ከመንግስት በላይ ለልደቱ የሚያሰጉት ኃይሎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ከመንግስት በላይ ለልደቱ የሚያሰጉት ኃይሎች #tewodros #lidetu
    #ethioselam #ethiopia
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethioselam_ኢትዮሰላም
    #ቴዎድሮስ_አስፋው
    #ስለ ሰላም እናወራለን
    #ስለ ሰላም እንወያያለን
    #ስለ ሰላም እንሞግታለን
    #rohatv #tewodros #ethiopia #ethiopianews #ወለጋ #ስለ #onegshne #wolega #amhara #ethio360 #ebc #fana #abiyahmedali #walta #ethioselam #fano #ebs #addisababa #tplf #fetadaily #raya #wolkayt #oromiya #debretsion #ብልፅግና #ሸኔ #አብይአህመድ #tewodros_asfaw #ፋኖ #Political_Analysis #News #ems #arts #amharagenosaide #addisababacity #ethio #esat #andnet #politica #TSTAPP #Wellega #OnegShene #DebretsionGebremichael #Mekelle #ViladmirPutin #JoeBiden #AbiyAhimed #Shimelisabdisa #GetachewReda #Metekel #DimtsiWeyaneelevision #HabeshaBroadcast #TigraiMediaHouse #MicrophoneMedia #ATVasena #ዛራ #ZaraMediaNetwork #Jstudio #HagereTigray #ኩሉሚድያ #DonkeyTube #SeifuONEBS

Комментарии • 202

  • @Araya-uj3hk
    @Araya-uj3hk 12 дней назад +1

    👍ጎበዝ ቴዲ ወንድሜ jeep it upp

  • @mpymelondy
    @mpymelondy 24 дня назад +7

    Tedi, you understood him. I pray for him and I trust God gives him the strength. He deserve to live.

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 22 дня назад +1

    Well come bro thanks for sharning intersting topic🙏

  • @surafelteshome9624
    @surafelteshome9624 24 дня назад +3

    Thank you, Teddy berta our dear brother✊🏾✊🏾✊🏾

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 23 дня назад +3

    ቴዴ እጅግ በሳል አስተዋይ የነገን ኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋ አስቀድመህ እውነትን የምትነግረን ልጃችን ነህና በርታ።

  • @AG-py4xd
    @AG-py4xd 24 дня назад +3

    Selamh yibza Teddy 🙏

  • @arefaynemesfen2111
    @arefaynemesfen2111 24 дня назад +1

    Thanks Tedy Keberlghni

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 24 дня назад +2

    Berta Tedy from Mekele

  • @KirubelTsgaye
    @KirubelTsgaye 23 дня назад +6

    ህዝብ ወቶ ልደቱን እንዲቀበለው መቀስቀስ አለባቹ ሚዲያው ላይ ያላቹ ሰውች

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 23 дня назад

      ኡኡቴ....😅😅😅! በሳቅ አትግደለን:: የራሱን ኢጎ መግራት አቅቶት ህዝብን "ሌላው ሞቶለት ነጻ መውጣት የሚፈልግ ህዝብ" ማለቱን እረስተህ ነው?

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 23 дня назад +4

    You’re silly. You over focused on his personal political image and didn’t give notice how he kept trying to portray himself as angelic political actor. He kept implying he’s going to Ethiopia for more than 2 years. But by giving some medical reasons, he hasn’t done that so far. Moreover, his complete political journey is fruitless. Swallow that. That dude opposes almost everything without bounded narrative. He didn’t shout for the bloodshed of his own people like he kept quarreling for innocent Tigreans. And in doing so, he doesn’t mention the role TPLF’s pundits played to provoke that war which hurt civilians by shooting rocket to Amhara and Eritrea. He insult Isayas Afworki as devil for defending his people but doesn’t touch Debre Tsion and his roaches who said war is their culture. Full of double standards!
    - Will he go to Ethiopia now?.. couldn’t care less. Our beloved country is on the verge of disintegration. This is the time which we should worry about that; not for one single person with unreliable background.

  • @Check675
    @Check675 23 дня назад +2

    ልደቱ ልብ ወለድ ደራሲ እንጂ ፓለቲከኛ አይደለም ሊሆንም አይችልም::

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 23 дня назад +4

    ቴዲ የሚገርምህ አንከር ሚዲያ ላይ አንድ ምሁር ነኝ የሚል ግለሰብ ስሰማ ቆይቼ ነበር ወደ አንተ ሚዲያ የገባውት እናም አንተ ስትለው የነበረውን የሚያረጋግጥ ነገር ነው በጭፍን ጥላቻ ሲያወራ እና ሲሳደብ ነበር እናም አንተ ያልከው በጣም ትክክል ነው የልደቱ ፖለቲካ ውስጥ መኖር ተቃዋሚ ነን ለሚሉት ነው መከራ የሚሆንባቸው እውነት ብለሀል

    • @margirma6
      @margirma6 23 дня назад

      ያ መስፍን አማን የሚሉት ቱልቱላ ነው። ከ97፡ጀምሮ የልደቱን ሥም በማጥፋት የወፈረ ምላሳም ነው።
      ሁሉም ነገር ላይ የቆይወን ያሁኑን ሁሉ "ያለበት ሁኔታ ነው" ካላለ መናገር የማይችል።

  • @johannestedla1429
    @johannestedla1429 22 дня назад

    ስላም ላንተ ይሁን ተዲ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 24 дня назад +3

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤🙏

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara 22 дня назад

    ቴዲያችን

  • @ethiogo
    @ethiogo 23 дня назад +2

    የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ያስደስቱኛል እወዳቸዋለሁ
    በጣም እደግፋለሁ ደስ ይሉኛል መርህን የጠበቀ ትንተና ነው የምትሰጠው
    ነገር ግን ሰዓቴን መድቤ በደንብ እንዳላዳምጥክ የሚያደርገኝ ነገር ቢኖር
    የድምፅህ ጥራት በጣም ይረብሻል ማለቴ ከንፈርክን ከከንፈርክ እና ከምላስክ ስታላቅቅ የሚወጣው ድምፅ ይረብሸኛል ማስተካከል የምትችልበት መንገድ ካለ ቢስተካከል

    • @JoYohanis
      @JoYohanis 23 дня назад

      😅😅😅😅😅😅ረባሽ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 24 дня назад +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @RethaBerhanu
    @RethaBerhanu 24 дня назад +3

    በጣም አድናቂህ ነኝ ፣ መንግስት አንተን የመሰሉ ሰዎች አስሮ ማሰቃየቱ ገርሞኝ ነበር። በርታ !!

  • @EsayasDandes
    @EsayasDandes 23 дня назад

    በርታ ቴዲ ። ለአቶ ልደቱ ፈጣሪ ይጠብቀው።

  • @lekahail
    @lekahail 23 дня назад

    ተባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb 24 дня назад

    Unusual objective analysis in "Ethiopian" political discourse 💯👍

  • @AbelaAwash
    @AbelaAwash 23 дня назад +2

    የሞራል አባት ፣ይመክኒዬ አባት ፣ የፓለቲካ አባት ልደቱን አለመደገፋ ሰውነትን ይሚፈትተን ነገር ነው ልደቱ የኢትዮጵያን ችግርን የሚፈት የፓለቲካ ሰው መሆኖን ይስይል ለዚህም የሚከፈለውን ዋጋ ለመክፈል ከወገኖቹ ጋር የሚስለፍ ጀግና ነው ።

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 22 дня назад

    የእውነት ቴዳ አሪፍ እይታ ነው። አንብቤዋለሁ ደግሞ በደንብ እንድገነዘበው አሳምረኸዋል!!

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 24 дня назад +2

    ተባረክልኝ ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርክልኝ❤❤❤❤❤

  • @globalfunnies-e6j
    @globalfunnies-e6j 23 дня назад

    Smart journalist

  • @solomonali-rr7mt
    @solomonali-rr7mt 23 дня назад

    ጥሩ ትንተና ነው ተመችቶኛል

  • @DestaalemkahsayKahsay
    @DestaalemkahsayKahsay 23 дня назад

  • @winerway1645
    @winerway1645 24 дня назад +2

    በትክክል ተረድተከዎል ቴዲ! ከተኖረ እንደ ልደቱ!!!

  • @arefaynemesfen2111
    @arefaynemesfen2111 23 дня назад

    የሰው ልጅ በፍቅር ሊወድቅ እሚገባው ለአላማው ነው

  • @KasahunAshenafi-l4y
    @KasahunAshenafi-l4y 24 дня назад +2

    የኔ ዘመን ጋኒዲ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 24 дня назад +3

    ቴዲ ! ልደቱን በደንብ የተረዳሀው ይመስለኛል። ልደቱ እሱ እንዳለው ፖለቲካን የጀመረው በወጣትነቱ ነው። ለኢኮኖሚ ጥቅም ብሎ ነው ፖለቲካን የተቀላቀለው ብዬ አላስብም።ምክንያቱም እሱ በቂ የሆነና ራሱን ከማስተዳደር በላይ የሆነ የኢኮኖሚ አቅም አለው። ትክክል ይሁንም አይሁን ላመነበት ነገር ሟች ነው። እሱ አጥብቆ ይቃወማቸው የነበሩ ሰዎች እንዴት ህዝቡን ከድተው እንደገቡ ህዝቡ ዛሬ ጠንቅቆ አውቆታል። ስለዚህ አሁን ባለንበት ሁኔታ የልደቱ ማንነት ጥርት ብሎ የወጣበት ጊዜ ስለሆነ ውሳኔው ትክክል ነው። በእርግጥ ብዙ መስዋዕትነት ይጠብቀዋል። ግን እሱ እስከ ሞት ያለውን ሁሉ ለመቀበል ተዘጋጅቷልና ቴዲ ጥሩና በሚገባ መልኩ ዓላማውን ገልፀህልታል
    ተባረክ ! !

    • @Purpose.Driven1
      @Purpose.Driven1 24 дня назад

      በየትኛው ትምህርቱ፣ በየትኛው ንግዱ ወይም ውርሱ ነው እንደዚህ ሀብታም የሆነው ልደቱ ክደቱ። አሁን በብር ተደራድሮ ዲሞክራሲ አለ፣ ሰላማዊ ትግል አለ ለማስባልና የአማራን ትግል ለማኮሰስ እየመጣ ነው። 7 ትውልድ ይጸዳል።

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 24 дня назад +1

      ​@@Purpose.Driven1 የድሃ መናጢ ልጅ ነህ መሰለኝ።

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 24 дня назад +2

    ግለሰቦች ሊወደዱ ሊጠሉ ይችላሉ ወሎዬ ግን ሲወደድ እንጂ ሲጠላ አላውቅም። ሁለተኛ፣ ልደቱን በግሌ የምጠረጥርበት ብዙ ነገሮች ቢኖሩኝም የማከብረው ፖለቲከኛ ነው። በተለይ አሁን አገሩ ከገባ እና የሰላም ታጋይ ከሆነ የጀግና ጀግና እለዋለሁ ብቻ ሳይሆን ያለኝን ጥርጣሬ ጥዬ መሪነቱን አምኜ እከተለዋለሁ።

    • @SisayYitayih-qg7yx
      @SisayYitayih-qg7yx 24 дня назад

      ወሎዮ ጎጃሜ ጎንደሬ ሽዋዮ ሁሉም ተወዳጅ ነው

    • @SisayYitayih-qg7yx
      @SisayYitayih-qg7yx 24 дня назад +1

      አንተ የልደቱን ልተነትን ልጅ ለናቷ ምጥ አስተማረች ይሖ

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 23 дня назад +2

    በቴዲ ተባረክ በደንብ ነው የገለፅከው የልደቱ መኖር የውሸት ተቃዋሚ ነኝ ባዩ ነው ስቃይ የሚሆንባቸው ስለዚህ ስም ማጥፋቱን ዛሬ ጀምረውታል በአንከር ሚዲያ

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 24 дня назад +4

    የኢዜማ አመራሮችም አይታመኑም ክፉ ሀሣብ በማቅረብ

  • @danielmekonnen5444
    @danielmekonnen5444 18 дней назад

    አቶ ልደቱ የፖለቲካ ዕውቀቱ ብቃቱ እንዳለ ሆኖ ግን ቢሞትም አናምነውም

  • @beletegindaba5279
    @beletegindaba5279 24 дня назад +2

    አስተያየትህን በጣም አደንቃለሁ::

  • @legessebeshir7139
    @legessebeshir7139 24 дня назад +1

    ልደቱ አያሌው ከዛሬ ጃንዋሪ 13 /2025 ጄምሮ የአኢትዮዽያ ጠቅላይ ሚኒስተር አድርጌ ሹሜህ አለሁ።

  • @reflection9636
    @reflection9636 24 дня назад

    The haka is used to make statements, congratulations, eulogy, support or opposition. I like it it is very expressive.

  • @OmerEndris-y2k
    @OmerEndris-y2k 23 дня назад

    በትክክል ብለሀል ቴዲ ልደቱ መጣም ቀረም ብልግና ብልጽግና ምንም የሚያሰጋው ነገር የለውም።

  • @gojjamfano
    @gojjamfano 24 дня назад +2

    እኔ ልደቱ አያሌውን አሁን ላይ ወደ ኢትዮጵያ ባይገባ እመክረዋለሁ።ነገር ግን የራሱን ውሳኔ አከብራለሁ ፤ከሱ አላውቅምና ።

  • @MebrhtuKidane
    @MebrhtuKidane 23 дня назад

    አቀ❤❤

  • @arefaynemesfen2111
    @arefaynemesfen2111 23 дня назад

    Recall Thlahun Gizaw and his Scarification equally in that area he was also self less and self-sufficient equally as Walleghni and Ledtu, Bertu sew, Ledtu Ayalew prominent politician for decades You teach the values of humanity, fraternity, equity, and liberty. Your legacy is etched in the pages of history, where you embody an accountable and responsible moral virtue for us all. You represent a commendable moral character, exemplifying the qualities of a heroic and patriotic individual. No one else consistently deserves this honor as you do.
    Your dedication to citizenship is your true calling. Please do not view your journey as a failure; it is filled with excellence. Whether or not you align with this political philosophy, I stand as a witness to your impact, for I am proud to be your student.

  • @reflection9636
    @reflection9636 23 дня назад +1

    The gentleman has a right to go back home and live as a free man. No one should deprive him of his rights. His move shows the regime he is not afraid. I believe the government will see him as a red hot burning charcoal if they are not stupid (?). The international public will look at what Abiy does. This a test of freedom in ethiopia. I do like the gentlemen wish him well.

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 24 дня назад +6

    ነብሱ ልደቱ ያለ ምንም መተማመኛ ይህንን ሊያደርግ አይችልም:: አገዛዙም እሱን በማሰር የሚለውጠው ነገር የለም:: ሰላማዊ ትግል የሚባል ነገር እንደሌለ እያወቀ: ህገመንግስቱ የጎሳ ፖለቲካ ላይ የተመሰረተ መሆኑን እያወቀ የትጥቅ ትግል የጀመሩት እና በማንነታችን ተጠቅተናል የሚሉትነትን ለማንቋሸሽ የሄደበት ርቀት አስገርሞኛል::

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 24 дня назад

      ልደቱ እጅግ የማከብረዉ ሰዉ ነዉ አሁን ግን የህይወት ሳይሆን የፖለቲካ ሞት እየሞተ ነዉ በዚህ ጊዜ ሰላማዊ ትግል የሚባል ነገር እንደማይሰራ እየታወቀ ለአብይ ስልታዊ ድጋፍ(ትልቅ ተቀዋሚ አገር ወስጥ በሰላም ገባ ለማስባል )ካሎነ በተጨማሪም የግል ጉዳይ እና Statues Update በዚህ ጊዜ አጀንዳ ማረግም ሞራላዊም አይደለም

  • @EfieYesha
    @EfieYesha 23 дня назад +1

    የዚህ ሰው ሀሳብ ቃል በመደጋገም የተነሳ ምን እንደሚል አይገባንም።እጭ።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 24 дня назад +3

    ጀግናው ልደቱ!!!!

  • @feqaduyehune5089
    @feqaduyehune5089 22 дня назад

    ከሁሉ በላይ ፅንፍ የያዙ ቤሔረተኞች ናቸው ለልደቱ ስጋቶች መንግስት ልደቱን ለማሰረም ሆነ በማሰረ ምንም እንደማያተረፍ በብቃት ግንዛቤ አለው እንዲያውም መንግስት ጥበቃ ሊያደረግለት ጥረት በማድረግ ከምንም ነገረ ነፅ በሆነ መንፈስ ሊቀረበው ይችላል

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 23 дня назад +1

    Your voice is to low Teddy

    • @berhanhaile1018
      @berhanhaile1018 23 дня назад +1

      Yeh, it seems like he is whispering to someone sitting beside him.

    • @yirgalemdesta7869
      @yirgalemdesta7869 23 дня назад

      @ yep let’s tell him not to be shy. Tell them loud and clear

  • @RethaBerhanu
    @RethaBerhanu 24 дня назад +2

    መቼም መንግስት ልደቱን የሚያስር ከሆነ ከፍተኛ ፍራቻ ላይ ነው ማለት ነው።
    የፒፒ ሰዎች ይችን ፈተና የማያልፉ ከሆነ ተስፋ የሚያስቆርጥ ደረጃ ያደርሰናል ።

    • @JemalHassen-jl8ei
      @JemalHassen-jl8ei 24 дня назад

      አንድ ከንቱ ወላዋይ ሞተ ብለን ምንም አይነት ስጋት ውስጥ አንገባም

  • @feqaduyehune5089
    @feqaduyehune5089 22 дня назад

    ሰዎች ይህንን በማለትህ እንኳን አንተን ራስህን የገፊቱ ተቆዳሽ ሊያደረጉህ ይፈልጋሉ

  • @AbsheGm
    @AbsheGm 23 дня назад

    ራሴን የመሆን ተስፋ የፈነጠቀልኝ ነው የልደቱ ውሳኔ

  • @Phi595
    @Phi595 23 дня назад +4

    ምን አይነት መርዝ ነው የምትረጨው አይበለውና መንግስት አንድ ነገር ቢያረገው መንግስትን ነፃ ለማውጣት የምትጥረው የእውነት የእስከ ዛሬ ያዳመጥኩህ ቆጨኝ መርዘኛ ነህ ወንድም ቴዲ ትገርማለህ

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 21 день назад

    ትንሹ ልደቱ በእንተ ውስጥ ሀገሬን አያለው

  • @berhanewoldemichael5953
    @berhanewoldemichael5953 23 дня назад

    "ከ'ሺ ፖለቲከኞች ነን ብለው የሚፈተፍቱ፥ ኣንድ ልደቱ"!!
    I found this to be an amazing analysis and I hope all aspiring politicians, Ethiopians and non Ethiopians alike, will listen and self examine their positions.

  • @dejenasfaw5123
    @dejenasfaw5123 22 дня назад

    ስማ ወንድሜ ! ልደቱ ወደ አገሬ ገብቸ መታገል አለብኝ የሚለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስቃይና መከራ ተሰምቶት እንዳይመስልህ ። ሥልጣን ስለፈሚፈልግና እንድ ቀን ይሳካልኛል ❤ ብሎ ስለሚያስብ ነው ። ለዚህም ደግሞ ተስፋ ማድረግና ሕልም አንግቦ መንቀሳቀስ ሀጢያት አይደለም ። ትልቁ ሀጢያቱ ግን የአማራ ቀንደኛ ጠላት ከሆነው ሕወሓት ጋር ያለው ጥብቅ ቁርኝትና የፀና ፍቅር ነው ። ይህንን የምለው ደግሞ ያለምክንያት አይደለም ። ስለዚህ ጋዜጠኛው ወንድሜ ! የልደቱን ገፅታ ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ። ግን ልደቱ በሕወሓት ፖለቲካ የተመረዘና ክፉኛ የተመረወ ሰው ስለሆነ ታክሞ የማይድን ሰው ነውና ይህንን ቅስቀሳህን ብታቆም የተሻለ ነው ። የእርሱን ድክመትና ጥቁር ታሪክ ለማከም ስትል አስፈላጊ ያልሆነ መስዋዕትነት እንዳትከፍል እሰጋለሁ ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 23 дня назад +2

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው አቶ ልደቱ አያሌው ሰው በሌለበት ሰአት ሰው ሆነው የተገኙ ድንቅ ሰው ❤🙏

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 23 дня назад +1

    እሄ ልጅ አደገኛ አካሄድ የማሄዳት ነገርምን 😊እንደሆነ የገባችሁ ሰዎች አላችሁ???

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 24 дня назад +1

    አይ ጥሩ ነው የህድክበት ጥሩ ነው የተነተንከው

  • @Samifan357
    @Samifan357 24 дня назад +5

    ልደቱን ለማስጠቆር ይመስላል...."ከአገዛዙ በላይ የሚጠሉት አሉ" ያልካት ታስቃለች።በተለይ ራሱ የሚጠሉትን ሰዎች አሳንሶና ምንም ችግር አይፈጥሩብኝም ያላቸውን ሰዎች አንተ ከባለቤቱ በላይ አዋቂ ለመሆን እየሞከርክ ነው።ሲቀጥል አገዛዙ የሆነ እርምጃ ወስደው ቦኃላ እኛ የለንበትም እንዲሉ የማሪያም መንገድ እየሠጠክ ነው(በአጭሩ ዱላ እያቀበልክ ነው)

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve 24 дня назад +1

      Yihe lij eko tewodros teshome (film seriw) lemehon tilk tiret eyaderege new

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 24 дня назад

    ጌታ የትበቀህ ረጀም አድሜ ላንተ የሁን

  • @MillionBezabhe
    @MillionBezabhe 23 дня назад

    ቴዲ ምንም እንኳ በአንዳንድ ሃሳቦችህ ጫፍና ጫፍ የረገጡ ቢሆንም አሁን ላነሳኸው ሃሳብ መልካም ምልከታ እንደሆነ እረዳለሁ ይሁንና ልደቱ ቢመጣም ቢሔድም እሱ እየነገረን ነው እንጂ መጥቶም አይመጣም ሄዶም አይሄድም እንደው በአጭሩ የልደቱ ትግል የረጋ ውሃ አይነት ነው በአጭሩ ልደቱ ኖሮ ጠቃሚ እራሱን ታግሎ አታጋይ መሳይ እንጂ ተጋዳይ አይደለም በተደጋጋሚ በሃሳቡ ውስጥ የሚገልፃቸው እራስ ወዳድነትን ያሳያል ሃገር ቤት ገብቼ በሚገጥመኝ ችግር መሰዋት እከፍላለሁ ወዘተ ሃሳቦች እኮ ድሮም ሳይሄድ እየሆነው ያለ ነበር አሁን አቶ ልደቱ ድምፅ ማሰባሰብ ነው የያዘው አትርሱኝ ባይነት ካልሆነ በቀር በቃ የልደቱ ሃሳብ ቆሞ ቀር ቅድም እንደገለፅኩት የትላንት ናፋቂ ነው ቴዲ ጨርሻለሁ ፡፡

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 24 дня назад +2

    አብይ አህመድ እደሚበላው ይታወቃል ግን ድፍረቱን አደቅለታለው ለነፃነቱ ኢወቱን አሳልፉ የሰጠ ጀግና ነው

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 24 дня назад +1

    ልደቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰላማዊ ትግል ሊታገል መጥቶ መንግስት ምናልባት ቢያስረው!ለነዘመነ ካሴ አውዳሚ የኃይል አማራጭ ትክክለኛነት ማረጋገጫ ከመሆን የዘለለ ሚና አይኖረውም !መንግስታችን የዲሞክራሲ ምድህራን በማስፋት የጠቀሱት የጦርነት አማራጭ ዝግ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት !!!

  • @BereketeabBirhane
    @BereketeabBirhane 24 дня назад +1

    ኣገር ቤት ለመግባት ብቻ ሳይሆን መራር መከራ ለመቀበል እና ዋጋ ለመክፈል ነው የወሰነው ዶ/ር ኣብይ ደግሞ የመከራ ድግስ ደግሶለት ይጠብቀዋል ....ግን ቴዲ እንዴት ነው ውሳኔውን የደገፍከው????? ኣንተስ ?

  • @lakewShite
    @lakewShite 23 дня назад

    ደግ እናቱ ሁለታችሁም አትጠቅሙም

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 24 дня назад

    Lidetu is a member of the peaceful struggle Fano. Fano is a struggle to Amhaanize Ethiopia - one language (Amharic), one flag (Green, Yellow, Red), one religion ( EO).

  • @mamoruesselsheim8256
    @mamoruesselsheim8256 24 дня назад

    ቴዲሻ የልጅ አዋቂ የሸገር ምርጥ❤
    ቴዲዬ ኢትዩጲያ ሰላም ከሆነች ጠቅለልክ ትገባለክ?
    ታሜ ቃሪያው ነኝ መልስልኝ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 23 дня назад +2

    ልደቱ አያሌው ትግል ማፍረስ እንጅ መገንባት አያውቅም ፤ የሞራል ብቃት የት አለው ፍልስፍና ሚለው ህዝብን ለመንግስት መሰለል ነው።

  • @zerafgobeze6872
    @zerafgobeze6872 22 дня назад

    Give us more examples of people who came up with new ideas, other than Lidetu & Wallelign. Saying what you said about people from the Lasta area of Wello will have credence if you do that.

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 24 дня назад +1

    Mewsed bel mentekima wenjel. New

  • @wadaedget5669
    @wadaedget5669 23 дня назад

    Haakanu Dhiroo

  • @KasahunAshenafi-l4y
    @KasahunAshenafi-l4y 24 дня назад

    እውነት አንዳንድ ሰው እንደት እደተማረ ሳሰበው ይገረማኛል ልደቱን ህዋት ሲሉት ልደቱ ህዋት ከተፈጥሮ ያፈነገጠድርጅት ነው ያለው

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 23 дня назад

    ልደቱን የ ብልፅግናው መንግስት አይነካውም
    ፅንፈኞች ግን በተለይ የአንዳርጋቸው ፅጌ ልጆች የ ሻብያ ገረዶች ሊገድሉት ይችላሉ
    ልደቱ ኢትዮጵያ ከተመለሰ መንግስት ጥበቃ ሊያደርግለት ይገባል ለጥቂት ጊዜ ማሰር ይቻላል
    አለበለዚያ ፅንፈኞች ይገድሉትና
    ብልፅግና ገደለው ብለው ፕሮፓጋንዳ ይሰሩበታል

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 23 дня назад

    ልደቱ ጀዋር እነ ደብረፂዬን እስክንድርን ዘመነ ካሴን ቢያስወግዳቸው ኢትዬጵያ ቀሪ ዘመኗን ሰላም ትሆናለች 1 ቢሊዬን ፐርሰንት፡፡

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 24 дня назад +1

    Lidetu was the cadre for TPLF for 30 years now he is not standing with FANO so when did he stand with Amhara ????? Nothing affects the FANO struggle he is simple and regular citizen like any politician in prison our struggle never stops until hitting the Target

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 24 дня назад

    ቴዲ ቋሚ የፕሮግራምህን schedule እስክንለምደው ብታሳውቀን !

  • @Ymercato
    @Ymercato 24 дня назад +5

    በመንግስት አስገድለህ በሌሎች እንዲሳበብ መንገድ መምራትህ ነው።

  • @yetmanful
    @yetmanful 23 дня назад

    ዘጠና ሰባትን እኛ ኖረነው፣ ተሰቃይተንበት ነው የምናውቀው። እንዳንተ ከልደቱ አፍ ብቻ ሰምተን አይደለም። ጎራ ለይቶ ትንተና ብሎ ነገር የለም።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 22 дня назад

    ኤርሚያስ ለገሰ ቁጥር 2 ለመሆን እየተንደረደርክ ነው።

  • @Check675
    @Check675 23 дня назад

    Teddy why don’t you join him?

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 23 дня назад

    ፀዳ ያለ ትንተና ነው
    ጆሮ ያለው ይስማ
    በተለይ የ ፅንፈኞች መንጋ ስማ
    ጠመንጃ አገዛዙን ያጠናክረዋል እንጂ አያዳክመውም

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 22 дня назад

    ልደቱ ዘመድኽ ስለሆነ ነው ጥሩ ጥሩ ነገር የምትናገርው።ልደቱ ክደቱ😂😂😂😂ከጅዋር ጋር እንዴት አብሬ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት አሰብ😂😂😂ተከበበኩ እና እየተከታተሉኝ ነው አንድ ላይ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው ።መንግስት ቀይ ምንጣፍ አንጥፎ ይቀበላቸው ይሆን😂😂

  • @TheRevengerMercyless-b6r
    @TheRevengerMercyless-b6r 22 дня назад

    Bro. The basic point you state is, The PP being a chance to deal each other!! If this chance at this right time has missed no more common Ethiopia shall exist.

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 23 дня назад

    እግዚኦ ይህንን ሰውዬ ከተደባለለበት አቧራ ለማንሳት የህወሐት አፍቃሪ ሚድያዎች ተንገላታችሁ ልደቱ የክደት ምልክት ነው ያው እናንተ የእሱ ቢጤ ስለሆናችሁ ተንጫጬ እኛ ያው ቦታችን ላይ ነን መጣ ሄደ አይሞቀን አይበርደን ልደቱ ሞቷል አለቀ የሞተ አይነሳም ::

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 24 дня назад +2

    አቶ ልደቱ እጅግ የማከብረዉ ሰዉ ነዉ አሁን ግን የህይወት ሳይሆን የፖለቲካ ሞት እየሞተ ነዉ በዚህ ጊዜ ሰላማዊ ትግል የሚባል ነገር እንደማይሰራ እየታወቀ ለአብይ ስልታዊ ድጋፍ(ትልቅ ተቀዋሚ አገር ወስጥ በሰላም ገባ ለማስባል )ካሎነ በተጨማሪም የግል ጉዳይ እና Statues Update በዚህ ጊዜ አጀንዳ ማረግም ሞራላዊም አይደለም.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 23 дня назад

    እረ ተባለ እንዴ? ልደቱ በጋሎቹ ዘንድ ምንም ቦታ የለውም። ካለውም ብልጽግና መሆን ነው። ምናልባት አገው ከተገነጠለ ሊሾሙት ይቻላሉ። በተረፈ መታገል ከፈለጋችው አገር ቤት ገብታችው ይሁን እያልክ አታላዝንብን። አያቶላ ውጭ ሆኖ ነው ሻሁን ያባረረው። በቅርቡ እንደ ልደቱ ለጋሎች ለመገበር አንተም ትገባለህ።

  • @danielmihiret3370
    @danielmihiret3370 23 дня назад

    ዛሬ ውስጥህን በደብ አየነዉ ዛሬ አፍህን ስትከፍት እነደሚባለዉ

  • @Sultansultan1980-fb6lo
    @Sultansultan1980-fb6lo 23 дня назад

    በሰላማዊ ትግል የምታምን ከሆነ ለምን ሀገር ጥለህ ወጣህ

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 24 дня назад

    ቴዲ ልጠይቅህ ፣ መሬት ላራሹ እያሉ የታገሉትን የሃብታም ልጆች ፣ ሕዝባዊ መንግሥት ብለው የታገሉትን ጭምር ምን ትላቸዋለህ ?

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 23 дня назад

    Do you believe he's really coming back ? I don't think so. A barking dog never bites

  • @alem352
    @alem352 22 дня назад

    ይሄ ሰዉ እንግዳ ፍጡር (ኤሊያን) ይመስላል ከዚህም ሁሉ በላይ ጠማማነቱ ያስጠላል። ልቡም እንደ አፉ ጥቁር ጓንዳ ነዉ።

  • @Belph675
    @Belph675 24 дня назад

    ልደቱ አገር ቤት ገባ አልገባ በኢትዬጽያ ፖለቲካ ላይ ምንም ለውጥ አያመጣም፣ነገር ግን ለመንግስት ትልቅ አሉታዊነት ይኖረዎል።ልደቱ እራሱን ለዘመናት ባደረገው ትግል ምን ለውጥ አመጣሁ ብሎ ይጠይቅ።ከንቱ አጀንዳ ነው።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 18 дней назад

    ⚠️ Lidetu Kihdetu has blood in his hand,
    He will be held accountable for the death of 200 Adddis Abebie youth killed by Tigre Agazi squads ‼️

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 23 дня назад

    ቴዲ ስለልደቱ ሞራ ብቃት ልትነግረን ሞከርህ ለመሆኑ አንተ የሞራል ብቃት አለሀ ወይ? ሴት ነህ ወይስ ወንድ ነህ? ቀጣፊና ዘብዛባ ሰው ነው። አንተን መካሪ ያደረገህ ማን ነው ? ተከፋይ ካድሬ ነህ ?

  • @siigiitanasad6983
    @siigiitanasad6983 23 дня назад

    biqatn yalwwo swan attaa wadam

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 24 дня назад

    እኔ ሚገርመኝ እነልደቱ አያሌው ያን ያክል ፓለቲካዊ እውቀት እያሐው ቻናል የለውም አንተ ግን ምንም ሳለሕ ገና

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 23 дня назад

    Betme aznalew lidetu endea saw tekotro siweralete he is leba jezba and weyane i have never forget 97 besides this weha leba

  • @siigiitanasad6983
    @siigiitanasad6983 23 дня назад

    bakoo takatayyi sinorik now tadammch Mahon tifalgalla

  • @tilahunaliabatehilue9751
    @tilahunaliabatehilue9751 24 дня назад

    Tedi Asteway wetat sew nek berta