168ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሚገርምኮነው አባቷንና እህቷን ገድሎ እናቷን አግብቶ ሀብቷን ወርሶ ለዘመናት የኖረ ደብተራ ዛሬ ላይ የት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 479

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Год назад +111

    ኤሎሔ የመዝሙር ዩቲዩቤ ነው youtube.com/@elohemezmur7481?si=U98czKwCX_cHRljb
    ዘመኑን ዋጁ youtube.com/@tesfayeabera951?si=DhA5qUdKgU5R-hTD

    • @fannygebre8061
      @fannygebre8061 Год назад +3

      Mechem seleken ansalegne beye yelemenkuken yakel egziyabhern belemnew noro sent baderegelegne neber anyways huletegnam aledewlem alasechegerem thank you memeher

    • @temesgen637
      @temesgen637 Год назад

      ​@@fannygebre8061 ታድያ ለመምህር ከመደወል ወደ እግዚአብሔር መፀለይ አይሻልም አንች ብቻ አደለሽም የምትደውይው እኔም ልደውል እችላለሁ ካላነሳ ምንም ማድረግ አይቻልም ከሱ ይልቅ በእንተርቪው ሆነ በራሱ አንደበት የሚያቀርባቸው በቂ ናቸው ደሞ ለቦጎ ነው

    • @saraka999
      @saraka999 Год назад +2

      ውይ ሰንት አይነት ጉድ አለ በየቤታችን እግዚአብሔር አምላክ እርኩሰ መንፈሰን በያለንበት ይሰረልን እንጅ ብዙ ጉድ አለ

    • @samrodstudio
      @samrodstudio Год назад

      @@fannygebre8061 wendme memhirn meredat aleb bzu sra new yalebet plus yebeteseb halafim new ena egna kechaln betselot linagzew enji yemigeban esun besilk banachenankew elalew. enem endante asb neber bzu gze mezmur betum heje lagegnew alchalkum gin ahun sigebagn 1gna EGZIABEHER sifekd new mihonew huletegna demo egna rasachn min madreg endalebn kastemaren mehednna Memhrnm maggnet yalebn le misikrnet bihon biye asbalew ena bezi melku eski teredaw wendme.

    • @luciahaile3713
      @luciahaile3713 Год назад +2

      ሰላም መምህር ተስፋየ ስልክ ቁጥርህን እፈልጋለሁ ከኣመሪካ ነኝ ኣለኝ ግን ኣይሰራም ጥያቄ ነበረኝ የሚቻል ከሆነ በትህትና እጠይቓለሁ

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Год назад +151

    ሁላችንም የመምህር ተከታዬች ሁላችንም ከእስራት ምንፈታበት አመተ ምህረት ይሁንልን።

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 Год назад +45

    ገና ሳልጀምረው በጣም የሚያሳዝን እና የአምላክን ድንቅ ሥራ የምንመለከትበት ይመስለኛል ላይክ እያረግን ወገኖች

  • @hhhvj
    @hhhvj Год назад +44

    ጆሮ አይሰማ የለ ስንቱን ጉድ ነው የምንሰማው😢 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኤፍታችሁ ተከፈት ብለህ አይነ ልቦናችነን ክፈትልን 🙏

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 Год назад

      ጆሮን ጭው የሚያደርግ ጉድ ሞልቷል::የሰውልጅ ክፋት ከሰይጣን ሲበልጥ::ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን::

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад +1

      በስመአብ ፣እዚህ ፣ምድር ፣ላይ ፣የማንሰማው ፣የማናይዉ፣ነገር ፣የለም ፣እግዚአብሔር ፣ከሰይጣን ፣እስራት፣ይጠብቀን😢😢

  • @YarsemaTadese
    @YarsemaTadese Год назад +203

    ከዛሬ ጀምሮ የመዳም ቅመም ሳንሆን የኢትዮጵያ ቅመም ነን በስደት ያለነው❤❤❤

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Год назад +17

    😢😢😢😢እህቴ ሳልቅሰኝ የእዉነት እመቤታችን ላንቺ የደረሰች ለእኛም ትደረሰንልን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Год назад +19

    እህቴ እንቺን ይርዳች ድንግል ማርያም እናታችን እኛንም ትርዳን አይዞሽ በርቺልን መምህራችን ተስፍዬ የስራኽው መልካም ስራህ ለሴት ልጆችህን ይቀመጥላቸው❤❤❤❤❤❤

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Год назад

      ኤሜን አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቸ

    • @fserdsrf4281
      @fserdsrf4281 Год назад

      Amen (3)

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +51

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር ሼር አንርሳ💒🕊🕊🕊

  • @እናቴማርያም-ኰ2ገ
    @እናቴማርያም-ኰ2ገ Год назад +15

    አንሰማው የለም እኮ😢 መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ምዕመናን ሼር እያደረጋችሁ ግቡ 🙏✅

  • @emu6470
    @emu6470 Год назад +17

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ስታሳዝን የኔ እናት ደብተራ የሚባል ሰይጣን ከምድረገፅ ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ያጥፋልን😢😢😢

    • @AAABBB_14
      @AAABBB_14 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @chinach4522
      @chinach4522 Год назад

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Год назад +15

    እንደው ደብተራ የተባለን የሰው ሰይጣን የማይመለሰውን ንቅል አድርጎ ከቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ከአለም እራሱ ይንቀለው መድሀኒአለም 1,000,000 በሽታ ያውርድባቸው የማይመለሱትን ማለቴ ነው አሜን የምትሉ like

    • @eftah21
      @eftah21 Год назад +1

      አሜን😢እኔም አባቴ ቄስ መርጌታ ደብተራ ነዉ 😢አሁንም ሂወቱን አመሳቅሎት አልተመለሰም😢 እኔም አባትነቱን ሰርዠዋለሁ😢😢😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +39

    እንዃን ለቸሩ አማኑኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ ለ60 ሰው ሼር አርጌ መጥቻለሁ እናንተም ሼር አርጉ ምእመናን❤

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሺ 🕊

    • @bezabeza183
      @bezabeza183 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @maseretadsi8836
      @maseretadsi8836 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zawdiza-ps1ln
      @zawdiza-ps1ln Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    "ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም" ማቴ.6÷14-15💚💛💚🤲#Egzabiher yimsgen memihir semonun erasachn endenfeteshe eytemarn new bewunet ❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ካአቅም በላይ ነው አቤት እየሰማን ያለነው ታሪክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ። መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ

    የማ ፍቅር ታአምር ተነግሮ አያልቅም ማርያምን በተለይለኔ የጌታ እናት የአምላክ እናት ክብር ምሰጋና ይግባት

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Год назад +3

    ወላዲተ አምላክ ከሐፂያት በስተቀር ያሰብሺውን ሁሉ ትሙላልሺ እህታችን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +5

    የእመአምላክ ፍቅሯ ልዩ ነው 🙏እህታችን እመብርሃን ከዝህ በላይ ታበርታሽ 🙏
    የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ገስፆ ያጥፋልን በእውነት🙏

  • @alemsitotaw1751
    @alemsitotaw1751 Год назад +1

    የኛ እንቁ መምህር በአንተ ትምህርት ተለዉጨ እግዚአብሔር ይመሰገን ከስንት ፈተነ ወጣዉ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እንቁ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +25

    እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን በሼር አዳምጡ@አይይ ደብተራ ነፍሰህ አይማረው 😭😭ተደብቆ እቤት ሸት ቤት በር ላይ ከልብሰ ጋርም ይወልቃል በምራቅም ይወጣል አባታችን መምህረ ግረማ ፍውሰ ላይ ሲያውራ ሰምቻልበአክታ ወቶ ይደበቃል!!!

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Год назад +2

    መምህር ይሄንን ትምህርት አልፌው ነበር በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን ይችን ፀሀይ የምትባል ሴት አካባቢዋ ቡልቡላ የሆነች ማለት ወይም ማርያም ማዞሪያ ያለች ሴት አለች ምናልባት እሷ ከሆነች ብዙ ነገር እኔንም አድርጋኛለች እራሷ ድራኝ ባሌን መልሳ ወስዳዋለች ብዙ ነገር ደርሶብኛል እና እሷ ከሆነች አግኝተህ ብታወራ ብዙ በሷ የተጎዱ ሊኖሩ ይችሌሉ ቡጣም አክራሪ ነው ምትመስለው ከገዳም እንዲያውም እታች አርሴማና ተክልዬ ገዳም አትጠፋም ግን በየሙት አናጋሪጋ ሳይቀር ሰው ለመፍትሄ እያለች ትልክ ነበር ማለት ባሌን ልካው እንደነበር ነግሮኝ ነበር ነገር ግን ያለሷ አክራሪ ያለሷ አማኝ ኦርቶዶክስ ያለም ነበር የሚመስለው ሰዉ እና ሁሉ ነገር ሰፈር ሲያውቅባት ቤቷን ሸጣ ሄዳለች ግን ብዙም አራቀች በጣም ነው ከባድ ነው መምህር እኔ አረባገር ሰርቼ ተንከራትቼ እየላኩ ለሱ እሱ ለካ ከሷጋ በላዬላይ ድራማ ነበር የሚሰሩብኝ ያው ልጅም ውውለጂ ውለጂ ብላ መከራኝ ነበር ወለድኩ ገና እርጉዝ እንደሆንኩ ተጣላን ተለያየን ለካ እሷም እርጉዝ ነበረች እኔም ያረባገር ጥሪቴን ለሱ አስረክቤ ተመልሼ ወደ ቤተሰብ መቼም ጉድ ቻይ ያው ቤተሰብ አይደል ወደቤተሰብ ተመልሼ ወለድኩ ከዛ ልጁንም አላቅም ከፈለግሽ ዋጫት አልፈልግም አለኝ እሺ ብዬ የተካፈልኩት እስኪያልቅ ልጄን አሳደኩ ብሩ ሲመናመን ተመልሼ አረባገር ተመለስኩ እሷም እህት ናት ያለት ደግሳ መልስ ሳይቀር የጠልራችኝ ሴትዮ አግብታው በዉለድኩ በ6 ወር ሲሞላኝ እሷም ወለደች እሱ ግን ስንተዋወቅ ምንም ስራ የሌለው ነበር መንጃ ፈቃድ አስወጥቼ መኪና ገዝቼ ስራ ሳስጀምረው ከዳኝ መኪናውም ገደል ገብታለች አለኝ ዝም አልኩ ለእመብርሀን ነግሬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደት መረረኝ ግን መምህር ይቺ ሴት ከሆነች እታሪኩላይ ፀሀይ እየተባለች የተጠቀሰችው አግኝተግ አውራት ስልኳንም አቀዋለሁ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +3

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ከጎንሽ አትራቅ አማላጅነቷ አይለይሽ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ቤትሽን ትጎብኝልሽ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የመተተኛ ጠንቋዮችን መንፈስ ሰብሮ ሲኦል ያስገባቸው እግዚአብሔር ይገስጸው። እባካችን ክርስቲያን የሆንን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንንቃ ዝም ብለን አንተኛ ጾም ጸሎት ስግደት ንሰሐ ቅዱስ ቁርባን ያስፈልገናል እንበርታ ይህን ክፉ ጊዜ ለማለፍ ጠንክረን ሀይማኖታችንን አጥብቀን እንያዝ።

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Год назад +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንመምህራችን እሜቤተይ ላንቺ የተገለጠት ለኛም ትገለጠልን ❤❤❤

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Год назад +3

    እኔም መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻዋን ያቅሜን ሂወቴን ስለማዉቀዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад +5

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @አቤቱየሆነብነንአስብ

    በእውነት በጣም ጠካራ ነሽ ምክኒያቱም አባትሽን እህትሽን ገሎ የእናትሽን ያችን ሂወት አመሳቅሎ ለሱ ክፉ አለማሰብሽ አደነኩሽ እማ ፍቅር አሁንም ታጠክርሽ እፍፍፍፍ ሰው ስንባል ክፋታችን ጥግ ድረስ ነው

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss7201 Год назад +1

    በመቤቴ በጸሎታችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር የእውር ኑሮ እየኖርኩ ነው 😢

  • @Yezinaweltesilasi-uv2bx
    @Yezinaweltesilasi-uv2bx Год назад +4

    ወይኔ ጉዴ የራሴን ነው የምታወራው እኔ ለራሱ አይምሮየ ላይ ምንም አይቀመጥም አሁን ያየሁትን በሰከንድ ነው የምረሳዉ

  • @bethelhemmetiku1352
    @bethelhemmetiku1352 Год назад +1

    አባ ጳውሊ ናቸው ከአጋንንት ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ

  • @moktad6722
    @moktad6722 Год назад

    እህታችን በርቺ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ትንሽ የማየው ነገር ተረጋግተሽ የመስማት ችሎታሽን ማዳበር አለብሽ መምህር ሐሳቡን ሳይጨርስ ብዙ ጊዜ ሳታቂ ስታቋርጭው ነበር።

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Год назад +2

    የሥደት ሥቃችን እመብረሐን እናታችን አቺን. ለሠጠን መድንያለም ይመሥገነ

  • @henokOrthodox
    @henokOrthodox Год назад +4

    ዘመን ሳይሆን እኛ ሰዋች ነን እየከፋን ነው ። አምላክ ይታረቀን ልብ ❤ ይስጠን። አማኑኤል

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Год назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሺ ላንቺ ይደረስቺሽ እመቤታችን ለሁላችንም ተደረሰ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Год назад

    በእውነት አስለቀሰችኝ ወይ የሰው ልጅ ፈተና ስንቱ ይሆን ይሄ ሚስጢር የገባው ደሞም ግልፅ ነች ደስ ስትል ከስዋ ጥንካሪን ተምርያለሁ በእውነት

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j Год назад +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ...

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Год назад +1

    የእዉነት በጣም ድቅነዉ እኛ በቤቱ አደገን እንኳን አናስተወልም መስማት ብቻ ሳይሆን ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር እናቴ ድንግል ማርያም ስሟ ከፍይበል ተአምሯ ድንቅነዉ እሷናት ያኖረቻት እህታችንን ለሀለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት አግተንበታል❤❤❤

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ

    አቤቱ ማረን አምላኬ ከዚህ ሰውረን

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤🎉🎉 የስደት እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ያልታሰበ ሰላም ፍቅር ደስታ በህይወታችን ያምጣልን 😊

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለመላክቶች የዳነ ሄደ የዳነ ያመነ🙏🙏🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ጥንካሬሽ እምነትሽ ወኔሽ በጣም ነው የሚያስቀናው

  • @tirukelemshetie2626
    @tirukelemshetie2626 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መሞህር እንግዳ ስታቀርብም ይሁን live ስትገባ በመሀል እየገባህ የምትሰጠዉ ሀሳብ የበለጠ ጥሩ ነዉ ከትንታኔዉ ብዙ ትምህርት ይገኛልና እባክህ ዝም አትበል

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ ረቡኒ ወይ ፈተና በስመአብ እህታችን ተሰቃይታለች እኔ ተሰቃየው እላለው ለካ ከኔ የባሰም አለ አቤት አምላኬ አይዞሽ እህታችን በተቻለን አቅም እናግዛለን በርችልን ምእመናን ስሙ እህታችን ያለችውን እርስ በርሳችን እንዋደድ መተተኞች አንሁን እር ልብ እንግዛ 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይማርን ምእመናን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ🙏🙏🙏

  • @judjjd644
    @judjjd644 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. እንኳን ሰላም መጣችሁልን.

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص Год назад +1

    ሠላም፡መምህርዬ፡እሥኪ እንሥማው ምእመናን፡ የሚጣፍጠውን የነፍሥ ማእድ፡የጠላት መዶሻ የሆነውን

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ

    እድሜ ለመምህር ግርማ እና ለአንተ ከተኛሁበት ነው የነቃሁት በዚህ ዓለም የሚደረገውን ክፋት ተንኮል ጭራሽ አላውቅም ነበር አንዳንዴ ከ እምሮዬ በላይ ይሆንብኛል ለዚህ ላጭር እድሜ ክፋት ለዚያውም በክርስቲያን መሰሎች በታሪክሽ ታላቅ ተአምር ተፈፅማል በምድር እናት አባት የለንም አንበል አባታችን የዓለም ንጉሥ እናታችን ድንግል ማርያም ናት ሀይማኖት ሳይኖርሽ ጀከልጅነትሽ እንዴት እንደጠበቁሽ ይደንቃል ብቻ ተመስገን።

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz Год назад

    ማርያምን እኔም ተቸግሬያለ መፀለይ አልቻልኩም የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ

  • @Tizita341
    @Tizita341 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለዚ አበቃሽ እህቴ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад +2

    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Год назад +1

    እኔ የክርስቶስ ቅመም ነኝ የማዳም አይደለሁም መምህር እንደምን አለክ በጣም የሚያስተምር የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ማርያም ለሁላችን ትድረስ ከጎንሽ ነን

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ብዙ ተምረንበታል እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እግዚኣብሔር ገላገለሽ እናመስግናልን ኑርልን መምህር 🥰🥰🥰

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +8

    እኔ መጀመርያ አረብሀገር ስሕድ ደብተራላይ ሔጄ ጥፈት የብርቀለበት የመዳብቀለበት ስጠኝ አረብሀገር ከሔድኩበሗላ መንፈሱ እደምዋረስ አላቅም ነበር ዳዊተመዝሙር ማንበብ ስጀምር ፈተና ጀመረ በጣም ከባድፈተና አሳልፊ አገርቤት ገብች በራሴ ሀሳብ ሁሉን ትቸንስሀ ገባሁ😢 ዳግምስደትን አሰብኩ 😢በድጋሚ ደብተራጋ ሔድኩ ዳግም ጥፈት ሰጠኝ አስቀምጭው አለኝ አስቀምጨው ዳግም ስደት አመራሁ😢አርብአገር ከገባሑ በኻላ የሆነች ጓደኛየ የመምህርን ትምህርት ሰጠችኝ።በሰት መከራ ማዳመጥ ስጀር😢ዳግም ፈተናው ጀመረ😢 ቤተሰቦቸን ጥፈቱን በቅዱስ ሚካኤል ፅበል ነክራቹህ ጣሉልኝ አልኩና ጣሉት።አሁን ፈተናላይ ነኝ😢መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ የንስሀ ቃል ያርግርሽ😢በሉኝ እህት ወድሞች😢😢😢😢😢

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Год назад

      በዚህ ጉዳይ የምንሳሳትበት ምክንያት ጣጣውን ከጨረሰ በዃላ ይህ ፀበል ክፍልሽነው ይሉና መንፈሱ እዲዳፈር😢ያደርጋሉ ይህነገር አይድርስባቹህ😢😢😢😢በፅሎት አስቡኝ እህት ወድሞች😢😢😢😢😢😢ወለተ ማሪያም ብላቹሁ።

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy Год назад

      እሜን እህቴ ያርግልሽ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Год назад

      @@mery-gd8jy አሜን አሜን አሜን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዛሬ በህልሚ አይቸሀለሁ በፀሎት አስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ታሳምርልን ቸሩ አማኑኤል ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም የሚሳዝ ታሪክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraAlhabesha
    @SaraAlhabesha Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር
    አይዞሽ እህታችን አታልቅሽ 😥ለአንች የደረሰች እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን🙏

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    አይዞሽ የእኔ እህት እመቤቴ ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁንልን 😂😂😂

  • @asterfkrteastu
    @asterfkrteastu Год назад

    የሚሰማዉ ሁሉ ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀንጂ የሰዉ ልጅ ጨካኝ ነዉ

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i Год назад

    አቤቱ ስለማየልቀው ቸርነቱ እግዚአብሄር ይመስገን አንካን አመብራሃን ደረሰችልች ፈፅማ ትማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Janiy_official
    @Janiy_official Год назад

    እናግዛታለን መምህር እግዚአብሔር ይርዳት

  • @martaatsbha2824
    @martaatsbha2824 Год назад +6

    የአዳም ዘር ተረተረት አይደለም እራሳችሁን ፈትሹ ንስሀ ግብ እባካችሁ ፀበል ተጠመቀ በየቤታች ብዙ ችግር አለ

  • @MartaTadese-n9u
    @MartaTadese-n9u Год назад

    እመብርሃን ጤናሽና እደመለሰችልሽ መኖርያሽንም ታስተካክልሻለች በምልጃዋ እንክዋንም ይህንን ሁሉ ተአምር አየሽ በህይወትሽ

  • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
    @የድንግልልጂ-ረ5ሐ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እህታችን

  • @TecnoTecno-io3ec
    @TecnoTecno-io3ec Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህርየ ❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እዲሁም እህታችን አይዞሽ በርች ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ና እህታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Год назад

    በእውነት እህታችን ታሪክሽ ተቀይሮ ለምስጋና እንደምትመጪ ተስፍ አደርጋለሁ በራሷ ምግብ ብትከፍት ሁላችንም በቻልን እናግዛት ወገኖቼ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Год назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤መምህር እንደዉ እኛም እንዲህ ለመመስከር ያብቃን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንቺ የደረሰችልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለኛም ትድረስልን አሜን 🤲🙏

  • @selambirhanu4866
    @selambirhanu4866 Год назад

    መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @fantypipsi3056
    @fantypipsi3056 Год назад +2

    እባከቹ. ላህክ እነድርግ. ጥቅሙ ለኤኘነው

  • @KalGyesus
    @KalGyesus Год назад

    አሜንበፀሎትአስቡኝፍቅርተአማኑኤል

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +2

    እባካቹ ወንድም እህቶቼ እንርዳት የመምህር ተማሪዎች በእመቤታችን ስም እለምናቸዋሉ የአቅማችን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Год назад +1

    ሰላም ሰላም እንኩአን በሰላም መጣህ መምህር

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Год назад

    የኔ እህት በውነት ታሪክሽ በጣም ልብ ይነካል አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
    መምህር ስልኳን ማግኘት አልቻልኩም

  • @srms7486
    @srms7486 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህ መምህር

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад

    እውነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም ! ይገረማል ታሪኩ 😢😢

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤እህታችን. በእውነት. የምትጠብቅሽ. የምትረዳሽ እናታችን. ቅድስት አርሴማ. . ደጋጎችን. ትላክልሽና. የራስሽን ስራ. ጀምረሽ. ለማየት ያብቃን.
    እኔ. ባለቤትሽን. አደንቀዋለሁ. ሁለ ነገርሽን. ችሎ. ስለተረዳሽ በእውነት.

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሞን አሜን💒🤲🌿🌿🌿🕊🕊🕊🤲🙏🌾🌾🌾

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Год назад

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Год назад +1

    አይ ማንነታችንንአናቀውም ነበር ሢሉ ኡፉፉ የእኔ እህይወቴ ይመሥለኛል እኔም ማንኑቴን እየገመገመኩነው በዚ ቢያቀርበው ገጠመኝ ማዳመጥከጀመርኩ ቅርብ ግዜነው እመብረሐን ከፈቀደች ከአደመት ቦሐላ እገባለው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የእመብርሃን ጥበቃዎ አይለይሽ አሁንም ❤

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሂን እንድንሰማ የረዳን እህ እኔም የአባቴ ሞት እሄ ይሆን😢😢😢 ተጠራጠርኩ ።

  • @biruktawitfekadu8949
    @biruktawitfekadu8949 Год назад

    መምህር ተስፋዬ እኔ በምሰማው ነገር ሁሉ በጣም ይረብሻል . እኔም ታምሜ ፓራዳይዝ ሆኛለሁ , ፈጣሪ ይርዳኝ / አንተን ባገኝህ ??????/

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን ጨርሶ ይማርሽ ያሰብሽው ቸሳክቶ ቤተሰብሽን እና ለወገኖችሽ የምትበቂ ያድረሰግሽ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን ከሕይወትሽ እንድንማር ሰለፈቀድሽ እመብርሃን ትስጥልን

  • @omaralmansoori9564
    @omaralmansoori9564 Год назад

    እመብርሀን የማታ እጀራሽን ታስተካክልልሽ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ

    በጣም አስተማሪ ነው ተምሬበታለው ህልም ጥሩ ህልም አይና ጫፍን ብቻ አስታውሳለው ሌላው በትዝታ ይቀራል ሁሌ እዳየው አቃለው ግን ማስታወስ አልችልም

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደናመጣህ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Год назад +2

    እህህህህ የዛሬ ደሞ ገና በርእሱ ያስዝናል እስክ ላዳምጠው 😢

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Год назад +2

    አይይይይ ጉድ የሰው ልጅ ምን ይሻልዋል እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ላቺ ይደረሰች እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ትድርስልን የቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ሩፋኤል ቅዱስ ራጉኤል እና ቅዱስ ፋኑኤል ቅዱስ ሳቁኤል ቅዱስ አፍኒን የደብተራውችን ቤተ ገበተው ለንስሐ ያብቁልን አሜን በሉ የጋህነቡን እሳት የሚቻል አይደለምና ወይው ለሰው ልጆች😢😢😢

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Год назад

    መምህራያ እግዚአብሔር ይሓልውክይአበይሰው ክፈአተ አብቱይሰውክፈአተ 😢😢😢

  • @selam801
    @selam801 Год назад +3

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ገና ሳልጀምረው ታሪኩ እንደሚያሳዝን ውሰጤ ተነካ😢

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Год назад +1

    እስኪይ ሼር አርጉት ❤❤❤
    በአረብ አገር 😢 ስንት እድሜች ነው እናስተውል
    በደ አገራችን ለሚሄድ እናስብእበት እንዴ ግርድና የሰው እስከመቼየ ነው❤❤❤
    የእግዚአብሔር ቤት ብናገለግል ብንገለገል ይሻላል ።

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ Год назад

      ልክ ነሸ በጣም ያሳዝናል መዳናችንን እያወቅን እዴት እንግባ በጣም ተቸገርሁ እኔ ምንም በሰራ ወይ ንቅንቅ ግን ለመግባት ማሰብ ብቻ😢😢😢

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እህታችን በጣም ከባድ ነው እፍፍፍ አንጀቴን በላችኝ በስማም እፍፍፍፍ አይዞሽ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኝኳን ደህና መጡ መምህርዬ❤🎉
    ሰሞኑን የምንሰማው ጉድ ነው እፁብ ድንቅ ደስ የሚለው የእግዚአብሔር ቸረነቱ ነው😊😢

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው መምህር እንኳን ሠላም መጣህ ❤❤❤

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Год назад

    እእእእእእእህህህህህህህምምምምምምምም ... እስኪ እግዝአብሄር ይመስገን🤲

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад

    እግዚሆ ማርና ክርስቶስ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 Год назад

    መሞከር እንኳን ደኽና መጣኽ እኽቴ አይዞሽ የታመንሽባት የጌታችን እናት ሁሉንም በጊዜው ውብ ታደርግልሻለች