ጸንታችሁ ኑሩ | ልብን የሚነካ ድንቅ ስብከት | ተወዳጁ መምህር እዮብ ይመኑ | memhir eyob yimenu |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 19

  • @17Mediia
    @17Mediia  8 месяцев назад +4

    ላይክ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @emebeti-f1c21
    @emebeti-f1c21 6 месяцев назад

    የሒወትን ቃል ያሰማልን መምልራችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 8 месяцев назад

    🎉❤መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርከው አሜን❤🎉

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን. እዉነት ትዳር ስንመሰርት ስለወደድነው ብቻ መሆን የለበትም። ሌሎች የትዳር መሰረታዊ ነገሮችን ማገናዘብ በጣም በጣም አስፈላጊ ነው። የብዙ ትዳር መፍረስ ችግር አንድ ና አንድ ፍቅርን ብቻ አስቦ መግባት ነው። ያ ደግሞ እጅግ በጣም ስህተትና ዋጋ የሚያስከፍል ጭምር ይሆናል እና ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን ላገቡም መልካም ስብእና ያድልልን❤

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 3 месяца назад

    እኔ የረሶን ትምህርት ስስማ በጣም መንፈሴ ደስ ይለኛል

  • @YadmYadm
    @YadmYadm 7 месяцев назад

    ቃለህይወትያሰማልን አባታችን፡ትምህርታችሁ ነፍስ ያለመልማል😢❤እድሜያችሁን ያርዝምልን😊❤

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 7 месяцев назад

    Ameen ameen God bless you❤❤❤❤

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 3 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናጋር ይጠብቆት

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib 7 месяцев назад

    amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @josephkefale5853
    @josephkefale5853 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ✟✟✟✟✟✟

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 8 месяцев назад

    ቃህይዋትንያማልን

  • @RahelDiriba-i9i
    @RahelDiriba-i9i 6 месяцев назад

    Kalehywet yasemaln❤❤❤❤❤❤

  • @ራሄልጌቱ-ቈ3ዘ
    @ራሄልጌቱ-ቈ3ዘ 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ራሄልጌቱ-ቈ3ዘ
    @ራሄልጌቱ-ቈ3ዘ 7 месяцев назад

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤