and I still can't get over it; it's blessing me over and over........... Thank you Samuel Tesfamichael for this amazing song, you are such a blessing to the kingdom of God!!

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 года назад +1

    ዋውው በጣም የሚገርም መልዕክት ያለው መዝሙር ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ሳሚ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።

  • @mesaychaka1371
    @mesaychaka1371 2 года назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n Год назад

    Yene geta ante eko ke gebahubet maebel yawetahgne MELHEKE nehe simhe biruk yehun sami tebarek ❤❤❤

  • @ofgalyo
    @ofgalyo 2 года назад +1

    can't stop listening to this Song :
    የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ
    መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ 🙌🙌

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 2 года назад +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 2 года назад +1

    ሳሜዬ ውድ እና ብርቅ የተባረክ የአባቴ ልጅ ዘመንህ ሁሉ በመልህቅ የተያዘ ከላይኛው በረከት የተትረፈረፈ ይሁን😇🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😇😇😍😍

  • @AberhamKolla
    @AberhamKolla 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ሳሚ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 2 года назад

    Eyesuse yene wedaje, yene melhke , yezelaleme nh😭🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤️🙏

  • @inhimwelive2554
    @inhimwelive2554 2 года назад +8

    Dear Sami - I thank God for your songs.. here we are again declaring the supreme value of our life, the anchor of our souls, our eternal hope, Jesus Christ, through your songs!

  • @turufatnega3210
    @turufatnega3210 2 года назад +4

    Wow what a wonderful song,Even the music rest my soul,I travel back and forth with deep thoughts how faithful my God was throughout my life He truly is My anchor⚓...Thank-you sami you're our blessing....⚓ 🔱 ⚓ 🔱 what a deep song, I love it.

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 года назад +1

    መልህቄ ኢየሱስ ❤😍

  • @elizabethzewdie4508
    @elizabethzewdie4508 2 года назад

    መልህቄ 🙌

  • @robeldanielrh2086
    @robeldanielrh2086 2 года назад +1

    በበዛው ሰላሙ አለ ከኛ ጋራ

  • @yosefteowdros2270
    @yosefteowdros2270 2 года назад +1

    Sami min libel gitimu wow wow beqa gobez😪😪

  • @yauaaujaja5004
    @yauaaujaja5004 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 2 года назад

    መልህቄ ያዝከኝ እየሱሴ አሜን!!

  • @demsdelelegne9820
    @demsdelelegne9820 2 года назад

    ተባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ድንቅ ዝማሬነው ሳሚ ዘመንህ ይባረክክክ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад

    በለሊት ስዘምረው አደርኩ ማለት በህልሜ
    በርግጥ በወጣ ሰአትም ስወደው ነፍስ አልቀረልኝም ነበር
    ተባረክ ሳሚየ❤🙏

  • @LidetSiyum
    @LidetSiyum Месяц назад

    My favorite song!!!

  • @Kalki-yishak
    @Kalki-yishak 2 года назад

    ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው

  • @kiyasweet-mm1mk
    @kiyasweet-mm1mk Год назад

    መልህቄ ኡፍፍፍፍፍ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ሳሚ

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 2 года назад +1

    AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏GOD BLESS YOU 🙏

  • @esayasbeyene3795
    @esayasbeyene3795 2 года назад

    ሳሚያችን ሁሌም በዝሙሮችህ እንደተባረኩ ነው .. ምንም የሚመረጥ መዝሙሮች የሉም ሁሉም የሚባርኩ መልዕክት ያላቸው ናቸው ። ተባረክልን 🙏

  • @helenhussien1670
    @helenhussien1670 2 года назад

    አሜን አሜን ሳሚ ወንድሜ በብዙ ተባረክልን

  • @befekaduthankyouseyum969
    @befekaduthankyouseyum969 2 года назад

    ብሰማው አልጠግብ አልኩ ጌታ ይጨምርብህ

  • @bilchadaniel1049
    @bilchadaniel1049 2 года назад

    ⚓️ መልህቄ እየሱሴ

  • @kezastube9897
    @kezastube9897 10 месяцев назад

    Amen ተባረክንበት

  • @elsabetdubai3074
    @elsabetdubai3074 2 года назад

    Uffffff selanet gatan amsgnalwe yibzalke yabata leg

  • @asnelse2281
    @asnelse2281 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባርከንበታል

  • @tsigerdakumsa4485
    @tsigerdakumsa4485 Год назад

    ሣሚ በረከታችን ተባረክ❤❤