Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀበል ውሰጅው ንስሀ ይግባና አስጠምቂው ዶክተር ያለው ሁሉ ይሆናል ማለት አይደለም በሀይማኖታች ጠንክሩ አይዞህ የኔ ወንድም
ንሰሀ የሚገባው አውቆ አላደረገው
ጌታ ይማርህ አንተ ፈልገህው ያመጣእው አይደለም እነዚህ በክፋት የተሞሉ የዳቤሎስ መልክተኞች እግዚአብሔር ይበቀላቸው አይዞህ ወንድሜ ልብህን ጌታ እየሱስ ይጠብቀው ።
እረ ጉድ ነዉ ዘንድሮ አምላኬ ሆይ አንተ ታረቀን
ኢየሱሴ❤ ኢየሱሴ❤ ኢየሱሴ ማምለጫዬ አሰመልጠን እባክህ የኔ አባት ከደዚህ አይነት ሀጥያትኢየሱስ ይችላል ይፈውሰህ ባለህበት
ፀበል ውሰጅው አይዞክ ወድሜ እህቴም አይዞሽ እግዚሔብር ይማርልሽ ስለት ተስለሽ የምትወጂውን መላክ ለምኚ አባ ትድናለክ ተስፋ አትቁረጥ አይዞክ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በፀበል ይድናል ትድናለህ ዉሰዱት ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞንንን
በትክክል ፀበል ይሂድ
እንዴ ምን ማለት ነው በሶስት ሴቶች ተደፍሮ ማለት ኧረ እማይሰማ ጉድ የለም እኔ እማውቀው ሴት ልጂ በወንድ ተደፈረች እንጂ ወንድ ልጅ በሴት ተደፈረ ምን ማለት ነው ???????????
እናቱ እየቀለዱብን ነው ይሄልጅ ኣዲስ ጭዋታላይ ፈልጊው ታገኝዋለሽ ቅዱስ ሁኖ የተወነበት ዳኒም እየዋሸን ነውኮ😢
@@zainabxx7382ሲጀመር ውሸት ነው ልጁ ፈልጉት ኣዲስ ጭዋታላይ ኣለ እንደዚው ተውነዋል እያታለሉን ነው
@@yirgaalem8626 እኔ ድሮም የተወሰኑትን እንደዚህ አይነት ስራ የሚሰሩትን በጭራሺ አላምናቸውም የምንደበርባቸው የምንከስረው ነገር የለም እንጠፈሺባቸው እያልን እንጂ ብዙዎቻችን አምነናውቸው አይደለም ከውሸት ምን ትማሪያለሺ እኔ ይሄን ባለሚዲያ ያመንኩት የተደበደበውን ፓርት ብቻ ነው
ትድናለህ አይዞህ ከጎኑ እዳትለይ በናትሽ እህታችን እንደወርቅ ተፈትነሽ ማለፍ አለብሽ
ይህ ነገር ሴቶቹ ብቻ አይሆኑም ወንዶቹም ይኖራሉ አንድ ሴት ወይም ሁለት ሴት ተሽክመው ቤርጎ ችለው አይወስዱህም ሆቴል ስሙን መናገር አለብህ ካሜራ ከሌለው እሪሴብሽን ዘበኛ ሁሉም መጠየቅ አለባቸው ቤርጎ ሲይዝ መታወቂያ ያስፈልጋል ስንት ስወች ሆቴል ውስጥ እንዳስገቡት ሁሉ መጠየቅ አለበት ካለበለዚያ ሆቴል የዚህ ድርጊት ተባባሪ ነው አብ ሽር ወንድሜ ሁሉም በእግዚአብሔር ይስተካከላል በናተ ቁስል ብዙ ስው ይማርበታል ከዚህ ቦላ ከማላቀው ስው ውጭ ምግብ ልበላ ደቼ ይበላሉ እንጂ አልመገብም።
በትክክል
ትክክል
tikikil lelelochim medagna menged yihona esu medidea silewota new leloch sintu kelitew keretewal bet yiferedew sintoch tebelitew keretew yihon
የኔ እህት ጌታ ይረዳሻል እንደ ወርቅ መፈተን አለብሽ ይድንልሻል ተስፋ እንዳትቆርጡ አደራችሁን 🙏🙏❤❤❤
ኣረ በለው የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አይዞህ ወንድሜ እንኳን ህይወትህን ተረፈላቸው ለቤተሰቦችህ ሁሉም ያልፋል የማይታለፈው ሞትን ብቻ ነው ስለዚህ ለምን ተፈተንኩኝ አትበሉ ደስታ ከሚመጣ በፊት ሀዘን አለና
በስመ ሥላሴ ወንድም መደፈር ጀመረ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን 🤲🤲😢😢😭😭😭
Wandmee egzihabher yimarih ayzooh bartaa bal
ፍትህ ለጆሮችን ለአይናችን ለህሊናችን 😢😢😢
ያስፈራል ሀገራችን ያለው ነገር😢
ማርያምን በትክክል ሁሉም ነገር ያስፈራል እውነት እግዞ
Befatari sem geta hoy
መጨነቄን. የምገልፅበት. ቋንቋ. አጥቼ. ነበር. I. Get you
😢😢😢
ዳኒ ቤት ውስጥ ሲሆን ቀረፃ ተጠቀቅ እዳይጎዱህ የማይሰማ ነገር የለም ጉድ😊😊
ልክ ነሽ👍
ሰም ያለው እና ሰም የሌለው በሽታ ሁሉ ለኢየሱሴ ቀላል ነው።ሁሉ ሰለ ሚችን እሱ ይፈውሰህ. ❤ልጅቶ እምነትዋ ደሰ ይላል ሁሉ በእሱ ነው ሰሙ ይባረክ
ያስፈራል የአላህ ቁጣ እንዳያወርድብን መየ እምነታችን ዱአ ፆሎት ማረግ ፈጣሪያችንን በመለመን እንበርታ በየገዜው የባሰ ነገር ነው ምሰማው ያአላህ በራህመትህ ራሀምና ያረብ😢😢😢
አሚን የኔዉድ ያረብ
ፀበል ውሰጂው ማሪያምን ዶከተር ያለው ሁላ አይሆንም ዝም በያቸው የኔ ቆጆ ድንግል ማሪያም አለቻችሁ አይዞሺ
ዳኒ የምታቀርበው ታሪክ በጣም ቆንጆ ነው ግን pls ኢንተርቪው Skill ማዳበር አለብህ። የምታቀርበውን Story flow ጠብቅ። ጥያቄ ከጠየክ በኋላ አስጨርሳቸው። ጣልቃ አትግባ። በተረፈ አሪፍ ነው።
ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ይፈውስህ የደረሰብህ ነገር ከባድ ነው ግን የጌታ ምህረት እንዲሆንልህ ለራስህ ስትል ልብህን በይቅርታ ሙላው ይህንን ማድረግ እንድትችል ጌታ ይርዳህ እነሱም ትከክለኛ ቅጣታቸውን እንደሚያገኙ እገምታሐሁ ወንድሜ ተሰፋ አተቁረጥ ፀልይ እግዚአብሔር ይፈውስኃልደ
እኔ ሳቅ ወድ ልጅ ደፈረ ሲባል ነበር ምሰማው አሁን ግን ሴት ለጆሮ እካን ሚዘገንን ነገር ወላሂ አይ ዘመን እረ አላህዩ ሹፈን በቃቹ በለን ወይም የመጨረሻው ዘመን አምጣልንና ውሰደን በቃ በዛ እኮ በዛ
እኔም አልገባኝ እንደት ነው ነገሩ
የመጨረሻው ዘመን ሲመጣ ደጇልን እረሳሽው ከደጃልስ አያድርሰን
አያስቅም ያስለቅሳል እነጂ😢😢
@@እረህመት-ዘ5ተ እና ምን እንሁን ባላህ ወድጄ አደለም የተመኘሁት እደምታይው ነው ያስጠላል
😢😢😢😢
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጡ ገጠመኝ ስሙ ፀበል ውሰዱ ይድናል ፀሎትም አረጉ እግዚአብሔር ይፈውስህ
ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህልን እና ይህ ነገር አገራችን ወደት ወደት እየህደ ነው አቤት በፈጣሪ ስም ፍትህ ለጆሮችን እና ለአይናችን ወይ ወይ ጉድ ጉድ ------😢😢😢😢😢
እረ የምን ጉድ ነው በአገራችነ እየተፈጠረ ይለው እረ እግዚዮ እንበል ፊታችንን ወደ ፈጣሪ እንመልስ እረ ጎበዝ እንንቃ ይለ እግዚአብሔር መዳን የለም ለሁላችን ልቦና ይስጠን
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏ጋዜጠኛው ግን ስያውሩ ሃሳባቸውን ብታስጨርሳቸው ባታቋርጣቸው ጥሩ ይመስለኛል💚
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዳቢሎስ ወጥመድ አንተው ጠብቀኝ አይዞህ ትድናለህ እህታችን ንስሀ ይግባ ፀበል አስጠምቂው😢😢😢😢
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ አሳዛኝ ነገር ነው የሰማነው ! በጣም በጣም ልዩ ሴት ናት ጠንካራ ናት እሷ ከጎንህ ሆና ነገ ጠንክረህ ህልማችሁን እንደምትኖሩ ተስፋ አለኝ።
ፀበል ውሰጅው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርታ አይዞክ ምን የተረገመ ግዜ ደረስን እግዚኦ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😱😱😱
ፀበል ውሰጀው ይድናል።እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ይደናል።ንሰሀ ገብተህ ፀልይ ተጠመቅ
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ወንድማችን አይዞህ ትድናለህ ሸንኮራ ዮሐንስ ጸበል ይውሰዱህና ተጸበል ተስፋ አትቁረጥ አትለያዩም ጤናህ ይመለሳል በእምነት ሂድ
የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ወይኔ ግዜው ከፍቶ ተበላሽቶ አብቅቷል ኑሮሮሮሮሮሮሮ
🎉🎉
ለሌላው ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ አይዞህ
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ነው የሰው ህይወት እንደዚህ ማበላሸት በፀበል ትድናለህ አይዞህ ወንድም 😢😢😢
ባርቾ ❤የኔ ማር አላሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ የኔ ዉድ ወንድም😍👍👊👋😘
በጣምይገርማል፣አይዞህወድሜ
አይዞህ ውንድሜ እግዚአብሔር የጊዜ ጉዳይ እንጂ የተባረኩ እግዚአብሔርን የሚርፈሩ አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥሀል ፀበል ሂድ እሺ እይዞህ ወንድም አብርሀምና ሳራንበእምነትና ብትእግስት ጠብቀው ትውልድ ሁሉ በስምህ ይጠራልሀል ብሎ ቃል ኪዳን የገባለት የአብርሀሙ ስላሴ ለቃሉ የታመነ ነውና የአብርሃም እምላክ ይጉብኙህ
ፈጣር ሆይ ምን ጉድ መጣብን አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
አባትሽ ምን ይምርሻል
@@Hasen-l2sምን ኣይነት ጥያቄ ነዉ..??
አባቱ ነው መሰል የሚምረው😅😅ሸክሉ አምላክ ሆይ ማረን ማለቱ ይሆናል😮
@@Tgst1212 ጥያቄው አባቴ ማረኝ አለች የሱዋ ፈጣሪ የሱዋን እናት ሴክስ አድርጎት እንደሁ. አባቴ ትለዋለይ ወይ ካፊሮች ምንም አያቁም
ሲጀመር እየ ሸወዱን ነው ልጁ ፈልጉት ኣዲስ ጭዋታላይ
እረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን? ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ እባክሽ እህቴ አንቺም ተረጋጊ እውነት መልካም ሴት ነሽ ወደ ፀበል ውሰጅው እግዚአብሔር ይምርልሻል በእውነት ይድናል
ጉድ በል ጎደር ማለት አሁን ነዉ ዳኒዬ ፍትህ ለጆሮችን እኔ ሳቅ ወድልጅ ደፈረ ነበር እመሰማ ዛሬ ደግሞ እሴት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አቬላዬ ዳኒዬ ተሻላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪጋር
እያስተዋላቹ ኮምቱ ትወና ብቻ ነው
ብዙ የሚያሳዝኑ ነገሮችን አይቻለሁ እንደ ዛሬ ግን ልቤ ተሰብሮ አያውቅም እኔን ወንድሜን አይዞህ እሽ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊ ነው በርታ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለምስክርነት ያብቃህ ❤
ስአልለነ ቅድስቲ እመቡዙሀን እናቴ ወይ ዘመን ፈራሁ እዉነት😢😢😢
Be tkikikl new❤
ይድናል በእምነታቹ ሁሉም ይመለሳል አንቺ በረቺ ጌታ ይድናል ፀበል ፀሎት
አረባካቹ በራይድ አትሄድ የምሪነው ምጎድነው በፈጣሪ የምር እባካቹ እሪያድ ተጠቃሜዎች ተጠቀአቁ በፈጣሪ ሜጎድነው የመጣብንንን ዘድሮ በፈጣሪ የመጨረሻው ዘመንንን እደዜአይነት ጎድድድ😢😢😢😢😢😢
አይዞሕ አምላክ ነዉ ልጅ የሚሰጠዉ ደግሞ ይሰጥሃል የፀበል ተጠመቅ ትድናለሕ ፈጣሪይማርሕ
አየ አገራችን አምላኬ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን አሁንስ ስደት ሰልችቶን ወዳገራችን እዳንገባ ይህ እየሰማን እዴት ነዉ በዝሙት እና በዘረኝነት ተጨማለቅን እኮ ኡፍፍፍ😢
ዳኒ ብራስኮ እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አድነን መድሀኒያለም ፈጣሪ ይፍረድባቸው ቤርጎውን ካለ መታወቂያ አይከራዩትም እና የሆቴሉ ሰራተኞች መጠየቅ ነበረባቸው!
ሀገራችን ምን የተካሄደ ነው አረ ጆራችን ቆሰለ ልባችን ደማ እኮ አምላኬ ሆይ እኘኙን እርኩሶች አጥፋልን አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ማሪ ነው ሽቻልክ ወደ ገዳም ህድ ፍሬም ይሰጥካል ኤቻይቭውም ይወገዳል በእምነትክ ፀና 🙏🙏🙏🙏
አቤቴ ፈጣሪ በምህረት ጐብኘን እንዴት ነው የሰው ልጅ የሚቀሳቀሰው ምንድ ጐድ መጣብን እዝጐ አይዞህ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን ይህን ብዙ ሰው ጆሮ አደርስም ቴሌብዝን ሜዴያ ቢቀር ጥሩ ነበር ተደማጮ ይበዛ ነበር
የእኔ ፍራቻ ወንዶች ደፍረውት እንዳይሆን ቤተሰብ።
የኔም እንደዛ ነው የጠረጠርኩ እነዚህ ግብረ ሰዶም ዎንዶች😢
እኔም እደዛ ጠረጠርኩ !
ባርች አቸኩል አስጨርሳቸው በመሀል አትግባ በተረፈ በርታ
አቢቱ አምላካች ሆይ የሆነብንን አስብ ከዚስዉረን አይዞክ ወንድሚ በርታ
ወንድሜ ሆይ እይዞህ እግዚአብሔር አንተን ለማዳን ታማኝ ነውና አደራህን ተስፋ እንዳትቆርጥ ፣እመን ብቻእንጅ አትፍራ።
ኣይዞክ ወንድሜ ትድናለህ በፀበል
አቤቱ የሆነብንን አስብአቤቱ ማረን ይቅር በለንአቤቱ በቃቹ በለንእግዚኦ መሐረነ ክርስቶስየቃልህ መፈፀሚያ አታድርገኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በመጅምሪ ዳኒሻ እኳን በሥላም መጣህ ወይ ዘድሮ የእማሰመው ጉድ የለም ድግሞ ወድም የድፍራል ፍጣሪ አንተው ተሉ ድርሰለን 😭😭😭😭😭😭😭😭
ጸበል ውሰጅው እናቴ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፣ እሱም ወዶ ያመጣው አይደለምና በጾም ጸሎት ይዛቹህ ጸበል ግቡ ፣ እግዚያብሄር ይረዳቹሃል ።
ሁፍ ያማል😢 ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢
ትዉልድ በጣም ታበለሽቶአል እግዚአብሔር በምራቱ የጎበኛን እንጂ 😭😭😭😭😭😭ዋንድመችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይመር
አይ አምላኬ ሆይ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ፀበል ሂድ ውሰዱት ዳኒዬ በፀበል ይድናል አይዞህ ወንድሜ😢😢
መርፌ ወጉኝ ሲል በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም በዚህ መርፌ ስንቱን ወግተውበታል:: እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው::ወንድሜ የምልህ ነገር ቢኖር ተረጋጋ የሆነው ሆኗል ከበሽታው ጋር እንዴት መኖር እንደሚገባህ ከጤና ባለሙያ ጋር ተመካከር:: እጅግ በጣም አዝናለሁ ስለሆነብህ ነገር::
እግዚኦ ማርን ክርስቶስ አምላክ ይቅር በለን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን!!🙏😭
አይዞሽ. ወንድሜ. ችግር. የለም ኤች ኣ ይ ቢ በጸበል. ይጠፋል. የግዛብሄር ሁሉ. ነገር. ቅርብ ፈውስ. ነው. አይዞሽ አደራ. ከጎኑ. ሁኒ. በጸበል ውሰጂ የሰይጣን. ኣሳፍሪ ምክንያቱም. ትዳር. እንደ. ትጋቡ. ነው. በሰው. ሰይጣን. እንደዚ. አደረገ 100%. በጸበል ይጠፋል ጸ በለ ማርያም. ሂድ ውሰጂ. አደራ 🙏
ኧረ አድስ ራዳር የሚባለዉ ሚድያ የለቀቀዉ አለ እደዚህ የሆነ ልጂ
እሱማ ይለያል በድብቅ ካሜራ ደቅኖ እጅ ለፈንጅ ያዛቸው በእውነት በጣም ጅግና ነው። በተለይ ሲመታቸውኮ ይለያል😂😂😂😂😂 በአንዴ ነው ወንድነቱ ሚያሳያቸው
በስመ ስላሴ ሲያሳዝን 😢😢😢ምንአይነት ነገር መጣብን አስረሀቸው ሁን ባርች እደት እዳሳዘነኝ እህህህህህ😢😢😢
😢 😢😢😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል ጌታ ሆይ
ወደ ፀበል ወሰድት ይድናል እግዚዬ ማረነ ክርስቱስ መጨረሻው ዘመን
ሴቶቹ እየተበቀሉ ነው ማለት ነው በዚህ አይነት ብዙ ሰው በክለዋል ማለት ነው ለህግ መቅረብ አለባቸው
የኔውድ ፀበል ውሰጅው ይድናል ዶክተር ያለው ሁሉ ይሆናል ማለት አይደለም
የፈራሁት ነገር😢😢😢😢😢 ምንም ይሁን ጥለሽው እንዳትሄጅ ሀይማኖት ቦታ ውሰጅው አላማ ከለላቸው ሰወች ጠብቀን ነው ራሳቸው መኖር ሳይፈልጉ ልጅነቱን አጨለሙት አላህ ይድረስልህ
እውነት በጣም ከባድ ነው ምንም ቢሆን መርቅ የለባትም ደሞ ይድናል ሁሉም ከእግዚአብሔር መውና ወደ ፀበል በፀሎት አንቺ መትጋት ይድናል
ከታማሚው የበለጠ ጋዜጠኛው ተደናበርክ ምንድን ነው በስነስርአቱ ለምን ኢንተርቪው አታደርግም ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ከማናቀው ሰው ጋር ስንጓዝ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ያስተምራል በጣም ያዘንኩት ለፍቅር ብላ እራሷን ዝቅ አድርጋ ለተጎዳችው ሴት እህታችን ነው እሱ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ድኖ ይነሳል አይ ጉድ በዚህ ዘመን ሴት የወለደ ሴት ልጅ ለቤተሰቦቿ በጣም አዋራጅ ነች
ማርያምን እኔም በጣም አናድዶኛል ጋዜጠኛው 😅
ግን ምን አይነት ግዜ ነን ወገኖቸ😢😢😢😢
😢
ወላሂ እደው እዴ 2016 ወሰጤ የፈራበት ግዜ የለም ወደ ሀገር ሳስብ ይጨቀኛል 😢😢የአላህ ምን ጉዲነው😮😢
@@sadaaaliali4479 ማርያምን በጣም ከባድ ግዜ ነን እሱ በቸርነቱ ወደ ቀልባችን እዲመልሰን ፅለት ማድረግ ነው🙏🥺🥺🥺
እግዚኦ
Hi dane batm bart gin sawochu siyaworu aschrsacho esh tank you
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
አረ ጉድ ነው ሴቶችም መድፈር ጀመሩ ነው የምትሉኝ🙉 ወይስ ጆሮዬ ነው👂 እህቴ ከማንም በላይ የአንቺ እርዳታ ያንቺ ከጎኑ መሆን ይበልጥ ያበረታዋል እንኳን በህይወት እገኘሽው በርትተሽ እበርቺው
ወይኔ ጉድ እኳ ነው🥺💔ፀበል ውሰዱት 🙏🥺
አይዞህ ወንድሜ እግዛቤሔር ይረድህ በጣም የሚገረመው ግን ለምንድነው በለሆቴሎች እና ፔንሲዮኖቹ በህግ እማያዙት
ዘንድሮ ምናየውም ምንሰማውም ነገር ያማል
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ኣይዞክ በጌታ በየሱስ ትድናለህ ክብር ለኣምላክ ይሁን🙏🙏🙏
ባለሆቴሎቹም ተባአባሪናቸው ማለትነው እዴት 3 ሴቶች ወድ ሲደፍሩ ካሜራየለም ምጎድነው ሆቴሉ ካሜራ ካለው እደዜአይነት ወራዳ ሴቶችንማጋለጥነውውው😢😢😢😢
ባለሆቴሎቹም ተባአባሪቸው ማለትዉ እዴት3ሴቶች ወድሲደፋሩካሜራየለም ምጎድነው😢😢
እደው ምን ምአትነው የመጣብን. ዘንድሮ. አምላኬሆይ. አንተው. በምህረትህ አሥበን. አይዞህ ወንድሜ. ፀበል ውሠጅው ያሳዝናል
😢😢😢😢😢😢😢😢ጌታሆይይ ከዚህ አይነት ክፉ ዘመን አውጣን ጌታሆይ 💔😢😭
ካልሞትሸ አተዉጨም😅😅😅😅
😢😢😢🎉😢🎉😢😢@@MhammedHassen-v2b
ለሠሰማት ይከብዳል እግዜብሔር ይፈረድባቸው ምን ያለ ዘመን ደረሰን አግዛብሔር ይድረሰልን
Subahaan Allah 😢😢😢
ምንጉድ ገባብን ሀገራችን እባክህ ጌታዬ አተወን ማረን
ከዚህ በፊት የ18 አመት ልጅ 5 ሴቶች ደፍረውት ሂወቱ አልፉዋል ተመስገን በል መትረፍህ ለራሱ 😢😢😢😢
ግን ሴት ደፍራ ሰው ትጎዳለች እንዴ ወንድ ከደፈረ ሊጎዳ ይችላል
ዱካ ሾው ዛሬ ጠፍ እይልን እያስታወስን ናበር አቤሌየ ስላም ነው እግዚአብሔር ክእንተ ጋር ይሁን
ፀበል ዉስዱት ይህ የመፈንስ ሰራ ነዉ
ትክክል ዳና አደረ ወሰደው እንተ ወደ ፀበል
ኢሄ ሁሉ ጉድ በሀገራችን መኖሮ ማመን አልቻልኩም ታዳ እሳት አለመዝነቡ አልሀምድሊላህ ነው 😭😭💔💔💔🤔
ሰአሊነነ ቅደሰት ምነ አይነት ጊዜ ላይ ደርሰን 😢😢😢😢😢
እንኳን በሰላም. መጣህ ዳኒ አረ ምን ጉድ. ነዉ. እምናየዉና እምንሰማዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት መችም የማንሰማው ነገር የለም እግዚኦ 😢😢😢😢
በስመአብ ገና ስንት ጉድ እናያለን እንሰማለን ፈጣሪ ለዚህ ነው እኮ አልታረቅ ያለን ምን አይነት ዘመን ነው ሴት ልጅ ወንድ ደፈረች ሲባል ምን እንበል ዳኒሻ ጠፍተሀል በጣም ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ
በፈጣሪ ምናይነትጭካኔነው ወደትእየሄድነው😢😢😢😢😢ፈጣሪይማርህ
ህስበየላህ ወነኢመል ወኪል የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም መቼምአልሀምዱሊላህ እኳንም በሂወት ተረፍክ በዛላይ ጠንካራ የፍቅር አጋር አለችህ ፍጣሬህን አመሥግን ኢች አይቢ ፖዘቲብ መሆን ማለት መሞት አደለመሰ የእድሜ ማረዘሚያ እየወሰድክ መኑር ትችላለህ ዳኒ ቀጣዮን ልቀቅልን እሷን ማየት እፍልጋለሆ
ወንዶቹ ሲደፈሩ እንደት ነዉ እ አልገባኝም ስሜት ሳይኖረዉ እንደት😢
እኔም አልገባኝ🎉🎉
እ እየቀለድሽ ኖ
Kittun,,, bedutt!!!
😂😂😂 G A. Y ,ACTION!!!
በጣም ያሳዝናል አይዞክ በፈጣሪ እመን ጸበል ግባ ትፈወሳለክ አይዞክ ወንድሜ ሸንኮራ ዩሀንስ ግባ በእውነት ትፈወሳለክ በፈጣሪ ታመን አምላከ ቅዱሳን ይፈውሱክ ልብ ያማል አይዞክ ወንድሜ
ለማንኛውም አትዳፈር ባርዬ *ዋ*
እግዚኦ እረ ጌታ ሆይ ለካ እኛን በመፍጥርክ የተፅዥትክው ልክ ነበርክ እግዚኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢
በስመአም ዘንድሮ እማይስማ ጉድ የለም አይ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔ወንድሜ አይዞህ ትድናለህ በእግዚአብሔር ቸርነት ፀበል ሂድ ፆለት አድርግ አንችም ትግስቱን ይስጥሽ የፍቅር አምላክ አይለያችሁ 😢😢😢
ወንድሜ፣በርታ፣አላህ፣ይማርህ፣አይዞሽ፣እህቴ፣አላህ፣መሀሪ፣ነው።ድጋሚ፣ምርመራ፣ማድረግ፣አለበት፣፣ውነትም፣ከሆነ፣ፈልገህው፣አይደለም፣እንደዚህ፣የሰውን፣ህይወት፣የሚበጠብጡትን፣አላህ፣የስራቸውን፣ይሰጣቸዋል።
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለ እግዘወ ማረን ምኑን ጉድ ነው የምሰማው 🤔💚💛❤️🤲🤲🙏
ዘንድሮ ጉድ ነው ምን ያልሰማነው ነገር አለ አረ ውድየት እየሄደን ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን yisten
ፀበል ውሰጅው ንስሀ ይግባና አስጠምቂው ዶክተር ያለው ሁሉ ይሆናል ማለት አይደለም በሀይማኖታች ጠንክሩ አይዞህ የኔ ወንድም
ንሰሀ የሚገባው አውቆ አላደረገው
ጌታ ይማርህ አንተ ፈልገህው ያመጣእው አይደለም እነዚህ በክፋት የተሞሉ የዳቤሎስ መልክተኞች እግዚአብሔር ይበቀላቸው አይዞህ ወንድሜ ልብህን ጌታ እየሱስ ይጠብቀው ።
እረ ጉድ ነዉ ዘንድሮ አምላኬ ሆይ አንተ ታረቀን
ኢየሱሴ❤ ኢየሱሴ❤ ኢየሱሴ ማምለጫዬ አሰመልጠን እባክህ የኔ አባት ከደዚህ አይነት ሀጥያት
ኢየሱስ ይችላል ይፈውሰህ ባለህበት
ፀበል ውሰጅው አይዞክ ወድሜ እህቴም አይዞሽ እግዚሔብር ይማርልሽ ስለት ተስለሽ የምትወጂውን መላክ ለምኚ አባ ትድናለክ ተስፋ አትቁረጥ አይዞክ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በፀበል ይድናል ትድናለህ ዉሰዱት ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞንንን
በትክክል ፀበል ይሂድ
እንዴ ምን ማለት ነው በሶስት ሴቶች ተደፍሮ ማለት ኧረ እማይሰማ ጉድ የለም እኔ እማውቀው ሴት ልጂ በወንድ ተደፈረች እንጂ ወንድ ልጅ በሴት ተደፈረ ምን ማለት ነው ???????????
እናቱ እየቀለዱብን ነው ይሄልጅ ኣዲስ ጭዋታላይ ፈልጊው ታገኝዋለሽ ቅዱስ ሁኖ የተወነበት ዳኒም እየዋሸን ነውኮ😢
@@zainabxx7382ሲጀመር ውሸት ነው ልጁ ፈልጉት ኣዲስ ጭዋታላይ ኣለ እንደዚው ተውነዋል እያታለሉን ነው
@@yirgaalem8626
እኔ ድሮም የተወሰኑትን እንደዚህ አይነት ስራ የሚሰሩትን በጭራሺ አላምናቸውም የምንደበርባቸው የምንከስረው ነገር የለም እንጠፈሺባቸው እያልን እንጂ ብዙዎቻችን አምነናውቸው አይደለም ከውሸት ምን ትማሪያለሺ እኔ ይሄን ባለሚዲያ ያመንኩት የተደበደበውን ፓርት ብቻ ነው
ትድናለህ አይዞህ ከጎኑ እዳትለይ በናትሽ እህታችን እንደወርቅ ተፈትነሽ ማለፍ አለብሽ
ይህ ነገር ሴቶቹ ብቻ አይሆኑም ወንዶቹም ይኖራሉ አንድ ሴት ወይም ሁለት ሴት ተሽክመው ቤርጎ ችለው አይወስዱህም ሆቴል ስሙን መናገር አለብህ ካሜራ ከሌለው እሪሴብሽን ዘበኛ ሁሉም መጠየቅ አለባቸው ቤርጎ ሲይዝ መታወቂያ ያስፈልጋል ስንት ስወች ሆቴል ውስጥ እንዳስገቡት ሁሉ መጠየቅ አለበት ካለበለዚያ ሆቴል የዚህ ድርጊት ተባባሪ ነው አብ ሽር ወንድሜ ሁሉም በእግዚአብሔር ይስተካከላል በናተ ቁስል ብዙ ስው ይማርበታል ከዚህ ቦላ ከማላቀው ስው ውጭ ምግብ ልበላ ደቼ ይበላሉ እንጂ አልመገብም።
በትክክል
ትክክል
tikikil lelelochim medagna menged yihona esu medidea silewota new leloch sintu kelitew keretewal bet yiferedew sintoch tebelitew keretew yihon
የኔ እህት ጌታ ይረዳሻል እንደ ወርቅ መፈተን አለብሽ ይድንልሻል ተስፋ እንዳትቆርጡ አደራችሁን 🙏🙏❤❤❤
ኣረ በለው የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አይዞህ ወንድሜ እንኳን ህይወትህን ተረፈላቸው ለቤተሰቦችህ ሁሉም ያልፋል የማይታለፈው ሞትን ብቻ ነው ስለዚህ ለምን ተፈተንኩኝ አትበሉ ደስታ ከሚመጣ በፊት ሀዘን አለና
በስመ ሥላሴ ወንድም መደፈር ጀመረ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን 🤲🤲😢😢😭😭😭
Wandmee egzihabher yimarih ayzooh bartaa bal
ፍትህ ለጆሮችን ለአይናችን ለህሊናችን 😢😢😢
ያስፈራል ሀገራችን ያለው ነገር😢
ማርያምን በትክክል ሁሉም ነገር ያስፈራል እውነት እግዞ
Befatari sem geta hoy
መጨነቄን. የምገልፅበት. ቋንቋ. አጥቼ. ነበር. I. Get you
😢😢😢
ዳኒ ቤት ውስጥ ሲሆን ቀረፃ ተጠቀቅ እዳይጎዱህ የማይሰማ ነገር የለም ጉድ😊😊
ልክ ነሽ👍
ሰም ያለው እና ሰም የሌለው በሽታ ሁሉ ለኢየሱሴ ቀላል ነው።ሁሉ ሰለ ሚችን እሱ ይፈውሰህ. ❤ልጅቶ እምነትዋ ደሰ ይላል ሁሉ በእሱ ነው ሰሙ ይባረክ
ያስፈራል የአላህ ቁጣ እንዳያወርድብን መየ እምነታችን ዱአ ፆሎት ማረግ ፈጣሪያችንን በመለመን እንበርታ በየገዜው የባሰ ነገር ነው ምሰማው ያአላህ በራህመትህ ራሀምና ያረብ😢😢😢
አሚን የኔዉድ ያረብ
ፀበል ውሰጂው ማሪያምን ዶከተር ያለው ሁላ አይሆንም ዝም በያቸው የኔ ቆጆ ድንግል ማሪያም አለቻችሁ አይዞሺ
ዳኒ የምታቀርበው ታሪክ በጣም ቆንጆ ነው ግን pls ኢንተርቪው Skill ማዳበር አለብህ። የምታቀርበውን Story flow ጠብቅ። ጥያቄ ከጠየክ በኋላ አስጨርሳቸው። ጣልቃ አትግባ። በተረፈ አሪፍ ነው።
ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ይፈውስህ የደረሰብህ ነገር ከባድ ነው ግን የጌታ ምህረት እንዲሆንልህ ለራስህ ስትል ልብህን በይቅርታ ሙላው ይህንን ማድረግ እንድትችል ጌታ ይርዳህ እነሱም ትከክለኛ ቅጣታቸውን እንደሚያገኙ እገምታሐሁ ወንድሜ ተሰፋ አተቁረጥ ፀልይ እግዚአብሔር ይፈውስ
ኃልደ
እኔ ሳቅ ወድ ልጅ ደፈረ ሲባል ነበር ምሰማው አሁን ግን ሴት ለጆሮ እካን ሚዘገንን ነገር ወላሂ አይ ዘመን እረ አላህዩ ሹፈን በቃቹ በለን ወይም የመጨረሻው ዘመን አምጣልንና ውሰደን በቃ በዛ እኮ በዛ
እኔም አልገባኝ እንደት ነው ነገሩ
የመጨረሻው ዘመን ሲመጣ ደጇልን እረሳሽው ከደጃልስ አያድርሰን
አያስቅም ያስለቅሳል እነጂ😢😢
@@እረህመት-ዘ5ተ እና ምን እንሁን ባላህ ወድጄ አደለም የተመኘሁት እደምታይው ነው ያስጠላል
😢😢😢😢
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጡ ገጠመኝ ስሙ ፀበል ውሰዱ ይድናል ፀሎትም አረጉ እግዚአብሔር ይፈውስህ
ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህልን እና ይህ ነገር አገራችን ወደት ወደት እየህደ ነው አቤት በፈጣሪ ስም ፍትህ ለጆሮችን እና ለአይናችን ወይ ወይ ጉድ ጉድ ------😢😢😢😢😢
እረ የምን ጉድ ነው በአገራችነ እየተፈጠረ ይለው እረ እግዚዮ እንበል ፊታችንን ወደ ፈጣሪ እንመልስ እረ ጎበዝ እንንቃ ይለ እግዚአብሔር መዳን የለም ለሁላችን ልቦና ይስጠን
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏ጋዜጠኛው ግን ስያውሩ ሃሳባቸውን ብታስጨርሳቸው ባታቋርጣቸው ጥሩ ይመስለኛል💚
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዳቢሎስ ወጥመድ አንተው ጠብቀኝ አይዞህ ትድናለህ እህታችን ንስሀ ይግባ ፀበል አስጠምቂው😢😢😢😢
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ አሳዛኝ ነገር ነው የሰማነው ! በጣም በጣም ልዩ ሴት ናት ጠንካራ ናት እሷ ከጎንህ ሆና ነገ ጠንክረህ ህልማችሁን እንደምትኖሩ ተስፋ አለኝ።
ፀበል ውሰጅው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርታ አይዞክ ምን የተረገመ ግዜ ደረስን እግዚኦ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😱😱😱
ፀበል ውሰጀው ይድናል።እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ይደናል።ንሰሀ ገብተህ ፀልይ ተጠመቅ
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ወንድማችን አይዞህ ትድናለህ ሸንኮራ ዮሐንስ ጸበል ይውሰዱህና ተጸበል ተስፋ አትቁረጥ አትለያዩም ጤናህ ይመለሳል በእምነት ሂድ
የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ወይኔ ግዜው ከፍቶ ተበላሽቶ አብቅቷል ኑሮሮሮሮሮሮሮ
🎉🎉
ለሌላው ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ አይዞህ
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ነው የሰው ህይወት እንደዚህ ማበላሸት በፀበል ትድናለህ አይዞህ ወንድም 😢😢😢
ባርቾ ❤የኔ ማር አላሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ የኔ ዉድ ወንድም😍👍👊👋😘
በጣምይገርማል፣አይዞህወድሜ
አይዞህ ውንድሜ እግዚአብሔር የጊዜ ጉዳይ እንጂ የተባረኩ እግዚአብሔርን የሚርፈሩ አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥሀል ፀበል ሂድ እሺ እይዞህ ወንድም አብርሀምና ሳራንበእምነትና ብትእግስት ጠብቀው ትውልድ ሁሉ በስምህ ይጠራልሀል ብሎ ቃል ኪዳን የገባለት የአብርሀሙ ስላሴ ለቃሉ የታመነ ነውና የአብርሃም እምላክ ይጉብኙህ
ፈጣር ሆይ ምን ጉድ መጣብን አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
አባትሽ ምን ይምርሻል
@@Hasen-l2s
ምን ኣይነት ጥያቄ ነዉ..??
አባቱ ነው መሰል የሚምረው😅😅
ሸክሉ አምላክ ሆይ ማረን ማለቱ ይሆናል😮
@@Tgst1212 ጥያቄው አባቴ ማረኝ አለች የሱዋ ፈጣሪ የሱዋን እናት ሴክስ አድርጎት እንደሁ. አባቴ ትለዋለይ ወይ ካፊሮች ምንም አያቁም
ሲጀመር እየ ሸወዱን ነው ልጁ ፈልጉት ኣዲስ ጭዋታላይ
እረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን? ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ እባክሽ እህቴ አንቺም ተረጋጊ እውነት መልካም ሴት ነሽ ወደ ፀበል ውሰጅው እግዚአብሔር ይምርልሻል በእውነት ይድናል
ጉድ በል ጎደር ማለት አሁን ነዉ ዳኒዬ ፍትህ ለጆሮችን እኔ ሳቅ ወድልጅ ደፈረ ነበር እመሰማ ዛሬ ደግሞ እሴት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አቬላዬ ዳኒዬ ተሻላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪጋር
እያስተዋላቹ ኮምቱ ትወና ብቻ ነው
ብዙ የሚያሳዝኑ ነገሮችን አይቻለሁ እንደ ዛሬ ግን ልቤ ተሰብሮ አያውቅም እኔን ወንድሜን አይዞህ እሽ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊ ነው በርታ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለምስክርነት ያብቃህ ❤
ስአልለነ ቅድስቲ እመቡዙሀን እናቴ ወይ ዘመን ፈራሁ እዉነት😢😢😢
Be tkikikl new❤
ይድናል በእምነታቹ ሁሉም ይመለሳል አንቺ በረቺ ጌታ ይድናል ፀበል ፀሎት
አረባካቹ በራይድ አትሄድ የምሪነው ምጎድነው በፈጣሪ የምር እባካቹ እሪያድ ተጠቃሜዎች ተጠቀአቁ በፈጣሪ ሜጎድነው የመጣብንንን ዘድሮ በፈጣሪ የመጨረሻው ዘመንንን እደዜአይነት ጎድድድ😢😢😢😢😢😢
አይዞሕ አምላክ ነዉ ልጅ የሚሰጠዉ ደግሞ ይሰጥሃል የፀበል ተጠመቅ ትድናለሕ ፈጣሪይማርሕ
አየ አገራችን አምላኬ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን አሁንስ ስደት ሰልችቶን ወዳገራችን እዳንገባ ይህ እየሰማን እዴት ነዉ በዝሙት እና በዘረኝነት ተጨማለቅን እኮ ኡፍፍፍ😢
ዳኒ ብራስኮ እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አድነን መድሀኒያለም ፈጣሪ ይፍረድባቸው ቤርጎውን ካለ መታወቂያ አይከራዩትም እና የሆቴሉ ሰራተኞች መጠየቅ ነበረባቸው!
ሀገራችን ምን የተካሄደ ነው አረ ጆራችን ቆሰለ ልባችን ደማ እኮ አምላኬ ሆይ እኘኙን እርኩሶች አጥፋልን አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ማሪ ነው ሽቻልክ ወደ ገዳም ህድ ፍሬም ይሰጥካል ኤቻይቭውም ይወገዳል በእምነትክ ፀና 🙏🙏🙏🙏
አቤቴ ፈጣሪ በምህረት ጐብኘን እንዴት ነው የሰው ልጅ የሚቀሳቀሰው ምንድ ጐድ መጣብን እዝጐ አይዞህ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን ይህን ብዙ ሰው ጆሮ አደርስም ቴሌብዝን ሜዴያ ቢቀር ጥሩ ነበር ተደማጮ ይበዛ ነበር
የእኔ ፍራቻ ወንዶች ደፍረውት እንዳይሆን ቤተሰብ።
የኔም እንደዛ ነው የጠረጠርኩ እነዚህ ግብረ ሰዶም ዎንዶች😢
እኔም እደዛ ጠረጠርኩ !
ባርች አቸኩል አስጨርሳቸው በመሀል አትግባ በተረፈ በርታ
አቢቱ አምላካች ሆይ የሆነብንን አስብ ከዚስዉረን አይዞክ ወንድሚ በርታ
ወንድሜ ሆይ እይዞህ እግዚአብሔር አንተን ለማዳን ታማኝ ነውና አደራህን ተስፋ እንዳትቆርጥ ፣እመን ብቻእንጅ አትፍራ።
ኣይዞክ ወንድሜ ትድናለህ በፀበል
አቤቱ የሆነብንን አስብ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ በቃቹ በለን
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
የቃልህ መፈፀሚያ አታድርገኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በመጅምሪ ዳኒሻ እኳን በሥላም መጣህ ወይ ዘድሮ የእማሰመው ጉድ የለም ድግሞ ወድም የድፍራል ፍጣሪ አንተው ተሉ ድርሰለን 😭😭😭😭😭😭😭😭
ጸበል ውሰጅው እናቴ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፣ እሱም ወዶ ያመጣው አይደለምና በጾም ጸሎት ይዛቹህ ጸበል ግቡ ፣ እግዚያብሄር ይረዳቹሃል ።
ሁፍ ያማል😢 ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢
ትዉልድ በጣም ታበለሽቶአል እግዚአብሔር በምራቱ የጎበኛን እንጂ 😭😭😭😭😭😭ዋንድመችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይመር
አይ አምላኬ ሆይ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ፀበል ሂድ ውሰዱት ዳኒዬ በፀበል ይድናል አይዞህ ወንድሜ😢😢
መርፌ ወጉኝ ሲል በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም በዚህ መርፌ ስንቱን ወግተውበታል:: እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው::ወንድሜ የምልህ ነገር ቢኖር ተረጋጋ የሆነው ሆኗል ከበሽታው ጋር እንዴት መኖር እንደሚገባህ ከጤና ባለሙያ ጋር ተመካከር:: እጅግ በጣም አዝናለሁ ስለሆነብህ ነገር::
እግዚኦ ማርን ክርስቶስ አምላክ ይቅር በለን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን!!🙏😭
አይዞሽ. ወንድሜ. ችግር. የለም ኤች ኣ ይ ቢ በጸበል. ይጠፋል. የግዛብሄር ሁሉ. ነገር. ቅርብ ፈውስ. ነው. አይዞሽ አደራ. ከጎኑ. ሁኒ. በጸበል ውሰጂ የሰይጣን. ኣሳፍሪ ምክንያቱም. ትዳር. እንደ. ትጋቡ. ነው. በሰው. ሰይጣን. እንደዚ. አደረገ 100%. በጸበል ይጠፋል ጸ በለ ማርያም. ሂድ ውሰጂ. አደራ 🙏
ኧረ አድስ ራዳር የሚባለዉ ሚድያ የለቀቀዉ አለ እደዚህ የሆነ ልጂ
እሱማ ይለያል በድብቅ ካሜራ ደቅኖ እጅ ለፈንጅ ያዛቸው በእውነት በጣም ጅግና ነው። በተለይ ሲመታቸውኮ ይለያል😂😂😂😂😂 በአንዴ ነው ወንድነቱ ሚያሳያቸው
በስመ ስላሴ ሲያሳዝን 😢😢😢ምንአይነት ነገር መጣብን አስረሀቸው ሁን ባርች እደት እዳሳዘነኝ እህህህህህ😢😢😢
😢 😢😢😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል ጌታ ሆይ
ወደ ፀበል ወሰድት ይድናል እግዚዬ ማረነ ክርስቱስ መጨረሻው ዘመን
ሴቶቹ እየተበቀሉ ነው ማለት ነው በዚህ አይነት ብዙ ሰው በክለዋል ማለት ነው ለህግ መቅረብ አለባቸው
😢😢😢😢
የኔውድ ፀበል ውሰጅው ይድናል ዶክተር ያለው ሁሉ ይሆናል ማለት አይደለም
የፈራሁት ነገር😢😢😢😢😢 ምንም ይሁን ጥለሽው እንዳትሄጅ ሀይማኖት ቦታ ውሰጅው አላማ ከለላቸው ሰወች ጠብቀን ነው ራሳቸው መኖር ሳይፈልጉ ልጅነቱን አጨለሙት አላህ ይድረስልህ
እውነት በጣም ከባድ ነው ምንም ቢሆን መርቅ የለባትም ደሞ ይድናል ሁሉም ከእግዚአብሔር መውና ወደ ፀበል በፀሎት አንቺ መትጋት ይድናል
ከታማሚው የበለጠ ጋዜጠኛው ተደናበርክ ምንድን ነው በስነስርአቱ ለምን ኢንተርቪው አታደርግም
ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ከማናቀው ሰው ጋር ስንጓዝ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ያስተምራል በጣም ያዘንኩት ለፍቅር ብላ እራሷን ዝቅ አድርጋ ለተጎዳችው ሴት እህታችን ነው እሱ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ድኖ ይነሳል
አይ ጉድ በዚህ ዘመን ሴት የወለደ
ሴት ልጅ ለቤተሰቦቿ በጣም አዋራጅ ነች
ማርያምን እኔም በጣም አናድዶኛል ጋዜጠኛው 😅
ግን ምን አይነት ግዜ ነን ወገኖቸ😢😢😢😢
😢
ወላሂ እደው እዴ 2016 ወሰጤ የፈራበት ግዜ የለም ወደ ሀገር ሳስብ ይጨቀኛል 😢😢የአላህ ምን ጉዲነው😮😢
@@sadaaaliali4479 ማርያምን በጣም ከባድ ግዜ ነን እሱ በቸርነቱ ወደ ቀልባችን እዲመልሰን ፅለት ማድረግ ነው🙏🥺🥺🥺
እግዚኦ
Hi dane batm bart gin sawochu siyaworu aschrsacho esh tank you
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
አረ ጉድ ነው ሴቶችም መድፈር ጀመሩ ነው የምትሉኝ🙉 ወይስ ጆሮዬ ነው👂 እህቴ ከማንም በላይ የአንቺ እርዳታ ያንቺ ከጎኑ መሆን ይበልጥ ያበረታዋል እንኳን በህይወት እገኘሽው በርትተሽ እበርቺው
ወይኔ ጉድ እኳ ነው🥺💔ፀበል ውሰዱት 🙏🥺
አይዞህ ወንድሜ እግዛቤሔር ይረድህ
በጣም የሚገረመው ግን ለምንድነው በለሆቴሎች እና ፔንሲዮኖቹ በህግ እማያዙት
ዘንድሮ ምናየውም ምንሰማውም ነገር ያማል
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ኣይዞክ በጌታ በየሱስ ትድናለህ ክብር ለኣምላክ ይሁን🙏🙏🙏
ባለሆቴሎቹም ተባአባሪናቸው ማለትነው እዴት 3 ሴቶች ወድ ሲደፍሩ ካሜራየለም ምጎድነው ሆቴሉ ካሜራ ካለው እደዜአይነት ወራዳ ሴቶችንማጋለጥነውውው😢😢😢😢
ባለሆቴሎቹም ተባአባሪቸው ማለትዉ እዴት3ሴቶች ወድሲደፋሩካሜራየለም ምጎድነው😢😢
እደው ምን ምአትነው የመጣብን. ዘንድሮ. አምላኬሆይ. አንተው. በምህረትህ አሥበን. አይዞህ ወንድሜ. ፀበል ውሠጅው ያሳዝናል
😢😢😢😢😢😢😢😢
ጌታሆይይ ከዚህ አይነት ክፉ ዘመን አውጣን ጌታሆይ 💔😢😭