Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html✅ የአጥሚት በተልባ አዘገጃጀት👉 ruclips.net/video/OayL2SntYEc/видео.htmlሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@@misrakbeyene9993 thank you
ምሳዬ በጣም ቆንጆና እውነትም ጠጋኝ የሆነ ነው እሞክረዋለሁ እጂሽ ይባረክ🥰🙏❤️ 💯ሸር
ምሳዬ የእኔ ውድ በጣም ጤናማ ሐሰውነትም ተመራጭ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 👍👍👌ሼር❤🙏
ቆንጆ አሰራር ነው ምሳዬ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን😍👍👍
እጂሺን አላህ ይባርክልሽ ማማየ በርቺ
Watching ምሳዬ
ምሳዬዬ ዋዉ ዋዉ ምርጥ ሾርባ ነዉ ሲያምር ተልባዉም ገብሱም አለኝ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍
ሞክሪው ትወጅዋለሽ የሚዬ🥰🥰
እጅሽን ይባርክ እህታችን ጎበዝ ባለሙያ፡ እኔም በጣም ተልባ ተጠቃሚ ነኝ
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሾርባ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ለየት ያለ በርቺልኝ 👌👌👌👍👍👍🙏
ዋው በጣም አሪፍና ጤናማ የገብስ ሾርባ ነው ያሳየሽን በተለይ ለዚህ ብርድ ወሳኝ ሾርባ👏 እጅሽ ብርክይበልልን😍🙌 shared✅
ደስ የው የምትይኝ በርቺልን።
Wow this is another outstanding traditional Ethiopian soup I love eating this when it's raining or cold this is the food that we need during this time thank you ever so much for sharing this amazing food Hun god bless 💕💕💕
እውነትም ጠጋኝ ይሄንን ለብርድ ለጉንፋን በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
በርች ጎበዝነሽ👌👌👌
አቤት ሙያ በጣም ጎበዝ እኮነሽ የኔ ውድ
Wow nice thank for sharing
Batem aref zade now thank you so much 💯👌👍
ምሳዬ watching😍ላይክ ሸርእንኮን ደህና መጣሽ ምሳዬ በጣም ለጤና ጠቃሚ የሾርባ አይነት ነው በተለይ በተልባ ሞክሬው አላውቅም ብርዱ ሳያልቅ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 🙏💖💐
በተልባ ልዩ ነው ሞክሪው ትወጅዋለች ራቢ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🥰🥰
የትነዉ እሚገኘዉ ገብሱ@@ethiolal2148
misayeee 😍
ምሳዬ የኔ ልዩ ዋውው እጅግጠቃሚ ሾርባ ገብስ እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ተልባም ወሳኝ የጥራጥሬ ዘርና ነፍስ አድን ነው ሁሉም ምግባችን ላይ ብናካትተው ይመከራል ጠጋኝ ብቻ አይገልፀውም ምሳዬ ነጭሽንኩርት መጥበስሽም ጣእሙን ልዩ ያደርገዋል የኔ ውድ በዚህ በክረምት ወሳኝ ሾርባ ነው ለወገብም ጠጋኝ አሚን እጅሽ ይባረክ ምሳዬ😘😘😘👌👌👍🙏
እውነት ነው ከሉዴዋ ተልባ እጅግ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰
Watching 🥰
watching like share✅
Stove yet new ygzashw?
ምሳዬ😍
ዋዉ ምሳዬ የእዉነትም በጣም ጠጋኝ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ደግሞ በደንብ ክሬሚ ሆኖ ነዉ ጸበሰለዉ እስክሞክረዉ ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ 💕👌👍 🙏ሼር
ትወጅዋለሽ ሞክሪው ነፂዬ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🙏🥰🥰🥰
ዋው ምሳዬ ምርጥ ሾርባ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ በተለይ ለዚህ ብርድ 🥰🥰🙏
እናመሰግናለን በቅንነት ስላሳየሽን ግን እስኪ የዘይት አነጣጠርሽ ብታሳይን
ምሳየ የኔ ባለሙያ በዚህ ፆምስ ጎረቤትሽ በሆንኩ እጂሽ ይባረክ።
ሀረግዬ ደስ ይለኝ ነበር የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🥰
Thank you
ገብዙ ግን ያታመሰ ነው አይደል ሀገራችን እየተማስ የምንሰራው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፍሪጅ ውስጥ ቢያድር ቴስቱ ይቀንሳል?
ምንም አይሆንም (አይቀንስም)
ገብስ ቶሎ ስለማይበስል፣ ማታ ዘፍዝፎ ማሳደር ለማብሰል ጊዜ አይፈጅም፣ በሾርባ መልክ ስለተሠራ አጥሚት ስላልሆነ ማር ባይገባበት ጥሩ ይመስለኛል።
መልካም ሀሳብ ነው ማር አለመጨመርም ይቻላል🙏🥰
✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html
✅ የአጥሚት በተልባ አዘገጃጀት👉 ruclips.net/video/OayL2SntYEc/видео.html
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@@misrakbeyene9993 thank you
ምሳዬ በጣም ቆንጆና እውነትም ጠጋኝ የሆነ ነው እሞክረዋለሁ እጂሽ ይባረክ🥰🙏❤️ 💯ሸር
ምሳዬ የእኔ ውድ በጣም ጤናማ ሐሰውነትም ተመራጭ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 👍👍👌ሼር❤🙏
ቆንጆ አሰራር ነው ምሳዬ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን😍👍👍
እጂሺን አላህ ይባርክልሽ ማማየ በርቺ
Watching ምሳዬ
ምሳዬዬ ዋዉ ዋዉ ምርጥ ሾርባ ነዉ ሲያምር ተልባዉም ገብሱም አለኝ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍
ሞክሪው ትወጅዋለሽ የሚዬ🥰🥰
እጅሽን ይባርክ እህታችን ጎበዝ ባለሙያ፡ እኔም በጣም ተልባ ተጠቃሚ ነኝ
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሾርባ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ለየት ያለ በርቺልኝ 👌👌👌👍👍👍🙏
ዋው በጣም አሪፍና ጤናማ የገብስ ሾርባ ነው ያሳየሽን በተለይ ለዚህ ብርድ ወሳኝ ሾርባ👏 እጅሽ ብርክይበልልን😍🙌 shared✅
ደስ የው የምትይኝ በርቺልን።
Wow this is another outstanding traditional Ethiopian soup I love eating this when it's raining or cold this is the food that we need during this time thank you ever so much for sharing this amazing food Hun god bless 💕💕💕
እውነትም ጠጋኝ ይሄንን ለብርድ ለጉንፋን በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
በርች ጎበዝነሽ👌👌👌
አቤት ሙያ በጣም ጎበዝ እኮነሽ የኔ ውድ
Wow nice thank for sharing
Batem aref zade now thank you so much 💯👌👍
ምሳዬ watching😍ላይክ ሸር
እንኮን ደህና መጣሽ ምሳዬ በጣም ለጤና ጠቃሚ የሾርባ አይነት ነው በተለይ በተልባ ሞክሬው አላውቅም ብርዱ ሳያልቅ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 🙏💖💐